KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27
12:35
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ @MenkerMezmur21
13:02
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
It works #beatbox #tiktok
00:34
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
🛑 አዲስ የንስሃ ዝማሬ " ይህችን ዓመት ተወኝ " | ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ360p
Рет қаралды 180,013
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,3 М.
Tesfish -media
Күн бұрын
Пікірлер: 107
@BesaWayne-kr4qp
3 ай бұрын
በዚህ ሰአት ለኛ የሚገባ መዝሙር ዝማሬ መላእክ ያሰማልን🙏🙏
@AberaTeferi-rq7rl
9 ай бұрын
በዕውነቱ ነብስን ያረካል እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@hiwottesfaye6034
9 ай бұрын
እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ🙏
@astekastek1000
9 ай бұрын
ወይኔ አምልኬ አንተ ታዉቃለህ ብቻ ለንስሀ ሞት አብቃኝ እባክህ
@rahelhailu4085
2 ай бұрын
በእውነት ምን እንደምል አላቅም ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ገጣሚውንም ዜማ ደራሹንም ዘማሪውንም አሜን ውይይይይይይ
@adisalem1777
3 ай бұрын
"ይህችን አመት ተወኝ..." ልብ የሚነካና እራሳችንን እንድንመረምር የሚጋብዝ ድንቅ መዝሙር ነው። እግዚአብሔር አምላክ በሰጠን ዘመን በጎ ሥራ እንድንሰራበት በቸርነቱ ይርዳን። ለዘማሪ ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@HgdffHgdfg
10 күн бұрын
ይቺን አመት ተዉኝ😢😢 ዝማር መላእክትን ያሰማልን❤❤
@maresayoutube1671
9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@israeldu3876
8 ай бұрын
ኣቤቱ በቀኝህ ከሚቆምቱ ኣርገን ይቅር በለን የኣቤልን ደም የተበቀል ኣምላክ ሆይ ኣሁንም የዘመናችንን ቃየልና ሄሮድስን በጥበብህ ኣጥፋልን ኢትዮን መሃሏን ገነት ዳሯን እሳት ኣርግልን የኢትዮ ሰላም የኣፍሪካ ሰላም ነዉ እና ሰላሟን ኣብዛልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባካችሁ ሁላችንም የግል ጉዳያችንን ትተን ሰለ ወረደብን መከራ እንጸልይ ሃገር ሰላም ካልሆነች የኛ መቆም ትርጉም የለዉም የሞቱን ነፍሳቸዉን ለገነት ያርግልን ለተራቡት ምግብን ያድልልን ፈጣሪ መልካን ዕለተ ሰንበት ይሁንልልን ኣሜን።
@KedsteArsemaenate06
7 ай бұрын
አሜን😢
@m23haile23shi
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AddisMiliwon
10 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት 👈ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@MahderMamo-ue9hl
9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@hossainhossain5155
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@gughguyuh7262
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@sineyadey101
2 ай бұрын
ልብን እርፍ የሚረግ ዝማሬ በሰማው ብሰማው አልጠግብም🌸🌸🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MussieF-ud5lu
4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ እና የበገና ቁጥር ቢነገር ጥሩ ነው
@almazaberham4622
3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ ይችን አመት ተወኝ ፍሬ እስካፈራ
@mahiMahi-nh3vy
14 күн бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን😊❤❤❤❤
@AnimawSintayehu
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጌታ ሆይየማትሰለቸኝ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@birhanyalew8248
9 ай бұрын
Amen kale hiwet yasemalin rst tesfa mengste semayatn yawursln!!!
@sineyadey101
2 ай бұрын
በባ ጀምሬ በባ ነው የምጨርሰው😢 በእውነት ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LamroLamro-lb1xk
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስስ የሚል ዝማሬ ነው ተባረክ 😭🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@AbnzerAsrat
8 ай бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@yabsiradereje2719
3 ай бұрын
እውነትም የንስሐ መዝሙር! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏
@MenbiRodnoy
9 ай бұрын
yihen mezmur sisemaw hula enbaye yimetal yewnet yigeltsegnal betam zimare melaikt yasemalen wendimachen 😍🥰🙏🙏🙏
@astekastek1000
9 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማኝ ወንድሜ የኔ የወጣ መዝሙር እህ እኔ ነዉ ሚገልዐዉ እህህህህህ
@tihithnashiferaw7584
Ай бұрын
ለእኔ ነዉ 👐👐👐 አባቴ መድሀኒያለም እኔ ደካማ ባርያህ አቅቶኛል አግዘኝ በንስሀ በንፅህና መልሰኝ ማረኝ እባክህ እባክህ እባክህ 👐👐👐
@KedsteArsemaenate06
7 ай бұрын
ያልተደረገልኝ ያላፈሰስክብኝ ያልሰጠህኝ የለም😢😢 ማረኝ
@Yididya-n3o
6 ай бұрын
😅f
@טזטה
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜ❤❤❤❤ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
@bithaniajohnnie7564
6 ай бұрын
Tebarek ena gn aderader kutrun btnegren ebakehn🙏
@mahletrealestateconsultant
4 ай бұрын
ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@netsanetm.afework
29 күн бұрын
ከዓመት እስከ ዓመት ፍሬን ሳላፈራ ደረቅ እንደሆንኩኝ በራድ ወይም ትኩስ ሁለቱንም ሳልሆን እንዳው ለብ እንዳልኩኝ አለሁኝ በቤትህ ለሙን መሬትህን እንዳጎሳቆልኩኝ። አውቃለሁ አምላኬ ፍሬን ለመቀበል እንዳመላለስኩህ ዛሬም ሳላፈራ እሾህን አብቅዬ ደርቄ ጠበቅኩኝ ያልተደረገልኝ ያላፈሰስክብኝ ያልሰጠኸኝ የለም ነገር ግን ይህ ሁሉ አላርምህ አለኝ አልለየኝም ከዓለም የማትስለቸኝ ሆይ ተነስቼ እስክቆም እባክህ ታገሰኝ የእኔን ክፋት ተወው መልአክህን ሰምተህ ይህቺን ዓመት ተወኝ። አውቃለሁ ታውቃለህ ቀጠሮን ሰጥቼ እንደማላከብር ብዙ ጊዜ አቅጄ ብዙ ግዜ ዝቼ በወሬ እንደምቀር ዘንድሮስ እንዳልኩኝ አምና ይኄን ጊዜ ሰምተኸኝ ነበረ ምንም ሳልለወጥ ዘንድሮዬ አልፎ በአዲስ ተቀየረ። ፍሬ የማይወጣኝ እኔን በመኮትኮት እጆችህ ደከሙ እኔ ግን አለሁኝ ዛሬም አልበቃኝም በኃጢአት መታመሙ የቃልህን ውሃ በድንጋይ ልጅህ ላይ ሳትታክት ስታፈስ ዘመን ተቆጠረ ወደ ልቤ ሳይሰርግ ሕይወቴን ሳይለውጥ እንዳው ፈስሶ ቀረ። ቃልህን ጠግቤ እያገሳሁት ነው ሌሎች እስኪሰሙ በቃልህ መኖር ግን አልያዝህ አለኝ ከበደኝ ቀለሙ ብዙ ጥቅስ አገኘሁ ከቅዱስ መጽሐፍህ ገልጬ አይቼ ከራሴ ላይ ብቻ አንድ ጥቅስ አጣሁኝ በበደል ተኝቼ። ውጤቴ ደካማ ትምህርት የማይሰርጸኝ ተማሪ ብሆንም ይህቺን ዓመት ተወኝ ደግሞ ትንሽ ልማር ታገሰኝ አሁንም እባክህ አልቆረጥ በቅዱስ መሬትህ ልቆይ ፍቀድልኝ ያፈሩት ቅዱሳን የፍሬአቸው ሽታ መዓዛ እንዲደርሰኝ። የተሸከምከኝ ሆይ ዛሬም ተሸከመኝ አትሰልቸኝ አደራ ማን ይታገሰኛል ጠላት እየሆንኩት አይሰሩ ስሰራ አታውጣኝ ከቤትህ ብዙ ቦታ አልይዝም ፍሬ ስለሌለኝ ስፍራ የማያሻኝ ቤት የማላጣብብ ፍሬ አልባ በለስ ነኝ። ቦታስ የሚይዙት ባለ ምግባሮቹ ቅዱሳንህ ናቸው ልክ እንደ ዘንባባ የተንዠረገገ ተጋድሎ ጽድቃቸው ከሊባኖስ ዝግባ እጅጉን የበዛ ገድል ትሩፋታቸው። እኔ አይደለሁም ቦታስ የምትይዘው ያንተው እናት ናት ስሮቿ በምድር ጫፎቿ በሰማይ ሲደርሱ ያየናት ይህቺን ዓመት ተወኝ ከስሯ እሆናለሁ ባፈራ ምናልባት። ይህቺን ዓመት ተወኝ እባክህ አምላኬ አንድ ዓመት ምንህ ናት ሺ ዓመት አንድ ቀን አይደለም ወይ ለአንተ ዓመት ኢምንት ናት ይኄ ዓመት አልፎ ዳግም ዓመት ስጠኝ እስከምልህ ድረስ እባክህን ጌታ ይህቺን ዓመት ተወኝ የወጉን እንዳደርስ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@maron-m1234
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንይህዝማሬበአሁኑስአትላለን ትዉልድይወክላል
@MakedskabxwKabxw
3 ай бұрын
አሜን አሜን 🤲🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💖🙏
@RockEnzo-y1q
3 ай бұрын
ዘማሪ መለአክት ያሰማህ
@Tsebelemaryam
9 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 😢😢😢
@Qeranyo_mezmur
2 ай бұрын
ይህችን አመት ተወኝ🙏🙏
@selamawitwondimu3473
9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yeshiialemayhuu7272
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜንንን😢😢ዝማሬመላክ ያሰማል❤❤
@haimanotmelese4297
9 ай бұрын
ይችን አመት ተወኝ ፍሬ እስካፈራ
@ayeneneshtamne1251
9 ай бұрын
እንደበደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ
@GeteTesfaye-ne2gf
19 күн бұрын
Ye yemezmurun begenawin kutire pls
@amanuelbichel1319
Ай бұрын
ይቺን ዓመት ተወኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LamrotTariku-mm9em
3 ай бұрын
እውነት ስሰማው እንባዬ ነው የሚመጣው የኔን ማንነት ነው
@sadrqwer1659
3 ай бұрын
😢😢😢😢ዝማሬመላእክትያሰማልን
@MekidesLisanTigabu
7 ай бұрын
ememehert titibekeh yesewun hiwut mifetshe zemari new
@TesfayeHailemariam-q6f
3 ай бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
@MeseretMulat
2 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ zimer yaseman wandimachine
@MafiBogale
3 ай бұрын
ይሄ መዝሙር ለኔ ነው😢😢😢😢
@LemlemAlena
10 ай бұрын
Amen amen amen
@CellnetCeldjsksks
3 ай бұрын
እራስን አየበታ ታብኩበት 😭😭😭😭
@fikir5219
19 күн бұрын
Endiwerd adrgut enji
@philicsfirew5940
3 ай бұрын
ይችን አመት ተወኝ ❤❤❤😢
@KafayiTashoma-tr8mm
9 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤❤አሜን❤❤❤
@senaitkifele2020
6 ай бұрын
Zimara melikt yasemaln 😢😢😢😢😢😢😢
@kalkidanasregid8285
2 ай бұрын
abetu amlakehoy le nisha mot abkangh
@dagy1621
9 ай бұрын
Wow 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dddesta352
9 ай бұрын
Zemara melakt yasemalgn
@tadezawde
6 ай бұрын
mezmuru wisten yinekawal betam girum nw
@berkeayemaryam9013
5 ай бұрын
Betame denke mezmore new 😢😢😢😢😢😢😢
@oumouyemaryame
9 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤አሜን
@meskeremmekonnen9853
9 ай бұрын
🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@EerreFdeer
5 ай бұрын
Bsemhut seat emba ykdemghal😢
@DawitAyele-w1v
5 ай бұрын
Gene manenet fetari lebona yesetegn
@TegaKasa
7 ай бұрын
እኔ እሆን😢😢😢
@KieyakieyaTosarde
9 ай бұрын
Amen amen
@ephratabezabih5611
9 ай бұрын
abetu abate hoye endebedlachne sayehone end chrenteh marene
@woinshetkebede1102
9 ай бұрын
❤❤❤
@SosiWoldaregawi
Ай бұрын
ዘማሪ ፀጋ አውቃለሁ ዲያቆን ሔኖክ ብዙ እንደሚሰራ ይቺ ምኑም ናት ካለ ግን ቅዱስ ዳዊት ብዙ ቁባቶች ሲኖሩት የኦርዮንን ሚስት እንደወሰደበት ጊዜ ይቖጠራል እኔም አይደለሁም ማለት ነበረበት። አልሰማም አላየም ይሆናል። ግን "ይችን አመት ተወኝ የሱ አይደለም" እሱም አይልም የሊባኖስ ስጦታዬ ናት። በፈለከው ጊዜ ኮንታክት አድርገኝ
@rahawabereke3520
9 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏
@Selamselam-tp4vq
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@RockEnzo-y1q
3 ай бұрын
እውነትነው
@selamkoo1566
4 ай бұрын
ፍሬ አልባ በለስ ነኝ💔😭
@BezaBelaynhe
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@EmbebaTesamun
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏🙌
@KalkidanBelete-g7w
Ай бұрын
😍
@MikuAndarge
7 ай бұрын
How to dawload
@KalkidanBelete-g7w
Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HudsonGaskell-e7h
4 ай бұрын
Eva Mountains
@MarcellusLeila-x3l
2 ай бұрын
Ramiro Station
@wudetelahun4453
3 ай бұрын
Uuuuuuf..ይቅር በለኝ
@betselotmelsse
2 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺
@demekezewude5958
4 ай бұрын
❤🎉❤
@MorganBridget-x5e
4 ай бұрын
Seamus Curve
@FoxNathaniel-f8i
2 ай бұрын
Reinger Cape
@MarkTilley-z2h
3 ай бұрын
Graham Trace
@rahawabereke3520
9 ай бұрын
Amen amen🙏🙏🙏🙏🙏
@WindsorPhilip-h5e
2 ай бұрын
Bradly Coves
@zainabmohammed1961
9 ай бұрын
🙏🙏🙏😥😥😥🙏🙏🙏😌😌😌
@BartPoree-w4u
2 ай бұрын
McDermott Key
@RodneyHunt-g7t
4 ай бұрын
Rath Turnpike
@ashebirbelayneh3216
9 ай бұрын
በፈጣሪ Like አድርጉ
@MichelleMalloy-g8e
4 ай бұрын
Brennan Crossroad
@ermiascachikassahun4401
2 ай бұрын
በራድ ወይም ትኩስ ሁለቱንም ሳልሆነ
@LanoraRodrick-x6q
2 ай бұрын
Torp Turnpike
@SheenaOrszulak-q4d
4 ай бұрын
Pinkie Viaduct
@Israel9563
2 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤😢
@عزامالمالكي-ت4ي
3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ElsaHhaylu
9 ай бұрын
Amen amen
@MessiMess-e9j
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MaramMaram-g2b
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
12:35
እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
13:02
በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ @MenkerMezmur21
Menker Mezmur መንክር መዝሙር
Рет қаралды 234 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
8:10
"ጌታ ተወለደ" Geta Tewelede_Orthodox Gena Mezmur-Like Mezemeran Yilma
Kidus Mezmur Records - Topic
Рет қаралды 6 М.
18:20
#New 🔴ምስጉን ነው የተመሰገነ || ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ || Kendil media - ቀንዲል ሚዲያ || @kedametsegalive23
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 219 М.
9:49
ይህችን ዓመት ተወኝ || በዘማሪ ዲን ዳዊት ጥላሁን || ሚጠት@21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 57 М.
8:21
🔴አዲስ ዝማሬ “ ዘግይተህ አይደለም ” Deacon Nebiyu Samuel| Zegyiteh Ayidelem |@DeaconNebiyuSamuel
Deacon Nebiyu Samuel
Рет қаралды 1,7 МЛН
11:32
🔴 አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,4 МЛН
6:29
እንክርዳድ ኑፋቄ ድንቅ የበገና ዝማሬ ዲያቆን ቀዳሜፀጋ ዮሐንስ subscribe
ሐዋርያት ቲዩብ - hawaryat tube
Рет қаралды 66 М.
1:17:10
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት ስብስብ | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
ዲያቆን አቤኔዘር ሙሉ
Рет қаралды 157 М.
23:14
🔴 NEW የተመረጡ የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ አዲስ የንስሓ መዝሙራት ስብስብ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 883 М.
8:03
ማረኝ | Maregn | ዘማሪት ሰላማዊት መላኩ
Janderebaw Media
Рет қаралды 145 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН