ዘጋቢ ፊልም - ራስን መቻል Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 27,639

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@alazarkalbo7243
@alazarkalbo7243 2 жыл бұрын
አገሬ ተስፋ አላት!......thank you Dr. Abiy Ahmed....I believe God will give me chance to do just like you!....you are OUR Blessing to Ethiopia
@osmandulla7944
@osmandulla7944 2 жыл бұрын
አብቹ በርታ ከሁለት አመት በኋላ ከሩሲያ እና ከዩክሬን ቀጥሎ ባለማችን ከፍተኛ ስንዴ አምራች ትሆናለህ አላህ ያገዝህ
@nati5001
@nati5001 2 жыл бұрын
በርቱ ወደፊት ለኢትዮጵያችን 🇪🇹💪🙏🙏🙏
@סלומוןאברהם
@סלומוןאברהם 2 жыл бұрын
ራስን መቻል? ዋው! እጅግ በጣም ጥሩ ። በርቱ ጠንክሩ ቀጥሉ... የቆየን የምግብ ዓይነት በዘመናዊ ምግብ መለወጥ በኔ ግንዛቤ በእጅጉ ጥሩ ነው ። 💪💪👍👍
@amansadu5034
@amansadu5034 2 жыл бұрын
በርቱሉን ውድ የሀገሬ ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 መስማት ምንፈልገው ይሄን ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemerge6434
@alemerge6434 2 жыл бұрын
Great job keep it up 💚💛♥️ Ethiopia forever
@adrisabess1885
@adrisabess1885 2 жыл бұрын
Mama Ethiopia wishing you all the best. With this war and a lot of problems we can make this kind of amazing progress, you can imagine if we have peace ✌? Will be more than enough securely food areas for our people.
@ahmedinahmed9250
@ahmedinahmed9250 2 жыл бұрын
እሄን ነው መሰማራት ምፈልገው ሀገራችንን ከረሀብ ከለቀ ቃቹ ጎበዝ ነቹ
@tsigetulu1365
@tsigetulu1365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱ
@tameshibru2649
@tameshibru2649 2 жыл бұрын
ችግሩ እኮ ወጣቱና ተማር ከመስራት ይልቅ ቲክቶክና ፌስቡክ ላይ ነው የሐገሩን መልካም ዜና መስማት አይፈልግም ቢፈልግ ኖሮ ይሔኔ እሔ ዜና በስድስት ቀን ውስጥ ብዙ ላይክና ኮሜንት መኖር ነበረበት ።ግን ሐገር እንደሐገር እየበረታች ነው በርቱ ሰራተኞች
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 2 жыл бұрын
አብቹ መራት ኢትዬጰያን 24 እየሰራን ነዉ አገር የሚለወጠዉ ብሎል ዶ/ሮቹን እናመሰግናለን በተማሩት አገርን ማገዝ ደስ ይላል ሳይማር ለአሰተማረን ወገን
@queencrown1674
@queencrown1674 2 жыл бұрын
This is war by Dr ABIY started on our enemies 💚💛❤️💪💪💪
@frehiwotbefekadu8792
@frehiwotbefekadu8792 2 жыл бұрын
Yes, this is a product of Dr abiye even if he goes through a war confilict.
@kiyarina
@kiyarina 2 жыл бұрын
Ethiopia's road to food self sufficiency is achievable. It will be a boost to Africa's food shortage. AFRICA FOR AND FROM AFRICA. ENOUGH IS ENOUGH #NOMORE #AFRICAUNITE #ONELOVE #DUMPzUN #AFROCURRENCY #ONEAFRICANPASSPORT ❤️🇪🇹❤️🇪🇷❤️Africa.
@አዲስአለም-ጰ3ተ
@አዲስአለም-ጰ3ተ 2 жыл бұрын
በርቱ ኢትዮጵያ ሀገሪ ውደፍት
@Rute1921
@Rute1921 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
@hannaredda3061
@hannaredda3061 2 жыл бұрын
people should watch these amezing progress than seber zena, thank you;
@BM-zs8cs
@BM-zs8cs 2 жыл бұрын
Such a success story from EARO. Let us repeat this in other crops as well.
@yehasab-1
@yehasab-1 2 жыл бұрын
መስመራችን ልክ ነው ይሄን ደሞ ማስፋትና ማዘመን ይጠበቅብናል keep going ETHIOPIA.
@temesgengetnet4038
@temesgengetnet4038 2 жыл бұрын
ስንዴ የምግብ ዋስትና ብቻ አይደለም: የአለም የፓለቲካ ሚዛን መለኪያ ነው።
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Social media tigers, please take a break from just criticizing, doubting, and bad mouthing Ethiopia and help these hard working people achieve food security. What they accomplished in less than 3 years is admirable. Next year, hopefully, the country will be self sufficient and even export some. Let's all focus on agriculture. Political infighting can wait until the next election season.
@ዲያስፖራ
@ዲያስፖራ 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ገበሬ ተብሎ መሸለም አለበት ይህ ገበሬውን ማበረታት ትራክተር መሽለም ወርቅ መሽለም የቤት ግንባታ መሸለም የቤት ቁሳቁሶች መሽለም ለግብርና የሚጠቅሙ መሳሪያዎች መሽለም ይበልጥ የማምረት ተነሳሳነት ያደርጋል።
@yitagesutadesse7061
@yitagesutadesse7061 2 жыл бұрын
Well Done, go ahead.
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ ሀሳባችሁን እስክ መጨረሻው ያሳካላችሁ አሁን የኢትዮጵይ ጠላት ፀረ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ናቸው ግን ስራ እያዩ ይቃወማሉ እግዚአብሔር ውጤቱ እየታየ ነው በዚህ ውስጥ ስግብግብ ነጋዴ ውጥቷ ገብሬ ተጠቃሚ ማድረግ ሽማቹ ከአርሷ አደሩ እንዲያገኝ ማድረግ ከዚህ ያላፈ ወደ ውጭ መላኩ ማሳየት ታሪክ ይቀየራል እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@yohanneshabtu8162
@yohanneshabtu8162 2 жыл бұрын
የፍሩሽካ ዋጋ ንረትም ለወተት ምርት ወሳኝ ስልሆነ ከስንዴ ምርታማነት ጋራ አብሮ ትኩረት ይፈልጋል።
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
1 million hectares? INCREDIBLE!!!! UNBELIEVABLE!!!!!!! THANK GOD.
@et_shadow5415
@et_shadow5415 2 жыл бұрын
ፍትህ ለስንዴ ሰብል !! በቆሎ ታፍኗል ፍትህ ለበቆሎ !! መጤዉ ሰፉሪዉ እና ነፍጠኛዉ እያላችዉ እሩዝን አታፈናቅሉት !! አሸባሪዉ ጫት ይወገድልን !!
@marsilas-3199
@marsilas-3199 2 жыл бұрын
Ethiopia remained poor because of leadership. Things go right when the leadership goes right. Good performance and hats off to you who have done this great job. Now share the experience all over the rural lands and you are done. It won't take more than three years to be self-sufficient in food. Kudos!!!!!!
@emue3460
@emue3460 2 жыл бұрын
Keep up the good work 👏
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Informational and educational documentary. If things go as planned, the country will be net exporter soon. Let's pray for peace. God bless Ethiopia.
@sofiaahamed2475
@sofiaahamed2475 2 жыл бұрын
ዳይ ወደፊት .....💚💛❤
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
By the next election the country will be in a better situation on self sufficiency.
@zetunazetunagrangn3060
@zetunazetunagrangn3060 2 жыл бұрын
Bertu Allah yagzachu
@sissybekele3465
@sissybekele3465 2 жыл бұрын
Temsegen amlaky ye Etiopian ayenoch selkeftek yeh hulu zemn berhab yetgodanw endezi mesrat sichal 🙏🙏🙏🙏
@zehayeberaki60
@zehayeberaki60 2 жыл бұрын
That is Ethiopia should be Ethiopia can feed all east Africa way to guys let's get out from others products.
@meyekasa5478
@meyekasa5478 2 жыл бұрын
በርቱ ስንዴ አለም ላይ ብርቅ ሆኗል
@kibromgrmay1618
@kibromgrmay1618 2 жыл бұрын
በርቱ
@zerguat
@zerguat 2 жыл бұрын
ለኢንቨስተሮች በቂ ማኑዋል ከቅስቀሳ ጭምር ቢዘጋጅ ብዙዎች ሰው ይረባል። የቦሎቄ ዘመን ንቅናቄ እናስቲውሳለን
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 2 жыл бұрын
Is it GMO free? please save some traditional sinde
@KELOEBAN
@KELOEBAN 2 жыл бұрын
Yes, this is 💯 % GMO free
@kennwill7810
@kennwill7810 2 жыл бұрын
1 Billion what?
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 2 жыл бұрын
Weyane Bonb kemitokes kezeh Ersha Lemen kento-hezbachewen-ersha- Byastemerachew teru-meslo-yetayengal Yeh-yegel-hasabe-new. Sew dabo new mifelegew bonb weyem teyet aydelem mifelegew amesgenalehu.
@mekiaali362
@mekiaali362 2 жыл бұрын
Betham des yeml news new. Erasn mechal yemesele neger yelem!
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
ወሸታሞች አስመሳወች ናችሁ
@Cripto244
@Cripto244 2 жыл бұрын
አማራን ለማፈን የተስማራው የጠላት ጦር በየቦታው ይበታተን እር በርሱ ይጫረስ መንገዱ መውጫ መግቢያው ይጥፋበት በመካከሉ ውዝግብና አለመግባባት ይፈጠር ቆዋንቁዋው ይደበላለቅበት: እቅዱ ሳይሳካ ይፈራርስ አቢይ አህመድ ላይ የራሱ ጦር ይዝመትበት : ረፍት አይኑረው ሰላም አይኑረው በሽታ ያጥፋው ህይወቱ በሀዘን በለቅሶ የተሞላ ይሁን ባጠመደው ሴራ ራሱ ይውደምበት እድሜው ይጠር ሴራውና እቅዱ ይክሽፍበት በሄደበት ቦታ ሁሉ እንቅፋት ያጋጥመው ውድቀት ያጋጥመው ውርደት ያጋጥመው ዘር ማንዘሩ አይባረክ:: በየቀኑ የሚፈሰው የንፁሀን አማራ ደም እሳት ሆኖ ያቃጥለው የሚታፈኑት : የሚታስሩት : የሚገረፉት የንፁሀን መንፈስ እረፍት ያሳጣው የንፁሀንን ቤት የሚያፈርስው ውንብድና የሚፈፅመው አቢይ አህመድ የሱ ቤት ይፍረስ በቤቱ ሰቆቃና ልቅሶ ይግባ የሚያፍን : የሚገድል መንፈስ ይውደቅበት::
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 2 жыл бұрын
please clean your inner bandas before cursing some one who has no intentions of such evil thoughts
@davehm1825
@davehm1825 2 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ የወያኔ እርግማን በራሱ በወያኔና በእንዳንተ አይነት የጁንታ ቱልቱላ ተሞከረኮ ምን ቀራችሁ? ነገር ግን እግዚአብሔር ከዓብይና ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ስለሆነ ይኽው በአሸናፊነት ተወጣነው! እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተማ ቢሆን ሲኦል ድረስም ቢሆን እንሄዳለን ኢትዮጵያን ለማጥፋት ብላችሁ ነበር:: ግን ፈጣሪ ከኛ ጋር ሆነና ሽንፈታችሁን ተከናንባችሁ ጭራችሁን ቆልፋችሁ ተቀመጣችሁ! ገና ትቀጠቀጣላችሁ! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@shewayeergate923
@shewayeergate923 2 жыл бұрын
Andebethin bemelkam nigiger mulaw Yaw meliso endihonilh
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН