💯ዘመናዊ ዘናጭ ደከመኝ አታውቅም ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 90,182

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ @ethioelsylifestyle9486
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Abel Birhanu , Eyoha Media , Seble Bekele, , Kana Television

Пікірлер: 370
@rosehoney4974
@rosehoney4974 3 жыл бұрын
Elsi, I like most of your views. You’re generous and I deeply admire you’re desire to transfer the modern lifestyle you’ve adapted from the environment you lived in. Our World is coming into a small village, and every little information is valuable. Moreover, you’re courageous to come out bold and talk about sensible issues unlike many youTubers who speak silly just to tap money or “....”!!! (ልቦና ይስጣቸው) You’re page “EthioElsilifestyle “also proves you're not ashamed to acknowledge you belongingness ! 🇪🇹. Unfortunately, many’s including diaspora already denied it , for one or another reason. Thank you and God bless you. please keep your good work.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
I’m highly fulfilled and gratified that you understand me and I pray 🙏 for all our people to use social media to share Love 💕 Respect ✊ and Positive Energy 🙏♥️🙏
@rosehoney4974
@rosehoney4974 3 жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 Thank you ! I too am humbled to see my message is able to catch your and others attention. 🙏😎🌻🙏😀🙏 Said this, I’d like to respectfully request everyone to keep on praying and ask God grant ✌️ peace , and Love💙 and Understandingly to all people of Ethiopia. 🇪🇹 I believe we’ll choose to be called second to a Free, Prosperous and Proud country than otherwise. Blessings!
@firehiwotb
@firehiwotb 3 жыл бұрын
ጉአንት ብትጠቀሚ ጥሩ ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
@@firehiwotb ጉአንት ስጠቀም አያፈጥነኝም ስላለመድኩት መሰለኝ Firehiwotye 🙏♥️🙏
@luwamabraha9444
@luwamabraha9444 2 жыл бұрын
Well said
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 3 жыл бұрын
እኔ ሁሌም ቤትሽ አካባቢ ያለው ውበት ደስ ሲለኝ የሆነ መዝንኛ ፖርክ ነገር ይመስላል መኖሪያ ቤት አካባቢ አይመስልም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ሰጥቶች ምትኖሪበት ያርገው 🙏🏽❤️
@kalkidanchekole6639
@kalkidanchekole6639 3 жыл бұрын
የባህል ጌጡ አንደኛ በጣም ነው ያማረብሽ በዚህ አጋጣሚ ድንቅ ሴት የሴት ልክ ነሽ ኤሉየ 😘
@meronhailu7752
@meronhailu7752 3 жыл бұрын
ካየሁሽ ገና ሁለት ሳምንት አልሆነኝም ግን በጣም ወደድኩሽ። በጣም ለዛ ያለው እና ጠቃሚ ነጥቦችን ታካፍይናለሽ፣ በቃ ፀዳ ያለ የባህላችንን ትልቅነት እና ጠቃሚነት እንድናስተውል እናም ዘመናዊ ኳሊቲ የሆነ ላይፍ ስታይልን እንድንከተል በተጨማሪም የማናቀውን ጥቃቅን ግን ጠቃሚ የሆኑ የሂወት ወይም የላይፍ እስታይል ነጥቦችን እንድናስተውል እንድንማር ታደርጊናለሽ። በርቺ! ከመልካም ቤተሰብ እንደመጣሽ አነጋገርሽ፣ በፈጣሪ መታመንሽ እናም ለዛሽ ይመሰክራል እግዚአብሄር ይደግፍሽ። በድጋሚ በርቺ።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል የሀገራችን ውብ የሆነውን ባህላችን ስላስተዋወቅሽልን አመስግናለሁ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ 😘😘
@hanajohan7387
@hanajohan7387 3 жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጂ ሁሉም ያምርብሻል በጣም ሃሪፍ እስታይል ነው። እንዳልሺው ኮፒ አናደርግም ። ለምታቀርቢው አስተማሪ እና መልካም ምክር ከልቤ አምሰግንሻለሁ ። መቼም ጣልያን ስመጣ በአካል ላይሽ እመኛል ጌታ ቢፈቅድ ። በጣም ነው የምወድሽ ። ተባረኪ !!!
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 жыл бұрын
ኢልሱዬ ጥሩ ትምህርት ነው እኔ በነጩ ቬንገር ( አቼቶ ) ከውሃ ጋራ አለዛም ቮድካ መጠቀም በተለይ የትራፌክ መብራት ሲየቆምሽ መስተዋት የሚያፀዱበት ቀጭን ብረት ጎማ አላት ድካም ይቀላል ከራሴ ተሞክሮ ነው ከረዳሽ በዚህ በተጣበበ ጊዜሽ ላይ ወስደሽ ስላስተማርሽን እናመሰግናለን ✌️
@helensolomon886
@helensolomon886 3 жыл бұрын
ሃይ ኤልሲ አለባበስሽ ጉድ ነው ምርጫሽን በጣም እወደዋለሁ እሽንክታብሽ ደግም በጣም ይሄዳል ጥሩ ምርጫ አለሽ መቼም ባልሽ ታድሏል።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Helenye አሸንክታብ እንደሚባል አልውቅም ነበር። ተባረኪልኝ ስለአስተማርሽኝ
@ethiotoday3042
@ethiotoday3042 3 жыл бұрын
እኔ ለምን እንደሆነ ባላውቅም የምትናገሪው ሁሉ የኔ ልብ ውስጥ ይቀራል ። Thank you ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
አምላክ መልካም ነገር እምንዘራ ያድርገን ማሬ 🙏♥️🙏
@mimoye1
@mimoye1 3 жыл бұрын
You are my inspiration too! I am soo glad I got to discover your channel! It is as the very time I finished treatment for Breast Cancer and I want to live my best life and remodel my life and home . So it feels like you are an old friend or sister that is inspiring/ modeling for me! . We never know who and how a person walks into our lives and make it better ❤️❤️❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ኤልሻዳዩ እግዚአብሔር ስላገዘሽ ስለተከናወነልሽ ከልቤ አመሰግነዋለሁ ማሬ። ብርትት በይልን‼️የሚያነቃቃችሁን የሚጠቅማችሁ ይዜ እንድመጣ አምላክ ይርዳኝ እኔንም 🙏♥️🙏
@merytube9234
@merytube9234 3 жыл бұрын
Thanks Godfor you became save and healthy rest of your life❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ኤልሲ የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ👏👏 እኔም እንዳንቺ ለቤቴ ለፊ ነኝ፣ አንቺ እንኳን በዕድሜ ታናሼ ነሽ..😁 በተለይ ፅድት ያለ ቤት ያስደስተኛል። መስታዎቶቼን ልጆቼ በስንት ጭቅጭቅ Windex ተጠቀሚ ለምን ትደክሚያለሽ ብለውኝ አሁን ጀምሪያለሁ። በርቺ ወገብሽን እየተጠነቀቅሽ።
@habibakemal2222
@habibakemal2222 3 жыл бұрын
ካለ ሁሉንም ነገር ቀላል ነው ውዴ ችግሩ እንዲህ አይነት ህይወት የሚኖረው ገንዘብ ያለው ነው
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
የእኔ ታታሪ እህት ኤልሲዬ ተባረኪልኝ ልጆችሽ ትዳርሽ ይባረክ 🙏🏾❤️
@solyana1793
@solyana1793 3 жыл бұрын
Wow ኤልስየ ያደረግሽው ጌጥ በጣም ያምራል እናቶቻችን ያደርጉታል የሌላውን አላቅም በጎንደር በተለይ መዋቢያ ጌጣቸው ነው ድሪ ይባላል ስሙ አንች ደግሞ በከረባት መልክ ወደ ዘመናዊ ለወጥ አድርገሽ🥰🥰🥰🥰
@birukgirma814
@birukgirma814 3 жыл бұрын
Elsi it's really nice to be part of your KZbin Chanel! can you make a video about ( How to help our next generation, with good habits? ) Please !!
@hailurobele6938
@hailurobele6938 3 жыл бұрын
You can simply use vinegar in a spray bottle. Also you can use old news paper to clean with.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
I have tried it but really it takes me a lot and I’m not that much satisfied on the results. Thank you for your precious advice 🙏♥️🙏
@askalemekonnen9416
@askalemekonnen9416 3 жыл бұрын
ስለቤትሽ ወይሞ ስለግቢሽ አውሪን ሰፊ ግቢ ይመስለኛል ስለ ግሪን ኤርያው ያምራል በደንብ አሳይን እና አንዳንድ ነገር አውሪን ተባረኪ
@ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኞዋእናቶንናፍቂ 3 жыл бұрын
የኔጀግና ሁሉ ነገርሽ ምርጥ ነው ሀሳብሽ ዝነጣሽ ምክርሽ ወዲጀዋለሁ ምርጥ ሴት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 жыл бұрын
ኤልሲ ሁለ ገብ ነሽ እናመሰግናለን ተባረኪ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ግን በጣም ቀላል መንገድ አለ እኮ ይሄ ያገርቤት እስታይል ነው አድካሚ ነው
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስለነፃ ትምህርት🙏
@lizztamir1405
@lizztamir1405 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ደሞ የምትሰሬያቸው ቪዲዮዎች ደስ ይላሉ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
እሺ ማረ ተባረኪልኝ 🙏🏻❤️🙏🏻
@amaljodah2835
@amaljodah2835 3 жыл бұрын
ኤልሳየ እኔ ባንች በጣም ብዙ ነገር ነው እየተማርኩኝ ያለሁት ግን ኳመንት የመጀመሪያ ነው ሳደርግልሽ በርች
@lovemom4156
@lovemom4156 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በረችልን ለእኛሰ አርበ ሀገሬ ያላሰተማረን ነገር የለም🙅‍♀️
@nekdosalmoun7274
@nekdosalmoun7274 3 жыл бұрын
Elsy የዘመኑ ዘመናዊነት Instagram ላይ ሙሉቀን ፎቶ እየለጠፉ የተከታዮችን ቁጥር መቁጠር ብሎም Fb ላይ ቁጭብሎ ኮሜንት እያነበቡ መዝናናት የሚመስለን እህቶች ብሎም ወንድሞች አለን ግን እህቶቼ ላይ ላተኩር እውነት ነው social media መከታተላችን አንዳችም ስህተት የለበትም ግን ቅዳሜና እሁድን ደስ ብሎን የምናሳልፈው አምስቱን ቀናት ባግባቡ ከተጠቀምን ብቻ ነው የያለበለዚያየልጆቻችን ብሎም ለባልም ሆነ ለፍቅር አጋራችን በቂ ጊዜ አይኖረንም ያ ደግሞ ሲደጋገም ትርፉ ሳይሆን ኪሳራው ይበልጣል እናም Elsy እንዳለችው ጊዜያችንን ባግባቡ ከተጠቀምን ዘናጭ በራስ መተማመን ያላት ኩሩ ቆንጅዬ በቤቷም እንደዛው ሆነን የማንታይበት አንዳችም ምክንያት አይኖርም ! Specially Ladies!!!!
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 3 жыл бұрын
ነይ እባክሽ አዲስ አበባ የከተማውን ውበት እንድትቀይሪው ቆሻሻው ከባድ ነው ካለሽበት አካባቢ ውበት ለቀሽ መምጣት ከባድ ቢሆንም ችሎታሽ አዲስ አበባ ቀይረሽ ጤናማ ህይወት ለአዲስ አበባ እንዲሁም ለኢትዬጵያ ትሰጭ ይሆናል ብየ አስባለሁ ጎበዝ ንፁህ ሰው ደስ ይለኛል ነፁህ ነሽ ብየሻለሁ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ድሪ ነው ሚባለው ያንገቱ ጌጥ በጣም ያምራል በደንብ ሂዶል ከሸሚዝ ጋ ቆንጅየ ነው እኔ ካንቺ ተምራለው ዛሬ በፀሀይ መስታወት እንደማይፀዳ ምክንያቱንም ባትነግሪን ይመስለኛል ቀድሞን እንዳይደርቅ በንጹሕ ጨርቅ ሳናደርቅ እኔ ደሞ የኔን ዘዴ ላካፍልሽ መጀመርያ የውስጡን ክፍል ጨርሰሰሽ በውጭ ብትጀምሪ ጥሩ ነው ብዙ ቁሻሻና አቧራ በደጅ ስለሆነ በተረፈ በጣም ጥሩ ስራ ብያለው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ልክ ብለሼል ማሬ አይይይ የኔ ነገር 😂😂♥️🙏
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነሽ የመስታወቱ ውበት ወደ ውጪ ሲታይ በጣም ያምራል ቅመም ብዬሻለሁ ኤሊሲዬ ብርታቴ ነሽ👌👌🙌🙌🙏🙏ተባረኪ።
@tsigesium6268
@tsigesium6268 3 жыл бұрын
Gobez neshe 🇪🇷✌
@sntayoberak8962
@sntayoberak8962 3 жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ የእውነት ሁሌም እከታተልሻለሁ ግን ኮሜት አልሰጥም
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ከሸሚዙ ጋር ጎበዝ ነሽ ኤልስዬ ስራሽ ሁሉ ያስደስታል መስታወት የምታጨጂበት ምንም ኬሚካል ሳትጠቀሚ በውሃ ብቻ አጥበሽ መስታወትሽን ፋ የምታረጊበት አለ አማዞን ላይ Microfiber glass cleaning cloths ይሄንን ገዝተሽ ሞክሪው ስራሽን ያቃልላል መስታወትሽን ፋ ያረጋል ትወጅዋለሽ
@selamawitabebe3158
@selamawitabebe3158 3 жыл бұрын
Becommentesh mekniyat gezeche tetekmiyalehu ameseginalehu🙏
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
Great job sister. I finally found something interesting. Am glad your educating people.
@saronnida9321
@saronnida9321 3 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ባለሙያ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ማረ🙏🏻❤️🙏🏻
@saronnida9321
@saronnida9321 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው በሸሚዝ ያንገትሽ
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
You are so gorgeous and I love your lifestyle, wonderful mom and wife. The most I like from your channel is your cooking method. Please start cooking too. And for sure ምክርሽ እወደዋለው የምግብ ስታይልሽ ደግሞ የትም አይቸው አልውቅም ቡዙ ምግብ የሚሰሩ youtuber አሉ ግን ያንችን አይነት የምግብ አሰራር አየቼ አላውቅም፡ በሁልም ነገር የተዋጣልሽ ጎበዝ ሴት ነሽ!!!
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 3 жыл бұрын
ኤልሲ ግቢሽ ያምራል በደምብ አሳይን
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 3 жыл бұрын
እንዴ ኮፒማ እናደርጋለን በጣም ነው የሚያምረው
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
መስታወትን በጥራት ለማፅዳት ጋዜጣ በጣም ተመራጭ ነው።በተረፈ በርቺ
@ninanina868
@ninanina868 3 жыл бұрын
Thank you Elsy. I have tried it with a different product and it works. Thank you konjo ❤️
@eteneshabebe3830
@eteneshabebe3830 3 жыл бұрын
ሀሳብሽ ሁሉ የተባረከ ነወ እግዛብሔር ጨምሮ ይበርክሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@abrahampetros785
@abrahampetros785 3 жыл бұрын
You are an example to many of us.
@ZiniTube
@ZiniTube 3 жыл бұрын
Sparking ✨✨ Here in the US the big problem we have specially if we live in apartment or town house we don’t have the access to clean the window glass from the outside . The filter is attached and we are unable to lift it . It is unreachable and it is annoying 😂 I love how you have a wide window with a beautiful view! You made it spotless! ❤️❤️❤️ thank you for the inspiration beautiful lady 🙏🏽🥰
@whatislove7252
@whatislove7252 3 жыл бұрын
You are right!
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
I have so much respect for you. Thank you for sharing ELSI
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Eli thank you so much dear 🙏♥️🙏
@yemwodishalemayehu2645
@yemwodishalemayehu2645 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይባርክሽ❤️🤗🥰🤩🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fekergodona7786
@fekergodona7786 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ብዙ ተምራለው እመሰግናለሁ
@ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ
@ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ 3 жыл бұрын
ያምራል በተለይ ከጎንደር ቀሚስ ጋር እናቶቻችን ያርጉታል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
በትክክል 🙏♥️🙏
@tshaymekuria4665
@tshaymekuria4665 2 жыл бұрын
ኤልሲዬ የኔ ደርባባ ስውድሽ የኔው ውድ ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ደስ ይለኛል
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው ያስተማርሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ ላይክ ሼር 👍👍👍👍👍👍👍👍🥳🥳🤩🤩🙏🙏🤩🤩🥳🥳👍🥳🤩🥳👍🤩🥳🥳🥳🤩🙏🥳🥳👍🥳🤩
@asterhabte7069
@asterhabte7069 3 жыл бұрын
ሁሉን እማልቶ የሰጠሽ እኔም ወኔዬን ቀሰቀስሽው እስቲ መስታውቶችን ላፅዳ ተባረኪ ሼር ስላረግሽን
@mesaychaka1371
@mesaychaka1371 3 жыл бұрын
አንቺ እኮ ብልህና አሰተዋይ ውጪሽም ውስጥሽም ያምራል ተባረኪ የኔ እህት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@genetbekele9558
@genetbekele9558 3 жыл бұрын
የኔ ቆነጆ እንዴት እንደምወድሽ መግለፅ አልችልም የምታስተላልፊውን ተምህርት ሰጪ ነገር ሁሉንም እወደዋለሁ ልጆቼ ሼር አደርጋለሁ የሚመረጥ የለውም ሁሉም ነገር ምርጥ ነው
@genetbekele9558
@genetbekele9558 3 жыл бұрын
ተባረኪልኝ .......
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 ማሬ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏♥️🙏
@misirabera7529
@misirabera7529 3 жыл бұрын
Elsiye,I love watching your videos.berchi till tmhert yizesh new yemetashiw
@tigistlemma3135
@tigistlemma3135 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገርሽ ያምራል
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 3 жыл бұрын
ያምራል አቺም ታምሪያለሽ❤️❤️❤️❤️❤️
@marty1045
@marty1045 3 жыл бұрын
Gorgeous and confident lady. You are one of the kind and bravest people I know. Thank you for sharing 💓
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Martye thank you so much dear 🙏♥️🙏
@saraseyoum8059
@saraseyoum8059 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@najwaaibraahim1584
@najwaaibraahim1584 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ ያንገት ጌጡ 👌
@mahiletfantu2196
@mahiletfantu2196 3 жыл бұрын
ልባም ሴትነሽ ኤልሲ ! ሁሌም ተመኩሮሽ ያንፀኛል ። አመሠግናለሁ።
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
የምወደዉን አለባበስ ነዉ የለበሽዉ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ኢልስየ አይቼ ሳልጨርስ ሁሉ ነው የሴትነት ጥግ መሆንሽን ልነግርሽ የምፅፈው😂😍😍
@prorobel8424
@prorobel8424 3 жыл бұрын
Elis, you are beautiful person. I love alle your channel.
@muzitambase3012
@muzitambase3012 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው የሚያምረዉ ከረባታሽ ኢትዮጵያ ዉስጥ የትነዉ ሚገኘዉ በናትሽ ንገሪኝ በጣም ነው የወደኩት እርጉዝ ነኝ እንዳልታመ ሞብሽ ደግሞ ዉስጥሽም ዉጭሽም ዉብ ነሽ Keep it up
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 3 жыл бұрын
Beautiful your amazing
@astukitchen4347
@astukitchen4347 3 жыл бұрын
You are my inspiration, 🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank You so much dear 🙏♥️🙏
@fisoneden7750
@fisoneden7750 3 жыл бұрын
ውስጤ ነሽ እዴት ደስ እደሚል ሴትነትሽ
@sofiabikry4297
@sofiabikry4297 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር እሰታይል ወጣዉ ሲያምርብሺ እኔ ኮፒ አደርጋታለሁ ኤልሲየ ቆጆ 😃😍😘😘😍😘😍
@azebweldearegay339
@azebweldearegay339 3 жыл бұрын
ሀይ ኤልስዬ እስቲ መሬትመወልወያ ሲውፈር ካለሽ እዛ ላይ ጨርቆችሽን አጠብቀሽ እጅሽ ሳይሰማሽ በቀላሉ መወልወል ትችያለሽ። ምክሪው
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 3 жыл бұрын
እሱን ብትጠቀም ባለችበት ቆማ ማፅዳት ትችል ነበር
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Wow elsiye konjo you’re amazing I learned from you a lot Thank you 🙏 🥰🕊🕊👌
@godislove7368
@godislove7368 3 жыл бұрын
Indeed, you’re such an inspiration! I am so grateful for your videos and your clear guidance. Please keep up your good job ❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Yoditye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@zaretube9076
@zaretube9076 3 жыл бұрын
ድሪሽ በጣም ነው የሚያምረው😘👌
@hilawitbekele8949
@hilawitbekele8949 3 жыл бұрын
So energetic and lovely
@Samantha06-l4m
@Samantha06-l4m 3 жыл бұрын
Wow ኤልሲዬ አለባበስሽ በጣም ያምራል ደስ የሚል ፈጠራ ነው ግን እንዴት ነው እውቅናው እንደተጠበቀ ሆኖ እኛ አንከተለውም እንዴ my dear 😍
@brookeb9199
@brookeb9199 3 жыл бұрын
Wow,...በጣም ያምራል ከሸሚዝሽ ጋር !😍😍😍 መስታወት clear ለማድረግ የምጠቀመው vinegar ነው። AFter you clean it use vinegar/aceto. You will be amazed by the result! በጣም ነው clear የሚያደርገው መስታወትን!!! ሞክሪው👌🏾
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
ቀላል ኮፒ አደርግሻለው 😍
@addisababa230
@addisababa230 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ተባረኪ🙏🏾
@kidistkidist4000
@kidistkidist4000 3 жыл бұрын
መስታወት ፅዳትንማ ለ አረብ ሀገር ሴቶች ተይላቸው.::አድካሚ መንገድ ነው የተጠቀምሺው
@beliyoukebede5981
@beliyoukebede5981 3 жыл бұрын
🙏 በጣም ነው የሚያምረው ያንገትሽ 👌ሁል ግዜ ጥሩ ነገር ነው የምታስይው🙏በርቺ!
@beliyoukebede5981
@beliyoukebede5981 3 жыл бұрын
Glove's ብታረጊ ጥሩ ነው ብዬ አስባለው ስታጸጂ ለቆዳሽ ጥንቃቄ!just ምክር ነው🙏ኬሚካል ይኖረዋል ማጽጃው ብዬ ነው!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ማሬ ግን አያፈጥነኝም ልምድ ሆኖብኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you dear 🙏♥️🙏
@merryassefa4018
@merryassefa4018 3 жыл бұрын
ኤልሲ መጣሽ አቤት አለባበስ እንዴት አደሚያምር ተባረኪልኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Merrye thank you ማረ 🙏🏻❤️🙏🏻
@ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
@ሁሉንቻይ-ጠ2ከ 3 жыл бұрын
አቤት ስታምሪ ደሞ ስወድሽ ብታይ
@Belive20245
@Belive20245 3 жыл бұрын
Yawekuten masawek melkament new elsye tebareki amrobshal 🥰🥰
@sayoabdella9800
@sayoabdella9800 3 жыл бұрын
Elsi konjo enquan bedehna metashelen ! alebabeseshen betam wedejewalehu, be agerachen material Konjo style fetresheletal yamrebeshal 😍 Teru meker ena ye atsedad zede naw yasayeshen betam amesegenalehu ❤️
@Lovewins3908
@Lovewins3908 3 жыл бұрын
You are such a beautiful and humble person .
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 3 жыл бұрын
I love your flower vase...
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 жыл бұрын
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@shawiecj17
@shawiecj17 3 жыл бұрын
በርቺ እደጊ ብእማርኛ መሆኑ ካልቀረ ለኣግርቤት ኣኢኮነሚ የሚያግዝ በተለይ የገንዘብ ኣቅም ላሌለው ኣቅርቢ ሁሌም ይሳካልሽ
@emuka9187
@emuka9187 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት
@merrysol9233
@merrysol9233 3 жыл бұрын
Gena zare new yayehut chanalishin gobez nesh yemecheresha thanks
@judithdamte4712
@judithdamte4712 3 жыл бұрын
elseye anchi ersu tamiryalshi tebarkilgn
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ያለውን በደንብ ያልያዘ የተሻለ መመኘት ዋጋ የለውም:: ዛፉ ሲያምር ግቢሽ ነውወይስ መንገድ? እኔም አትክልትለመትከል ሞራል ሆንሽኝ
@ethioselam9320
@ethioselam9320 3 жыл бұрын
ዉይ መጀመርያ ሳየዉ ከረቫት መስሎኝ ነበር ያምራል በጣም💖💖💖💕💕👌👌
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 3 жыл бұрын
Usually beautiful and perfect 👏👏👏
@fathiaabdullahi5882
@fathiaabdullahi5882 3 жыл бұрын
Betam betam yamral!! Harif eko nesh
@eyobtube5540
@eyobtube5540 3 жыл бұрын
Wow kmr betam arif arif video nw emetlekiw betam astemarina tekami nachew berchi 👍👍👍👍👍
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
I love everything about you my sister 👌🏾👌🏾 your style, your ideas ደሞ ባለ ሙያ በርችልኝ ኤልሲዬ 👌🏾👍🏾❤️
@kidistgmariam9216
@kidistgmariam9216 3 жыл бұрын
I do like ur strength also ur stayle,so I am going to copy
@shidalsisay5519
@shidalsisay5519 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@shallom8897
@shallom8897 3 жыл бұрын
wow what alovely style the gojam necklace is wow .it should be your brand.
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 3 жыл бұрын
ቅመሚት ብዬሻለሁ::ከስራ እንድመጣሽ ግን አረፍ ማለት አለብሽ ::
@tengeee7117
@tengeee7117 3 жыл бұрын
Thank you Mrs Beautiful!
@wondiradlulseged467
@wondiradlulseged467 3 жыл бұрын
Betam wedjewalehu kertsesh siyamer waw yemefelegew ayenet hodesh endet endezi tefalesh
@zerihunyeshi6935
@zerihunyeshi6935 3 жыл бұрын
I really appricate & the first time see you, Bravo🥰
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
አለባበሳሻ👍
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ወንድማማቾችን ያጋደለችው የቤት ሰራተኛ (ክፍል 34)
21:48
Menta cinema /መንታ ሲኒማ
Рет қаралды 69 М.
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 436 М.
Kuruluş Osman 99. Bölüm @atv
2:15:39
Kuruluş Osman
Рет қаралды 6 МЛН
Урыла😏 #кино #film #fypシ #minions
0:37
Faron
Рет қаралды 8 МЛН
Урыла😏 #кино #film #fypシ #minions
0:37
Faron
Рет қаралды 8 МЛН
COWBOY FANFICS BE LIKE 🤠
0:58
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 26 МЛН