No video

📌ዛሬ ገና ሳንቡሳ ለምትሰሩ በቀላሉ እንዲህ ስሩ ለጀማሪዎች ❗️Ethiopian food❗️Easy Sanbussa recipe

  Рет қаралды 21,834

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #food #easy #breakfastrecipe

Пікірлер: 96
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ🙏😍 ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@dmm8222
@dmm8222 Жыл бұрын
እባክሽ ለበአል የጠጅ አጣጣል ስሪልን
@demelashteshome9438
@demelashteshome9438 2 ай бұрын
Bravo
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ደመላሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-bh9ty6yj7m
@user-bh9ty6yj7m 7 ай бұрын
እሰኪ እሞክራለሁ ለቡዙ አመት ቆይቸአለሁ አረብ አገር አጋጥሞኝ አያዉቅም አልችልም በማለት ሞክሬ አላዉቅም አሁን ባልታዘዝኩኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ ሞክሪው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@user-ee5dh1fu1j
@user-ee5dh1fu1j 5 ай бұрын
ማሻአሏህ በጣም ደስይል ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ramlashamil4738
@ramlashamil4738 5 ай бұрын
ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍ እና ጥራቱን የጠበቀ ምግብ ስለምታቀርቢልን Thank you so much it is good cooking wow👏👏👏👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋጡማዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@eskedarworkneh5084
@eskedarworkneh5084 Жыл бұрын
It sounds easy to you , to me it’s hard to fold . 👏🏽
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እስከዳርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-lz9ky6gk9x
@user-lz9ky6gk9x 9 ай бұрын
ማሻአላህ ነውጉበዘእናመሰገናለንወዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 Жыл бұрын
በጣመ ፡ ባለሞያ ፡ ነሽ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ yammmm
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Daniel-tp9xd
@Daniel-tp9xd Жыл бұрын
Well done my sister. You have done very well bless all the best. Keep it up.
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የሳንቡሳ አሰራር ነዉ ጎበዝ ነሽ የምር ከፍጥነት ጋር በወቅቱ በጣም ተፈላጊ ነዉ ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 😍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@betylove
@betylove Жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቤቲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Жыл бұрын
Thank you for sharing Bety
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@MedinaMuhammed-wu1ed
@MedinaMuhammed-wu1ed 5 ай бұрын
ልዩነውበርች❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
መዲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ያምራል አመሰግናለሁ እሞክረዋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቲጂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@kokitem7246
@kokitem7246 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኩኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@zewdinash1587
@zewdinash1587 Жыл бұрын
ስላም ስላምሽይብዛ ዋዉ በጣምደስእሚልሳቡሳ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዘውድነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@muletumuletu6989
@muletumuletu6989 Жыл бұрын
Wow
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@user-iq7fd3po6m
@user-iq7fd3po6m Жыл бұрын
Wow I like this is to yummy
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
@peacelover2881
@peacelover2881 Жыл бұрын
Very nice
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
Thank you🙏😍❤
@user-fh8cn8ht8p
@user-fh8cn8ht8p 8 ай бұрын
thank u arif nw👏👏
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ጉደኛ ብዬሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@user-sm8vi3wh1k
@user-sm8vi3wh1k 3 күн бұрын
😍
@bettwascorner
@bettwascorner 3 күн бұрын
🙏😍❤
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
ቤቲዬ ሰላም ነሽ ?እንኳን ሰላም መጣሽ የሳንቡሳ ሊጥ ምንም አይሳካልኝም ነበር አሁን ሊሳካልኝ ነው መሰለኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሚሚዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ሞክሪው ቀላል ነው🙏😍❤
@oimamira3810
@oimamira3810 Жыл бұрын
ማሽአላህ ገበዝ ነሽ በርቺ እኔ ግን ሰርቼው ነበር ይደርቅብኛል መላ ካለሽ ንገሪኝ እህት❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ሊጡን ንፋስ አታስመቺው በላስቲክ ሸፍኚው ካቦካሽ ቦሀላ ከዛም አንዱን ስትዳምጪ ሌላውን እየሸፈንሽ ከሆነ አይደርቅም🙏😍❤
@eteneshtadesse8830
@eteneshtadesse8830 Жыл бұрын
Tebarekilegn bale moya nesh
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እቴንዬ የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቤትዋ❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የኔዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ጎበዝ 🌹🌹🌹
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalew🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
Betye konjo sambusa new beltenewal ejesh yebarek👍👌🙏❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Selma Bettwa eshi enmseganaln betam arfi asarear naw
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@kaligirma177
@kaligirma177 Жыл бұрын
👌
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
🙏😍❤
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 Жыл бұрын
ረመዳን እንደመሆኑ ምርጥ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@almazhaile3480
@almazhaile3480 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አልማዝዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Nahom.1
@Nahom.1 5 ай бұрын
Selam
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ናሆም ሰላምህ ይብዛልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አቦነሽዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Fikir570
@Fikir570 Жыл бұрын
የየበሽው በምን አይነት ዘይት ነውእህቴ ? በጣም ባለሙያ ነሽ ጉልበትሽ ይባረክ
@Fikir570
@Fikir570 Жыл бұрын
የጠበሽው ማለቴ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የጠበስኩት በሰን ፍላወር ዘይት ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@AA-by3lc
@AA-by3lc Жыл бұрын
በርቺ. ውድ እህታችን:: ሊጡ ሲቦካ. ድረቅ እርሾ ቢደረግበት ያስፈልግ ይሆን?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ አይ እርሾ አያስፈልገውም በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@user-qt7ce5lg2b
@user-qt7ce5lg2b Жыл бұрын
አመሠግናለሁ የኔ ውድ ቻልኩኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@selamlema9601
@selamlema9601 Жыл бұрын
ሊጡ ኩፍ እስከሚል መጠበቅ አለብን ? በጣም እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላምዬ የእኔ ውድ ኩፍ አይልም እርሾም አይገባም እሺ ዝምብለሽ አሽተሽ አቡክተሽ መዳመጥ ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@atnafugirma7987
@atnafugirma7987 5 ай бұрын
ከፍጥነት ጋ በጣም ድንቅነሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አጥናፉ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 Жыл бұрын
Thank you for sharing your recipes 💕💕💕
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
Thank you my dear🙏😍❤
@user-re8wt6xj1j
@user-re8wt6xj1j Жыл бұрын
መጥበሻ ለሌለውስ እህት
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሎሜ መጥበሻ ለሌለው በድስትም ይቻላል የእኔ ውድ🙏😍❤
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
እርሾ ያስፈልገዋል ለሊጡ?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ አያስፈልግም በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
ጠብሰሽበት የቀረውን ዘይት ምንድነው የምታደርጊው ውዴ?
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቲጂዬ ለሶስት ቀን ያክል የምትጠባብሺው ካለ መጠቀም ከዛ በላይ ማስቀመጡ ጥሩ አይደለም ለጤናም መደፋት አለበት አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
@@bettwascorner አመሰግናለሁ ውዴ
@monatmame4665
@monatmame4665 8 ай бұрын
እኔ ቂጣው ብዳምጥም አልቀጥን አለኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ ሊጡን ቀደንብ አሽተሽ በላስቲክ አንድ አስር ደቂቃ ሸፍኚው ከዛ በደንብ ይታዘዝልሻል🙏🥰❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
ኧረ ለጀማሪ አልሺ ኧረ እኔ አልሞክረውም መጥቼ ልብላ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ነይ 🙏😍❤
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,6 МЛН
Samosa,wanton ,roll sheets recipe
7:34
Shammi’s dream
Рет қаралды 31 М.
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32