KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ምርጥ የሮዝመሪና አብሽ ቅባት አሰራር ለፈጣን ፀጉር እድገት, ለሚነቀል, ለፎሮፎር የሚጠቅም Fungreek best hair growth oil
13:30
መንታ ፀጉር እንዴት ማስተካከል እንችላለን// how do you fix hair split ends
51:34
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:21
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
ዛሬ ፀጉሬን የምቀባው ለእድገቱ ለሚያሳክክ ለፎሮፎር
Рет қаралды 483,399
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 577 М.
Meski Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 500
@ሩት-ቈ3ጐ
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ ማርያምን እና ደግሞ ለፀጉሬ ለዉጥ አየቸበታለዉ
@tarat7722
3 жыл бұрын
Hiii
@ሠላምለኢትዮ
3 жыл бұрын
በምኑ ነው ለውጥ ያየሽው?
@fikrdesta5130
3 жыл бұрын
ጌብችያለው ሰላም ነሽ
@fikrdesta5130
3 жыл бұрын
እኔንም አሳክኮይ ነበር
@fikrdesta5130
3 жыл бұрын
አሜሰግናለው
@belayneshmichealay4827
3 жыл бұрын
I am excited to see this video. thank you very much. I will try this for my hair ...............thank you very much again.
@EADTina
3 жыл бұрын
አዎ እህት እኔ ዝንጅብል ፈጭቼ ውሐውን ምንም ሳልቀላቅል ጠጥቼ ከኮረና ፋይረስ የዳንኩት በጣም የሚረብሽ ሳል ነበረብኝ ግን በ3ኛ ቀን ጥፍት አለ እና ዝንጅብል ለብዙ ነገር ይጠቅማል
@ለመኖርስትልታገል
3 жыл бұрын
እንኳን ተረፍሺ
@SaraSara-ix2vf
3 жыл бұрын
Inkuan aterfesh Ehete
@EADTina
3 жыл бұрын
አሜን ውዶቼ
@ግዮናዊትማሚ
3 жыл бұрын
@@EADTina እስኪ የአስም መዳኒት ንገሩኝ የልብ አስም ሊገለኝ ነው
@EADTina
3 жыл бұрын
@@ግዮናዊትማሚ እናት እኔ የልብ አስም እና አስም ልዩነታቸውን ባላቅም ግን ለአስም እስፖርት ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ
@birhane7509
2 жыл бұрын
መስኪ ማየት ከጀመርኩ ሁለት ቀን ነው ያየውሽ በጣም ነወ ፀጉሬን እዳይ ያረግሽኝ መስኪ አመሰግናለው
@woinshetgetachew6513
3 жыл бұрын
Hi meski, I really appreciate that you are sharing this important video. Mata setetegne endete new yemteshefegnew? Yemehalu endayebetatese.
@ቲጅየተዋህዶፍሬ
3 жыл бұрын
መሲዬ ብልት የሚያሳክከን ሎጆች ምን እንጠቀም ቅር ካላለሽ ብትሰሪልን የዉነት ደስ ይለኛን እማይጠየቅ ከሆነ ይቅርታ እህቶቸ
@genetadugnaheran1328
3 жыл бұрын
ለልጆች ከሆነ ሀኪም አማክሪ በተረፈ ለትልቅ ሰው ከሆነ በባህር ጨው መዘፍዘፍ
@ወፌወፊቱ
3 жыл бұрын
ሳህ ትክክል
@alebishworkineh3021
2 жыл бұрын
መሲኪ የፊትለፊት ፀጉር የሚያሳደግ ምንደን ነዉ
@yemiten
3 жыл бұрын
መስኪዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ 😍💯
@tinagashaw8079
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪ ጸጉሬ ለውጥ አለው ግን በጣም መንታ አለው ልቆረጠው ወይስ ምን ይሻላል
@tigisttube5648
3 жыл бұрын
እህቴ እኔጋም ገባበሉ😍
@tsionmulatu1563
3 жыл бұрын
Selam
@shawayyeeurgsse976
3 жыл бұрын
❤❤💯💯
@oulimadine3102
2 жыл бұрын
ኸረ መስኪየ አላህ ያቆይሽ ጸጉሬን እንዲንከባከብ አዲርገሽኛል በጣም ነዉ የማመሰግነው
@sisiworku360
3 жыл бұрын
thank you so much for the knowleg i like the way you talk is intertening as well so got both benefits bless you !
@sebledesalegh2784
3 жыл бұрын
Ye lejtegur3amet new gen aydgem
@gibreworkhunibachew6555
3 жыл бұрын
meski betam enamesegnalen. byesamntu metateb gudat yelewum?
@asmera-rx4wv
3 жыл бұрын
መስየ ላይክ 👍 አንዴ ስለ ሆነ እንጂ 100👍 ባደርግ ላንቺ ደስ ይለኝ ነበር
@genetadane3663
3 жыл бұрын
ስትቀቢ በጣም ታስቀኚ አ ለቭ
@wegayoomekonin9638
3 жыл бұрын
Hy
@wegayoomekonin9638
3 жыл бұрын
Yene mar xegure bexam achirenew min larigi
@KalTadesse-tn7vs
4 ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ
@Gelane1
3 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ ነሽ ጎበዝ በርቺ ተባረኪ።
@tsedeytaddese7917
3 жыл бұрын
Can please tell me what to do cause my hair is breaking down like in small pieces
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
3 жыл бұрын
የኔ ማር ማሻ አላህ ነሽ እኮ ሰላምታሽ ብቻ በቂ ነው እደይቶበሮች ላይክ እና ሰብሰክራይብ አለምኝ ስለማትለምን ሁሉም ያደርጉሻል አሉ እጂ በየኮሜቱ ስር ለማኝ ብዛቱ በተለይ በትክቶክ በይቶብ ይሉሻል ለማኝ ዘጋኝ😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜😜
@tigisttube5648
3 жыл бұрын
እኔጋም ገባበይ
@forgotemail594
3 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂ
@forgotemail594
3 жыл бұрын
@@tigisttube5648 😁
@senayitsamuel3732
3 жыл бұрын
መስኪ ቅባት አየቀባሁ መስራት ፀጉሬ ላይ ለውጥ አይቻለሁ አሁን ደሞ የወይራ ዘይት እና ሙዝ እየተቀባሁ ነው ምታጠበው ግን በሳሙና ስታጠብ ፀጉሬ ደረቀብኝ እና ተውኩት በtreseme ሻምፖ ነው ምታጠበው
@ሀናክንፈሚካኤል
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ ያንችን መልክቶችን አይደለም ለኔ ለጓደኞቼ ያንች ን ቪድዬ እንከታተላለን ጸጉሬን ትንሽ ለውጥ አይቻለሁ ደስ ብሎኛል ተባረኪ.ልጅሽ እግዝያብሄር ያሳድግልሽ
@הבטםדמטו
2 жыл бұрын
💞❣️💖👎
@FatumaAhmed-x6d
6 ай бұрын
መስኪየ እኔ ላች ፈቅ የማይል ክብር ነው ያለኝ ተባረኪ
@ejegayhushewakuna6735
3 жыл бұрын
የማያቋርጥ ተደጋጋሚ እራስምታት ከሆነ ጥቁር አዝሙድ ትንሽቆንጠር አድርጎ እጅላይ እሽት አድርገው በጨርቅቋጥሮ ማሽተት ፍቱን መድሀኒት ነው
@ajebushbaweke1807
2 жыл бұрын
Betam kin sew nesh egziabher ybarkish
@fukofgh9786
3 жыл бұрын
የኔ ቅመም የኔ መልካም ሰው ሺ አመት ኑርልኝ❤🙏
@adelkibatu9019
2 жыл бұрын
ጅትዬ78787ይ77ይይ6የት 09o
@genetabay8968
Жыл бұрын
ን
@RutaM-h4p
9 ай бұрын
I used to live in Shogelea and I was walking from shogele to Giorgis pyasa. It was so long way but,fun.
@hanilove2730
3 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ሳቂታ ማማዬ ሰላምሽን እደ ምድር አሸዋ ያብዛው
@favenarage1985
3 жыл бұрын
Hi meski endet nesh. Tiruu tirru vidio tiseriyaalesh. Balefew tiyakie teykesh neber. Almeleshilignim. Tsegurie betam tenekakele. Mehal anatema bado hone. Tebesachiche koretkut. Betam rejim neber. Ahun gin be wendoch tsegur lik hone. Simetien gin godagn. Destegna aydelehum. Hulie be tsegurie aznalehu. Ebakishin melsishin
@dagid8555
3 жыл бұрын
መሰኪ በጣም ታምሪያለሽ ውጫዊ ብቻ ሳይሆን ዉስጥሽ ታምሪያሽ የደሮውን የእናቶቻችን ትዝታ አስታወሽንምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ።
@rahelwakene3572
3 жыл бұрын
Hi..... tsegure esk kumetu yinekelal ena bado yhonal lash yemibalew ayint ngr new mn yishalegnal. .... pls
@martjonas3378
3 жыл бұрын
መስኪ መልካም ሰው ነሽ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው ቅን ሰው ነሽ
@emiyilmaengdaget6236
2 жыл бұрын
አዎ እኔንም ያሳክከኛል መስኪዬ እወድሻለው አከብርሻለው እግዚኣብሄር ይባርክሽ
@kokobeayalkibet6937
3 жыл бұрын
አዲስ ነኝ እውነተኛ ሰው በጣም ነው የምወደው ተባረኪ መስኪ
@zerituzewude2903
3 жыл бұрын
Maski cokonat tsguran aklabgn
@AaBb-uq2ho
3 жыл бұрын
መስክዬ የኔ ቆንጆ ብጣም ነው የማደንቅሽ ብርቼ
@gelilaadane359
3 жыл бұрын
ሰላም መስኪ መቼ መቼ ነው live የምትገቢው ? በ ኢትዮጵያን ሰአት አቆጣጠር?
@hussjebb3231
3 жыл бұрын
Amarinyaa samalow gin matsaf alchilim. Meskiye indetnoo mitabazeew?
@selameselame9719
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እንኳን ደናመጣሽ ሰላምሽ ከቤተሰቡችሽ ጋር ይብዛላችሁ ❤️❤️🙏
@sisaysisay4188
2 жыл бұрын
እሽ እንሞክራለን
@tizuayalew7345
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለምታደርጊልን መልካም ነገር
@emmanuel8923
3 жыл бұрын
መስኪ the best, , እኔም አሁን ኮኮናት ገዝቻለው በጣም ጥሩ ነው : አመሰግናለው ቆንጆ ብዙ subscribe ላንቺ 🙏
@emebetdemelash9196
3 жыл бұрын
መሰኪ ሰለዉበት መጠበቂያ የተፈጥሮ መኦኑ ደሰ ይላል
@hikmabare3915
3 жыл бұрын
መሲ ለፀጉርሽ ማሻአላህ ብያለው ያንቺን ቪድዮ ሳይ አፌን ከፍቼ ነው ማየው እናም ከጅምሩ ጀምሬ ነው ምከታተልሽ ግን ካንቺ እኩል ልጠቀም የሰው ቤት ስለምሰራ አይመቸኝም ግን በተቻለኝ መጠን እየሞከርኩ ነው እንሻ አላህ አንድ ቀን የፈለኩትን ያክል ይሆናል ክክክክክክ
@semrettekleyohans8331
3 жыл бұрын
Batam konjo neger nw metasayen lewt alew tsagurachin enam ehetam
@senitatd1987
3 жыл бұрын
Hi meski endet nesh eski and tiyake liteyekesh mefechaw baynoren bemen mefechet enchilalen?
@eskedarterefe1684
3 жыл бұрын
የምሬን ነው እምልሽ መስኪዬ ሻምፖ ራሱ ከቤቴ አስወግጃለሁ በሳሙና ነው የምጠቀመው
@helenyemariamlij2997
3 жыл бұрын
እኔም ተቻለው ሻፖ
@aleweyaali755
3 жыл бұрын
እኔም ተውኩኝ
@ቤቲወሎየዋ
3 жыл бұрын
ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም እህቶች ሹክ በሉኝ
@helenyemariamlij2997
3 жыл бұрын
@@ቤቲወሎየዋDove beauty cerame የሚለውን ግዥው
@ቤቲወሎየዋ
3 жыл бұрын
@@helenyemariamlij2997 እሺ እማ አመስግናለሁ
@hewifkr7475
3 жыл бұрын
መስኪ ማርያምን እንዴት እንደምወድሽ እኮ ለነገሩ ፀጉሬን እንደዚህ አሳድገሽልኝ እማ ባልወድሽ እራሱ ሀፅያት ነው ግን ደሞ ባያድግልኝም ሰው ስለሆንሽ ብቻ እወድሻለው
@semutimohammed
3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ መስኪዬ❤
@asterjamison3667
3 жыл бұрын
Pls show us home remedy hair color . I am so tired of having gray color hair.
@ghfg5195
3 жыл бұрын
የኔቆንጆሠላም
@ghfg5195
3 жыл бұрын
ኢዋ
@tiztaaeleme1306
2 жыл бұрын
መስኪ የኔ ቆንጆ ጥያቄ ልጠይቅሽ ? በቀለም ምክንያት የሸበተ ፀጉርን እንዴት ማስተካከል ይቻላል
@kiddisttakiso3611
3 жыл бұрын
ወይይይይ መስኪ ቶንሲል እኔም ትንሽ ቅዝቃዜ ከሆነ ወዲያው ነው የሚይዘኝ ካለፈረጡት አይተወኝም ነበር ከእፃንነቴ እስከ 15 አመት ድረስ አሰቃይቶኝ ለአምላክ እናት ክብር ይግባት በምልጃዋ ድኛለው አሁን በጭራሽ አይዘኝም ።
@senaithailu8974
2 жыл бұрын
የኔ ዉድ በጣም ነዉ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ ፀጉሬ ለዉጥ አለዉ።
@oumubilaltube7891
3 жыл бұрын
መስኪየ እኔንም እደዛው እያሳከከኝ ነው ሲመስለኝ ሳሙናው አልተስማማንም መሰል ማለቴ የሳሙና አይነቶች እዳላቸው አላውቅም ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው የኔም ግን ቅሉን ልክ እዳች ያሳክከኛል ልክ እደ ፎረፎር የሚፈረፈር ነገር ነው እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ
@ተወከሉአላህ
3 жыл бұрын
እኔስ በሳሙና ታጥቤ እዛው ቁጭ ብሎ ቀር ኡፍ
@masmasimasarat3316
3 жыл бұрын
Mesiki selamineshi
@masmasimasarat3316
3 жыл бұрын
Bitayi. Yene xeguri metaseremi ayitaserimi chigiri minidinewu
@masraabada5410
3 жыл бұрын
Selamamrrrrrrr
@peacegrace156
3 жыл бұрын
Rinsing with Apple Cider Vinegar helps for itching scalp. I mixing the Vinegar with water and rinse my hair helped me. I also put it on my scalp like the oils.
@tigisthussen9470
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ተባረኪ አንቺን መከተል ከጀመርኩ ለውጥ አይቼበታለሁ
@FirdewsHabeshawit
3 жыл бұрын
የኔ ድንቡሽ ቡሽ አድናቂሽ ነኝ ከዱባይ እዉነታዉን ነዉ የምትናገሪዉ እድሜና ጤና ይሥጥሽ የኔ ቆንጆ
@tgetaneh40
3 жыл бұрын
Thank you for sharing that is so true
@almazalmaz1173
3 жыл бұрын
Thank you so much I love you
@meazawendimu4727
3 жыл бұрын
ናይላ ስታድግ ካሜራ ማንሽ ትሆናለች
@mulutadesse3120
3 жыл бұрын
Sis. ለፀጉር ማጥቆሪያ ቀለም ማዘጋጀትን ፈጠራ አድርገሻል?
@hodyee7812
3 жыл бұрын
ውሃ ጠጡ ለራሰ ምታት ይረዳል እውነቴን ነው
@amnayosef1239
3 жыл бұрын
Ewunetshen.Larsmtat.letgur.edgat.ledesta.skafshe.
@munthakedra2927
3 жыл бұрын
በትክክል እኔም መዳሜ ነግራኝ ነው አልሃምዱሊላህ ለውጥ አለኝ ውሃ ጠጡ
@ayshejemal635
3 жыл бұрын
@@munthakedra2927 ምሲኪዬ በጣም ነወ የሚወዲሺ ጊንየእኔ ፀጉርሳሳ በጣም ምንቢጠቀሚ ይሲታካኬላሊ
@ayshejemal635
3 жыл бұрын
ፀጉረ ሳሳ ምን ላረጊ
@mekoyazerihun5900
3 жыл бұрын
መስኪ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ለምንድነው ሚበጣጠሰው የሩዝ ውሃ ሲጠቀሙ ምን ጎሎት ነው
@eskedarterefe1684
3 жыл бұрын
ባንቺ ምክር ፀጉሬ ተለውጧል
@beletechalemu4939
3 жыл бұрын
Wdjwalw Mercy nn
@zuzutub4868
3 жыл бұрын
እረ እኔ ተውኩት
@lovelove7292
3 жыл бұрын
መልሽልኝ እባክሽ
@martamokonin6566
2 жыл бұрын
Love
@rhamtistore5049
7 ай бұрын
ለምን? ከተውሽው እማ ለውጥ የለም@@zuzutub4868
@አባይነሽየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልዩ ነሽ ይህ ነገር ግን ለፀጉር ቆንጆ ነው ማለት ነው እስኪ እኔም እምክረዋለው በጣም ነው የሚያሳክከኝ መስኪየ እወድሻለሁ የኔ መልከ መልካም
@Dgu-gi5sq
3 жыл бұрын
አቺ ያልሺኝን ሁሉ እየተቀባሁ ፀጉሬኮ ተጎዘጎዘልኝ መጀመሪያም ጉዝጉዝ ነበር ይመቺሺ
@አጂብነው
3 жыл бұрын
ክክክክክክ የኔ ውድ እንደት እንዳሳቅሺኝ
@mekideshaile5479
3 жыл бұрын
መሰኪ የኔ ጸጉር በጣም ስስ ነው እባክሸ ምከሪኝ
@azizainternational9719
3 жыл бұрын
@@mekideshaile5479 እኔም እዳችዉ ነኝ እፍ
@halimatube7816
3 жыл бұрын
የምትጠቀሚውን ንገሪኝ
@Dgu-gi5sq
3 жыл бұрын
እኔን ነው የጠየቅሺኝ እህት?
@Mነኝየታው
3 жыл бұрын
መስኪዬ ምን ብያ እደማመሰግንሽ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጂሽንም ያሳድግልሽ ከዝህ በላይ እውቀት ይጨምርልሽ በኡነት ባች ምክንያት ፅጉሬ በጣም ነው የተለወጠው በጣም ስስ ነበር ሲበዛ አጭርና እርጂም ነበር እሁን ግን በጣም ተለውጦል
@አወክርስቲያንነኝ
2 жыл бұрын
ምን እዴተጠቀምሽ ንገሪኝ እባክሽን የኔም ስስ ነው😥
@yirgaeshete7479
3 жыл бұрын
አሪፍነው ታናሽ እህቴ ዝም ብሎ ያሳክካታል እስኪ እሞክርላታለሁ thank you መስኪዬ የኔ ዉድ
@tewodrossefer9721
3 жыл бұрын
በሻፕና በኮንድሽነር ነው የምታጠበው?
@FirstLast-ub5mq
3 жыл бұрын
Ih👍👍👍👌
@yirgaeshete7479
3 жыл бұрын
@@tewodrossefer9721 በፊት አዎ አሁን ግን ሻንፖውን ትቼ በሳሙና ነው ማጥባት ዝም ብሎ እያሳካት ቆዳዋ ሁሉ ተፈረፈረ እስኪ የመስኪን Idea እሞክርላታለሁ
@fantuyirguyirgu8060
2 жыл бұрын
መሰኪ ያንችም ፀጉር ያምራል የልጀም ፀጉር እንዳችነው ግንየበለጠ እንዲያምር አንችን በመከታተል እጠቀምላታለሁ
@חנהד-ד2ע
3 жыл бұрын
መሰኪ በጣም ቅዱሰ ልጅ ነሸ ቀጥይ በርች አንወድሸ አለን
@hidatwoldu3247
3 жыл бұрын
Meskiye konjo Andebetsh des yilal ena anchine lemayet beyekenu egebalehu yene mar
@mizanamanmidiya8284
3 жыл бұрын
አንቺን መከተል ልጀምር ነዉ የዛሬ አመት የት እንደሚደርስ ፀጉሬ እነግርሻለሁ የአመቱ ሰዉ ይበለን
@huluagerambaye9685
2 жыл бұрын
መስኪ ያንችን ውሕድ በኰፊደስነው የምጠቀመው ምክንያቱም ተጠቅመሽ ስለሽታሳይን
@lemlemdagnaw7573
3 жыл бұрын
ፀሎት አድርገሽ ፀበል ተቀቢው የኔ ውድ
@ኡምራያንዩቱቡ
3 жыл бұрын
መጢቸለዉ
@KKh-cf3ze
3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@KKh-cf3ze
3 жыл бұрын
👍👍
@metiseifu8631
3 жыл бұрын
ፀጉሬ ሳስቷል ምን ላድረግ እዲበሳ ምን ላደረግ መስክዬ
@mentahlechekole100
3 жыл бұрын
I am trying to grow my hair. Thank you beautiful. ye pizza lij nhesh enday?
@aleweyaali755
3 жыл бұрын
አይይይይይይ ፀጉሬ እያየሁት አንድ ፍሬ ሆነ ማበጠር ሁላ ያስፈራኛል በጣም ከመነቀሉ የተነሳ
@asrat7146
3 жыл бұрын
ክክክክክ
@honeysweet4552
3 жыл бұрын
Meskiye tigistun silastemarshgn amesegnalew gin ene tekebche be fesital kaserkugn behuala eyefesese yaschegregnl endet ladrg???/
@freweinigaim8371
3 жыл бұрын
Gobez thank you for sharing sister ❤🇪🇷
@حليمهبنتعمر
2 жыл бұрын
Mski thank you btam yemuzun tretmnte tetqma lewt aychalhu so thank you bdigama
@rehimasherefa9507
3 жыл бұрын
ሠላም መስኪ እንዴት ነሽ አልሀምዱሊላህ ደህና ነኝ ወላሂ የኔም ጭንቅላቴ እንደቁስል ሆኖብኝ ግራ ገብቶልኛ ከታጠብከት ሳምንት ሳይሞላው በጣም ያሳክከኛል ግንኮ ምንም የለውም
@ዜድነኝየማሚቀበጥ
3 жыл бұрын
ውዴ እኔም እንዳንችነኝ
@امينةحمزة-ظ5ه
3 жыл бұрын
ቆንጅቲ የኔ እኔም ፀጉሬ ልክ እንዳንቺው ፀጉር ያክላል እንድልሽውም ሽሩባ ስሰራ ወዳውነው ምፈታው ይጨንቀኛልም እንደገና አናቴጋር ይገርማል አዳንዴ ልክ በድንጋይ እንደተመታ ሰው ቁስል ይልብኛል ምንድነው ግን እናም እኔምስያሳክከኝ ባለፈው ሎሚና ዘይትዘይቶን ተቀብቼው አስታገሰልኝ እሺማሬ እንጅ ብል እሞክራለው
@zemzemabduraman7814
3 жыл бұрын
Meskiye semonun alyehushim tinshi bizi hogne yene konjo betam wedishalewu! miss u♥
@YeshwerkAyalew
Жыл бұрын
ላይፍቦይ ይሆናል
@firegenetwondimu5044
2 жыл бұрын
Thank you Meski I try it & I tell u the result.
@ummastihabeshawit1057
3 жыл бұрын
ለምን እኔ ጎረቤት አልሆንሽም የኔ ፍልቅልቅ
@tigistworkalemahu3620
3 жыл бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ ናይላ እንዴት ናት ዛሬ የለችም ተኝታለች እንዴ
@lestikalakamo2012
3 жыл бұрын
Welicam 👍👍
@fritatube6034
3 жыл бұрын
መስኪዬ በነገርሽን የሩዝ ውሀ በጣም ለውጥ አግኝቼበታለሁ ሰለ ፀጉሬ ተስፋ በቆረጥኩበት ሰዓት ገላገልሽኝ ስላንቺ ለጓደኞቼ ነግሬያቸው ሚገርም ማስታወቂያ ነው ትከፍልሻለች እንዴ ብለው ቀለዱብኝ በርቺ
@shituteyu4272
2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
3 жыл бұрын
መስኪ ሩዙን ከጀመርኩት ወደ 2 ወር ይሆነኛል እርዝመት እንጂ ብዛት አላመጣም መበጣጠሱም ለውጥ የለው ምን ትያለሽ?
@weinshetgebrie7632
3 жыл бұрын
ኧረ መስኪ በማርያም አንቺን የተከታተልኩኝ በጣም ለውጥ ነበረው አሁን ግን ምን እንደሆነ አላቅም በቁምቱ ነው ሚወጣው ሁለት ወር ሆነው መላጣ እንዳልሁን ፈራሁ መስኪ በፈጠረሽ መላ ብይኝ
@azizainternational9719
3 жыл бұрын
አይዞሽ እሕቴ እኔም ሣበጥረዉና ሥታጠብ በጣም ይረግፍል ፀጉሬ በጣም ሣሣ ትሪትመት የሚባል ነገር አይመቸኝም መዳም ቤት
@weinshetgebrie7632
3 жыл бұрын
@@azizainternational9719 እሽ እህቴ ከዛ በፊት ጥሩ ተመልሶልን ነበረ መስኪ የተከታተልኩ አሁን ግን ምን እንደሆነ በማላቀው ነገረ ከምልሽ በላይ ነው በቁመቱ ነው ሚወጣው በጣም ነው ሚያስፈራው ለክ ከውስጥ እንደተቆረጠ ማርያም በጣም ነው የፈራሁት
@weinshetgebrie7632
3 жыл бұрын
@@azizainternational9719 እህቴ እኔም ማዳም ቤት ነኝ አይዞሽ
@azizainternational9719
3 жыл бұрын
@@weinshetgebrie7632 እሽ የኔዉድ አይዞሽ ለበጎነዉ።አገራችን ሥንሔድ የፈለግነዉን እናደርጋለን የኔቆጆ
@አልሀምዱሊላሕአለኩልሀል
3 жыл бұрын
የሩዝ ውሀ ተጠቀሚ
@YeshwerkAyalew
Жыл бұрын
በራስሽ የምትተማመኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@HAREGU1
3 жыл бұрын
Thank you God bless you more
@maryeymoborhun9972
3 жыл бұрын
እህታች በጣም እናመሰግናለን በራሰሸ ሰለምታሳይን ኢትዮ ነው ያለሸው
@አለምአድማሱፈለቀ
3 жыл бұрын
ሰላም የመሲ ተከታሆች እንደት ናችሁ ፀጉራችሁን የሚያሳክካችሁ እህቶቸ ያላችሁ ቅበአ ቅዱስ ወይም እምነት ከምትቀቡት ቅባት ላይ ቀላቅላችሁ ተቀበ መስየ አንች ደግሞ ብዙ ተመልካት ነዉ የሚያየዉ ፀጉርሽን እና ቅባአ ቅዱስ ብትቀቢዉ ይጠፍል የለለን ቅባታችንን ፀልየን ባርካችሁ ተጠቀሙ ሁል ግዚ
@Sarasara-ub3xz
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እያነቃሽን ነዉ
@ethiopiaethiopia3849
3 жыл бұрын
የእኔ ማር ደስ ስትይኛ ጎበዘ በርቺ እኛንም እየጠቀምሽን ነው ስላምሽ ይብዛ
@asnaketsh7593
3 жыл бұрын
Waaaa Konjoo
@berhanaberha4869
3 жыл бұрын
እኔ ምልሽ ለፀጉር ሚሆን ሳሙና የለም
@Sirage111d
3 жыл бұрын
Your daughter is beautiful 😍
@netsnetwendemgezaw6748
2 жыл бұрын
የኔ ውዴ አሙሰግናለሁ የጸጉሬ መዳኒት አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥሽ
@ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
3 жыл бұрын
እኔ ምንም ባድርግ አላድግም አለኝ በጣም እጋግለሁ ለእድግቱ የአላህ ግን እንቢ አለ እሺ ለውጥ ያያቻሁ ንግሩኝ ለሴት ልጅ ውበት ነው
@tube-nt3bj
3 жыл бұрын
መከባከብሽን ቀጥይ ሳሠለች እህቴ ኢንሻአላህ ያድግልሻል ውዴ
@ትግስተኛዋዘሪቱ
3 жыл бұрын
የሩዝ ውሃ ተጠቀሚ እና ደሞ ማታ ማታ ማሳጅ አርጊው ለኔ ያሳደገልኝ እሱ ነው 1ኩባያ እሩዝ አንዴ ብቻ ለቅለቅ አርገሸ 3ቀን አቆይው በሶት ቀኑ ውሃውን አጥለሸ ለ2 ደቂቃ አፊው የብርቱካን ልጣጪ ጨምሪበት ስታፈይው
@yabishawendecwhal9513
3 жыл бұрын
ደጋግመሽ ተካባከቢው እኔ አዳመት አለፈኝ ሙዝ መጠቅም ከጀመርኩ ብዘገይም ትንሽ ለውጥ አለው ግዜ ይወስዳል ፅጉር
@ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
3 жыл бұрын
@@ትግስተኛዋዘሪቱ እረ ሁቢ አንድ ስኔ ነው የምጠቀመው መዳም ኦኦኦ ትላለች
@ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
3 жыл бұрын
@@tube-nt3bj ኣሻ አላህ
@meseretmesfin8019
3 жыл бұрын
mesikye are segure shibet wereregn min ladirigew ebakish mela beyign??????
@haymanottesfaye2656
3 жыл бұрын
አደራ ስለ መንታው...ያልኩሽን
@meheretmeles2758
3 жыл бұрын
ለራስ ምታት ዉሀ በብዛት መጣት
@melatkihisen2331
2 жыл бұрын
meskiye endet nesh tsegure betam teblashtewal ena bachi tesfa aregugn
@natytube3604
3 жыл бұрын
meskye yene moral 😘
@seblewengeltmedehn7939
3 жыл бұрын
መስኪዬ ፊቴን ማሳጅ ለማረግ ምን ተቀብቼ ማሳጅ ላርገው ኦይሊ ስለሆነ ብግር እያወጣብኝ ስለሆነ የምታውቂው ለኦይሊ ፋት የሚሆን ነገር አለወይ ንገሪኝ ተባረኪልኝ
@አረጋሽወሎዩቲዮብ
3 жыл бұрын
🌹🌹👌
@hussjebb3231
3 жыл бұрын
Maski isaa haphatee akkamitii yabachuu danda'a?
@almazpeterson5393
3 жыл бұрын
ዝንጅብል ነዉ
@ruthtuty5226
3 жыл бұрын
Meskiye yene tsegura betam leslasa nw ena yekukunat kibat arefi nw
@tube9777
3 жыл бұрын
እኔም እወደሻለሁ በጣም ፀጎሪየ እያደገለኝ ነው እህትማር
@BerketTariku
Ай бұрын
የሩዥ ውሀ እየተቀምኩ የሽንኩር ውሀው ጋር በተከታታይ መጠቀም ይቻላል?
@azebgebremaryam6170
3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🙏
13:30
ምርጥ የሮዝመሪና አብሽ ቅባት አሰራር ለፈጣን ፀጉር እድገት, ለሚነቀል, ለፎሮፎር የሚጠቅም Fungreek best hair growth oil
Meski Tube
Рет қаралды 151 М.
51:34
መንታ ፀጉር እንዴት ማስተካከል እንችላለን// how do you fix hair split ends
Meski Tube
Рет қаралды 345 М.
00:37
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
Daniel LaBelle
Рет қаралды 46 МЛН
00:15
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 78 МЛН
00:14
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 10 МЛН
16:47
ዛሬ ፀጉሬን የተቀባሁት ምርጥ የፀጉር ምግብ ለእድገት ለሚበጣጠስ// best hair growth hair food
Meski Tube
Рет қаралды 166 М.
11:57
በውድ የሚሸጠው ምርጡ የፀጉር ቅባት አሰራር ለብዛትና ለእድገት best hair growth oil home made
Meski Tube
Рет қаралды 1,4 МЛН
10:01
የኮርያ ሴቶች መስታውት ፊት 100% እቤት የሚሰራ ምርጥ ክሬም🥇//Korea woman’s best glass face Cream
Meski Tube
Рет қаралды 298 М.
12:38
የእሩዝ እና ቀረፋ ውህድ አሰራር❗ ለማያቋርጥ የፀጉር እድገት❗ በቀላሉ የሚሰራ❗ በወር 1 ጊዜ ብቻ
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 80 М.
13:03
ከግንባር ለሸሸ የፊት ፀጉር ማሳደጊያ የእውነት መድሀኒት ነው // grow you from damage here with this magic 
Meski Tube
Рет қаралды 83 М.
13:16
ምርጥ የ Rosemary ቅባት ለፀጉራችን እድገትና ጥንካሬ አዘገጃጀት/ how to make best Rosemary oil at home for hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 878 М.
12:58
ፀጉሬን ያሳደገው ትልቁ ሚስጥር //ምንድነው የምትጠቀሚው//
FSF Family
Рет қаралды 212 М.
13:33
ሁሉንም ጥቅም በአንድ የያዘ ምርጥ ለፀጉር እድገትና ብዛት ለቆዳ / best all in one hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 460 М.
15:33
ምርጥ የቅርንፉድ ቅባት አሰራር ለፈጣን ፀጉር እድገት ለፎሮፎር ለሚነቃቀል/ Best Clovs oil for massive hair growth
Meski Tube
Рет қаралды 1,1 МЛН
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 414 М.
00:37
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
Daniel LaBelle
Рет қаралды 46 МЛН