♦️ዛሬስ በታቦቱ ጉዞ ምን ተፈጠረ ? መገናኛ እግዚአብሔር አብ♦️

  Рет қаралды 38,207

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 8 ай бұрын
እኔ በእውነት በወጣቶቹ እደነቃለው ጥበብን የሰጣቹ መድኃኔያለም አምላካችን የጥበብ አምላክ ይክበር ይመስገን ስለእናንተ ትጋት ጥንካሬ ኃያል እግዚአብሔር ይመስገን እጆቻቹ ይባረክ ከአመት አመት ያድርሳቹ ❤❤❤ እንወዳችዋለን
@hanahagosabraham4490
@hanahagosabraham4490 8 ай бұрын
Teru agelalte new❤
@messeretshibeshi3245
@messeretshibeshi3245 8 ай бұрын
ትህትናን ያስትማረን አምላካችን በእግዚአብሔር ቤት ያጽናችሁ ፣ ዘወትር ክብርና ምስጋና ለፈጣሪያችን ይገባዋል።
@TsegaHAILEMICHAELAbadi
@TsegaHAILEMICHAELAbadi 8 ай бұрын
Edme yistachu
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
የአዲስ አበባ ወጣቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን🙏🏾💚💛❤️
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 8 ай бұрын
የሸዋ ሕዝብ ድርጅት ማስገንዘቢያ! ፋኖ በሸዋ ክ.ሃገር ፈንታሌ፣ ወለንጭቴ፣ ናዝሬት፣ ዝዋይ፣ ጉራጌ ጨቦ፣ መናገሻ፣ ሰላሌ፣ ግንደ በረት፣ ቢዛንሞ/ዳሞት አንዲሁም፡ ጋምቤላ፣ ጋሞ ጎፋ፣ ከፋ በፍጥነት ይዝመት።
@peacelove4778
@peacelove4778 8 ай бұрын
አቤት መመረጥ የስርአታ ማማር ሺ አመት ኑሩ መጣት ምእመናን የአመት ሰው ይበለን ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር🙏🙏🙏❤
@MiseAnam
@MiseAnam 8 ай бұрын
በጣም ነው ወጣቶችን ያደነኳቸው በፈጠራ አንደኛ ናቸው እግዚአብሔር እጃቸውን ይባርከው ላመቱ በሰላም ያድርሳቸው እኛንም ያድርሰን
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 8 ай бұрын
የሸዋ ሕዝብ ድርጅት ማስገንዘቢያ! ፋኖ በሸዋ ክ.ሃገር ፈንታሌ፣ ወለንጭቴ፣ ናዝሬት፣ ዝዋይ፣ ጉራጌ ጨቦ፣ መናገሻ፣ ሰላሌ፣ ግንደ በረት፣ ቢዛንሞ/ዳሞት አንዲሁም፡ ጋምቤላ፣ ጋሞ ጎፋ፣ ከፋ በፍጥነት ይዝመት።
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እምዬ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ሁሌም ከፍ ከፍ በይልን እንዴት ደስ ይላል በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን⛪🕊❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 8 ай бұрын
ድንቅ ነው እግዝአበሔር ይባርካችው የአጌልግሎት ዜሜናችው ይባርካችው አመሰግናሌሁ ተባሬኩ አሜን
@ህይወትየተዋህዶልጅ
@ህይወትየተዋህዶልጅ 8 ай бұрын
እጃችሁ ይባረክ በቤቱ ያፅናችሁ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 8 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር አብ እንደነአይነቶቹን ኦርቶዶክስያን ያብዛልን❤❤❤
@kalkidangetachew1041
@kalkidangetachew1041 8 ай бұрын
እመብርሃን ወላዲት አምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃላችሁ ሀይል ብርታት ትሁናችሁ ለአመቱ በሰላም ታድርሳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️
@ggg-275
@ggg-275 8 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን እጃችሁ ይባረክ እመቤቴ ትጠብቃችሁ በእውነት መታደል ነው መመረጥ❤❤❤❤😢😢😢
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ በረከታቹሁ ለኢትዮጵያ ህዝብና ለአገራችን ይሁንልን
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 8 ай бұрын
የሸዋ ሕዝብ ድርጅት ማስገንዘቢያ! ፋኖ በሸዋ ክ.ሃገር ፈንታሌ፣ ወለንጭቴ፣ ናዝሬት፣ ዝዋይ፣ ጉራጌ ጨቦ፣ መናገሻ፣ ሰላሌ፣ ግንደ በረት፣ ቢዛንሞ/ዳሞት አንዲሁም፡ ጋምቤላ፣ ጋሞ ጎፋ፣ ከፋ በፍጥነት ይዝመት።
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 8 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@HanaHana-uj8wg
@HanaHana-uj8wg 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ የሚኬኤል ወጣቶች ሚካኤል ይጠብቃችው
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቸሩ መድኃኒአለም ለአገራችን ሠላሙን ይስጥልን ❤🎉
@peacelove4778
@peacelove4778 8 ай бұрын
አሜን
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም 8 ай бұрын
ክብር ለተዋህዶ ወጣቶች ቃላት የለኛም እውነት መባርክ ነው❤
@MestawotDemssie-up7nr
@MestawotDemssie-up7nr 8 ай бұрын
በጣምነው በእምነቴ የኮራውት ወጣቶች እግዚያሐብሔር ይብርካችሁ ድንግል እድሜና ጤናችሁን ሁሉ ትስጣችሁ ለአመት ያድርሳችሁ
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ትልቅ በረከት እግር አጠባ በረከት ለማግኘት እግር እጠቡ ይላል መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 8 ай бұрын
እልልልልል እንጂ በጣም ልዩ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን ዲያቆን የአመት ሰው ይብልን፫ በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን ሁላችንም በእውነት እኔ በ ሰላም ሃገር ግቢች አብሮ እንድዝ እንድንተ እደክብር ይብቃ (፫) ሁላችንም በፀሎት አሰብ እሸ
@GenetYacin
@GenetYacin 8 ай бұрын
የልዑል እግዚአብሔረ ሰሙ ይከበር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል
@kwkw2678
@kwkw2678 8 ай бұрын
እንኳን አደረሠችው አደረሠን ታማስገን ታማስገን አምላኬ❤❤❤❤❤❤
@kwkw2678
@kwkw2678 8 ай бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዚማሬ ማላአክትን ያሠማልን
@asfawbono8250
@asfawbono8250 8 ай бұрын
ድንቅን የምያዴርግ እግዝአበሔርአ አጤፋሌው ብሎ የቴነሣውን ሰይጣን ማሳፌሩ እጅግ ይዴንቃል እዬሞቱ ይቤዛሉ ማሌት እደ ቴሬት ነበረ ሳስብ የኖርኩት ዘንድሮ በዓይኔ አዬሁት አምላኬ ቅዱሳን ይክቤር ይሜስጌን አሜን
@kwkw2678
@kwkw2678 8 ай бұрын
አሜን አሜን እልልልልልል ብዬ ልግበ እልልልልልልልልልልል በቀኙ ያቁማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@winniea9803
@winniea9803 8 ай бұрын
የአዲስ አበባ ወጣት እግዚአብሔር ይባርካቹ ውድ ወንድሞች ፈጣሪ አገርችን ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeazashGobena-ve7rj
@MeazashGobena-ve7rj 8 ай бұрын
ወይ መታደል ጌታ ሆይ እስቲ ለነዚህ ስትል እንኳ አገራችን ን ሰላም ስጥ
@sableqatar673
@sableqatar673 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ ምን የተባረኩ ወቶች ናቸው❤❤❤
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 8 ай бұрын
እስከመጨረሻ እሱ ይቁምላችሁ ተባረኩ❤❤❤
@furnomamo457
@furnomamo457 8 ай бұрын
Egziabher yibarekchu enteni liyuuuuuu nachu ❤️❤️❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 8 ай бұрын
እጅህን ይባርከው በውነት እመብርሀን ህይወትህን የተቀደሰ የተባረከ ያርግላችሁ በውነት
@tadelakidane101
@tadelakidane101 8 ай бұрын
Temesegen egzabeher yemesegen Egzabeher abe Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@seblegirma7572
@seblegirma7572 8 ай бұрын
አባታችን ቅዱስ እግዚያብሔር አብ አገራችንን፣ ህዝባችንን ሐይማኖታችንን፣ ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን የአመት ሰው ይበለን አሜን አሜን አሜን!!!
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን , ❤❤❤ አሜን፫ 🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 8 ай бұрын
የአገሬ ልጇች እኳራባችዋለሁ ዓይማኖታችሁን አክብራችሁ ትልቅ የትህትና አገልግሎት እያደረጋችሁ ጥቡን እዉቀቱን ያብዛላችሁ በአሁኑ ሰዓት መልካም ወጣቶችን ማየት ያስደስታልመጨረሻችሁን ያሳምራልሃችሁ በ ቤቱ ያፅናችሁ ሕይወታችሁን ይባርካላችሁ። 💐🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 8 ай бұрын
ደስ የሚል ቅዱስ ሚካኤል ወጣቶቻችንን ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@haihi6112
@haihi6112 8 ай бұрын
የተዋህዶ:ወጣቶች:እኔ:በራሴ:ቃልአጣሁላቹው:የየካልጆች:ክፍአይንካብን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh 8 ай бұрын
በጣም የምትገርሙ ናችሁ ጅማርያቸሁን ሳይሆን ፍፃሜአችሁን ያሳምር
@asnakuworku2549
@asnakuworku2549 8 ай бұрын
✝️ ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው ‼️ አይደል ቤይህን የምታዩ ሁሉ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ ✝️ መድሃኒያለም አገራችንን ሰላም ያድርግልን ይጠብቅልን ✝️ አሜን ለምምህራችንም ላቅ ያለ ምስጋና እና አክብሮት አቀርባለሁ 🙏🙏🙏 ተመስገን አምላኬ
@MekdesMamo-l4e
@MekdesMamo-l4e 8 ай бұрын
ወድሞቼ ዘመናችሁ ይባረክ!❤❤❤ በጥበብ ,በሞገስ,በጤና ያኑራችሁ!😘
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 8 ай бұрын
ዘንድሮ ያስበን በዮሐንስ እጀ የተመቀው ኢየሱስ ክርስቶስ የአመት ስው ይበለን!!! ነብያት እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርከው ! እርሱ የበለጠውን ከፍታ ይስጥህ ምን ያህል የጎንደር ወጣት ህዝብ እግዚአብሔርን ምን ያህል በኑሮ በመፃፍ ቅዱሳዊ ህይወትን እንደሚኖሩትም እናውቃለን። ወጣቶች ዛሬን ብቻ ሳይሆን በህይወታችሁ ሁሉ እንዲህ ክርስትናውን ኑሩበት !!!
@yeshewubet855
@yeshewubet855 8 ай бұрын
Egziabher yemesigen Egziabher ytebikiln beselam yadersen amen
@samersaaa3577
@samersaaa3577 8 ай бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን
@RodasYitbarek
@RodasYitbarek 8 ай бұрын
kotebe &cmc michal nw desss yelale egzabher yemsgani❤❤
@AbebawTsega
@AbebawTsega 8 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። ቸሩ መድሃኒያለም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ። እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናቹ ።
@FANATwelde
@FANATwelde 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
@S-G.19
@S-G.19 8 ай бұрын
Medhanealem yibarkachew be ewnetem!!!
@promobil5835
@promobil5835 8 ай бұрын
Selmayinger Setotaw Egeziyabehir Yetemsegen Enkuan Adersachu Adersen Fetari Amilake Hagerachin Ethiopia Selam yadergelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 8 ай бұрын
የሸዋ ሕዝብ ድርጅት ማስገንዘቢያ! ፋኖ በሸዋ ክ.ሃገር ፈንታሌ፣ ወለንጭቴ፣ ናዝሬት፣ ዝዋይ፣ ጉራጌ ጨቦ፣ መናገሻ፣ ሰላሌ፣ ግንደ በረት፣ ቢዛንሞ/ዳሞት አንዲሁም፡ ጋምቤላ፣ ጋሞ ጎፋ፣ ከፋ በፍጥነት ይዝመት።
@buzuantadele8751
@buzuantadele8751 8 ай бұрын
fetari rejem ideme yistachu wandimoche bewunet lenate kal yelegna waldite amelak yasebachuten tifetsimalach nurulani ❤❤❤❤❤
@EtagegnYeneneh
@EtagegnYeneneh 8 ай бұрын
ተባረኩ ልጅ ካባቱ ይባል ነበር። የኦርቶዶክስ ልጆች ደሞ ከፈጣሪያችን ትህትናን፣መታዘዝን ተምረናልና እናተም ፈጣሪያችሁ ያደረገውን እያረጋችሁ ስለሆነ ልቦና ይስጣችሁ። መጨረሻችሁን ድንግል ማርያም ከነልጇ ታሳምርላችሁ። ይህን በረከት ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር። ኢትዮጵያ ሀገራችንን እ/ር ይባርክልን ፍቅር ይስጠን አሜን።
@jdcell63
@jdcell63 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ማጠብ በረከት ነው
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 8 ай бұрын
EGZIABHER ybarkachihu des sil❤
@sisaytesfaye1921
@sisaytesfaye1921 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ክብረ በአል፡፡
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ 8 ай бұрын
መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@መሠረትተዋህዶ
@መሠረትተዋህዶ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ኦርቶዶክስ ይበልጡን መጽሐፍ ቅዱስን በተግባር እየተገበረች ነው! አለን! ጠላቶቿን ይጭነቃቸው!
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 8 ай бұрын
እረ ምን ጉድ ነው በእግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን እንዲህ አይነት ሰንበት ተማሪዎቹ ያሳዩት ዳንኪራ በጣም ልብ ሰባሪ ነው እንደው ልቦና ይስጣቸው ቤተክርስቲያን ያለችው ከመቅደሱ ውጭ ሆናለች ማለት ይቻላል በቃ ለመናፍቁ የተሰጠው ቤተክርስቲያንኑን እንዲበጠጡ የት ሰጣቸው ነፃነት ከማይክ ጀምሮ በጣም የሚይሳዝን ነው ግን የሀዋሪያቶቹ የልጅ ልጆች ድባቡን በጣም አሳምረውታል ላአንተም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነዉ❤❤❤
@ህይወትየተዋህዶልጅ
@ህይወትየተዋህዶልጅ 8 ай бұрын
እጃችሁ የተባረከ ይሁን አቤት መታደል
@MsareatTsgaye
@MsareatTsgaye 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ የክቢረች ❤❤❤❤❤❤
@hanahagosabraham4490
@hanahagosabraham4490 8 ай бұрын
Yegermal bewnte Egziabher yebarkachu ❤❤❤
@TigistandNani
@TigistandNani 8 ай бұрын
❤ Egziyabher yetbkachu tebarku
@NatiRome-k5r
@NatiRome-k5r 8 ай бұрын
ELELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL ELELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL ELELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL zemare melaekt yasemalen Amen Amen Amen Enkuwan Abero Aderesen Egeziabher ybarekachu Wenedmochachin beretu yketel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tewahedo Lezelalem tnur Amen Amen Amen ❤❤❤
@እንቁYouTube9480
@እንቁYouTube9480 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እምዬን አንተን ጠብቅልን ሕዝቦቿንም ጠብቅልን💚💛❤
@amenkalhiowtyafesu6210
@amenkalhiowtyafesu6210 8 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ገና ታብባለች ክብር ምስጋና ለመድሐኒያለም ደስ ስትሉ እድሜና ጤና ያድላችሁ
@BeletuGirmaa-cn3qu
@BeletuGirmaa-cn3qu 8 ай бұрын
Ammne Amnen Amnen ❤❤❤👏👏👏👏👏👏🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🙏➕🇪🇹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@ፊደልፍቅር-ገ2ነ
@ፊደልፍቅር-ገ2ነ 8 ай бұрын
የተዋህዶ ምእመናን እየገባችሁ ይሄንን ጥበብ እዩ የት ናችሁ ሸር ላይክ እያደረግን በእውነት ወጣቱን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@عنرعلي-ث3ر
@عنرعلي-ث3ر 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ በጣም ነዉ ደስየሚሉት
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 8 ай бұрын
የሸዋ ሕዝብ ድርጅት ማስገንዘቢያ! ፋኖ በሸዋ ክ.ሃገር ፈንታሌ፣ ወለንጭቴ፣ ናዝሬት፣ ዝዋይ፣ ጉራጌ ጨቦ፣ መናገሻ፣ ሰላሌ፣ ግንደ በረት፣ ቢዛንሞ/ዳሞት አንዲሁም፡ ጋምቤላ፣ ጋሞ ጎፋ፣ ከፋ በፍጥነት ይዝመት።
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 8 ай бұрын
Wayne beteketachew yederbn beewunat wetatoch EMA AMLAK tetabkln❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fjfbkgcvchrcjufcv
@fjfbkgcvchrcjufcv 8 ай бұрын
berktahu yidrben🙏
@alemabebe4006
@alemabebe4006 8 ай бұрын
የመሀበረ ሚካኤልን ስልክ እባክህ post ይድረግልን መርዳት እንፍልጋለን
@liya7521
@liya7521 8 ай бұрын
እነዚህ ወጣቶች ግን ስራ ቢመቻችላቸው አገሪታን በ1 አመት አገሪታን የወርቅ ጫማ ነው ሚያለብሱት ነበር ግን ምን አለ ጎዳናላይ ያሉትን ልቅም አርገው የሆነ ቦታ ተስቶአቸው ችግርኛን አዝኖ ባናይ 🙏የስው ልጅ ችትብብር ቢኖርው ምንያክል እንደምንቀየር እግዚአብሔር ወጣቶችን ይጠብቅልን
@ayna1542
@ayna1542 8 ай бұрын
Tawhidoye mamrchin ❤❤❤
@basmabasha3100
@basmabasha3100 8 ай бұрын
Abate tehtena wedede ❤❤❤ Enanem ledegeshi abekeg enata Be Xelot asebuge
@hanahagosabraham4490
@hanahagosabraham4490 8 ай бұрын
Tebebe wede nat the yegerm 😢❤❤❤❤
@MG-st9kd
@MG-st9kd 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 8 ай бұрын
የሸዋ ሕዝብ ድርጅት ማስገንዘቢያ! ፋኖ በሸዋ ክ.ሃገር ፈንታሌ፣ ወለንጭቴ፣ ናዝሬት፣ ዝዋይ፣ ጉራጌ ጨቦ፣ መናገሻ፣ ሰላሌ፣ ግንደ በረት፣ ቢዛንሞ/ዳሞት አንዲሁም፡ ጋምቤላ፣ ጋሞ ጎፋ፣ ከፋ በፍጥነት ይዝመት።
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 8 ай бұрын
ከ ክፉዎች አይን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@seniteghrmay7977
@seniteghrmay7977 8 ай бұрын
Elllllĺlllllll Eghzabiher ymesghen enkaen aderesashu des ylal Eghzabiher edme ystasha❤❤❤❤❤❤
@respondtoday2038
@respondtoday2038 8 ай бұрын
Siyamir tebareku ❤❤❤🎉 🎉🎉
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 8 ай бұрын
እውነትም ነበያት!!!
@genetdubai3496
@genetdubai3496 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልል👏👏👏🙏💚💛❤
@lemmayimamu6417
@lemmayimamu6417 8 ай бұрын
Tebarku
@GhinaSalam-i5l
@GhinaSalam-i5l 8 ай бұрын
Fetenaw bibezam ortodox lezelalem tsenta tenoraleche🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 8 ай бұрын
እጃችሁ ይባረክ!!!
@tawakasu1815
@tawakasu1815 8 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼......
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 8 ай бұрын
Tebareku
@HirutAbreham-p7o
@HirutAbreham-p7o 8 ай бұрын
Wetatu wow tebareku
@eyobabety9199
@eyobabety9199 8 ай бұрын
ዋው ጥበቡን ያብዛላቹ
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 8 ай бұрын
የትኛዉ ያሬዳዊ ዝማሬ ነዉ ፅናፅል ይዞ የሚዘለዉ?
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alehegn772
@Alehegn772 8 ай бұрын
ግሩም ነው😮😊
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 8 ай бұрын
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🌷🌿🌾🌻🤲🤲🤲🤲💗💗🤲🤲
@furnomamo457
@furnomamo457 8 ай бұрын
waye eachu yatberki eraji edama yisexchu❤️❤️❤️❤️❤️
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 8 ай бұрын
Egizabarabi betami steloti semi nwe eza 3ametati akibira alwe
@lamlamlamlam4075
@lamlamlamlam4075 8 ай бұрын
Egezibher yagelgelot zemncewen yebarkew
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 8 ай бұрын
እግዞቤሕርፀገውንያቢዘለቹውየአገልግሎትዘመነቹንያብዛለቹውይህንያደርገእግዞቤሕርይመስገን❤❤❤❤❤❤
@dawitadugna2762
@dawitadugna2762 8 ай бұрын
Bewnetu segaween berketun yabzalachu berthu yetwahido lijoch
@ufeuy1059
@ufeuy1059 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
@tadelechneda6164
@tadelechneda6164 8 ай бұрын
Enkan aderesen yeamet sew ybelen
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 8 ай бұрын
የአ/አ ወጣቶች ለሐይማኖታቸው ያላቸውን ፍቅር የገለፁበት እጅግ የሚያስደንቅ ነው 👉 ግን ከይቅርታ ጋር መዘምራኑ ወረብ ሲያቀርቡ ወረቡ ላይ ሲያሰረግጡ እግር ወደላይ መሰቀሎና + አንደገና ወደላይ መዝለል ከዬት የሠጣ ነው???? አረ የቀደመውን ለማሻሻል እየተባለ ወደሌላ አቅጣጫ አየተሄደ ሰለሆነ በፍጥነት እርማት መሰጠት አለበት ባይ ነኝ/ ከበሮ ይዘው ጥምጥሙ እሰከሚፈታባቸው ድረስ ከበሮ መምታት ይቅር እየተባለ ለቤ/ክህነት ተፅፎ ተሰጥቶ ውሳኔ መልሰ በምነጠብቅበቶ ወቅት ይሔን ማየቱ ደሞ በጤም በግሌ አዝኛለሁ።
@melkamelka23
@melkamelka23 8 ай бұрын
እኔንምአስገብኝ ማህበር ሚካኤል
♦️ስንት የተደበቁ ድንቅ ልጆች አሉ♦️ ሊስትሮው ባሕራን አስገረመን
40:32
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 135 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 28 МЛН
♦️የሰማይ አምላክ ሆይ♦️
12:11
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 2,1 М.
ሐረር ላይ ከፕሮቴስታንትና ከእስልምና የተመለሱ ሰዎች ምስክርነት
12:11
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 152 М.
የልጆችን  ጠባይ የሚያበላሹና የትዳር ፈተናዎች በክፉዎች Memehir Girma Wondimu video 608#subescribe_now #like #share
24:52
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 51 М.
🛑ኑ ይህን ድንቅ ተአምር ስሙልኝ፣ እዩልኝ📍
1:06:56
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 238 М.
♦️ጥቁር አስማት እና ነጭ ስማት♦️በመጋቤ ምስጢር ኤፍሬም አሰጌ♦️
52:17
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
♦️ ማጭድ መጥቶልሃል እንግዲህ ♦️ የእናቴ ልጅ ቀሲስ መንግሥቱ ♦️
57:01
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
ቅብዓ ቅዱስ ወደሚያፈልቅበት ዋሻ ምሥር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ።
1:02:08
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 147 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 135 МЛН