KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እሳት እና ውኃ
2:52:26
ብልፅግና ከሶማሌላንድ ወደ አሰብ?፣ የጌታቸው ጉዲና ጦርነት፣ የላሊበላው ሰልፍና አመራሮች ግድያ፣ የታዬ ደንደዓ መልዕክት፣ ሙላቱ ተሾመና ሙስጠፋ በሃርጌሳ|EF
19:43
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
01:41
ኀሥሦተ ውሉደ ዘርትዕት ተዋሕዶ | ክፍል ዐሠርቱ|
Рет қаралды 32,639
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 34 М.
ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Күн бұрын
Пікірлер: 223
@hirutdesta3001
4 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ለዚህ የተባረከ የተቀደሰ ተግባር ስላቆማችሁ የተመሰገነ ይሁን። የደሆች አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን። ወላድተ አምላክ አትለያችሁ። ለይኩን ለይኩን ለይኩን፤
@mulumebetmulumebet3302
4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጠሽቅሽ እንቁ የርዕትይት ተዋህዶ አንበሳ እግዚአብሔር አምላክ እሱ ብቻ ድንቅ ነገርን ያድርጋል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከጎንሽ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ወለተገብርኤልወለተገ-ነ3ወ
4 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ክብር ይስፋው ለድንግል ማርያም ልጅ ለመዳኃኔ አለም! ስማዩን ያለ ምሶሶ ያቆመ ፡ምድርን በውሀ የዘረጋ ፡የድሆች አምላክ ስለ ማያልቀው ስጦታው እግዛብሔር ይመስገን ማሀበራችሁ መሀበር ቅዱሳን እንዲህ ነው ኢትዮጵያነት ዘርና ሀይማኖት ሳይለይ!! ያድርግላችሁ ።እመብርሀን ሁሌም ትቁምላችሁ መጨርሻችሁም ያሳምርላችሁ አሜን ።በፀሎት አስቡኝ። ወለተ ገብርኤል.
@rebeccamekonnen7830
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! እህተ ማርያም ስለ መልካም ተግባርሽ ።
@ንሳሃአንግባሩብጉዳይሁነዋ
4 жыл бұрын
ተመስገን ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል መቸ ተጀመረ ብዙ ምስክርነት ይሰጣል ተመስገን አናታችን ንግስተ ነገስታት ዘ-አትዮጽያ አህተ ማርያም ኣንችን የሰጠችን ወላዲት ኣምላክ ትክበር ትመስገን ድንጋዩ መረቱ ኣአዋፈቺ ኣፈሩ ያመስጉናት ኣሜን(3)
@jejsixidjsjsieidi8423
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ረጅም እድሜ ይስጦት ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ- ኢ ትዮጵያ የደሆች እናት የኢትዮጵያ ጀግና እርሶን የሚጠላ ዳቢሎስ ነው በፀሎታችሁ አስቡን
@ንሳሃአንግባሩብጉዳይሁነዋ
4 жыл бұрын
አናታችን ንግስተ ነገስታት ዘ-አትዮጽያ አህተ ማርያም ያለ መሰሶ ምድርና ሰማይ ያቆመ የድንግል ማርያም ልጅ አድሜናጠና ይስጥልን ማህበሩ ያቁሞው ያን ሁሉ ምርቃት ወላዲት ኣምላክ ትቀበለው መመረጥ ነው ይሄን ኣይቶ ወላዲት ኣምላክን ማያማሳግን ያልታደለ ብቻ ነው አውነት አናታችን ዘላለም ደስታኛ ሁነሽ ኑሪልን
@meski213
4 жыл бұрын
እንዴት ግን ተጃጃላቹ በመንፈስ ተገልጦ ንግስና የሰጣት ሀይል መሰከረልሽ እንዴ ወይ አለማወቅ
@basselismail6677
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብቻ ነው የሚለውን ከእግዚአብሔር ይወርድው ማና ለኛም ልብ ከፍትልን አምላክ እህተ ማሪያም የማይሪጅ የማይጦዋልግ እድሜ እና ጤና ይስጦት በፀሎታችሁ አስብን አሕዛብ አገሪ ነው ያለውን
@Eyob797
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ውድ እህት ንግሥተ ነገሥት እሕተማርያም ዘኢትዮጵያ!
@emebet.neterab
4 жыл бұрын
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንደዚ ደሀ ሰብስበሽ እንደምታበይ እሱ ጨምሮ ይስጥሽ🙏🙏መሀበሩንም እግዛብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ተባረኩልኝ🙏
@bizobizo3987
4 жыл бұрын
ንግስተ ኔግስት ዘ ኢትዮጵያ ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት እመብርአን ከነ ማህበርተኞችሽ እመብርአን ትጠብቅሽ በፀጋላይ ፀጋውን ይደርብልሽ እኔ ቃላት የለኝም እመብርአን ትጠብቅሽ
@janetmascake6727
4 жыл бұрын
በውነት እህታችን እኸተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እመነትሽ ጥንካሬሽ ታታሪነትሽ ትህትናሽ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በውነት ይጋባብን
@cell7172
4 жыл бұрын
ዘሬ በጆሮዬ ደስ የሚል ምስክርነትን ሰማው እግዚአብሔር ያመሰገና ወላዲተ አምላከ ምስጋና ይገባት ✝️💚💛❤️
@tewahadolezelalem394
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ያገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ
@ፍቅርዘርይሁን
4 жыл бұрын
ይቺን ሴት የምታሙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-መ5ቨ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱልን ዘ_ኢትዮጵያ ማህበርቶች
@mulugetaamzen8923
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይከፈል ውለታው እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን ☝️☝️☝️🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🌾🌾🌾
@ትንሳኤዘኢትዮጵያ-ዠ7ኘ
4 жыл бұрын
እግዝአብሔር ሁሉን ይችላል እና አብዝቶ አብዝቶ በበረከት እና በጸጋ ከፍ ከፍ ያርግሽ ።
@elizabethzewde4763
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yordiabarhem712
4 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን በጣም ትክክል ነሽ መጀመሪያ በደሞዝ ሚሰሩ ስራዎች ላይ ማሰማራት በዛላይ ያላቸውን ጥንካሬ እያየሽ ወደራሳቸው ሥራ እንዲሰማሩ ማድረግ ይሻላል
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@Embete-
4 жыл бұрын
ንግስተ ነገስት ፀጋውን እንደሞላልሽ ቀሪው ዘመንሽን ኑሪ።
@nanikasa7078
4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይስትሽ ህተማርያም አንቺ የደሀናት እድሜናቴናይስትሽ
@user-eq8ro7kz7
4 жыл бұрын
በእዉነት በመጨረሻዉ ምሥክርነት አልቅሻለሑ እመብርሐን ክብር ምሥጋና ይገባታል
@ፍቅርዘርይሁን
4 жыл бұрын
ይኸንን ከማየት የሚስደስት ነገር ምን አለ ዳቢሎስ ብቻ ነው የሚከፋው
@contactbeacon5421
4 жыл бұрын
The beginning of your journey, you'll feed millions of people when you're actually in the throne. Mother and Son bless you and God bless Ethiopia and Ethiopian.
@ወለተጨርቆስየድንግል-ጐ9ደ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@meselchekore2660
4 жыл бұрын
እመብርሀን ጉልበት ትጨምርልሽ የኔ እህት
@senaittekle5076
4 жыл бұрын
እንኮን ደና መጣቹ የድንግል ማርያም አስራት በኩራት ልጆች
@Ts.M.T
4 жыл бұрын
ኣታ እንታይ እየ፡ዝርኢ ዘለኹ፧ ትግርኛ ትዛረቢ ይመስል እቲ ስምኪስ?
@janetkonjo548
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እህት ማርያም እግዚአብሔር ከክፉነግር ይስውርሽ። እድሜህን ይርዝምልን ።
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማርን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ማርን ይቅር በለን አለም ተጨንውምቃለች ክጭንቀት አውጣን ከመጣብን እሳት ጌታ ሆይ አውጣን እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን ህዝብን ጠብቀልን በስደት ያለነውን ለንስሀ ሞት አብቃን ክኔ የበርታችሁ በፅሎታችሁ አትርሱኝ ወለተ አማኑኤል ክሊባኖስ
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ
4 жыл бұрын
ምን ይባላል እግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅነው 🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው🤲🤲💒
@hsee3071
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልሽ እኔ ምን አልልም ወገኔ ተቸግራል እህት ማረያም ተባረኪይ
@tarekaadel5804
4 жыл бұрын
የድሆች እናት ንግስታችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እጥፍ ድርብ እያደረገ በጸጋ ይሙላሽ
@tubesndetube113
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተማርይምወለተማርያም
4 жыл бұрын
አወ የፕሮስታት እምነትም እንደዚህ. ነበር. የገባው በእርዳታ ስንዴ ይችም በተቸገሩት ገባች ድሃን መርዳት ጥሩ. ነው ግን. እምነት ነጠር ሲሆን ከባድ. ነው
@abge5258
4 жыл бұрын
ንግስተ ነገስተ እህተ ማርያ ዘ - ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የሰጠሽ ፀጋ አብዝቶ ይስጥሽ ይህን ቦጎ ስራ መስራት ያየነው ካንቺ ነው መጀመሬያ ስትጀምረው በጣም ፈርቼ ጨንቆኝ ነበር እንዴት ትቋቋመዋለች ብዬ ለካ እግዚአብሔር የያዘ ሁሉም ይችላል እግዚአብሔር ይመስገን
@abayaea2201
4 жыл бұрын
ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ሳይፈልጉት የሚፈልግ አምላክ ብርታቱን፡ትእግስቱን አብዝቶ ይስጣቹ
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
አሜን☝☝
@adanechyemaryamlij7261
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tegistendaylalu5563
4 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen
@ሳልንቁ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን የተቀደሰ ስራ እንድትሰሩ የፈቀደልሽ እህት ማርያም እና የመድሓኒያለም ና የቅድስት ድንግል ማርያም ማህበርተኞች መድሓኒያለም ያበርታችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ብዙ ሰው እካ ይህንን የተቀደሰ ስራ ለመርዳት የሚፈልግ አለ እባካችሁ የምንረዳበት አድራሻችሁን ብታሳውቁ ከበርከቱ እንድንሳተፍ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሄነ
@መሰረትዘ-ኢትዮጵያ
4 жыл бұрын
+971505531456 መሰረት እባላለሁ በዋተሳብ አናገሩኝ እሰጣችሁ አለሁ
@ሳልንቁ
4 жыл бұрын
@@መሰረትዘ-ኢትዮጵያ ሰላም እህታችን መሰረት እሺ ዋትሳብ እድ አድርጌሻለሁ በሱ ማውራት ከቻልን
@መሰረትዘ-ኢትዮጵያ
4 жыл бұрын
እችላለን ወድም እህቴ ቸገር የለም
@ሀናካሳው
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ሀጢያተኛዋን ይህን እንዳይ ስላደረከኝ ንግሥተ ነገስት እህተ ማርያም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብዙሃን ከጎነወት ትሁን እንዴት እንደምወደዎት
@ethiopialove9780
4 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም አዲሰ ነኝ ለዚህ ፔጅ ....እህታችን እግዚአብሔር ይሙላልሸ ...ግን ከመረዳት እነዚህን የመሰሉ ሰዎች ሰራ መሰራት አለባቸው ተቀምጦ መረዳት ስንፍና ይመሰላል ....እህታችንም ማገዝ ይኖርባቸዋል ....ሰራ ላይ የሰማሩ ...🙏
@ትግሰትየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
@ትርሴትፍቅር
4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ የድሀ እናት
@meklitmekonnen8539
4 жыл бұрын
እህተ ማርያም የመንገድ የሹላ ዛፍ የሚስኬኖች ማረፌያ የተራብ መጥገቤያ በሰይም በምድርም በረከቱን ያድልሽ እውነት እንደዚ የሚያደረግ ባለሀብት አንድሜ አላየሁም ተባረኪ
@seintyuhbefkda2567
4 жыл бұрын
በጣም.ደስይላል.እዴትደስይላል.በርቱ.ቀጥሉበት.እግዚአብሔርይረዳችሁ
@weyneshetmuelat3508
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናቴ
@emuwolde8276
4 жыл бұрын
Egzeabher yebarkachu hayele berate gulebete Tena yesetachu miskinochen dekamochen endasetawsachu medehaneyalem yegobgachu
@tegistendaylalu5563
4 жыл бұрын
እህተ ማርያም እግዚአብሔር እድሜና ዕጋውን ያድልሽ በጣም ጥሩ እናት ነሽ በርቺ::
@ወለተጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
እህተ ማሪያም በርች በጣም የሚሰሪው ስራ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ።
@ወይንሸት-ከ5ጸ
4 жыл бұрын
እውነት ስለመናገር የ ኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ ክፉ ነው አሁን እህተ ማሬያም ምኑነው ጥፋቷ የመሰላትን እደገባት ታምልክ እረ እግዚአብሔር ያሳልሽ ከላይሽ ላይ ምደረ አድሃሪን እኔ ኢትዮጵያ ስመጣ መጀመረያ አችን በአካል መጥቼ ካቺ ጋር መሳተፍ ነው ፍላጎቴ በርች እህታችን
@የንግሥትልጅነኝያውምየድግ
4 жыл бұрын
በእርች እታችን
@tenatena7698
4 жыл бұрын
ኑሬልን እህታችን
@user-eq8ro7kz7
4 жыл бұрын
ብርታቱን ይሥጣቹ የኛን ሠዉ ማሥተዳደር ይከብዳል እና ትንሽ ፀጥታዉ ይረብሻል
@eth.hagere755
4 жыл бұрын
Yemgrm nw bzh kfu zemn endh aynt yebrkt sra.kebr le Medhnyalem 🙏
@enatewubet7654
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልክብር ለመዳኅኒአለም
@محمدمحمد-ف1ك1و
4 жыл бұрын
እህተ ማሪም ተባረኪ
@hhfj9761
4 жыл бұрын
ሁለዬም ለኛ ለሰው ልጆች ድንቅ ስራ ይሰራል በልጆቹ ላይ እያደረ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና አምልኮትና ዉዳሴ ለስሙ ይሁን እናታችን የድሆች መጠጊያ የድንግል ማሪያም አገልጋይ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንዲሁም የማህበሩ አባላት የአገልግሎት ጊዚያችሁን ይባርክልን ይሄን ስራ ያነሳሳችሁ አምላከ ቅዱሳን የተመሰገነ ይሁን
@aamooo5807
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 😭
@sisayteku6191
4 жыл бұрын
የአብርሃም ቤት የባረኩ ስላሴዎች የአንቺንም ይባርኩ .ቤዛይት አለም ትጠብቅሽ እናቴ.
@adanechyemaryamlij7261
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samriyekerstoslije3234
4 жыл бұрын
Er yichi astnga menfkan nat enastwel🤔
@masratphone1711
4 жыл бұрын
Fetari esuwanm antenm aynachihu ygletlachihu ere aynachihu gletu egzo mehatene😭😭😭😭
@tube-et9rl
4 жыл бұрын
እኔ እምለው የናንተ ስላሴ ከየት የመጡ ናችሁ እንደው ሀበሻ ጅል ነው እሚባለው የዋህ እሚባል በዚህ አይነት ነገር ነው መፅሐፍ ቅዱስን ዉድቅ አድርጊ ተብያለሁ ብላ በ አፏ የተናገረች ሴትዮ ማንን በማን ስም ሰዉን እንደምታነሳ የማይገባን የዋሆች እየሱስ ሰይጣን እኔን ከተከተልክ ይሄን ሁሉ ግዛቴን እሰጥሃለሁ ማለቱን አታዉቁምን ታዲያ የሷ መርዳት ከ ሰይጣን መሆኑን በተረዳችሁ ዳሩ ግን ቀድማ የ እግዚአብሔር ቃልን ሰይጣን በላካት መሰረት ትክክል እንዳልሆነ በርዛችኅለች
@meskeremkassa6232
4 жыл бұрын
እኔ የምታወሪ ብቻ ይመስለኝ ነበር ወከባ ብቻ እል ነበር ምስኪንን ስለምትረጂበእውነት ደስ ብሎኛል ለምስኪን የሚያደርግ ከእግዚአብሔር ይቀበላል በርቺ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
2 жыл бұрын
ተባረኪ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ
@ብዙአየሁታየ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ ስራችሁ ግን በዙ መስተካከል ያለበት ይመስለኛል አለዛ ያደከማችኽል
@tejitugutema1394
4 жыл бұрын
God bless you & long life 💝💕💕💕💕💕⭐️⭐️💕💕
@yoosfal3nzii731
4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን።አሜንአሜንአሜን
@mulugetaamzen8923
4 жыл бұрын
በውነት የወገኔደስታ ቀጣም አድስቶኛል እመሜ ነበር ችዪባረዳ እንኳን 😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን
@ሩሐማየማርያምልጅእትዮ
4 жыл бұрын
ፈጣር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ቅዱሳን መልአክት ከቀኝም ከግራም ይቁሙልሽ 😢😢😢 ደስታ አስለቀሰኝ
@aselefechbalcha6277
4 жыл бұрын
ይሄንን ቪዲዮ ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ማየት አለበት በሀሁኑ ሰዓት ይህ ካላይ ካልተሠጠ ብስጋ ብቻ ሀሳብ አይሞከርም ድሃን የሚወድ ሕግዛብሄር ብቻ ነው::
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
4 жыл бұрын
😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመሰግን በእውነት አዳኝ ነው የእህት ማርያም አምላክ 😢
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ያች።አምላክስ☝☝☝☝☝❓
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
4 жыл бұрын
@@helenhaftom1525 እኔማ ደካማ ከንቱ እራሴን ወዳጀ ስለሆንኩ በእርሷ ያምራል በይ ነው እኔም የማመልከው የድንግል ማርያም ልጅ ነው በትግባር እኔ እርሷ ልዩ ነት እምነት ከምግባር ጋራ ሰይሆን ደሰ ይላል
@ሲፈንከሸገር
4 жыл бұрын
Kkkkk
@familienegash331
4 жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን መድሃነኣለን
@halenkkadesth2676
4 жыл бұрын
Weladet Amelaki mene ysaneshale hulum yegodele bianchi yemolale
@ልብውልቅ
4 жыл бұрын
ዘላለምንገሺ እህታችን እግዚአብሔር የመረጠውን በአቅደሱ ያሉ ተኩሎችዘላለም እዳሳደዱ ነው ።ሞትሽን ልሙት እኔ ሀጥያተኛዋ ለአንድ ሰው እንኳን ሳልጠቅም
@የድንግልማርያምልጅነኝእን
4 жыл бұрын
ወ/ሮ ሱንዱ እይ ያንቺ እርዳታ ቢቀር ይሻላል
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
4 жыл бұрын
የኔ እህት ንግስት ነገስት እህተ ማርያም ሺ አመት ንግሽልን ፀጋውን ያብዛልሽ ይህን እግዚአብሔር ካልፈቀደ በቀር ማንም አንዳች ማረግ አይችልም ተባረኪ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅና ግሩም ነው ወሐውን ወደ ወይን ባዶውን ማሰሮ በዘይት የምትሞላ አምላክ ከደረቅ አለት ውሐ የምታፈልቅ አባት የድግል ማርያም ልጅ ሆይ የወገኖቻችን ሕይወት ቀይርልን ለአተም ክብር ምስገና ይድረስህ እናታችን ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጲያ የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን የመሐበሩም አባላት በሙሉ ከእረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ዝቅ ብለህ የተገፉትን የተቸገሩትን የምትረዳ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ
@salambin7599
4 жыл бұрын
ጀግና ናት እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅ ይቅር ይበለን
@emudere2636
4 жыл бұрын
Dengil mahrihm tebarkesh
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ደሙ።ፀባይ። ይለም።የኛ።ነገር።ዳይብስ።የስራሀን።ይስጥህ😭😭😭😭😭😭😭☝☝😭😭😭😭
@hidatwelday2212
4 жыл бұрын
👂👏👂👏👂👏👂👏👂👏👂👏👂👏👂💖💚💖💚💖💙💛💙💛💙💛💙💛
@ሙናሙና-ጀ4ኘ
4 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ የመብርሀን ባርያ
@shitayehabteyes1689
4 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ የሰጠሽን ሁሉ ይባርክልሽ እወድሻለሁ በፀሎትሽ አስቢን።
@wondersonfakodo2402
4 жыл бұрын
Bertu. Enat. Egezabar. Yetdachu
@elesabetgelaw1059
4 жыл бұрын
ድካምሽን እሳእራሳ እናታችን እመቤቴ ትክፈላቹ አትቁም ላቹ ።እግዚአብሔር ይመስገን ይህን በማየቴ።
@ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
4 жыл бұрын
Egzaibher yemsgen kate yaterngale selhulum nger Egzaibher yemsgen
@danielmeasho5212
4 жыл бұрын
Ahun betam arif atlist eyeseru Esachew yemiyagizu kehone tiru new mahiberun yagizal
@makdasdaniebele5477
4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንንን
@makdasdaniebele5477
4 жыл бұрын
እገዠብአርያስጥሸ
@merimarli9026
4 жыл бұрын
Yenat ♥️kifu yelem enat kifu honam zelalem tinur 🙏
@gashawkefeni560
4 жыл бұрын
የተከበራቹ የእግዚአብሔር ልጆች እኔ እየታየኝ ያለው ሶስት አይነ ሶዎች አይቻለው አንደኛው በድሎት ሁለተኛው በችግር ሶስተኛው በአስመሳይነት ይሄም ከሚናገሩት ንግግርም መረዳት ይቻላል ሌላው ማህበሩ እኔ የምሉው ነገር ያጥረኛል እግዚአብሔር ግን የልባቹን የስራቹን ይስጣቹ ስራቹ ግን በጥናት ይሁን አመሰግናለው ሃለ ሚካኤል ነኝ ከቤሩት
@nagatabarra598
4 жыл бұрын
እደው እባካቹን ሚተችና ማይተች እንወቅ እኔ በዘመኔ እደህተ ማርያም ያለምንም ነገር እዲ ህዝብ ሰብስቦ ሚረ አላያውም ላድ ሰው ምሳ ማችል ሁላ እስዋ ለይ አፍ መክፈት ዋጋ ያስከፍላ
@aleema9071
4 жыл бұрын
ስላሴዎች ይባርኩሽ እደ አብረሃም ይጎብኙሽ አሜን ፫ 💚💛💝
@qatardoha6371
4 жыл бұрын
Yihun mayet betam des yilal egzhabhar yaglglotsh zemen yibark aman aman aman
@cellphone5055
4 жыл бұрын
ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ- ኢትዮጲያ ዘላለም ንገሽልን
@tayebrihanu8184
4 жыл бұрын
አረ ባክህ ትንገስ
@cellphone5055
4 жыл бұрын
@@tayebrihanu8184 አዎ ትገስልን አንተ ምን ቤት ነህ
@tayebrihanu8184
4 жыл бұрын
@@cellphone5055 ምርጫ ሳይካሄድ ቢያንስ
@tubetech7435
4 жыл бұрын
በእውንት በነጹ ልብሽ ብትርጂ ጥሩ ነበር ግን አይደለም ውስጡ መርዝ አለ ምንም የማያውቁ ምስጊን ሰወች መጠቀሚያ እያደርክሽ ነው ።
@የኔአለምፀጋዬ
4 жыл бұрын
በርቺ በጣም መልካም ሰራ ነዉ
@marritube85
4 жыл бұрын
😭😭😭abetu emebete keber mesgana lanchi yehun
@chloesarabi806
4 жыл бұрын
egziabher yimesgen
@hiwotteferi4690
4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርካችሁ ። ማህበሩን ያስፍላችሁ።
@hellinabebe424
4 жыл бұрын
እንካን፡ደሕናመጣቹ፡የርትእት፡ተዋሕዶ፡ልጆች፡
@drbtesfaye5446
4 жыл бұрын
ውብ የሆነ ማህበር ውቦች ናችሁ አሁንም ውበታችሁን ይጨምርላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@ethiopahagare9508
4 жыл бұрын
እህተ ማርያም ዘኢትዮጵያ ሁሉም ነገርሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያበርታሽ እማህበሩ መሳተፍ እፈልጋለሁ ጥልፍ እጅስራ ቦርሳወች የሳንቲም መያዥያ እሞክራለሁ እንደት በማህበሩ ስም መስራት እደምችል ተባበሩኝ
@gashuz-ethiopiagashu8839
4 жыл бұрын
0911036984 ይደውሉ
@አዲስአለም-ቸ4ገ
4 жыл бұрын
እመብርሀን፡ወላዲት፡አምላክ፡ያዳነችሽ፡ከኤችአይቪ፡ትመስገን፡ለዘላለም።እልልልል፡ያስለቅሰኛል፡ታሪክሽ።የሁላችን፡እናት፡ወላዲት፡አምላክ፡ቅድስት፡ድንግል፡ማርያም፡በንግስታችን፡በእህተ፡ማርያም፡ወደ፡ቤቱአ፡ወደ፡ቤተክርስትያንዎ፡ርትዕት፡ሀይማኖት፡የምትሰበስበን፡ክብር፡ምስጋና፡ይሁን፡ለዘላለም።እንደ፡አንቺ፡ለመመስከር፡ያብቃኝ።እኔም፡እህቴ፡ቤተክርስቲያንን፡ያወኩአት፡አሁን፡ነው፡ማለት፡እችላለሁ፡በእህታችን፡በእህተ፡ማርያም።እግዚሀብሔር፡ይጠብቅሽ፡እህተ፡ማርያም።ተኝቼ፡ነበር፡ነቃሁ፡ከእንቅልፌ።አነቃሽኝ።
@betitassfa4187
4 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ማንም የማያደርገውን ባንች አየነው የርትዕት ተዋህዶ እንቁ ለህዝቡን እንባ አባሽ ውድድድድድድድ ከልቤ
2:52:26
እሳት እና ውኃ
ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Рет қаралды 8 М.
19:43
ብልፅግና ከሶማሌላንድ ወደ አሰብ?፣ የጌታቸው ጉዲና ጦርነት፣ የላሊበላው ሰልፍና አመራሮች ግድያ፣ የታዬ ደንደዓ መልዕክት፣ ሙላቱ ተሾመና ሙስጠፋ በሃርጌሳ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 66 М.
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 7 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 41 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
01:41
Этот беспредельщик ПЕРЕШЁЛ ЧЕРТУ и за это был СЕРЬЁЗНО НАКАЗАН #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 15 МЛН
1:04:25
የተዋሕዶ ትውልድን ፍለጋ ክፍል ዐሠርቱ ክልኤቱ
ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Рет қаралды 7 М.
2:58:59
የኤርሚያስ ጥያቄና የኦርቶዶክሳዊያን ምላሽ ? | Elshaddai tube | ተናገር እውነቱን | ኤል ቃል tube |ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | faithline
Elshaddai Tube
Рет қаралды 3,5 М.
55:24
ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) | FenotMedia
ፍኖተ ብርሃን ዘብሔረ ጽጌ
Рет қаралды 16 М.
2:10:57
ባንተምክንያት ለ3ሰአት ሙሉ አልቅሻለሁ/የመጅሊሱ ኡስታዝ አልወያይም አለ/ሙሀመድ ለምን ውሻች እንድጨፈጨፉ አዘዘ/ሙሀመድ መልስ ያጣላው የቁረሾች ጥያቄ /እፎይ,
አርማጌዶን ሚድያ / Armageddon Media
Рет қаралды 5 М.
2:12:27
ከእውቀት ነፃ መሆኑ ታወቀበት/አክሊለ/gadisa /ሐዋርያዊ መልስ/ልደተቃል/apostolic answer/ሐዋርያዊ መልስ/ENAT/KIDST/ORTHODOX TUBE
ORTHODOX TUBE
Рет қаралды 5 М.
1:15:05
"መፃኢ ዕድል ክልተ ፆታ . . . !"
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 111 М.
56:44
ሶማሊያ በጭንቅ የፈረመችው ፊርማ ! | የኢትዮጵያ መንግስት ከአልሸባብ ጋር የተገናኘበት ሚስጥር | ከአንካራው ስምምነት ጀርባ ማን አሸናፊ ሆኖመጣ ?
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
Рет қаралды 11 М.
1:57:34
ንደንደን ዘጋጠሞ ኣብ ጥምቀትን ኣብ ሽቓቕ ዘጋጠመኒ መከራ🤣
Zorom Hambir
Рет қаралды 15 М.
17:05
''በሌላ መንገድ እንግደለው'' ዐቢይ፤ የእነ ሬዲዋን ''ሴራ'' |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 41 М.
17:25
🛑 ሰው ሁሉ አመነም አላመነም የሚቀበለው እውነት.ሰበር ዜና
ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Рет қаралды 3,4 М.
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 7 МЛН