#zemen

  Рет қаралды 276,329

Ethio food channel

Ethio food channel

Күн бұрын

Пікірлер: 455
@birhanibirhani1163
@birhanibirhani1163 4 жыл бұрын
የሚያምር እንጀራ ነው እህት እኔም እየጋገርኩ ስታመስ ያምራል እናመሰግናለን
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
ከፍሮዱቄት እጀራያዉጣን። እሄሥደት ነዉ የፍርኖ ዱቄት እንጀራ የሚያሥበላን አላህ ከሥደት በሠላም ባገራችን ገብተን። የኡሚን እጀራየምበላያርገን ሥደት እሥከመቸ😭
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
በቅንነት ነይ እቤቴ እኔም መጣለሁ
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Wow btame DSE ylale yen konjo egzbhre ysetshie
@Mየኔውድባልምንግዜምበልቤ
@Mየኔውድባልምንግዜምበልቤ 2 жыл бұрын
እህ አወ አላህ ከስደትያውጣን
@ምሳየእትዮጵያ
@ምሳየእትዮጵያ 4 жыл бұрын
ዋው ጉበዝ ነጭ ጤፍ እንጀራ ነው የሜመስለው
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
እናመሰግናለንእህቴ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው
@كونفيكون-ج8ن
@كونفيكون-ج8ن 4 жыл бұрын
አሪፍ እንጄራ ነው እኔም እየጋገርኩኝ እበላለሁኝ በጣም አርፍ ነው ዱቄቱን እመሱት ያምራል
@ብረቴየማልጅብረቴ
@ብረቴየማልጅብረቴ 4 жыл бұрын
Ytadeleshi enm embe bliy ker ketw eyyzbey
@mariyanmariyan7731
@mariyanmariyan7731 4 жыл бұрын
Ejiraw mokriw yiletetal min ladirgaw gin dukitun amshis bkzikaza wuha nabir yabukahute ena ayino yamiral gin sikuresute yiltetal demo betam gmashi sate blayi ashichiw nabir ena men ladirgaw edayiltet kamisako bihula bmok wuha labukaw whyi
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
Jegena Nesh 👍 Betam Gobez ! Thank you for shearing Yawekuten Maswek Kenenet Newe ! Tebareke ❤️
@michaelweldemichael6431
@michaelweldemichael6431 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ www amazing konjo Enjera new
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሺው
@እዩየወልዲያልጅ
@እዩየወልዲያልጅ 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውዴ ሞክሬው በጣም ሀሪፍ ነው እጅሽ ይባርክ በስምንት አመቴ እንጀራ በላው ደስ ብሎኛል
@samiratub1030
@samiratub1030 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ጎበዝ እኔም እደዚ እያደረኩ ነው ምጠቀመው የምን እንራ መግዛት ነው
@zuzuytouzuzuytou2393
@zuzuytouzuzuytou2393 4 жыл бұрын
እስኪ አጠቃቀሙ ንገሪኝ በአላህ
@taibah1116
@taibah1116 4 ай бұрын
​@zuzuytouzuzuytou2393 ቪደወ አታዳምጭምደ 🤔
@aba8724
@aba8724 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው እኔም እሞክረዋለሁ
@usarusar5022
@usarusar5022 4 жыл бұрын
ጎበዝ እህት በርቺ
@hulagersisay3084
@hulagersisay3084 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለምያ እናመሠግናለን በርችልን
@kidusyoseph3008
@kidusyoseph3008 4 жыл бұрын
tebareki ehte, enameseginalen!!
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 4 жыл бұрын
Wow sounds good Antem tebark!
@ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ
@ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ 4 жыл бұрын
አይገጠምም እደ ግን እጅሽ ይባረክ ቆጅትዬ
@የስሚር
@የስሚር 4 жыл бұрын
እኔም በመጥበሻ ነው የምጋግረው ግን እከድነዋለው
@ShegawShegaw-jg7vb
@ShegawShegaw-jg7vb 22 күн бұрын
ያምራል የጨመርሽውእርሾውለይሞድነው
@FatumaAwol-gt3lp
@FatumaAwol-gt3lp 8 ай бұрын
ቆንጆ ነው❤❤
@saiiid2477
@saiiid2477 4 жыл бұрын
እኔም እጋግራለሁ ግን ሠዎቹ ሲገቡም ሲወጡ በጥያቄአቸው እራሴን ያሣምሙኛል እንሱ አዲስ ነገር ሲያዩ ብርቅዬ እንስሳ ነው ሚሆኑ
@የስሚር
@የስሚር 4 жыл бұрын
እኔም ስጋ ግር የባሌ እናት እንዴት ገጣየፍ በወጥ ትበያለሽ ይሉኛል 😁😁😁😁😁
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 4 жыл бұрын
aha😀
@ሽንኩርትሽንኩርት
@ሽንኩርትሽንኩርት 4 жыл бұрын
እኔምንእደምልታቂያለሽ....ስለማይመለከታችሁነገርአታውሩ።.ስለምልልቸውአይጠይቁም
@sebledesta4377
@sebledesta4377 4 жыл бұрын
Ayzachu hulu ga new botam tisitachew hulachinm kesideti ymelesen
@saiiid2477
@saiiid2477 4 жыл бұрын
@@ሽንኩርትሽንኩርት ዊ ማሬ አንቺ እንኳን በቀላሉ ይፋቱሻል ማለት ነው እኔጋስ የሰራሁት ነገር እስከ ምጨርሰው ድረስ አሁንም አሁንም ይጠይቁኛል
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግናለን እሙዬ
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 2 жыл бұрын
Batem aref zade now marre barchi thank you so much 💯❣🙏👍👍
@sishirut5869
@sishirut5869 2 жыл бұрын
Betam liyu new😍👌
@wubetezelalem5741
@wubetezelalem5741 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት አድናቂሽ ነኝ እናመሰግናለን
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 жыл бұрын
ዋው እኔም እንዳቺ መሰራራት ወዳለሁ ቢዶወ አልሰራም እንጂ እኔ የሰንደ ዱቄት ነው ምጠቀመው ስጋግር ጎደኛዬ ግርም ይላታል ፎርፎር በጣም ትወዳለች አብራኝ ምትሰራው በጣም ተከባብረን ነው ምንኖረው ሶስት ነን ግን ያገራችን ምግብ ነው ሰርቸ ምንጠቀመው የነሱ ስሰራ የኛንም በጎን ስርት አርጋለሁ ከውጭ አምሮን የገዛነው ምግብ የለም የምችሉ እህቶች ማለቴ ለመስራት ማያስቸግራችሁ ስሩ ግን ኮሽናው ለብቻው ውጭ የሆነ ነው ደሞ ሊጡ ስታቦኩ እንዳገራችን ሽታ ስላለው ምንድነው ሚሸተው ይላሉ ከሸተታቸው ክክክክ አንድ ቀን እንጀራ ከድኘ ሰሀን ሰጥቻት ምድነው እሪሀት ካይስ ብላኝ ታቃለች ኧረ አፍጫሽ ነው ብዬ አጥቤ ሰጠሆት የሳኩኝ ክክክክ ለኛ እንጅ ምናቀው ጀራ ለነሱ ግራ ያጋባል
@umusebrina8622
@umusebrina8622 Жыл бұрын
Gobz lik nesh
@messikw5025
@messikw5025 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@ekiramng5300
@ekiramng5300 2 жыл бұрын
ሹክረን ሀቢበቲ
@kdgr4998
@kdgr4998 4 жыл бұрын
ዋዉዉ በጣም እናመሰግናለን
@ቃልየማርያምልጅ-ቀ4ኰ
@ቃልየማርያምልጅ-ቀ4ኰ 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ እኔም የፋሲጋ ፆም ከገባ ጀምሮ የማፈጥረዉ በእንጀራ በዳቦ ነዉ በጣም ይጣፍጣል በዚህ አጋጣሚ መዳሜ ይሄን ሁሉ እያደረኩ እንድጠቀም ስለፈቀድሽልኝ ተባረኪልኝ
@leba22
@leba22 4 жыл бұрын
Yemafetrew malet
@ቃልየማርያምልጅ-ቀ4ኰ
@ቃልየማርያምልጅ-ቀ4ኰ 4 жыл бұрын
ፆም የምፈታዉ ለማለት ነዉ
@Hነኚስደተኛዋ
@Hነኚስደተኛዋ Жыл бұрын
ማሻአላህያምራልእህትእናመሰግናለንበርች
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ዋናው ሲበላ ቆምጠጥ ማለቱ ነው
@zhabshawet4999
@zhabshawet4999 4 жыл бұрын
Wow gobez
@lemlemtesfaye5680
@lemlemtesfaye5680 Жыл бұрын
Gobez inameseginalen
@ELSABETTESFAYE-k1d
@ELSABETTESFAYE-k1d 10 ай бұрын
Wow you are super ❤
@sara-tx3jv
@sara-tx3jv 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ውዴ እናመሰግናለን በእውነት በጣም ነው የናፈቀኝ የጠፍ እንጀራ እናንተስ
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
ሳሪና ነይ ቤቴ በቅንነት ማር
@semiraman241
@semiraman241 4 жыл бұрын
wow ነው በርቺቺ
@kalkidanmulugeta4509
@kalkidanmulugeta4509 Жыл бұрын
አደኛነው
@hasnahtube9945
@hasnahtube9945 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀቢበቲ
@akmalsaliya4011
@akmalsaliya4011 4 жыл бұрын
አይተሺ መልሺልኝ እንጄረ አስፋልጎኘል
@لتانل-ر7ك
@لتانل-ر7ك 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@ሰዓዲ
@ሰዓዲ Жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ ማሻ አላህ
@mozeen-tt5dq
@mozeen-tt5dq 11 ай бұрын
የኔ ማር ማሻአላ
@እሙዩስራ-ዘ2ቐ
@እሙዩስራ-ዘ2ቐ 4 жыл бұрын
ዋውበጣምያምራል
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 жыл бұрын
Konjo new tebareki aune mokerewaleu
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
አብሲት አያስፈልገውም? ሙቅ ውሃ ብቻ ይበቃዋል?
@makdsmoges1778
@makdsmoges1778 4 жыл бұрын
ጎበዚ ባለሙያ እናመስግናለን
@naeemabaffata8225
@naeemabaffata8225 4 жыл бұрын
جزك الله خيرا
@fkrfkr9806
@fkrfkr9806 3 жыл бұрын
አጠቃላይ ሥንትቀን ወሠደ
@waine6059
@waine6059 4 жыл бұрын
ዋው እኔም እሞክረዋለው
@ethiopiaad4tech520
@ethiopiaad4tech520 4 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ እሞክረው አለሁ እጅራ ናፍቆኝነበር
@sha7984
@sha7984 4 жыл бұрын
ዋው እሺ
@sha7984
@sha7984 4 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ
@handuababekre9257
@handuababekre9257 4 жыл бұрын
Ye dabo erso yehonal ende ?
@molimoli8808
@molimoli8808 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደኔ የነፈቀው አለኡፍፍፍ እስቲ እምክርዋለው ዉዴ
@mekdeadane1548
@mekdeadane1548 4 жыл бұрын
ማሬ,ሞክሪ,በጣምቀላልነው,
@aman6k341
@aman6k341 4 жыл бұрын
Baking soda እርሾ ነዋ?
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Жыл бұрын
ስት ደቂቃ ነው የመሽው?
@broumanabroumana1287
@broumanabroumana1287 4 жыл бұрын
Betami arfi naw yimechishi ete
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu 4 жыл бұрын
የምር ጎበዝ ነሽ እኔ አሁን እጀምራለው
@wifiblue7906
@wifiblue7906 4 жыл бұрын
Habibti shukran allha yichamirlish
@MaskaramCholko
@MaskaramCholko 11 ай бұрын
አሁን እሞክራለው
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 3 жыл бұрын
Wow masha allah
@yisakorkebede4549
@yisakorkebede4549 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ ግን ሞክሬው ጭራሽ አይን አላወጣልኝ አለ ምን
@monazamuu6763
@monazamuu6763 4 жыл бұрын
ባርቺ የኔ ማር
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ወቶልሻል ልስልስ ያለ ጎበዝ ነሽ።
@ekizee533
@ekizee533 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ አይኑ ሲያምር
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
Wawww ijshi ybarek
@fatmehmohammed6208
@fatmehmohammed6208 2 жыл бұрын
ማሸአላ
@ሀዩቲ-ፈ3ደ
@ሀዩቲ-ፈ3ደ 4 жыл бұрын
መሺአላህ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 жыл бұрын
Wawu ijish yibarak
@monazamuu6763
@monazamuu6763 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ናው
@tisegereda7038
@tisegereda7038 4 жыл бұрын
Kanci ayche konjo enjra gagryalhu thank you enat
@alamknows8071
@alamknows8071 4 жыл бұрын
Wow arif enjir new enjer wustenew👌
@hnanyssin3437
@hnanyssin3437 4 жыл бұрын
ወው its so buit fiile
@islamictube9095
@islamictube9095 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ብየሻለሁ
@adeyadey851
@adeyadey851 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@martinesarkis7608
@martinesarkis7608 2 жыл бұрын
Wow 👏👏👏❤️❤️👍🏼👍🏼👍🏼
@umiyoutubeabaye8375
@umiyoutubeabaye8375 4 жыл бұрын
Masha Allah yamral
@fittekshaz646
@fittekshaz646 3 жыл бұрын
Ayo she doesn't know somali
@سلطانالظاهري-ج7ض
@سلطانالظاهري-ج7ض 4 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ እኔ እጀራ ከበላሁ ሶስት አመት አልፎኛል በጣም ነው ያማረኝ ለፋሲካ ለባአል እጋግራለሁ በጣም እናመሰግናለን
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Wow new
@zufanbaraki2378
@zufanbaraki2378 4 жыл бұрын
tebareki
@AnduTedla
@AnduTedla 10 ай бұрын
አብሲት አያስፈልገውም እዴቆይ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ 4 жыл бұрын
ጎበዝ የእኔ ቆንጆ ጎበዝ እጅሽ ይበረክ
@naimashamel7466
@naimashamel7466 4 жыл бұрын
የኔውድ ተበረኪ
@hanamaryam3418
@hanamaryam3418 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@tamirebrahim16
@tamirebrahim16 4 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@efonefeofncsojscojsc586
@efonefeofncsojscojsc586 4 жыл бұрын
Wowowowow
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 4 жыл бұрын
ስታቀጥኝው በቀዝቃዛ ውሃ ነው ወይስ ለብባለ ውሃ
@crickettalk4less81
@crickettalk4less81 4 жыл бұрын
ተዋህዶ አትታደስም ተዋህዶ አትታደስም Lebe bale
@emanhaji8905
@emanhaji8905 Жыл бұрын
ዉዲ ዳስ ይላል ማሻአላህ ጊን ሞግርዉ arefi ናው ጊን ካጃርባው ዋንፍት ይዮና አቻጋራኝ አይኑ አሪፍ naw❤️ማብቲው ምንድናው ላጃሪባው እስቲ ንጋርኝ ዉዴ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 4 жыл бұрын
ምርጥ እንጀራ ማሻ አላህ
@cuntomacaan357
@cuntomacaan357 4 жыл бұрын
Hi dear, could you please tell me the ingredients in english
@ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ
@ኢስላምነውሄወቴኢስላምነወ 4 жыл бұрын
በጣም ያምሯል አልወጣ አለኝ እኔስ እናመሰግን አለ
@Mayrama-q1x
@Mayrama-q1x 11 ай бұрын
ማሻ አላህ በጠም ዳስ ይለል
@yenetube4927
@yenetube4927 3 жыл бұрын
በለዎዋ ነሺ ጎባዝ ❤❤
@የማርያምልጅ-የ8ቘ
@የማርያምልጅ-የ8ቘ 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እጅሽ ይባርክ
@zelalemegzabher5213
@zelalemegzabher5213 4 жыл бұрын
Good job
@merabate2251
@merabate2251 4 жыл бұрын
Gobez yene balmoya 😍😍
@salme4126
@salme4126 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Ye fruno duqet yalshiw keminidnew yemiseraw? All purpus flour nuw?
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 4 жыл бұрын
ዋው ሲያምር ግን ስታቦኪው ዱቂቱንና እርሾ ነው የጨመርሽው ወይስ ነጭ ዱቂትና የታመስ ዱቂት ነው
@Ethiofoodchannel
@Ethiofoodchannel 4 жыл бұрын
አወ የታመሰ ነዉ
@michelconsonni
@michelconsonni 4 жыл бұрын
God bless you, JESUS LOVE YOU.
@seedrashidamarl8872
@seedrashidamarl8872 4 жыл бұрын
አርፊ ነው
@sosoali553
@sosoali553 Жыл бұрын
መሽአላ
@elubekalu1413
@elubekalu1413 4 жыл бұрын
Wow yehema endete endemyamer
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 65 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 7 МЛН
СОБАКА И  ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
INNA SERG
Рет қаралды 2,1 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 39 МЛН
ፈጣን ነጭ እንጀራ በፉርኖ ዱቄት/Ethiopian Enjera
11:46
Mama's Kitchen Melat
Рет қаралды 65 М.
እንጀራና የዳቦ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ 2017
24:30
injera recipe የጤፍ እንጀራ ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት
13:02
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 687 М.
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 389 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 65 МЛН