ሽበት ያለግዜው ሲመጣ | premature gray hair | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 683,433

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер: 838
@Eyobmar1243
@Eyobmar1243 2 жыл бұрын
ሽበትን የፈጠረ አምላክ ይመስገን 🙏
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ ዶክተር እውነት በቅርብ ነው መክታተል የጀመርኩት ወደሃላ ተመልሽ ብዙ ቢዴወችን አይቻለው በጣም ግልፅ የሆነ አገላለጭ ስአት አቆጣጠብ ሁሉ ነገር እንደኛ ነህ ፈጣሪ ከዜህ በላይ እውቀቱን ያብዛልህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን በርታልን ወንድማችን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ZD8679
@ZD8679 2 жыл бұрын
ምርጠ ትምርት እኔም ወቶብኛል ያለ እድሜየ ስደት ስመጣ እዳለ ሸበተ ፀጉሬ ዶ/ር እባክህ ፌተ ተበላሸ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም ጥቋቁር ነጠብጣብ እና ልጥፍ እያሉ ፌቴ ላይ ክታረቶችም አሉብኝ ግን የተለየ ከለር ጥንካሬ አለው የፌቴ ቀዳዳወች እራሱ ያስታውቃል ተባበረኝ መፍትሄ
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
@@ZD8679 muze tekebi
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@ZD8679 በቅንነት እነደማመር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@haregfamily8584 እህቴ ደምሪይ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
ትክክል ዶክተር ጭንቀትም ሀሳብ እሚያበዛ ስው ቶሎ ይሽብታል
@mesfinatilaw1042
@mesfinatilaw1042 2 жыл бұрын
እኔ የጀመረኝ በ 27 አመቴ ነው አሁን 38 ሆኖኛል ቢጠፋልኝ ደስ ይለኛል በጣም ተፆኖ አሳድሮብኛል
@hayetkassa3828
@hayetkassa3828 Жыл бұрын
እኔም 38
@LawofGod
@LawofGod Жыл бұрын
Do not allow! Embrace it, see how ladies are making in fashionable way .
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
Zizi beauty ብለህ ግባና እይ በጥቁር አዝሙድና ሌላም ውሁድ እየቀላቀለች ታሳያለች
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
እኔ ገና 15ነው የወጣብኝ አሁን ሀያ ወቹ ውስጥ ነኝ በግማሽ ሆኗል
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku Жыл бұрын
እኔም😢
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 Жыл бұрын
እኔ 23.አመቴ ነው በ19.አመቴ ነው ሸበቶ የጅመረኚ ምንም ችግር የለውም አሁን ብዝተዋል ምንም አይመስለኚም ፊቶ ልጅ እደሆንኩ ያስታውቃል ሸበቶ እዳለኚ የማውቀው እራሱ በሰወች ነው ወይኔ ዳዊት ሸበቶ ሲሉኚ ትዝ ይለኛል ሁሉ ሰው ይገረማል እኔ ግን አይገርመኚም ሙሉ ጤነኛ ስለሆንኩ ፈጣሪየን አመሰግናለው እናም ምንም ማለት አይደለም ስንት የባሰ አለ
@yosefsisay4878
@yosefsisay4878 Жыл бұрын
awo leke new.👍👍👍
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Жыл бұрын
እኔስ ከባሉካ ጋር እያጣለኝ ነው ሲያናድደኝ አሮጊት አግብቸ ይላል
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
ኸረ ተባረክልኝ የሁላችንም ችግር ይሄ ነው ያለ ግዜ ነጭ ሆኖ ቁጭ እውነት ያሳፍራል
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
በጣምውላሂ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እኮ የእኔማ አንድ ጥቁር የለዉም ሻሽ የማልወድ በሻሽ መሄድ ጀመርኩ በሳይንሱ ይህን ይመስላል በእምነት ስንመጣ አይነጥላ ነዉ ትዳር እንዳታገቢ እንድታፊሪበት የሚያደርግ እና ከንቱ ነዉ መድሀኒት ምንም አያስፈልግም እግዚአብሔር እያመለኩ ሰዉን መፍራት ትተን ስራ አጣዉ ሰዉ እንደምንፈራ እግዚአብሔር ብንፈራ ይህ ሁሉ አይመጣብንም።
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
@@yordanosmamo6642 እድሜም ወሳኝነት አለው በሰውነታችንም የሚያስፈልገን ነገሮች እያለቁ በሚሄድበትም ጊዜ እኔ ግን በአይነጥላ አላምንም ሃይል የጌታ እንጂ አይነጥላ ምንድን ነው በፀሎት ሁሉም ይፈርሳል
@sebleseble
@sebleseble 2 жыл бұрын
የእውነት እዳተ ያለ መልካም ሰው ነው ለኢትዮጲያ የማስፈልጋት በርታልን
@Dandibor1216
@Dandibor1216 2 жыл бұрын
መጠቀም ያለብንን የቀረም አይነቶች ብትነግረን ደስ ይለናል እንዴሁም ጥቅማችውንና ጉዳታችውንም ጨምር ብታስረዳን
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ እኔ እንዴት እንደተችገርኩ ብታይ ካልጠፋ ቦታ ያለ እድሜዬ ከፊት ለፊት ቀኝ በኩል በ1 ዘለላ የጀመረ አሁን በዛብኝ::በዘልማድ እንደምንለው ሲነቀልና ሲቆጠር ይበዛል በሚለው ግምት እየተበሳጨሁ የባሰ በዛብኝ😂ለማንኛውም በጠቀስክልን መድሃኒቶች ለመዋጋት እሞክራለሁ:: በተጨማሪም ፀጉሬ እጅግ በጣም ጥቁር ዛላው ወፍራምና ሉጫ የሚባል ነው እናቴም ያለ እድሜዋ ሽበት እንደጀመራት የነገረችኝን አስታውሳለሁ::በተፈጥሮዬ ደሞ በትንሽ በትልቁ ቶሎ ተናዳጅና ካፍታ በኃላ የምረሳ ነኝ::ብቻ ተዘርዝሮ አያልቅም ዶክተርዬ ደሞ ቶሎ ቶሎ አታውራ እሺ ቀስ ብለህ አስረዳን በተለይ በስደት አለም ላለን ሰዎች በቀላሉ ልንረዳህ አልቻልንም ስንት stress አለብን መሰልህ😂🙏
@እሙነኝየሙጃዋ
@እሙነኝየሙጃዋ 2 жыл бұрын
እኔም ነኝ 😌
@Mekdes-bt1sy
@Mekdes-bt1sy 4 ай бұрын
እኔ ልጅ ሆኝ አንድ አወጣሁ ነቀልሁት ተካ ስደት ስመጣ ደግሞ ሳየው አለብኝ ታላላቆቼ አንድም የለባቸው እኔ ላይ ከየት መጣ በእናቴ በኩል ሽበታም ናቸው እኔ በእናቴ ከወጣሁ መጨረሴ ነው በቃ😢
@EwentuEndale
@EwentuEndale 4 ай бұрын
የኔ እድሜ 30አልገባም ፈት ለፈቴ በሰው ፊት እየተሳቀቁ በሰደት ቆይቼ ነበረ አሁን 2)አመቴ ነው ሀገር ከገባሁ አሁን ይባሰ ሆነብኝ😢😢
@NageshBeyne
@NageshBeyne 3 ай бұрын
ልክ እንደኔ ነዉ የጀመረሽ እኔም እንዳቺ ተናዳጅ ነኝ በሱ ይመሥለኝ ነበር በቀኝ በኩል ፊት ለፊቴ ነበር የጀመረኝ አሁን ደሞ እንዳለ ነዉ የወረረኝ ግን የ3ልጆች እናት ነኝ እነሱን ሳይ እጽናናለሁኝ
@yasinmiftah8025
@yasinmiftah8025 3 ай бұрын
መዳኒቶቹን ሞክረሀቸዋል እንዴ ከሞከርከው ብትነግረን ደስ ይለኛል
@Selameta-i3g
@Selameta-i3g 2 жыл бұрын
You’re the only doctor on KZbin I trust
@hanydereje3343
@hanydereje3343 2 жыл бұрын
የሚገርም እርጋታ እና ጠቃሚ መረጃ አመሰግናለሁ ዶ/ር
@zekidan7720
@zekidan7720 2 жыл бұрын
የብዙ ሰዎችን ችግር የሚፈታ ግሩም ቪዲዮ። ተባረክ።
@pomipomi2348
@pomipomi2348 2 жыл бұрын
ምርጥ ሀኪም እርጋታክ ከትህትና ጋር በጣም ደስ ይላል ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው ሁሉም እናመሰግናለን
@teshomejula3006
@teshomejula3006 11 ай бұрын
ye Ahunu tiwulid enji be abatochachin layi ke 80 ameti behala newu shibet Yayenewu yihi lemindinewu ??
@berekettemegnu6807
@berekettemegnu6807 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው፡፡ በ30 አመቴ ጀመረኝ መፍትሄ ይሆነኛል ብዬ አምናለሁ፡፡፡Thanks!
@afx3828
@afx3828 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ አገላለፅክ ድንቅ ነው እናመሰግናለን ዶ/ር
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሴይፈ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መልካምነት ለራስ ነው እኔ በሂወቴ መንፈሳዊ ቅናት ከሚያሳድርብ አንዱ ሰወች የውቀት ባለቤት ሲሆኑ ለራሱ አውቆ ወገኑን ለማሳወቅ በሚያገኘው አጋጣሚ ደፋ ቀና የሚል ሰው ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ በረካ ያርግክ ሁሉ ፕሮግራምክ እከታተላለው ገንቢ የሆነ አላህ ያሰብከው ሙልት ይበል አቦ
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድማችን ክብር በል መልካም ሰው 👍👍👍 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemwlde4462
@alemwlde4462 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ከ40 አመት በላይ ላለ መውሰድ ስለሚያስፈልገን multivitamin አይነቶች ሀሳብ ግለፅልን
@MogesKebede-ty3im
@MogesKebede-ty3im 5 ай бұрын
አተሰው በጣም ትመቸኝ አለህ የምታቀርባቸው ነገሮች ሁሉ በጣም ትክልል ነህ
@emnetgetahun2799
@emnetgetahun2799 2 жыл бұрын
ፕሮግራሞችህ አስተማሪ ና ጠቃሚ ንው አመሰግናለሁ ። ሽበት ለኔ ውበት ነው ዶክተር
@عبدالله-ج4ب9ل
@عبدالله-ج4ب9ل 2 жыл бұрын
سبحان الله يا من احسن خلقك احسن خلوقك يا دكتور
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 жыл бұрын
በኡውነት ልብ አርስ ነው የምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን እና ቀጣይ የምትሰጠን ምክር በጉጉት እንጠብቅሀለን እስከዛው በቸር ያቆየን
@bayushanbese3252
@bayushanbese3252 11 ай бұрын
❤❤❤
@danatefera7313
@danatefera7313 2 жыл бұрын
ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው ደክተር ⚘️⚘️⚘️👏
@kamilaahmed7275
@kamilaahmed7275 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው በደንብ ገብቶኛል ። ምስጋና አቀርባለሁ ዶር ።
@eliyasjaber4617
@eliyasjaber4617 2 жыл бұрын
በውነት 1ኛ ዶክተር ምክርህ ትህትናህ በጣም ያስደስታል እና የቀለሞችን አይነት ቖንጆ ለፀጉር ሚስማማውን በጉጉት እጠብቃለው እባክህ ዶክተር እኔ በፅሜ በኩል አስጨንቍኛል ፂሜ እጠብቃለው
@azimraazimra2267
@azimraazimra2267 2 жыл бұрын
እናሙሰግናለን ዶክተር ስለሰጠህን ማብራሪያ የሽበት ነገር ያለ እድሜያችን እያበቀልን ተቸጉርን እኔ ከሰላሳ አመት በታች ሁኘ ነው ያበቀልሁኝ ግን ለጊዜው ያጠፋሁ መስሎኝ ቀለም ብጠቀም የባሰ እኩል በኩል ሸበትሁ በተለይ ለእኛ ለሴቶች አስቸጋሪ ነው ያለ እድሜያችን ያረጀን ነው ያስመሰለን መፍትሔ ካለ ይበልጥ ማብራሪያ ብሰጠን ዶክተር
@kindkind6288
@kindkind6288 Жыл бұрын
በጣም
@zaharaseid7113
@zaharaseid7113 2 жыл бұрын
ዶክተር ለምሰጠን ትምርት በጣም ነው የምናመሰግነው ሲቀጥል ያይኔ ሽፋሽፍት ጭራው በታጠብኩ ሰአት በጣም ነው የሚረግፈው ሲረግፍ ሌላ ፀጉር ይተካል አይተካም ከምንስ ጋ ሊያያዝ ይችላል ምናልባት ተጉዋዳኝ በሽታ ሊኖር ይችል ይሆን
@mulushiferaw9979
@mulushiferaw9979 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥና ጎበዝ ዶክተር ነህ እረጂም እድሜ ይስጥህ😍😍😍
@afx3828
@afx3828 Жыл бұрын
ማሻ እሏህ አገላለፅክ ድንቅ ነው እናመሰግናለን ዶክተር
@mohamedadan5282
@mohamedadan5282 Жыл бұрын
ሰላም ውድሜ Biotin 10,000mcg ለምን አይነት ፀጉር ነው የሚሆነ አስረዳኝ አመሰግናለሁ
@terunashagegnahu5038
@terunashagegnahu5038 2 жыл бұрын
ይገርማል እኔ በአ አስራወቹ እድሜ ነበር የጀመረኝ አሁን ወደአ 30ሆነአኝ ከእናቴ ይልቅ የኔ ነጭ ነዉ አመሠግናለሁ ዶክተር
@HawaIbrahim-gn1du
@HawaIbrahim-gn1du Ай бұрын
እደኔ ወላሂ
@HawaIbrahim-gn1du
@HawaIbrahim-gn1du Ай бұрын
አሁን እኔ 24 አመቴነው. ግን ሸብቻለሁ.
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 2 жыл бұрын
እኔ 17 አመቴ ነው ሽበት የወታብኝ አሁን በጣም በዝቷ እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ነው ደስ የሚለኝ ጌታ የምኞቴን ነው የሰጠኝ
@temsgnetegsa9240
@temsgnetegsa9240 2 жыл бұрын
እኔም
@Serkalem-s9x
@Serkalem-s9x 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሰለማብራራህ ቀጣዬን በጉግት እጠብቃለሁ
@AbuEman-zp7od
@AbuEman-zp7od Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም አማሰግናሎ የትሚ ተኬዶ የማይጌኝ ትህሚርት ነዉ ያጌኛሁት ታዳ እኔም የሽበት ጉዳይ ያለእድመ ወሮኛል ሚን ትመክረኛለ
@zainabtube3297
@zainabtube3297 2 жыл бұрын
ውይ ዶክረ አሏህ ይጥህ ጥሩ መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን እባክህ ስለ ስለ ቀለሞች በጣም እጠብቅሀለን
@sisisisi8885
@sisisisi8885 Жыл бұрын
Wowowo ዶክተር ፈጣሪ በቡዙ ጥበብ ይጨምራል ኑሪልኝ የዘላለም ክፉ አይነካም 🥰🥰🥰🍇🍇❤❤🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️
@des895
@des895 Жыл бұрын
ሽበትየእድሜ ፀጋ ነውለምን እንደ ችግር ይታያል: ትንሿ እህቴ ለሽበትሳታደል በግዜ ስሞተች ሽበት ማየትን ተመስጌን የሚያስብል መሆን አለበት🙏🏽
@sirnagada1869
@sirnagada1869 11 ай бұрын
Thank you Doc! በአመጋገብ እና ተፈጥሮዊ መንገድ ሰው እራሱነ treat የሚያናደርግበት ከአለ ብትጦቅመን።
@MimiHana-k8k
@MimiHana-k8k Жыл бұрын
ዶክተር አገላለፅህ በጣም ጥሩ ነው ተባረክ እድሜ ይሰጥልን❤❤❤
@mululisanework2095
@mululisanework2095 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ዶ/ር። የችግሩ ተጠቂ ስሆን : ለብዙ አመት ቀለም መጠቀም ምን ጉዳት አለው?
@Gelila67
@Gelila67 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ግራ እግሬ እያበጠ ተቸገርኩ በፊት እማም ነበረው አሁን ግን ምንም እማም የለውም ግን እብጠት አልው ተኝቼ ስነሳ ይቀንሳል መንቀሳቀስ ስጀምር ያብጠል እባክህ ምክር ስጠኝ አመሰግናለሁ ዶክተር ❤❤
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መመጣህ ዶክተር
@wellowello1084
@wellowello1084 Жыл бұрын
ዶከተርየ አመስግናለሁ
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 2 жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ስለ pharmaton ጥቅም መደሀኒት ብትነግርን
@mierafsolomon6922
@mierafsolomon6922 11 ай бұрын
I started having gray hair since I was 12 years old. I used to not like it before, and colored it all the time. Now I am enjoying my gray hair. I get a lot of good compliments, especially this days gray hair is in style. People dye their hair to turn into a different color for a change or for fun. That way you will develop your confidence. Please do not let anyone judge you by your hair color as long as you’re taking care of yourself. Try to get a modern hair cut, try to keep your smile. I enjoy my gray hair and will never darken it again. Thank you DR. For bringing this subject.
@alemmamuye2979
@alemmamuye2979 2 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው በጣም ነው የምወድህ
@jordanyishakmohammed6494
@jordanyishakmohammed6494 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ዶር የትኞቹ ቀለም ጥሩ ወይም የተሻሉ ናቸው የሚለውንና የጎንዮሽ ጉዳታቸውን ጨምረህ ብቅ በል።
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 2 жыл бұрын
ዶክተር ስለ ጥርስ መቦርቦር ወይም ህመም ስራልን በባይጣሚን እጥረት ይከሰታል ይሆን
@Mekdes-bt1sy
@Mekdes-bt1sy 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር
@yoditwolderufal1374
@yoditwolderufal1374 2 жыл бұрын
Hi btame des yemil tmhrt nw. Pls letykhu d.c tsgorin lacut ena ulom endal shbet unbgi edmi degmo ke 41 West nw qelm efralu maderg en yetu nw yetshal qelm pls let me know pls thank you
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
አቦ ተባረክ በጉጉት እንጠብቃለን ዶክተር እኔ በሀያ ስምንት አመቴ ነበር የጀመረኝ በዛ ሳአት እናቴ በስደት ሆኜ ነበር ያረፈችብኝ ማረፍዋ ደብቀውብኝ ድምፅዋ ሲጠፋብኝ በጣም እጨነቅ እበሳጭ ነበር እስትረስም ነበረብኝ አሁን ስላሳ ሶስት አመቴ ነው ግን አንድም ጥቁር ፀጉር የለኝም እንዳለ ሽበት ነው ምን ትመክረኛለህ
@leahwoldehannakinfu9857
@leahwoldehannakinfu9857 Жыл бұрын
My silver hair started growing when i was 12 and it still inceasing, now am 18 and it is almost covering the front part of my hair.Thanks to you i will try taking the medicines u suggested.😊
@MhertMhert
@MhertMhert Жыл бұрын
እሽ እናመስግናሀለን ዶክተር የኔ ፅጉሬ በየቀኑነው የምርግፎ ምን መፊት አል?
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 2 жыл бұрын
ወላሂ ዶክተር ትክክል ነህ አንገቴ ላይ የሆነ ነገር አለኝና ጸጉሬ በተፈጥሮ የሚያምር ነበርና ቢያንስ 30አመት አካባቢ ጀመርኝ አሁን ጥቁሩ እየጠፋ ነው እሱን የግድ መታከም አለብኝ ማለት ነው ግን ደደኩተር ሲያየኝ ተይው ምንም አያመጣ ብሎኝ ነበር
@BirhaneHishe-qz7vt
@BirhaneHishe-qz7vt 10 ай бұрын
ሰላም ለሚደረግልን ትምህርቶች እያመሰገንን የ10 ዓመት ነው የሸበተ በተወሰኑ ቦታዎች የወጣበት እና ምን ማድረግ ይቻላል
@ፊትአውራሪ-ጰ6ሸ
@ፊትአውራሪ-ጰ6ሸ 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ
@sultanadem8649
@sultanadem8649 9 ай бұрын
Selam doctor rejim idmee yistilin. Inee yaschegerny laash new laash meftihee kalew ibaakih bitnegreny. Ameseginalew
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 2 жыл бұрын
እኔ ሽበት የጀመረኝ በ28 አመቴ ነው የጀመረኝ አሁን 35.አመቴ ነው ግን ግማሽ በግማሽ ሁኖል ጥቁሩ ፀጉሬ እና ሽበት በጣም ነው የበዛብኝ
@hanahana1407
@hanahana1407 2 жыл бұрын
Ene be 16 amate new yejemerng ahun 26 amete new tsagure wust tukur eytefa new 😭
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ በ4አመቴ ነው የጀመረኝ በዘር ነው አሁን 35 ነኝ ልጆቼም ህፃናቶች ናቸው አለባቸው ።
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Жыл бұрын
እኔም እኩል በኩል ሊሆን ነዉ ገና ከሀያ ቤት ሳልወጣ
@alemitusisay5177
@alemitusisay5177 Жыл бұрын
እኔ 15 አመቴ አሁን 28 አመቴ ነው እና አሁን ሽባት በሽባት ሆኛለው 🤦🤦🤦🤦😂😂
@soliyana-i5n
@soliyana-i5n Жыл бұрын
እኔ 29 አመቴ ነው ጥቁር በጣም ትንሽ ነው ያለው ለምን
@wasihungetaw9014
@wasihungetaw9014 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን አለን ዶ/ር ግን ክኔኖችን የት የምናገኛቸው መልስ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ,ለምትሰጠንና,ምክርከልብ,እናመሰግንሀለን,ተባረክልን
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 2 жыл бұрын
ዶ/ርተባርክ.እድሜ.ይርዘም.እውቀት.ጨምሮ.ይስጥህ.መልካም.ሰው.ነህ.ሽአመት.ኑር.አመሰግናለሁ
@bruktaitnegash6244
@bruktaitnegash6244 Жыл бұрын
እኔ ሽበት የጀመረኝ የ16 ዓመት ልጅ እያለሁ ሙሉ በሙሉ መሀል አናቴ ላይ ነበር። አሁን የአርባ ሁለት አመት ሴት ነኝ ። አሁን ሽበቱ ሙሉ በሙሉ እየወረረኝ ነው።
@Isamuntaha
@Isamuntaha 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ እግሬ እያበጠ አስቸገረኝ ከሁለቱም እግሬ ቁርጭምጭሚቴ አጠገብ አብጦ አንድ ወር ሆነው ማታ ማታ ስተኛ ትንሽ እብጠቱ ይቀንሳል ቀን ደሞ ጨምሮ ይዊላል ምን ላድርግ ካዬሀው አትለፈኝ??
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
ከማበጡ ህመሙ ኦፍፍፍ የኔም ችግር ነዉ በፊት ግራ እግሬን ብቻ ነበር አሁን ቀኜንም ሆነ
@heavenknowsmyname7011
@heavenknowsmyname7011 2 жыл бұрын
Try compression hose! And get medical check up. It might be over wait or sitting too long.30 minutes walking might help.
@siblisibli7277
@siblisibli7277 2 жыл бұрын
ውሀ በደብ ጠጭ ውዴ ኩላሊት ነው ቁመሽ ስለምትውይ ነው
@Isamuntaha
@Isamuntaha 2 жыл бұрын
@@siblisibli7277 እሺ
@Isamuntaha
@Isamuntaha 2 жыл бұрын
@@heavenknowsmyname7011 👍👍
@ZeyenebaYesuf
@ZeyenebaYesuf 2 ай бұрын
ዶክተር ብልት ፀጉር ይሸብታልእደ ቀልድ አይደለም ማወቅስለምፈልግነው❤❤❤❤❤❤❤
@mareyeshamarkos8082
@mareyeshamarkos8082 2 жыл бұрын
እባከህ ዶከተር ለ ዘለቂታው የሚያጠፋ ንገረን
@meronnigusa7388
@meronnigusa7388 Жыл бұрын
ye egzabiher stota new egzabiher yewededewenn arege amen
@TisatefMerzo-xq6gb
@TisatefMerzo-xq6gb Жыл бұрын
ዶክተር ለመረጃው እናመሰግናለን የእኔ ፀጉር ሽበት ሲያወጣ ቅልም አይቀበልም ምንድነው እባክህ ?
@saudiksa7174
@saudiksa7174 2 жыл бұрын
ሁሉም ያልከው ትክክል ነው በርታ እናመሰግናለን ዶ/ር
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 жыл бұрын
I started my silver hair when I was kids and now I am 36 and almost full of silver. I love it so much and I am very confident and thankful for it!!!!!! Love my 👩‍🦳
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
34 and i don't even have 1 wishing it very much
@mervilovely9660
@mervilovely9660 Жыл бұрын
Good
@rittaabuanzeh1202
@rittaabuanzeh1202 2 жыл бұрын
አመሠግናለው ዶክተር ተባረክ እ/ር ጥበብን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥክ ሽበት የኔም ችክር ነበር
@samuelqatar3738
@samuelqatar3738 2 жыл бұрын
ebakih doktor tirsen yhun lela chemdido yeyazegn yedemisr ale yet bihed metakem echilaw mefte antega aytefam
@abdupeaceasrar5836
@abdupeaceasrar5836 2 жыл бұрын
Thanks doctor sile tsegure kelem gudat ena tikmu binegrun ameseginalew
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 2 жыл бұрын
በእውነት ዶክተር እናመሰግናለን💯
@destawbirie161
@destawbirie161 10 ай бұрын
ደ/ር ሠላም ጤናይስጥልኝ ከላይ በለቀቁት ቪዲዮ መሠረት እኔም ሺበት በጣም ከስቸገራቸው ሠዎች መካከል አንዱ ስሆን ሀሪፍ ጸጉር ከላቸው መካከልም እንዲሁ ዳሩ ግን ሺበትና አመዳም መሆን ወይም ወዝ ማጣት ፀጉሬ ላይ ይስተዋላልና ምን ይመክሩኛል???
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 2 жыл бұрын
አንተ ሰው ስወድህ እደው ሁኔ እያሰብኩ ልጠይቅ እልና ግን አያየውም ኮሜንቴን እያልኩ እተወዋለው ብዙ ችግሮቼን ዳሰህልኛል በቻናልህ እኛ የመዳም ቅመሞች ቢያመን እኳ ወደው ሀኪም ቤት መሄድ አናገኝም እና ባንተ ቻናሎች ግን ከፈጣሪ በታች ተጠቅሜአለው ብቻ እድሜህ ይርዘም ከሙሉ ጤና ጋር
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
ዶክታሪዬ እናማሰግናሌን ለምሰጠው ሚክር🙏
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 Жыл бұрын
Jzaklahii alahiii kwektelay ewkte yhmrelehii alahii ktgre yhhiene
@Alquran725
@Alquran725 2 жыл бұрын
ዶክተር ቭድያው በጣም ጥሩ መልእክት ያዘለ ነው እናመሰግናለን እኔም የላ እድሜ አንድንድ ሽበት መያት ጀምርያለው እና ግን ቤተሰብ ከዘር ነው ብለውኛል የተወሰኑ ናቸው ብነቅለቸው እንዴት ነው እናም ሌለው ነገር በጣም ያስቸገረኝ ነገር ቀቁቻ ነው ወገቤ ላይ እና አሁን ወደ ደረቴ አካባቢ እያተዛወዋረ ይገኛል በሙቃት ሰአት በጣም ይለባልበኛል ምን በደርግ ጥሩ ነው እበክህ ለዚህ መልስ ስጣኝ ዶክተር አመሰግናለሁ
@meseretayele4415
@meseretayele4415 Жыл бұрын
Thank u so much doctor first time to see you & I appreciate you alot I have abroblem of gray hair with out my age & it is so agliy & what is the use of vitamin b12 doctor tnx 🙏
@helenyeshitla
@helenyeshitla 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ ትመህርት ነው በተለይ ለኔ በጣም አሣሥቦኝ ነበር ለምን ሸበቴ በወጣትነት ዘመኔ መውጣቱ ።የ13 አመት ልጅ ሆኜ ነው ልብ ያልኩት አየበዛ መምጣቱን ። የታይሮይድ በሸታ አለብኝ ግን በየጊዜዉ ይለዋወጣል ውጤቱ አንዳንዴ ከመጠን በላይ ያመርታል አነዳነዴ ደሞ ኖርማል ይሆናል ግራ ሢያጋባኝ መድሀኒቱን አቋረጥኩት።
@mikialegebrekirstos
@mikialegebrekirstos Жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለው በመቀጠል ሽበትን ስለ ማጥፋት ነው በተለይ የፂም ሽበት አስቸግሮኛል እንዴት ማሶገድ እችላለው እባክህን መልሱን እጠብቃለው
@tgistlove5653
@tgistlove5653 2 жыл бұрын
እደው ያተ አይነቱን ሰው ያበዛልን ዶ/ር
@tgfseha6497
@tgfseha6497 2 жыл бұрын
Selam tena yistiligni dokter ebakih tsegure teragfo aleke behikimina meftihe kalew adrasha askemtilign metiche litakem
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Des yemil explanation new. Thank you.
@merontedi7120
@merontedi7120 2 жыл бұрын
እንዴት ከረምክ? በጣም በቂ መረጃ ነው የሰጠኸን ተባረክ
@ephremtsegaye3974
@ephremtsegaye3974 2 жыл бұрын
ደስ ይሌል አቀረብህ❤
@ketti2384
@ketti2384 2 жыл бұрын
ጊዛዊ ቀለም plant base ሠራሁና ቋሚ ሐማድረግ ጊዛዊ ሆነ ቋሚ ለማድረግ ምን ከኬሚካል ነፃ ንገረን Dr
@bethovenbilen4468
@bethovenbilen4468 2 жыл бұрын
ህክምናስ የት ነው ያለው የሽበት የታይሮይድ እና የቢ12 ማለቴ ነው
@jerryshatensay1444
@jerryshatensay1444 2 жыл бұрын
Home remedy yelewm like yeshinkutt wuha or garlic shibet enditefa yredalu yemibalew ewnet new Dr. And enega 10 yemihon alew bineklew chigr ayametal?
@mamadoupathecamara9663
@mamadoupathecamara9663 2 жыл бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን ግን በፍቴውን ንገረን
@endutasew
@endutasew 7 ай бұрын
FEG hair growth ጥቅሙና ጉዳቱ ብትነግረኝ
@misganaassefa8748
@misganaassefa8748 Жыл бұрын
Pansly yemebale spray mene yahele effective new?
@melu-g
@melu-g 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏😍 ያለ እድሜ ነው የበቀለብኝ የዘር ይመስለኛል ግን በጣም እጨነቃለውም
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ Жыл бұрын
አኔም አለቀሳለሁ
@jenberworkye511
@jenberworkye511 Жыл бұрын
thank you doctor ye tsegur lash mindn new hikmnawus mindn new?
@marshetmohamed8512
@marshetmohamed8512 2 жыл бұрын
Thankyou so much for ur information
@berhaneyasu-bi5zx
@berhaneyasu-bi5zx Жыл бұрын
እስኪ ስለ ላሽ ስራልኝ
@birktisolomon4196
@birktisolomon4196 2 жыл бұрын
Ebakih doctor yene tsegur beetam sis ena achir new mn tmekregnaleh
@AliYimam-mp9wp
@AliYimam-mp9wp Жыл бұрын
የኔወድም በጣም ይመቻል ምክርህ ግን የማማክርህ ነበርኝ ሥለህ በዉሥጥ ቁጥርህን እደት ነዉ በዉሥጥ ማገኘት እምች ለዉ እኔ ጅቡቲ ነዉ ያለሁት እባክህ ምክርህን በዉሥጥ እፈልገዋለሁ እዳታልፈኝ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 жыл бұрын
Wawo wandimachin Dr seife gobez mitastemeran hulum tikil new 100%💚💚💚💚👍👍👍
@HawinaBedewi
@HawinaBedewi 8 ай бұрын
Doctor keykrta gar perm mekebat gudat alwey? endihum demo beahun seat bzu sewoch minoxidiln lestegur masadegianet ytekemutal esus gudat yelewm ende
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 215 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 471 М.
የፀጉር ቀለም | Hair dye | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ #drseife #habesha #medical
11:46
ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
11:42
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.