የእሩዝ ወተት💧አሰራር እና አጠቃቀም ሚስጥር📍ለማያቋርጥ የፀጉር እድገት rice water rice milk የእሩዝ ውሀ

  Рет қаралды 448,851

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 491
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
የዛሬው ውህድ ፀጉር በፍጥነት የሚያሳድግ ሲሆን በደንብ ውጤት ለማግኘት ቪዲዮውን በደንብ እድትመለከቱ በትህትና ልነግራችው እወዳለው። 📍የተጠቀምኩት 🌟የሩዝ ውሀ ለፀጉር መታጠቢያ 👇 ⚡1ሙሉ እጅ እሩዝ ⚡1/2ሊትር ውሀ 🌟የሩዝ ወተት 👇 ⚡1ሙሉ እጅ እሩዝ ⚡ግማሽ ብርጭቆ ወተት ⚡2የሾርባ ማንኪያ እርጎ . Morocco Hair Mask www.amazon.com/dp/B07GSV892H/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_S365HC8E9FBW1RGV0CVA?_encoding=UTF8&psc=1 . የፀጉር ጭቃ ቅባት www.amazon.com/dp/B000GGPK0I/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_Lt.pFbEZZYX6H . ፈሳሽ የፀጉር ቅባት www.amazon.com/dp/B011QHFB4A/ref=cm_sw_r_cp_apa_i_uy.pFbTM40A9N
@etumechal3081
@etumechal3081 3 жыл бұрын
Kenenetishen hulem ewedewalew gelte adergeshe aseredeteshe degmo betehuf yemetgelechewen 😍👀🙏
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 3 жыл бұрын
ቃልዬ በናትሽ ፀጉሬ ከፊቴ ብጥስጥስ ብሎ ግራ ገብቶኛል በየሳምንቱ ከታጠብኩ ደግሞ ይብስበታል
@menfestadesse9414
@menfestadesse9414 3 жыл бұрын
ከተቀባን በአላ በእሩዙ ውሃ ነው የምንታጠበው ስንት ደቂቃ አቆይተን
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 3 жыл бұрын
ቃልዬ በናትሽ መልሺልን በየቀኑ ነው እንዴ ምትጠቀሚው እና ደግሞ በውሀ ነው ምታለቀልቂው ወይስ በሩዙ ውሀ ብቻ ነው ምትለቃለቂው ....??????
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ
@JonselvoSelvo
@JonselvoSelvo 3 ай бұрын
Betam arif new kefit lemibetates tsegur asayen Wednesday
@HanaTesf-m7l
@HanaTesf-m7l 19 күн бұрын
እናመሠግናለን እንሞክረዋለው
@ayishahulekon3314
@ayishahulekon3314 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል እሞክረዋለሁኝ
@azebfissehaye4033
@azebfissehaye4033 3 жыл бұрын
Wawoooo betam dese yemle thanks 🙏 kale hafty
@lulaamine3804
@lulaamine3804 3 жыл бұрын
Hi konjit wow gobez and tyaki alegn tsguri betam new yemimezezew men ladrg betam eye regefe new
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
የሩዝ ውሀ እጠቀማለው በክሬም መልኩ አላውቀውም ነበር እሞክረዋለው ሲያዩት እራሱ ያምራል thank you for sharing ቃልዬ መልካም 🥰🥰🥰👌👌👌
@tgamen8670
@tgamen8670 3 жыл бұрын
Ene zefzife keza etekemew nebr gin steguren duqet aregew keza tewukut stegure low porosity nw
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤❤❤
@munitsweet7136
@munitsweet7136 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo zare newu anchin yetekelakelkut...betam arif negr newu betam ameseginalewu
@yoyo-ve3my
@yoyo-ve3my 3 жыл бұрын
Thanks more
@menbereh.selase6462
@menbereh.selase6462 3 жыл бұрын
ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
Zemenawit began gobez! Arif aserar new ehet
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ጤናማ የሩዝ ትሪትመንት ነው እናመስግናለን ተባረኪልኝ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene fikir ❤thank you my dear 😘
@JonselvoSelvo
@JonselvoSelvo 3 ай бұрын
Arif comment new wedea
@simegnmulugeta2947
@simegnmulugeta2947 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺልን እህታችን
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 3 жыл бұрын
Thank you ❤️ dear much love and god bless you ❤❤❤
@tiyaa2950
@tiyaa2950 3 жыл бұрын
Yenee konjo belafo yasayeshin betam tesmamtognal ahun yehenin mokiralew betam ameseginalew 🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much ❤
@hannapetros4307
@hannapetros4307 3 жыл бұрын
Thank u we will try Kongo!!
@yasminnasirnasir605
@yasminnasirnasir605 3 жыл бұрын
Set dekika new menakoyew
@yemariam2110
@yemariam2110 2 жыл бұрын
Looks good. So do you use it like a leave in conditioner you said you are using it everyday or rinse out everyday. How long it remains on ur hair. Thank you.
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 3 жыл бұрын
Tankyou marye eski ye lijoch living conditioner tekumgn lewondu lija tsgru curly new gin andanda chfrer yelale tankyou betam 🙏🙏🥰
@mekdesabtew1251
@mekdesabtew1251 3 жыл бұрын
Betam leminekakel steguer mefthew mednew
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@Feryweldelchel8502
@Feryweldelchel8502 2 жыл бұрын
It's great that make treatment so it's essential, thanks!
@tigiseyoum8074
@tigiseyoum8074 3 жыл бұрын
Tekbeten bantatebew men yehonal ena demo bezu ken bnaskmetew aybelashm
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እንዴት እንደሚያምር ፀጉርሽ ዋው እሞክረዋለሁ ብርክ በይልኝ👏👏👏🙏❤
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Amen amen yene konjo thank you 😊🙏❤
@lechigedi4095
@lechigedi4095 3 жыл бұрын
Betam new mnamesgnew gn snti seat yakoyeshi mlsh etebksh alekhu konjiye ynie tegur betam new yemiregfowe slezi mn mareg Albin 😻😻😻 mkrsh etebksh alew Eshi wdie Selam hunilin
@terrywolde8776
@terrywolde8776 3 жыл бұрын
Ruzun ket keban bhala santateb min hayil gize metebek alebin OR sint sat mekoyet alebin?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing kalye በጣም ቆንጆ የሩዝ ትሪትመንት ነው እሞክረዋለሁ ተባረኪ👍👍❤️🥰❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤❤❤
@hawalight7578
@hawalight7578 2 жыл бұрын
Yalgebay please hulume ayenete ruze yehonal
@alemamaale3184
@alemamaale3184 3 жыл бұрын
Share setadergi lemin tadayalesh hulunem ekule lemin atayim
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 3 жыл бұрын
ልሞክረውና አመለሣለሁ
@الحماديمرحبامليوندولارأمريكي
@الحماديمرحبامليوندولارأمريكي 3 жыл бұрын
Halaa selami shi ibizalish denaneshi Xiyaqe alenyi Anidee ye seranu firiji asigebitani mexeqim in chilallani wayi hin and seri hi ye qerun firiji usi ketettikuny ye zare samitinw ye texiqimikutiny
@ዳጊሀበሻ
@ዳጊሀበሻ 3 жыл бұрын
ዋው ቃልዬ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ዋዉ ቃልዬ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው እሞክረዋለሁ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ቃልዬ 😍😍❤️❤️❤️ሼር
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Yes my dear ❤thank you so much 🙏
@aayanto4973
@aayanto4973 2 жыл бұрын
M 0 P 00 P 0 L P 00 P P 0 0 L P K 0p0
@aayanto4973
@aayanto4973 2 жыл бұрын
. 0p
@aayanto4973
@aayanto4973 2 жыл бұрын
P 00kk 0 L
@aayanto4973
@aayanto4973 2 жыл бұрын
P0 P .0 Pp Llp00 0 Lp000
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 Жыл бұрын
በማርያም መልሽልኝ የኔ ፀዉር 4አመቱ አያድግ አይለሰልስ በጣም ክርድድ ያለ በዛለይ አጮር ነዉ ምን ልጠቀምበት ትንሽ ለዉጥ እዳመጣልኝ ምን አይነት ቅባት ልጠቀም ሁላቹህም መላ ካላቹህ በኮሜት መልሱልኝ በማርያም😢😢
@shimalassera7330
@shimalassera7330 3 жыл бұрын
Santa sa,taa maqoyata Alabama lamataxaba wyisa anatatabaqa
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Kaleya that's amazing information you provide 👏 🙌 definitely I'm gonna try this 😀 thanks lot again my dear
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
My pleasure yene konjo ❤❤❤❤
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 3 жыл бұрын
Thanks a million my dear
@mylifeisislam6755
@mylifeisislam6755 3 жыл бұрын
ehet b samint sentanw?
@menbereh.selase6462
@menbereh.selase6462 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Lij438
@Lij438 3 жыл бұрын
Sambo bentekm mn chger alw?
@sisayafeworkmate9611
@sisayafeworkmate9611 3 ай бұрын
Tekibiten siniti,dakika inikoyi
@tirsetabebaw434
@tirsetabebaw434 3 жыл бұрын
ቃልዬ ጎበዝ በርቼ ከተቀባን በኃላ ለስት ደቄቃ እናቆየው የልጆች ሻንፖ እባክሽን የሞከርሽው ካለ አካፍዬን
@bibiyilma683
@bibiyilma683 3 жыл бұрын
thanks
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
ቃልዬ የምትሰራቸው ውህዶች ሁሉም ተስማሚ ደግሞ አንደኛ👌❤በኮኮናት ወተት ይሆናላ ቃልዬ በፆም ወቅት ለመጠቀም
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Yes my dear ❤that's perfect 🥰
@narditube1602
@narditube1602 3 жыл бұрын
Thanks konjo
@00hhgc
@00hhgc 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም። ያልተገ.ነኘ ጥያቄ ነበረኝ. ፀጉሬ ረዘም ያለ ሆኖ ግን ትንሽ አስቸጋሪ ነው። በዘ ለይ ከፊቱ ተሰባብራል። በሳምንት አንዴ ታጥቤ ቅባት ቀብቸ አሲዘዋለው። ከዛ ቦሀላ ባሉት ቀናት ለማበጠር ስለሚያስቸግረኝ ከላይ ከላይ ብቻ ነው ማበጥረው እስከሚቀጥለው ትጥበት። ከዛ ግን እያበጠረ ሚያደርቀውን ፎን ቅባት ተቀብቸ መጠቀም ጀመርኩ። my hair became managable and i am happy with it. i heard that these dryers cause breakage to hair . is it true? waiting for ur reply dear btw you really inspired me to take care of myself . the most thing i like about u is u dont use makeup. I also dont use make up ; i am natural beauty lover.
@igyv7729
@igyv7729 3 жыл бұрын
ቃልየ በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ መልከመልካም
@hanamulugeta6055
@hanamulugeta6055 3 жыл бұрын
ልዕልቷ ዘመንሽ ይባረክ ዋው ነው
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ውድ
@mahletfekadu8656
@mahletfekadu8656 3 жыл бұрын
Thanks for sharing dear Should we leave the mixture for few minutes or we rinse it after the massage
@Silasie9720
@Silasie9720 3 жыл бұрын
ቃልዬ እዚጋ ያልገባኝ በየቀኑ ነው እምንደጋግመው ወይስ በሳምንት አንዴ
@ፀገነቨ
@ፀገነቨ 6 ай бұрын
Wow ❤❤😊
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነገር ነው ያካፈልሽን ዛሪም እናመሰግናለን❤🙏👌
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo let me know the result ❤❤❤
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
Sure ❤
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 3 жыл бұрын
እርጎዉና ወተቱ ሻፖ ሳይኮን አዴት እንታጠባለን አይሸትም
@meseretwondimu9193
@meseretwondimu9193 3 жыл бұрын
እውነትም ዘመናዊት ይመችሽ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ 3 жыл бұрын
አልገባኚምየኔዉድ.በየቀኑእየታጠብንነዉእምንቀባዉወይስ.ሳምቱንቀሙሉሳንታጠብ??
@saragetachew9345
@saragetachew9345 3 жыл бұрын
Keramone sent sat naw yametkoyw esprawens senet sate nwe ymetakuywe
@mounasam8920
@mounasam8920 3 жыл бұрын
ሠላም ቆንጂት ለከርዳዳ ፀጉር ምን አስተያየት ትሠጭናለሽ
@hellohave7783
@hellohave7783 3 жыл бұрын
Ewinati shine ih
@borhanzewedu7653
@borhanzewedu7653 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ተቀብተን ለስት ሰአት ነው የሚቆየው
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 3 жыл бұрын
Kaliyeee yne konjo alesilny wey tnth dmo meliye nh aywath timesaselalachu idachii konjo nath kaliye thankyou ok mokire ingirsalhu wddddd 😍😍😍😍😍
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Oww thank you yene fikir ❤💖
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 🙏 ጎበዝ በርቺ 😍😍😍 መልካም ቀን ቆንጆ😘😘😘♥️♥️♥️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you yene fikir ❤have a blessed day 🙏
@hayattessema6015
@hayattessema6015 3 жыл бұрын
ዶክተርዬ የኔ ጣፋጭ እኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ ሰላምሽ ይብዛ እወድሻለው ♥♥♥♥♥♥
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እኔም ውድድ አረግሻለው ተባረኪልኝ❤🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘
@boontuuhuundeessa5274
@boontuuhuundeessa5274 3 жыл бұрын
Yen konjo le betishi Adis nenyi
@ባይተዋሯሴት
@ባይተዋሯሴት 3 жыл бұрын
ያንቺ ፀጉር ተፈጥራውም ቆንጆ ነው እኔ ከ ርዝመቱ ይልቅ ባይሰባበርብኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ሁሌ እንደተበጣጠሰ ነው በጣም እንከባከባለሁ ግን ለውጥ የለም መሰባበሩ ሊቆም አልቻለም
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 3 жыл бұрын
Shruba Tiserwalesh wedi?
@vitalehanna751
@vitalehanna751 3 жыл бұрын
Be erxbu qibat bedmb teqebi
@ባይተዋሯሴት
@ባይተዋሯሴት 3 жыл бұрын
@@vitalehanna751 እሺ አመሰግናለሁ
@ባይተዋሯሴት
@ባይተዋሯሴት 3 жыл бұрын
@@rediyegeta6233 ሹሩባ አልሰራም ማታ ማታ ብቻ ሁለት ወይም ሶስት ቦታ እሰራዋለሁ ቀን አበጥሬ አስይዘዋለሁ ጥዋት ጥሩ ይመስል እና ሁለት ሰዓት ያክል እንደቆየ በተለይ ከፊት ከሁዋላም ቀጥ ብሎ ይቆማል
@mihretyemane5579
@mihretyemane5579 3 жыл бұрын
Thanks for sharing, is this good for low porosity please
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Yes my dear ❤
@saronabi1387
@saronabi1387 3 жыл бұрын
Thank u yene weddd
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
thanks sis so sweet again thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@tsigewolde7668
@tsigewolde7668 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ውዴ ግን ለሳምንት የሚሆን ሰርተን ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ እንችላለን
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን እኔ ግን ለፀጉሬ ብዙ ነገር አድርጌአለው ግን ምንም መለወጥ እንቢ አለኝ ትንሽ ይመለስና ተመልሶ ይኤዳል አሁን በጣም አስጠልቶኝ ተውኩት
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ስታምሪ እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም ጠቃሚ ቲሪትመንት ነዉ ያሳየሽን ቃልዬ በተለይ ልጄ የኔስ በጣም ዳመጅ ሁነዋል አንቺ ባሳየሽን መሠረት እንድታረግ አሳያት አለሁ ተባረኪልኝ ዉድድድድድድድድ በርቺልኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much 🙏🙏🙏
@Muday-Werk
@Muday-Werk 3 жыл бұрын
I will try, Thank you for sharing Kaliye
@menfestadesse9414
@menfestadesse9414 3 жыл бұрын
ዋዉ ቃልዬ እዳልሽው ተጠቅሜው አንደኛ በጣም ነው የተመቸኝ
@skincarefacial8985
@skincarefacial8985 3 жыл бұрын
Le low porosity yehonal konjo?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Yes my dear ❤
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Thank you so much I will try 💜💞
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
❤❤❤❤
@سارهأثيوبيا-ف7ن
@سارهأثيوبيا-ف7ن 3 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@sevenaraya5972
@sevenaraya5972 3 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው ደስ ይላን የኔ ቆንጆ ግን ሳምንት ምሉ ስትሊ በየቀኑ ቀን በቀን ለኣንድ ሳምንት ምሉ ማረግ ማለት ነው ደሞ የተረፍው ብፍሩጅ ማስቀመጥ ኣለብን ማለት ነው እስቲ ንገርኝ የኔ ማኣር
@አላሀምዱልላ
@አላሀምዱልላ 3 жыл бұрын
እቃሁሲጥ ያርግሽሁ. በቀዝቃዛ ወሀ ነው ወይስ በሙቅ ወሀ ነው
@deborahethio9999
@deborahethio9999 3 жыл бұрын
ዋዉ ቃልዬ እግዜር ይስጥሽ ፀጉሬ በጣም ተጎድቷል እጀምረዋለሁ እናመሰግናለን ቃልዬ👏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene fikir ❤❤❤
@semhartesfamariam5944
@semhartesfamariam5944 3 жыл бұрын
Thank you for shering
@yirgalemkassa3993
@yirgalemkassa3993 3 жыл бұрын
እዉነትሽን ነው ግን ለፀም ግዜ የምእእባክሽ ቆንጆ
@mesiworke5092
@mesiworke5092 3 жыл бұрын
ቃልዬ ውህዱን በየቀኑ ነው ምንጠቀመው ለሳምንት አልገባኝም?
@የፈራይመለስ
@የፈራይመለስ 3 жыл бұрын
ለውጡን ላየው ነው ዛሬ ሰርቸዋለሁኝ ውጤቱን አይቼ እዚሁ ላይ እኮምትልሻለሁኝ በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው በርችልኝ እናት
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 3 жыл бұрын
ምን ጠቀመሽ
@Popo-jt4cb
@Popo-jt4cb 3 жыл бұрын
ሞከከርሺው
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Betam konjo aserar new yasayeshen ejesh yebarek kaly 😍😍😍🙏🙏🙏share
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so messiyee ❤❤❤
@RobaNardi
@RobaNardi 11 ай бұрын
Lentateb senel new weyes le kebat
@tizitaero5106
@tizitaero5106 3 жыл бұрын
Yaligebagn gin ricesun tezefizifo kesamint behuala new minikebaw?wetetunis lesint min new minakoyew
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሩዙን ዘፍዝፈሽ አንድ ቀን ካደረ በዋላ መጠቀም መጀምር ይቻላል እንዲሁም የሩዙን ወተት እንዳንቺ ፍላጎት ነው በየቀኑ ወይም በሳምንት ሁለቴ ወይም ሶስቴ መጠቀም ይቻላል እሺ
@sosenasenbetu2292
@sosenasenbetu2292 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መልካም ሰው ነሽ
@sumayaahmed3638
@sumayaahmed3638 3 жыл бұрын
i love your channel 😘😘😘❤❤❤❤❤❤
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 3 жыл бұрын
Betam arif new ehte Egziabher yistesh. Gen ayshetem?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Menu yene konjo
@kalkidano
@kalkidano 3 жыл бұрын
For how many minutes did u make it stay ?z rice milk mix
@ayishahulekon3314
@ayishahulekon3314 3 жыл бұрын
ማሬ በናትሽ በፐርም የተጎዳ ፀጉር ምን እናድርገው
@sositayee231
@sositayee231 3 жыл бұрын
አውነት በጣም እናመሰግናለን በርቺ በጣምም ጎበዝ ነሽ በየ ቀኑ ነው መጠቀም ያለብን ወይንስ በሳምንት 1 ግዜ እባክሽን መልሽልኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በየቀኑ ነው ለሳምንት ያህል
@rahelsh1769
@rahelsh1769 3 жыл бұрын
@@zemenawit እህት በጣም እናመሠግናለን ግን አድ ነገር አልገባኝም የሠራነዉን ዉህድ ማስቀመጥ እንችላለን ወይስ በየቀኑ ነዉ የምንሠራዉ ዉህዱን ተቀብተንስ ለስት ሠአት ማቆየት አለብን
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ቃልዬ ጥሩ ነው የሩዝ ወተት እሞክረዋለሁ ከፊት ለተሰባበረ ለተጎዳ ፀጉር መፍትሄስ ምንድን ነው ትያለሽ thank you for sharing my dear❤️❤️❤️shared
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ትልቁ መፍትሄ ሹሩባ ነው ግን ውህድ ደግሞ እንቁላል እሬት ማዩኒዝ ጥሩ ነው ቶሎ ያሳድገዋል
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
@@zemenawit ቃልዬ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤🙏🙏
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 3 жыл бұрын
ለየት ያለ ነው ቃል🧡
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Yes its very good you should try it ❤❤❤
@mastimulugeta4355
@mastimulugeta4355 3 жыл бұрын
ቃልየ እናመሰግናለን እኔ ባለሁበት አገር የሩዝ ወተት አለ እሱን ገዝቸ ብጠቀምስ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እሰይ ተገላገልሽ የኔ ውድ ቆንጆ ነው
@mastimulugeta4355
@mastimulugeta4355 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቃልየ አንችን በጣም ነው እምከታተልሽ አንች እምትይውን ትሪትመንት ነው እምጠቀመው ለውጥ አለው ፀጉሬ እያደገ ነው ግን ብታይ ይርግፍል
@ሞሚጀሚቻናልYoutube
@ሞሚጀሚቻናልYoutube 3 жыл бұрын
በረች እናመሰግናለን
@ethiopisaddisababa2951
@ethiopisaddisababa2951 3 жыл бұрын
Berchilen betam arif new metseriw Hulu
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤😘
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ቃል አመሰግናለሁ ቆንጆ ትሪትመንት ነው አዲስ ነገር 💕😘👏🌹🌹
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ 3 жыл бұрын
ክሬሙን አደዜ ሠርተን ፊርጅ ማሥቀመጥ እንችላለንደ እህት ወይሥ በየቀኑ አድሡ እሩዝ ነው የምንጠቀመው
@tesfaneshtamrat1032
@tesfaneshtamrat1032 3 жыл бұрын
ፀጉራችን ላይ ሰን ሰአት ነወ የምናቆየው .... ደሞ ቀን በቀን ነወ የምንጠቀወ ebakish negerign plc tolo nigerign betam efelgalu
@SfghRtyy
@SfghRtyy 2 ай бұрын
አረ ሰዉ ያስቃል ቀን በቀን እንዴት ይሆናል ቀንበቀን ልትታጠቡ ነዉ ፀጉራችሁን😅😅😅😅
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
የሩዝ  ውሀ  ጥርት ላለ  ፊት / rice water for glowing skin
16:11
በአስራ አምስት ቀን ብቻ ትልቅ ለውጥ አገኘሁ
8:43
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 159 М.
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.