No video

ታማሚ መሆነን እያወኩ ነው ያገባሁት። በእሱ የተነሳ ብዙ ነገር ተብያለው

  Рет қаралды 20,554

Zena Jokers

Zena Jokers

Ай бұрын

ታማሚ መሆነን እያወኩ ነው ያገባሁት። በእሱ የተነሳ ብዙ ነገር ተብያለው
ባለታሪካችንን ለማገዝ ለምትፈል
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
ስም፦ ፋንታሁን ሀይሉ እና ቀለሟ ደስታ
የባንክ ሂሳብ ቁጥር፦ 1000636148068
ስልክ፦ +251923299039

Пікірлер: 83
@ZenaJokers
@ZenaJokers Ай бұрын
ባለታሪካችንን ለማገዝ ለምትፈል የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ስም፦ ፋንታሁን ሀይሉ እና ቀለሟ ደስታ የባንክ ሂሳብ ቁጥር፦ 1000636148068 ስልክ፦ +251923299039
@weineshety3503
@weineshety3503 Ай бұрын
Aa@
@weineshety3503
@weineshety3503 Ай бұрын
Aa@
@ritahaile1787
@ritahaile1787 Ай бұрын
Ebakeh Tsebel wuesejat beleh negerat. Hulum ke fetarie gar yefetal. Egzeabher yemarelesh! 🙏
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ከበርከት ጋር ያድላችሁ መልካም ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል ይላል ቅዱስ ቃሉ መልካም ሴት ነሽ የልጅሽም አንደበት መደሀኒያለም ይፍታልሽ በዝማሬ እንድታመሰግነው
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Ай бұрын
እህታችን ላንቺ ምን እደምልሺ ቃላቶች አጠሩኝ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ልጃችሁንም እግዚአብሔር አንደበቷን ይፍታላት ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ከናተ ታሪክ ብዙ ተምሬአለሁ ችግር መከራም ያልፋል እምነትሺ ሙሉ ነው እግዚአብሔር ታርካችሁን ይቀይርላችሁ እኔ እያለቀስኩ ነው የጨረስከት
@elsagebremikael7246
@elsagebremikael7246 Ай бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን በጣም ጠንካር ባልና ሚስት በፍቅር የተሞላቹ የተባረካቹ ናቹ እኔ በጣም ከባድ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ባተቤትሽና ልጅሽ ይማርልሽ ልጅሽ ደግሞ ያሳድግልሽ ከእግዝአብሄር መልእክት ይመጣል ያመንሽው አይረሳሽም ጋዜጠኛው ደግሞ እግዝአብሄር ይርዳህ አንድ ነገር ተአምር በዚህ ቤት ትሰራለህ ብየ አስባለው ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል እሳቸው ደም ግፊት ይሆናል እራሳቸው ውስጥ ደም ፈሶ ልጂሽን የድንግል ልጂ ይፈውስልሽ ፅበል ይዘሻት ግቢ
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
አላህ ይዘንልን ያረብ ሙሉ ጤናችሁን ይመልሥላችሁ ያአላህቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አላህ ከጥመት ከዘረኘነት ይጠብቀን
@ndndnejedjjejej6444
@ndndnejedjjejej6444 Ай бұрын
ፈጣሪ ይማረው ልጅሽንም ባለቤትሽንም ይማርልሽ አንችም ፈጣሪ ይባርክሽ
@user-fb7iv6zp9i
@user-fb7iv6zp9i Ай бұрын
እህቴእማብርሃን ትርዳሽ የስውሯ ድንግል ማርየም አፉን የልፈታ ህፃን አንደበቱ የፈተቹ ታርኳን ሰምቻላው ልጅሽን ውሰጀት የስውሯ ደንግል ማርየም ትርደሽ ሀንች ጠንከረ እህትም እናትም ነሽ።
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 29 күн бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር ይማረክ እናም ምድኒቱ አቆምው ወደምህ ይቀይረል እህተ እደት ነበረ የማምት ግን ምድኒት አቃማልቹ በደ ሰይሆን ቅሰ እያልህ አቆም መህን ይደረግል እህቴ መውልደ አቆማለቹ እናም በቀን አደ እያልህ ተውወ❤❤❤
@mikiscell6705
@mikiscell6705 Ай бұрын
እኔለአንቺ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር የልጅሽም የባልሽም ጤናቸውን ይስጥልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
የኔም እናት የጉራምባ ማርያም ተስላ ልጂ ተስጥቷል
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z Ай бұрын
የኔ እህት የመዳን መንገዱ ወደ እየሱስ ይዘሽው ቅረቢ እርሱ ሁሉን ያያልና ሰውን ትተሽ ወደ ቤተክርስቲያን ሂዱ አይዞሽ ለርሱ የሚያቅተው የለም ፀልይ ይረዳሻል
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj Ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ የልጅሽንም የባለቤትሽንም ጤናቸውን ይስጥልሽ
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 27 күн бұрын
ምክዬ የራስን ዩቱብ ለንም አትሳራንም ምርጥ ወንድማችን መልካም ሰው በጣም ቅን ትሁት ነክ በእውነት❤እንወድሀለን
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ጀገና መልካም ድንቅ ሴት ተምሳሌት ነሽ❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
የኔታ ሚዲያ ላይ ነው ታካን የሰማሁት እጅግ ድንቅ ውብ ሴት እመቤቴ ጎዳሽን ትሙላው እውነት ሰው ነሽ
@user-hy1ze2sg2b
@user-hy1ze2sg2b Ай бұрын
ውይ ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጠሽን ያለው እግዚአብሔር ይርዳሽ
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ ታርክ ይቀየራል እግዚአብሔር በናቱ ቤት ታሪክ ይሰራል
@mimilove8942
@mimilove8942 27 күн бұрын
Omg i never seen this kind of love in my life ahe is a super hero may the Almighty God be with you and your beautiful family too🙏🙏🙏
@EmuBeer-mh9es
@EmuBeer-mh9es Ай бұрын
እባክሽ እናት ልጅሽን ወደ እግዛብሄ ይዘሽ ተጠጊ አይነስውሯ ማርያም የህፃናቶችን አንደበት ተከፍቶ ምስክርነት ሰምቻለው እግዛብሄር ከናንተ ጋር ይሁን
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
እህቴ አንቺ ያልሽውን ቃላት አልደግመውም ስውሯ ማርያም ነው እምትባለው እሺ
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
አሽቃባጭ በመጀመሪያ ስሚ እሰከ መጨረሻው ምን አይነት ምክር ነው አሽቃባጭ በቤቱ ስለ ኖረች እኮ ነው ከነ ጉድለቱ ያገባቹ😢 ቱሪ ፋና
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z Ай бұрын
@@user-nt4rw1hj7q ስድብ እንጀራ መሰላችሁ ተው ከህይወት ምህረት ይሻላልና እንሰማለን በመልካም ይጎበኙናል
@nmha4141
@nmha4141 25 күн бұрын
እግዛብሄ ከእናተጋ ይሁን ልጅሽም ፈጣሪ ይሜርልሽ አይዞአቹ ድግል ከእናተጋ ይሁን
@hani9864
@hani9864 24 күн бұрын
ስውርዋ ማሪያም ጠይቃችሁ ብትሄዱ ልጅቱም ባልየውም ፈውስን ያገኛሉ ሞክሩ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
በአብትዬው ላይያለ መንፈስ ነው ፅበል ይፈውሳታል እህቴ 🙏
@sear6884
@sear6884 27 күн бұрын
Emeberhane aleche Hulum yalfal❤ betam siyaskenu fikerachew
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Ай бұрын
እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ከበርከት ጋር ያድላችሁ መልካም ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋ ከቀይእንቁይበልጣል ይላል❤❤
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 29 күн бұрын
እግዛብሄር ይመልከታችው ብዙአስተማሪ ነው ።ተባርኩ
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው እይዞእችው እግዚአብሔር እያል ነው ሁሉን ነገር ያስተካክላል እናንተ የጽናት ምሳሌ ናችው
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Ай бұрын
ፈጣሪ ይማረው ልጅሽንም ባለቤትሽንም ይማርልሽ አንተም ፈጣሪ ይባርክሽ😢😢😢
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Ай бұрын
እስኪይ #ኢቢኤስ #አዲስምዕራፍ የእነዚህ ቤተሰብ ህይወት ቢቀቡው
@samsom6813
@samsom6813 Ай бұрын
ሀይ ሰላም ነው ሚኬዬ እንኳን በሰላም መጣክ እስክንድርና የስንግል ሚድያ አዛጋጅ ሀብታሙ የት ጣፋ እባክክ አሳዊቃን አመሳግናሎውኝ
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 Ай бұрын
እግዛብሄርታላቅ ነው እህቴ አንቺ የቅዱሳት እናቶቻችን ምሳሌና በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሴቶች እንዳሉም ያአሳየሽ የተባረክሽ ጥበበኛ ሴት በመሆንሽ ለሌሎችም ሴቶች ምሳሌ ነሽ ችግር ያልፋል አይዞሸ መድሐኒዓለም ይረዳሻል
@shasheayele3783
@shasheayele3783 29 күн бұрын
ፍቅራቸው በጣም ያስቀናል ፍቅሮች እግዚአብሄር ይባርካችሁ ፀበል ውስዳት
@shasheayele3783
@shasheayele3783 29 күн бұрын
እግዚአብሄር በረከት ያውርድላችሁ ስልኳን ስጡኝ ላዋራት በጣም ደስ የሚሉ እኔ መልአክ የሆነች ንእሴት
@sartt3754
@sartt3754 Ай бұрын
ስሜነሺ ኪዳነምህረት ወሰጃት. ትናገራለቺ
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 Ай бұрын
ልጅቷ ምናልባት ቅናት ይሆናል ምንም እንኳን ባትናገርም ውስጧ ይጎዳል እባካችሁ ሁላችሁም ተስብስባችሁ ወደ ፀበል ሂዱ
@amtejone8520
@amtejone8520 Ай бұрын
የሁለቱም ስብእና ይገርማል ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳሉ የሚባለው እውነት ነው .ሁለቱም እውነት አላቸው። ታስቀናላቹ ፈጣሪ የልቦናቹን መሻት ይስጣቹ።
@ritarojory361
@ritarojory361 Ай бұрын
Enkan Maria beshlm awetachsh ehtie, Ayzosh chigr yalfal tiena bcha . Anche demo tenkara siet nesh. Egzabher mulu tiena ystachu. fkrachu betam new des yemlew ❤ Fetari yamene hulum begiziew yhonal yasebshw ysakal ayzosh yenie wed ❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Ай бұрын
እግዛአብሔረ ያሰባችሁን ይበላችሁ. አይዞች
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Ай бұрын
በምንም መልኩ ቢሆን ምግብ አቅረባችሁ አትጨቃጨቁ
@AyniMengistu
@AyniMengistu 17 күн бұрын
Yene widii ihitee igzaberi hibarkishi baxami miti danaqi seti neshi
@Almaz-gb6ks
@Almaz-gb6ks Ай бұрын
እግዛብሄር ይማርልሽ ስውሮ ማሪያም ውሰጃት
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
እግዚአብሔር ልጅሽን በልሽንም ጨርሶ ምህርት ይስጥልን
@user-vy1bx7sl5t
@user-vy1bx7sl5t Ай бұрын
ልባም ሴት እግዝአብሄር ይርዳቹ ባልሽና ልጅሽ እግዝአብሄር ይማርልሽ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
የኔናት ጤናይሰጥልሺ ለልጆሺና ለባልሺ እህቴ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Ай бұрын
wow wow
@yashyash6266
@yashyash6266 Ай бұрын
ጀግና ሴት ነሺ ❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ ህክምና ስው ካለፈ በኅላ ወይም ከተጎዳ 😭😭
@vivia7255
@vivia7255 Ай бұрын
Miki I ❤ all your programs
@BetelehemGmaryam
@BetelehemGmaryam 18 күн бұрын
Enalgrhe dawelelje letalyelhe
@melameliademe7398
@melameliademe7398 Ай бұрын
የቼሬ የጋብቻ ምከር ሥብከት
@user-xi1uu4yh5h
@user-xi1uu4yh5h Ай бұрын
Weyna tasaznalsh amelak yemarelsh
@samuelmamo9166
@samuelmamo9166 Ай бұрын
Tebarekkii
@adamadu5487
@adamadu5487 Ай бұрын
E.R ybarekeshi
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
ጀግናሴትፈጣሪይማርልሺ:አቺየዋህነሺ:ደሞምአትጠራጠሪ:ብቻፀልይ:እሺእናቴ
@sartt3754
@sartt3754 Ай бұрын
ባለ ደራዉን. አገነኛቸዉ።በጢም።ይረዳቸዋለረ.
@massamo4596
@massamo4596 Ай бұрын
ibakish lela tirgum indatisechii yemitseleyibet wusejiw begzabher comentun kayesh please bene yihunibish debrezeyit nebiyi deresse ga woyim adisabba nebiy iyu ga wusejiw geta indemayasafrish amnalehu geta yifewusewal
@MuluneshiabetaDannaa
@MuluneshiabetaDannaa 29 күн бұрын
suke betesaru trunw andi bota honachu ayezahachu
@AliMohamed-vw2th
@AliMohamed-vw2th 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
ሥት አይነት ጉድ ኡለ በየቤቱ
@MuluneshiabetaDannaa
@MuluneshiabetaDannaa 29 күн бұрын
tesabe atakorcu
@heremalabeza5239
@heremalabeza5239 Ай бұрын
ካንችብዞተማርኩእህቴያልፍልጸበልይጠመቅቡነናውንትይው።እናቱየዛርመንፈስይኖራል
@kelemsegew8988
@kelemsegew8988 Ай бұрын
Yna note lbgo news egzabre trike ykeyrale
@StBk-zb8yy
@StBk-zb8yy Ай бұрын
Tebele. Asetemekeyat. Tedenaleche. Egezeyabehare. Yemeratal
@etsegenetayele2412
@etsegenetayele2412 25 күн бұрын
Leabinet or melikitejiaw astelalifachew tesheger
@MdjjMdyt
@MdjjMdyt Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rozakebede2610
@rozakebede2610 29 күн бұрын
Ende miki eyoha midia lay diro manim bizu enadahunu tawaki sayihon eko bizu sira tesera neber yet tefteh nw? Sigerem silayehuk des belognal
@user-vu7vy5mi4g
@user-vu7vy5mi4g Ай бұрын
Selam Anquan selam metachu
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
ምን ይመስልሀል አላሶራ የምትሉት የዩቶብ ሴት ወንድ ጠያቂወች የጋዜጠኛ ልምድ ብትወስዱ አለምምሰገድን ተመልከት ሚኪ ተው
@missdebeladisasa2507
@missdebeladisasa2507 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Ай бұрын
😢😢😢😢
@user-wx7et5qi1e
@user-wx7et5qi1e Ай бұрын
❤❤💔💔😭😭
@tigisbahtutiti1999
@tigisbahtutiti1999 Ай бұрын
በናታችሁ አድታሪኽ አለኝ ላኻፍላችሁ እዮሃ ሚዲያ
@ZenaJokers
@ZenaJokers Ай бұрын
+251913186289 ይደውሉልን
@tigisbahtutiti1999
@tigisbahtutiti1999 Ай бұрын
@@ZenaJokers እሺአመሰግናለሁ
@emebetwoldekidan3810
@emebetwoldekidan3810 23 күн бұрын
I don't understand why you guys drink coffe while you take the blood of jesus . Alisheshum zor Alu hone negeru
@user-hp6gn8or7x
@user-hp6gn8or7x Ай бұрын
🥰🥰🥰
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Ай бұрын
ዘና ጆከሮቺ ጠፋቺሁኮ
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 50 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 13 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН