"እግዚአብሔርን ጥራ" በዘማሪት ማርታ ኃይለ ሥላሴ | "egziabhern tira" by singer marta hailesilase |

  Рет қаралды 14,013

Selam Selam Tube

Selam Selam Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 6
@ethiopianfiker4971
@ethiopianfiker4971 2 жыл бұрын
✝️እግዚአብሔርን ጥራ✝️ እግዚአብሔርን ጥራ በመከራ ጊዜ ያድንሃልና ከሀዘን ከትካዜ ጋሻ እና ጦሬ ብለህ ምርኩዜ እግዚአብሔርን ጥራ አመሰግንህ ዘንድ እነሳለሁ በእኩለ ለሊት እንዳመሰገነህ ነቢዩ ዳዊት በንጹሕ ልቦና እንደ መላእክት በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ፀብና ክርክር እንዲወገዱ እግዚአብሔርን ጥራ ።።።።።።።።።።። እምነትን ከስራ አስተባብረህ ከልብ በወጣትነትህ ፈጣሪህን አስብ ስራህም በሰው ፊት ይብራ እንደ ፀሐይ ይብራ እንደ ኮከብ እግዚአብሔርን ጥራ አዝ።።።።።።።።።።። እለምንሃለሁ አምላኬ ሆይ አንዲት ነገር ከቤትህ ገብቼ በደስታ እንድኖር ከባለሟሎችህ ከአብርሃም ከይስሐቅ ከያዕቆብ ጋር በቤተክርስትያን ፀሎት በድንግል ኪዳን አቤቱ ጠብቃት ኢትዮጵያን ለሕዝቧም ስጣቸው ፍቅር አንድነትን እግዚአብሔርን ጥራ ።።።።።።።።።።።።። ደርሶልኛልና በመከራ ቀን አከብረዋለሁኝ ቅዱስ አምላኬን እጆቼንም ይዞ የሚመራኝን ኑሮየም ሲጨልም ግራ ሲገባኝ ያለፈጣሪዬ ዘመድም የለኝ ስወድቅ የሚያነሳኝ የሚደግፈኝ እግዚአብሔርን ጥራ አዝ።።።።።።።።።።።።
@YergaAlem
@YergaAlem 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahlettsigu
@mahlettsigu 2 жыл бұрын
Ye lijntachen mezmur
@MerawitTadele
@MerawitTadele 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@mahiqueen7019
@mahiqueen7019 Жыл бұрын
Betam new wst migebaw lemndn new gn viral yalhonew lemareg benefits bekul eyetarku new❤❤❤
@hilinamkebebtube4511
@hilinamkebebtube4511 Жыл бұрын
amennnn❤❤❤
✨አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች #አምልኮ #መዝሙር #mezmurprotestant
27:31
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 9 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 14 МЛН
Best Ethiopian Orthodox Mezmur   Kidus Kidus   Zemarit Martha Hailu
6:54
Lenes Liyu Nech
9:20
Yilma Hailu
Рет қаралды 31 М.
"ማሪኝ እና ልሂድ" | ዘማሪት ለምለም ከበደ
5:59
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 2,2 МЛН
የተሻለ ነገር  | ዘማሪት መስከረም ወልዴ  | New Ortodox mezemur
6:30
አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Рет қаралды 14 МЛН
Sinegrush Semi Nesh
6:43
Like Mezemeran Tewodros Yoseph - Topic
Рет қаралды 71 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН