No video

እነዚህን ቁም ነገሮች ለ 21 ቀናት ተለማመዱት ሕይወታችሁን ይቀይሩታል | tibebsilas motivation | anki andebetoch

  Рет қаралды 18,242

tibebsilas

tibebsilas

2 жыл бұрын

ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
tibebsilas official KZbin channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.

Пікірлер: 35
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@bemenetgirma2306
@bemenetgirma2306 2 жыл бұрын
እሺ ጥሩ ምክር ነው ለህይወታችን እጅግ ጠቃሚ ነገሮችን ነው ያነሳከው እናመሰግናለን ተባረክ
@el-kal-tube1
@el-kal-tube1 2 жыл бұрын
ye tibeb silas member silehonsh enam follow silemitadergi enameseginalen kiberiln
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 Жыл бұрын
"አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል" ተብሎ እንደ ተፃፈ ምክርህን ወድጄዋለሁ ደግሞም የሚገርመው ከጠቀስካቸው አብዛኛውን በህይወቴ ተለማምጃቸዋለሁ ውጤታማም ሆኜበታለሁ ለሰው ልጅ ትልቅ ስኬቱ የሚጀምረውም መልካም ምክርን በመስማት ወደ ህይወቱ ሲጠቀምባቸው የተሻለ ስብዕና በህይወቱ ይገነባል የሚል ፅኑ እምነትም አለኝ እውነቱም ይሄ ነው በተረፈ "አንተን አለማድነቅ ጥበብን መናቅ" ይመስለኛልና ወንድሜ ውድድ አደርግሃለሁ ተባረክ !!!
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
Thanks betam.. wendme👍❤
@TUbe-jl9fk
@TUbe-jl9fk Жыл бұрын
1ጣት መነሳት 2 እስፖርት መስራት 3የቀን እቅድ ማዉጣት 4ግብ ማዘጋጀት 5 ትልቅ እልም መኖር 6ዝርዝር እቅድ ማዉጣት 7የቀን ሀሳብን በመልካም ነገር ማሰብ 8 ስራን በጽሞና መስራት 9 ማበብ 10የመፍጠር ችሎታ መኖር 11 መግብ መመገብ 12እራስን መዉደድ 13 አትፍረዱ 14ወሬ መቀነስ 15 በትጋት መስራት 16 ችሎታን መማር 17 እራስን ማሳደግ 18 እዉቀትን ፈለግ 19 አነቃቂ ነገር መስማት 20መልካም ነገርን ማሰብ 21 በተሰብን ማክበር 22መልካም ነገር ላይ ማትኮር 23በራስ መተማመን 24 ለመጥፎ አስተሳስብ ቦታ አለመስጠት 25 ለዉጤታማ ስራ መስራት 26ገዘብን በአግባቡ መጠቀም 27ይቻላል ማለት
@kunigebre7360
@kunigebre7360 7 ай бұрын
Thank you for your work!!
@fntayeayalewu3294
@fntayeayalewu3294 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርከሀ ጡሩ መከር ነው
@user-qn5bg7sj9i
@user-qn5bg7sj9i 2 жыл бұрын
Yemigerim mikir new kezare lemejemer wesignalew betam tikikil new
@el-kal-tube1
@el-kal-tube1 2 жыл бұрын
bizu eyetekemen nw tibeb!
@user-qn5bg7sj9i
@user-qn5bg7sj9i 2 жыл бұрын
@@el-kal-tube1 ejig betam
@aytenewdenberu4798
@aytenewdenberu4798 Жыл бұрын
Aandsewu Erasun Kalwedede Lelawu Aywodm Emesegnalennnn Kelb
@user-ge4ts9sg8w
@user-ge4ts9sg8w 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ኣቀራረብህን ደስ ሲል ኣምላክ ያክብርልን ቀጥልበት
@SalamSalam-iv4cy
@SalamSalam-iv4cy 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስምንት!እናመሰግናለን!
@user-xt7wj4nr6i
@user-xt7wj4nr6i 6 ай бұрын
Enamsgenalen
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@Faithline7
@Faithline7 2 жыл бұрын
Bertaln bro nice advice
@tibkatolla9819
@tibkatolla9819 Жыл бұрын
keep it up!!!🌼🌼🌼
@maryalem1890
@maryalem1890 2 жыл бұрын
Betam enamsegenalen wedemachen ❤🙏
@lisantsigabu3541
@lisantsigabu3541 2 жыл бұрын
wendme betam anekaki teru ena timihirt sechi hasab nw berta fetari yemasetewal ena yewket admasehn yasefaleh
@Jonon852
@Jonon852 2 жыл бұрын
የሰማሁትን መተግበር ይሁንልኝ
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
Enamesegnalen bro❤🙏
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
እራስን መውደድ አንደኛ ቢሆን ይመረጣል::ምክንያቱም ከዚያ በታች የተዘረዘሩ ሁሉ ለራሳችን ስለሆነ::ለራሳችን ቅድሚያ መስጠቱ ቀናችንን ብሩህ ስለሚያደርግም ጭምርም ስለሆነ::
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
ልክ ነህ ..አሪፍ መልዕክት
@mikimiki7194
@mikimiki7194 Жыл бұрын
አንተ ልጅ ስትመቸኝ በእርጋታ አገላለፅህ እናመስግናለን ።
@marthakwt7830
@marthakwt7830 Жыл бұрын
ኢናመሰጌናሎኢጊዚብሔርኡቀቲዪጨሚሪ
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 2 жыл бұрын
ድምፅህ ያምራል
@tibebsilas
@tibebsilas 2 жыл бұрын
Thanks
@hiewatmulatyersawu7027
@hiewatmulatyersawu7027 2 жыл бұрын
እራሳቸውን ሳይኖሩት ያዉራሉ አንተ እየኖርኸዉ ከሆነ አሪፍ ነው
@Nasrimustefa
@Nasrimustefa 2 жыл бұрын
🌏🌏🌏🌏
@marthakwt7830
@marthakwt7830 Жыл бұрын
ሰጣኒየማሳፊሪሚኪሪናዉዓጋያቢዛሊ
@mairayassin3281
@mairayassin3281 Жыл бұрын
ኧረ አንተ ልጅ የምትሰራቸው ስራዎች ከመመቸቱ የተነሳ የቱን ትቼ የቱን እንደማይ ግራ እየገባኝ ነው እና በዚሁ ቀጥልበት።
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
Amesegnalehu Maria 👍
@georgidoe2412
@georgidoe2412 2 жыл бұрын
p̷r̷o̷m̷o̷s̷m̷ 👀
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 33 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 23 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 33 МЛН