እነዚህን ካደረጋችሁ ቄደር መጠመቅ አለባችሁ

  Рет қаралды 2,841

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
ወይ አባ ገብረመስቀል መተርተራቸውን አያቆሙም ዘንድሮም ከአፋቸው ሁሌም መርገም ብቻ ነው የሚዘሩት ለዝች አገር ፈጣሪ እንደሰው አይደለም ያዝናል ለፈጠረው 😮
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
💕👏
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk Ай бұрын
ከሐይማኖት በላይ ምን አለ???
@Seble7
@Seble7 Ай бұрын
የስሜት ትዳር ያስጠላል እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ እሶም እሱም ሐይማኖት የላቸውም ስም ብቻ ትዳሩም አይጸና
@martasafa7325
@martasafa7325 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ያዉርድልን 🙏
@workiyegeremew4937
@workiyegeremew4937 Ай бұрын
Sawadiik nahomiye
@rahelbelay8330
@rahelbelay8330 Ай бұрын
ሰላም ወንድን ወደ ኢትዮጵያ ሰለ መጣሁ መፅሐፍህ የት ይገኛል ???ከቻልክ የመፅሐፍን ስም በዛውም ንገረኝ😭
@noahsark-1221
@noahsark-1221 Ай бұрын
@@rahelbelay8330 የመጽሐፉ ስም አድሱ የዓለም ስርዓት ነው አድራሻ ሀሁ መጽሐፍ መደብር ቁጥር 1 ስቴዲየም ናሽናል ታወር ቁጥር 2 ሜክሲኮ ቡናና ሻይ ፊት ለፊት ወይም ደብረወርቅ ህንፃ አጠገብ ያሉ ሱቆች ጋር ነው
@Hendeke777
@Hendeke777 Ай бұрын
እኔ ምለው አባ ገብረ መስቀል ያልጨመረ ነገር የለም ብለው ነው አራት አመት የጨመሩልን? ጠያቂዋ ትንሽ አመታቱን እንዲቀንስ ብትከራከረው መልካም ነበር😂
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ለሚታመንበት የታመነነዉ እሱይማርሽ😢😢😢😢
@egualetsiyon7088
@egualetsiyon7088 Ай бұрын
በእምነት ክማይመስልህ ሰው ጋር አታብር እንዲል
@MekdesSelfu
@MekdesSelfu Ай бұрын
ምነው በፊት የኢትዮጵያ መከራዋ ባለፋት አመት ያበቃል ሰሰትሉ ነበር አሁን ደግሞ እስከ። አያሉ ነዉ አንድ ትንቢት ተፈፃሚ ካልኦነ ያትንቢት ተናጋሪው ሆስተኛ ነው ማለት ነዉ
@samreyene6682
@samreyene6682 Ай бұрын
ሴጣን ነው ያገናኛቹ ፈጣሪ ትላለች እንዴ
@merimawuhab9450
@merimawuhab9450 Ай бұрын
ሻምበል አንዳንዴ አላስፈላጊ ሰዎችን ባታቀርብ ፣ ባህታዊ ገብረመስቀል ምን ስለሆኑ ታቀርባቸዋለህ ማንም ስላወራ አንተ ማስታወቂያ እየሰራህ ነው የሚመስለው እባክህ እንዲህ አይነት የማይረባ ነገር አታቅርብ
@brukbkb5724
@brukbkb5724 Ай бұрын
አባ ገብረ መስቀል እና ዘመድኩን በቀለ ተመሳሳይ ባህሪ ነው ያላቸው ለዩ ቲዩብ ሸቀላ ህዝብን ማሸበር ነው ስራዬ ብለው የያዛቱ ከተናገሩት አንዱም ሲፈፀም አላየንም እግዚአብሔርን በጣም ነው የሚዳፈሩት እግዚአብሔር ታግሶ ብትሩን ያነሳባቸው ዕለት ለሁለቱም እፈራለሁ
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
ገብረ መስቀል ሚባሉ የከተማ ወንበዴ ሊወገዙና ከቤተክርስቲያን ሊባረሩ ይገባል ከተማ ቁጭ ብለዉ በሚመንድ ላብ ቁጭ ብለዉ ሚመገቡ አዳም ጥረህ ግረህ ብላ ሚለዉን ሽረዉ በግዚአብሄር ስም ተለጥፈዉ ሚመኑን እያወናበዱ ሳይሰሩ መመገብ በጣም በቤተክርስቲያናችን ዉስጥ ብዙ የተሰገሰጉ አሉ ልናባርራቸዉ ይገባል ባይ ነኝ በጣም እያናደዱኝ ነዉ
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 Ай бұрын
ግልፅ አደለም 70 ያልከው
@noahsark-1221
@noahsark-1221 Ай бұрын
@@bluefanalex7326 የያዕቆብ ልጆች ከሀገራቸው ከከነዓን ወይም ከእስራኤል ወደ ግብፅ ሲወርዱ እያልኩ ስናገር በስህተት 12 ብያለሁ 70 ናቸው ለማለት ፈልጌ 12 አልኩ ያንን ለማስተካከል ነው
ትራንፕ እና አዲሱ የዓለም ስርዓት
18:04
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 2,2 М.
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 26 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 18 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 42 МЛН
የሮቦት መስተንግዶ እና ራዕየ ዮሐንስ የቁጥጥር ዘመን
31:10
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 1,6 М.
Plato እና የጠፋው ስልጣኔ Atlantis ?
33:17
Noah's Ark - የኖህ መርከብ
Рет қаралды 4,1 М.
9ኛ ፦በፋሽንና በአለባበሳችን ላይ የዲያቢሎስ ሴራ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:32:32
ሶማሌላንድ በመጨረሻው ሰዓት!፣ እነ ዶናልድ ያማማቶ እንደገና?
59:01
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 4,2 М.
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 26 МЛН