Plato እና የጠፋው ስልጣኔ Atlantis ?

  Рет қаралды 3,600

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Noah's Ark - የኖህ መርከብ

Күн бұрын

#like #share #subscribe

Пікірлер: 18
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 6 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ባተ አድሮ የሚያስተምረን አምላካችን ምስጋና ይግባው ❤❤❤❤ አሜን በርታልን ትህርትህ በደንብ ያነቃናል ❤❤
@yoyoyobebebe9208
@yoyoyobebebe9208 7 күн бұрын
እጄግ ጥልቅ ትንታኔ በጥሩ እውቀት እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ
@asektewahido3515
@asektewahido3515 7 күн бұрын
ሠላም ሻምበል ጥሩ ነው ቀጥልበት።
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ያዉርድልን
@tigistbush8875
@tigistbush8875 4 күн бұрын
ልጅ ሻበል እንዴ ት ያለ እውቀት እያስቀሰምከኝ እን ደሆነ በቃላት አይገለጽም ፈጣሪ አንደበትህን ብርክ ያድርገው የኔ ውድ ተባረክ❤❤❤❤
@RasGoshu
@RasGoshu 7 күн бұрын
ይህችንም መርምራት :- Poseidon -- Roman vernacular Ὠκεανός- in Greek vernacular Oceanus -- in Latin vernacular Ocean-- in English or Germanic version Waaka or Waka in contemporary "Oromo" version Oceanus---Ookeanus---Waaka---ዋቃ ጉራቻ፣ ጥቁሩ የውሃዎች "እምላክ" የጥልቁ ጋኔን ሳይሆን አይቀርም፣ ከጀመርክ አይቀር ተመራመረው። በማክበር ሰላምታ
@ማህሌትዩቱብ
@ማህሌትዩቱብ 7 күн бұрын
በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ❤
@Meskerem-cq1dd
@Meskerem-cq1dd 7 күн бұрын
tebareke
@nataneyasu3575
@nataneyasu3575 7 күн бұрын
አሁን ጥሩ አደረክ ትምሕርት ይይሻላል
@RasGoshu
@RasGoshu 7 күн бұрын
እኛም "ውቅያኖስ" የሚለው ቃል የመጣው Oceanus (Latin) or Okeanus(Greek) ነው፣ ዋቃ ወይንም ዋቀዮ ን እዚህ ውስጥ ማግኘት ሳይቻል አይቀርም ።
@habtamutesfaye541
@habtamutesfaye541 7 күн бұрын
ሃጢያትንም ፅድቅንም እንድንሰራ እግዚአብሄር ፈቅዶልን ቢሆን ሴጣን ስራው ምን ይሆን ነበር ?????????????
@giorgiopeternelj3441
@giorgiopeternelj3441 5 күн бұрын
ሺ አምበል በፕሮግራምህ ጠንክረህ ግፋበት፣ አመሰግናለሁ
@emu4343
@emu4343 6 күн бұрын
ይቅርታ ወንድሜ ከትምህቱ የተለየ ጥያቄ አለኝ አንድ ወንድሜ መጽሐፈ ቱልዳን ይደግማል እንድተው ብነግረው ልሰማኝ አልቻለም ምናልባት በዚህ ጉዳይ አስተያየት ወይም ትምህርት ካለህ
@EleniMekonnen
@EleniMekonnen 4 күн бұрын
ምንድነው መፅሀፈ ቱልዳን????
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 7 күн бұрын
እባክህን ወንድማችን የአለም መጨረሻ እያልክ የካቶሊኮችን አስተምህሮ አታንፀባርቅ።ከአለም ፍፃሜ በፊት የኢትዬጵያም የዓለምም ትንሣዔ ይቀድማልና!
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 7 күн бұрын
Ba tekekele bezo sawo ayamenem ena amenalawo
@asektewahido3515
@asektewahido3515 7 күн бұрын
ይህ እኮ የካቶሊኮች አስተምሮ ሳይሆን የመጸሓፍ ቅዱስ እውነት ነው።ማቴ 24:1 2ጢሞ 3:1
@EtseSabek-f7l
@EtseSabek-f7l 6 күн бұрын
አለም ከተፈጠረ ለመሆኑ ዘመኑ ስንት ነው ። የጠፋ ከተማ ብርቅ ነው ጀለስ አለም ብዙ ጊዜ ጠፍታለች ። ዝም ብለህ ህያው አምላክን አምልክ ጡዘት አታብዛ ። አሁን ለመጥፋት ጫፍ ላይ ናት
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 37 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 28 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 44 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 37 МЛН