ዚክር | አንድ ነጥብ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || One Point | Sheikh Mohammed Hamiddin •HD

  Рет қаралды 35,479

Sunnah Multimedia

Sunnah Multimedia

4 жыл бұрын

ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን በ1441ኛው የተባረከ የረመዷን ወር ላይ በሱና መልቲሚዲያ የዩቲዩብ ገጽ ላይ የሚተላለፍ «አንድ ነጥብ» የተሰኘ ፕሮግራም አዘጋጅተዋል። እኛም በተከታታይነት ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
የዩቲዩብ ገጻችንን ሰብስክራይብና የደወል ምልክቱን በመጫን እንድታግዙን በአክብርዎት እንጠይቃለን።
#Ramadan #Sheikh_Mohammed_Hamiddin #አንድ_ነጥብ

Пікірлер: 130
@mohammedabdulbar5509
@mohammedabdulbar5509 3 жыл бұрын
አለህ ሀየተቹን የርዝምልን
@user-kq7ff2nq7k
@user-kq7ff2nq7k 4 жыл бұрын
ሸህ አላህ ይጠብቀችሁ አላህ ልባችንን ለዚክር ያግራልን
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 4 жыл бұрын
መጅሊስ በኡለማ ሲመራ የሚያመጣው ደንቅ ነገር አሁን እዳየነው ነው አላህ እረጅም እድሜ ለኡለማወቻችንን
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ እኔ መችም አላህ ለኸይር ያድርግልሺ በሉኝ እንጅ ልቤ በደሥታ ጢቅ ትላለች ያረብ
@raafardallol5538
@raafardallol5538 2 жыл бұрын
@@user-sj9hp2pp4p አላህ ኸይር ያስማሽ ይበሽሪሽ
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 4 жыл бұрын
አህለን ሸሀችን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አላህ ከሚያስታውሱት ያርገን
@rq8197
@rq8197 4 жыл бұрын
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246
@rabbiirhamhumakamarabbayan7246 2 жыл бұрын
Walaikum assalam waramtullahi wabarakatuh ustaz Sallallahu alahi wasallam
@musidnurjeba4417
@musidnurjeba4417 3 жыл бұрын
Masha Allah idmeyachun allah yarzimilin
@ebnualiali2425
@ebnualiali2425 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረንጀዛ ሸሀችን አላህ ረጅምዕድሜ ሙሉ አፊያ አላህ ይስጥልን
@sirajeBizuneh
@sirajeBizuneh 3 жыл бұрын
አላህ ዚክርን በልባችን ያድርግልን
@jamjam5308
@jamjam5308 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ የሼኽ
@user-ii5cs9iy8x
@user-ii5cs9iy8x 2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከአፊያ አላህ ይጥልን
@ffkkgshdh3276
@ffkkgshdh3276 3 жыл бұрын
جزاكم الله خيران جزا
@user-zl4fe4ug7o
@user-zl4fe4ug7o 4 жыл бұрын
ወላሂ ጀርቤዋለሁ ያለመረጋጋት ያለ ደስታ ለችግሮቸ ያላሰብኩትን መፍትሄ አገኛለሁ አልሀምዱሊላህ እቃሳጥብ ቤት ሳፀዳ ሁሉን ስሰራ በዚክር ነው ደስተኛ ነኝ ጃዛከላህ ኸይረን ኡስታዜ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@HayatHayat-rj8sg
@HayatHayat-rj8sg 4 жыл бұрын
Jezakallah sheh
@user-if7vm4nr8l
@user-if7vm4nr8l 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@azharmohamed356
@azharmohamed356 4 жыл бұрын
ኡሥታዝአላህይጠብቀህ
@tuba5531
@tuba5531 2 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@rahba3752
@rahba3752 2 жыл бұрын
አላህ ይታረቀን አሚንን
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 3 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር
@jujuesmael2542
@jujuesmael2542 2 жыл бұрын
አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልን
@maryamethiopia7168
@maryamethiopia7168 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ህይር
@raafardallol5538
@raafardallol5538 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@ebnualiali2425
@ebnualiali2425 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@angleangle7960
@angleangle7960 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ
@sofiya151
@sofiya151 4 жыл бұрын
ሱባሃን አላህ
@zinethuessen5066
@zinethuessen5066 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለሏሁ አሊወሰለም አላህያግራልን ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@madynahomar9365
@madynahomar9365 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-lp3lh8uu1w
@user-lp3lh8uu1w 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@liyashamil1557
@liyashamil1557 4 жыл бұрын
Ameen
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 2 жыл бұрын
Wlahi haq new ene Allah tebkegn byew kebet swexa keferahut hulu yxebqegnal tebkognalem alhamdulilah.
@user-fu4xq9xj2r
@user-fu4xq9xj2r 3 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ቅልባችንን ያርጥብልን ያረብ አላህ ከዴጋግ ባሮቹ ያድርገን ያረብ
@dasildasil7746
@dasildasil7746 4 жыл бұрын
Jezakumulah here yashek
@keditube7954
@keditube7954 4 жыл бұрын
Ustez allha yetabekeh
@mdvip3744
@mdvip3744 4 жыл бұрын
Jezakallhe...haurne...westaze
@umasam6820
@umasam6820 4 жыл бұрын
Jezak Allahu khayr Ramadan 🌙Mubarak
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 3 жыл бұрын
ጀዛከላኸ ኸይር
@anwaryassin1231
@anwaryassin1231 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ እወድወታለሁ።
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 3 жыл бұрын
Mesalh
@user-mu3or1ub3k
@user-mu3or1ub3k 4 жыл бұрын
አሚን
@jebeltube1265
@jebeltube1265 4 жыл бұрын
ያአላህ ሼህአችንን እድሜና ጤና ስጠው እኛንም ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ።
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔ አዝካሮች መጠበቃቸውን ያወኩት አንዳንድ ጊዜ ማለት ሢያቅተኝ ነው ያሙአሊሚ ወላሂ በዱአችሁ አትርሡኝ ለጌታየ ታማኝና የምወደውን ያክል እንኳ እገዛው ዘንድ እንዳገራልኝ
@neima_ahmed1
@neima_ahmed1 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ሸይኽ አሏህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት
@user-qc7eg6rf5w
@user-qc7eg6rf5w 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ያሸኸ
@zulfazulfa3982
@zulfazulfa3982 4 жыл бұрын
Mashl
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላ ❤️
@dhdhrhr2122
@dhdhrhr2122 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከአፍያ አላህ ይስጥልን
@fgbnngfrmarifartgjnlkgfahm168
@fgbnngfrmarifartgjnlkgfahm168 4 жыл бұрын
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃቹሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹሁ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ከሚሆኑት ያድርገን ያረብ
@user-ol7id1jv1o
@user-ol7id1jv1o 4 жыл бұрын
جزك الله خير ياشح ኣህለዉ ወሰህለን ኣላህ የጂዚኩም ኩሉሀይር የሼህ ኡሂቡክ ፊላህ ኣላህይጀማእነ ፊልጄነትል ፍርዶስልኣእላ ያረብ ኣሚን
@maemonaadam9737
@maemonaadam9737 4 жыл бұрын
Like
@senyareshad1336
@senyareshad1336 4 жыл бұрын
ጀዛኩላሁ ህይረን ዉስታዙና አላህ ያቆይልን
@makamakya5851
@makamakya5851 4 жыл бұрын
ጀዘከለ ኸይር ሼክና አላህ ይጠብቅቹ አላህ በሰመነዉ ሚንጠቅም ያደራግን
@maiy3764
@maiy3764 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ጀዛኸላህ ኸይር አላህ ይወፍቀን ያረብ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኽይርንንንን ሽኽቸንንንን
@addis6607
@addis6607 3 жыл бұрын
አላህ ሀያትዎን ያርዝምልን ሼህአችን!
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ቢኢዝኒላህ 😍
@user-wj7py3pl2y
@user-wj7py3pl2y 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላሙወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ። ጀዛኩም አሏሁ ኸይረንጀዛ አሏህ እኛንምበሰማነዉ ተጠቃሚወች ያዲርገን!!
@fhgh189
@fhgh189 4 жыл бұрын
masa Allla
@user-jo5bu4qi7u
@user-jo5bu4qi7u 4 жыл бұрын
Skren eshey
@user-lt3zi6uh9s
@user-lt3zi6uh9s 4 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 жыл бұрын
ጀዛከላሀይር ያሸህ ♥
@user-cg9yi3ls2z
@user-cg9yi3ls2z 4 жыл бұрын
جذاكم الله كيرا
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 жыл бұрын
ሀያት ከጤና ጋ ይስጣቹ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
جزاك الله خير يا شيح⁦❤️⁩⁦❤️⁩⁦❤️⁩
@nokiathanks7193
@nokiathanks7193 4 жыл бұрын
ሽኽ ጀዛኩምላህ ኽይር አላህ እድሜና ጤና ይስጦት ዚክርን አላህ ያግራልን እንሻ አላህ
@mrsjainab1784
@mrsjainab1784 4 жыл бұрын
mashaallah jzk duniya walakira shekachin
@leylam.d2945
@leylam.d2945 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أهلا بكم شيخنا الفاضل جزاكم الله خيرا
@kareemas7302
@kareemas7302 3 жыл бұрын
اللهم ٱمين يارب يا شيخ جزاك الله خيرا
@zenebmes333
@zenebmes333 4 жыл бұрын
Ame amen allah yakoyln ya sheh🤲🤲🤲
@Hadia-eu9sk
@Hadia-eu9sk 10 ай бұрын
🌲🌲🌲🌲
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ አላሁመ አሚን ወሡበሀነከላሁመ ወቢሀምድከ አሥታግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይክ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ወጀዛኩሙላሁ ኸይረን ዱኒያ ወልአኸራህ
@emuseid3845
@emuseid3845 4 жыл бұрын
ሸሀች አላሕድሜችሑን ሠፋ ያርግልን ያረብ ደሥነው ያለኝ አልሐምዱሊላ ቁረአን አልገባኝ ብሎኛል እሕቶች ወድሞች ዶአርጉልኝ ልጆቸን ቁረአን ሐፊዝ እድሖኑልኝ በአላሑ ይሑሉሽ በሉኝ በዶአ
@alsakf4384
@alsakf4384 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝና
@user-wz6ht3ml8w
@user-wz6ht3ml8w 2 жыл бұрын
💕💕💕🌹🥀🥰
@user-cp1db6pe1f
@user-cp1db6pe1f 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ ሸሀችን
@user-vy6rg9ee8v
@user-vy6rg9ee8v 4 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኡስታዛችን ባለሁበት አላህ ይጠብቅሁ ጀዛኩሙላኸይረን
@rwdanew4298
@rwdanew4298 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@madinnahasiin737
@madinnahasiin737 4 жыл бұрын
አህለን ሼህ ሙሀመድ አላህ እድሜያችሁ ያርዝምልን
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወረካቱቱሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን አማን ያረብ
@emanahmedbushra3575
@emanahmedbushra3575 4 жыл бұрын
Mashallah Allah yechmrlacuh ya sehachen
@zuzutube5271
@zuzutube5271 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸይሁና
@alihussin1658
@alihussin1658 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@zinethussen1629
@zinethussen1629 4 жыл бұрын
ሹክረን አላበሰማነው ተጠቃሚ ያድረገን
@zaharazahara2831
@zaharazahara2831 4 жыл бұрын
ኡስታዝ።ጀዛከላህ።ኽይር
@h.n5844
@h.n5844 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ሸኽ አችን
@user-iv8oy1by2m
@user-iv8oy1by2m 4 жыл бұрын
ያሸሁና አላህ ይውደድሁ ያረብ
@zulfazulfa3982
@zulfazulfa3982 4 жыл бұрын
Alh ytabqote
@sufieenana5094
@sufieenana5094 4 жыл бұрын
ያሸህ ጀዛከላህ ከይር
@seadamohammed2851
@seadamohammed2851 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህኸይር
@sittieahmad884
@sittieahmad884 4 жыл бұрын
Walyekume Salam worahimatullhi wobarkatuhu Jazakallah kayerane
@user-ns3tf9sz9n
@user-ns3tf9sz9n 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን
@ekramsiraj-828
@ekramsiraj-828 4 жыл бұрын
ጅዛኩም አሏህ ኸይር
@sadaseid8853
@sadaseid8853 4 жыл бұрын
ሷብሀን አላህ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 4 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በዱአች አትርሱኝ
@user-ep7qb9fw2e
@user-ep7qb9fw2e 4 жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሠላም ዎራህመቱላህ
@user-dr4vj4kq6l
@user-dr4vj4kq6l 4 жыл бұрын
اللهم احفظ شيخنا الغالي إنه بحر، في زماننا هذا أما في هذا امة عبد الله بن عباس
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸይህ
@Two-xt1dr
@Two-xt1dr 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህከይር
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 4 жыл бұрын
አህለን ያአህላ እንደና የኔ ሥሥት
@user-qg6mg7tk7e
@user-qg6mg7tk7e 4 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا👍👍👍
@soniasonia7710
@soniasonia7710 4 жыл бұрын
ዋሌኩምሰላም ወራሕመቱላሒም ወበረካቱ ጀዛኩምላሒር
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 13 МЛН
ከመተኛት በፊት የሚባል ዚክር||أذكار النوم #አርቀም
19:41
Daarul Arqam ዳሩል አርቀም tube
Рет қаралды 197 М.
ሲራ || ክፍል 1  || በዶ/ር  ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
1:06:17
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 12 М.
የዓለም ፋፃሜ || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
1:42:40
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 69 М.