ኢማን ምንድነው? || አዲስ ሙሐደራ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || what is Iman? || by Sheikh Mohammed Hamiddin •HD

  Рет қаралды 141,633

Sunnah Multimedia

Sunnah Multimedia

5 жыл бұрын

"…ብዙዎቻችን ኢስላምን የምንወደው ሳናውቀው ነው። ሳናውቀው መውደዳችን ደሞ ምን ድረስ ያዛልቀናል?…" ሲሉ ይጠይቃሉ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን። አዎን… ብዙዎቻችን እምነታችንን በጥልቀት ለማወቅ ባለመታደላችን ሰበብ የመጣው ሁሉ ወዳሻው የሚነዳን ግፉዓን ሆነናል።
አንድ ሰው እስልምናን ከተቀበለ በኋላ ቀጣዩ እርከን ኢማን(እምነት) ነው። ለመሆኑ ኢማን ምንድነው? ካላወቅናቸውና እጅጉን እንድናውቃቸው ከሚፈለጉ ጉዳዮች በዋናነት የሚጠቀሰውን ይህን ርዕሰ ጉዳይ ተንቀሳቃሹ ላይብረሪ በመባል የሚታወቁት ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሰበታ በሚገኝ አንድ መስጂድ ውስጥ ተገኝተው በውብ አንደበታቸው ተንትነውታል። ከትምሕርቱ ጋር መልካም ቆይታ እንዲሆንልዎ ሱና መልቲሚዲያ በክብር ይጋብዝዎታል።
•••
አሁኑኑ subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቷንበመጫን ተጠቃሚ ይሁኑ!
kzbin.info/door/ECz...
“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
ሱና መልቲሚዲያ

Пікірлер: 374
@mamaema4375
@mamaema4375 5 жыл бұрын
ሁሌም ሙሀደራውን በሰማሁ ቁጥር በጣም ይገርመኛል አላህ እጅግ የተረጋጋ ተሰሚ የሆነ አንደበት ነው የሰጠዎት የሚያስተምሩት ሁሉ እልብ ውስጥ ይቀራል አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@zuzumuhe
@zuzumuhe 5 жыл бұрын
ትክክል እኔም ልገልጸው ነበር አላህ ይጨምርላቸው
@user-hb7tk4js1x
@user-hb7tk4js1x 4 жыл бұрын
በጣም
@emirateethiopia8200
@emirateethiopia8200 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይርንኡስታዜ
@salmasalma8177
@salmasalma8177 2 жыл бұрын
Mashallah allah yahatotoni yarezemileni
@user-ub6gh6er8p
@user-ub6gh6er8p 4 ай бұрын
​@@zuzumuhe😂
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 5 жыл бұрын
እኔስ አንቱን አደለም ዳእዋወቱን ሰምቼ ገና አዲስ ሙሃደራ በሸህ ሙሐመድ ሃምድን ሚለዉን ሳየዉ ወላሂ በስስት እምባዬ ይሞላል አላህ ሃያትወትን ያርዝምልን አላህ ይጠብቅልን
@user-uj3fl5ub4w
@user-uj3fl5ub4w 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@IeeEe-fl7ub
@IeeEe-fl7ub 10 ай бұрын
እኔም ከመጓጓት ይሁን ከመውደድ እነ አልቅሸነው የማያቸው
@kadrbest3178
@kadrbest3178 11 ай бұрын
2023 ላይ የሚያዳምጥ .ሼክ ሙሀመድ ሀመዲን ሀፊዘሁላህ❤❤
@user-zf3to9fn2m
@user-zf3to9fn2m 5 жыл бұрын
ሽህ ሙሀመደ ሀሚዲን ያንተ ዳእዋ እኮ በርጋት በሰውጆሮ ተንቆርቁሮ ነው የሚገባው ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@tybaarega5090
@tybaarega5090 5 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ በጣም ወላሂ
@user-gx3jg3qc9k
@user-gx3jg3qc9k 5 жыл бұрын
አሚን
@ameinatmohammed12
@ameinatmohammed12 5 жыл бұрын
👍👍👍
@saadaawol6404
@saadaawol6404 5 жыл бұрын
👍👍👍💝💖💖👌👌💟
@khiriaahmed492
@khiriaahmed492 5 жыл бұрын
ጀዛኩ.ሙላከይር.ሸህ.ሙሀመድ.ሀሚዲን
@tewabmohamed8458
@tewabmohamed8458 5 жыл бұрын
ጀዛኩምላ 1000000000000። ኸይር 100000000000 አፍያ ኡምር ያረብ ይስጥዎት ኢንሻ አላህ
@user-ol2ri6yh4t
@user-ol2ri6yh4t 5 жыл бұрын
jezakellah heyir wed shihachin allah edmewetn yarzmln
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንንን።ያርብብብብብ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@zuzunegnhalalenafqri5797
@zuzunegnhalalenafqri5797 5 жыл бұрын
ያረብ እኛንም የናተን ፈለግ የምንከተል ያድርገን
@misredamsew6115
@misredamsew6115 5 жыл бұрын
Ameeeeeeen
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 4 жыл бұрын
አሚን
@ethio433
@ethio433 3 жыл бұрын
Jezakumulahiren
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
ልከነው
@saadahassan6427
@saadahassan6427 10 ай бұрын
አሚን
@fatumasayed877
@fatumasayed877 4 жыл бұрын
አላህ ይጥብቅህ ሸህ ሙሀመድ ሀሚድ ጀዛኩምአላህ ኸይረ ማሻአላህ አላህ ይጭምረልህ ኡሰታዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹❤👍
@abezashzafu1987
@abezashzafu1987 Жыл бұрын
ጀዛካላከይር ኡስታዜ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aminaabdu1741
@aminaabdu1741 4 жыл бұрын
Maasha Allah Tabarak Allah
@سعديهداوود
@سعديهداوود 4 күн бұрын
ጃዛ ኩም አሏሁ ኸይር ኡስታዝ
@user-jn5fd2bk7t
@user-jn5fd2bk7t 2 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀምድርሱልላህ ያርብ እዘንልን የልብ ኢማን ስጠና ልቤ ደርቆ ደርቆ ያርህማን እዘንልን
@user-vm3rp8xe9b
@user-vm3rp8xe9b 4 жыл бұрын
,Jezakum Allah
@susubintbaba4816
@susubintbaba4816 5 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ከይረ ጀዛአ ያ ኡስታዝ በሰማንው የምንጠቀም ኡመቶች ያድረገን ሙስሊም እህትወድሞቸ በዱአ አትረሱኝ ልቤን አሏህ እዲያረጥብልኝ
@rahmahh2690
@rahmahh2690 2 жыл бұрын
Jezakum Allah kheyire
@umasam6820
@umasam6820 3 жыл бұрын
Jezak Allahu khayr
@seasea39
@seasea39 3 жыл бұрын
Jizakum allahu heyr
@neimaneima3738
@neimaneima3738 3 жыл бұрын
Masha allha tebrkallha Rehman allha yewfkn ensha allha yarbi
@najatbesheir715
@najatbesheir715 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸኽ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
@user-ph3cd9il5x
@user-ph3cd9il5x 5 жыл бұрын
Jezak allah kayr
@zeynisiraj6141
@zeynisiraj6141 3 жыл бұрын
Maasha'allaah sheeka kiyya rabbiin UMRII isaan haa dheeressu جزاك الله خيرا
@سعديهداوود
@سعديهداوود 4 күн бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ኡስታዝ
@OmarAfandy-xg1pl
@OmarAfandy-xg1pl Ай бұрын
Wealeykum selam werahematullah weberakatu jezak Allah kheyran Allah imanachenen yechemerelen yarab
@khalidmohammed-ed6ps
@khalidmohammed-ed6ps 8 күн бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አላህ ይጨምርልህ
@mustofaaman3049
@mustofaaman3049 10 ай бұрын
Aeemin Aeemin yarbi
@aminataminat3963
@aminataminat3963 3 жыл бұрын
ያሸከ አባቴ ሲከፋይ መጽናናየ
@lucy29lucy21
@lucy29lucy21 5 жыл бұрын
Sheh alah edmena tena yatachu besemanew mntekem yargen yarebi yamukelebi kulubina tebitni bidink amin alahume amin
@fatimaa8644
@fatimaa8644 5 жыл бұрын
ያአላህ ሽህና ርጅም እድሜ ከጤና ጋ እኛም በሰማነው እምንሰራበት ያድርገን
@Al-gi1sw
@Al-gi1sw 2 жыл бұрын
جزاكم الله خير واستاذنا
@user-fg1eb8qh7s
@user-fg1eb8qh7s 3 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ያሼኽ ሙሐመድ ሀምዲን
@hdjdhhdhdu9910
@hdjdhhdhdu9910 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ህይር እረጅም እድሜ ይስጦዎት ያረብ መሰላችሁ ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ።
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير الله يطول عليك امرك يا رب الله معكم
@user-fn2tf6nh9t
@user-fn2tf6nh9t 3 жыл бұрын
ወጀዛኩሙላሁ ኸይረን ሼህ🌹💘💘🌹🌹🌹👌👌👌👌
@user-ko8ef1jd6k
@user-ko8ef1jd6k 2 ай бұрын
እስታዝዬ ጀዛከላህ ከይረን
@huruyamehamedawel866
@huruyamehamedawel866 3 жыл бұрын
Jezakelah ker shek
@user-we1wv3is8b
@user-we1wv3is8b 5 жыл бұрын
ጀዘኩም አላህ ኡስተዝ ለእኛ አረብሀገርየለን እህቶች ለዱኒያጥቅም ብለን እዲሚችን ጨረስን ነግ ዘሪ እየልን ግዚችን ተቀጠል እነምን ትመክሩንለችሁ ይህጥያቂ የሁሉም ጥያቂ ይመስለኘን አላህ ይጠብቀችሁ
@user-st3my5vo9h
@user-st3my5vo9h 2 жыл бұрын
የን ዉድ ወላሒ ትክክል ወይ ጠብ አይል ወይለአኸራ አልፎን እስኪ በቅንነት ወደቤቴ መጥተሽ ሰብስክራይብ አድንጊኝ ስወድሽ
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 2 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ሁልጌዜ ነው የምሰማው ሰምተው ከተጠቀሙት ያድርገን
@user-rd8ph9gt2i
@user-rd8ph9gt2i 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቆት እኛም ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያርገን
@user-me7tm4dy7c
@user-me7tm4dy7c Жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ ኼኩና ቡፈገግታ ተሞልተው ስያወሩ እዴት ደስ እደሚል
@ekramhassan7711
@ekramhassan7711 6 ай бұрын
ጀዛከላህ ኡሥታዝ
@gghkhjoo7100
@gghkhjoo7100 5 жыл бұрын
Jezakum alah keyir ya shekna irejim idme kexena garrrr yarebi mechereshawetn yasamrlwet
@camiweloywa9927
@camiweloywa9927 4 жыл бұрын
ያአሏህ ሰወዱሁኮ ሃያት ጀባ አባዬ ❤️💕
@user-cz6ov5nt9y
@user-cz6ov5nt9y 3 жыл бұрын
አለይኩም ሰላም ወራህ መቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ሸሀችን
@user-qj7go3ps6q
@user-qj7go3ps6q 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ከይር ሸሁና
@fadilaibrahim8821
@fadilaibrahim8821 2 жыл бұрын
Allah erjm edme ke tena ga ustazona
@shkrea8961
@shkrea8961 4 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiin
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 жыл бұрын
ጅዛኮምአልህይከሬ
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 2 жыл бұрын
Allah mchersha chenn yasamerln allah edemena tena ysetachehu yareb
@teybayutub460
@teybayutub460 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ያረብ
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 5 жыл бұрын
ياااااااااااااااااااااااااااااااااالله سامحني لا إله إلا انت سبحانك إبي كُت مِن الظالِمین 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭جزاكُم الله خیر📖አለህ እድሚዮትን ያርዝምልን
@hashemothman7743
@hashemothman7743 5 жыл бұрын
aaaaaaaaa😑😑😑😑😑😑😑
@HalimahTaher
@HalimahTaher 6 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አላህየ ስራችሁን ይውድደላችሁ ያረብ ውስጥን ስርጦ የሚገባ ትምህርት ነው ጪሚሬ እንጉርጉሮ ቢቅር ጥሩ ነበር ማሻአላህ እህቶቻ በዱኣችሁ እትርሱኝ
@subriaeman9557
@subriaeman9557 6 ай бұрын
ሁሊ ስሰማቸ ተሰሚነና የተረጋጋ ኣደበት ያለወት በፊት ኣፍሪካቲቪ ላ እከታተሎነበር ኣላህ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት ጀዛክ ኣላህ
@user-sz8mm5rq7l
@user-sz8mm5rq7l 4 жыл бұрын
ሼኩነ ረጅም እድሜ ከጤነ
@shkrea8961
@shkrea8961 4 жыл бұрын
Subalhh. Jzakalhh
@rahmaathubia76
@rahmaathubia76 4 жыл бұрын
ጀዛአላህ ህይር
@kayriakairia8086
@kayriakairia8086 2 жыл бұрын
አላህይጠብቃቺሁ ሳህ
@mustofaaman3049
@mustofaaman3049 10 ай бұрын
masha Allah
@smirawrokusmirawroku855
@smirawrokusmirawroku855 4 жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኽይር
@user-zv9hk6xv1h
@user-zv9hk6xv1h 2 жыл бұрын
ውስታዝ አላህ እድሜአችሁን የረዝምልን መሰላችሁንም ያብዛልን
@user-cl1ms3zs2q
@user-cl1ms3zs2q 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@najatnasar9903
@najatnasar9903 3 жыл бұрын
allah indewetin yarzimilin yareb
@asiamohammed4098
@asiamohammed4098 8 ай бұрын
አላሁ አክበር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hr5cu8pq4i
@user-hr5cu8pq4i 4 жыл бұрын
አስላም አለይኩም ማሻላ ጀግና አላህ ይጥብቃቹ ኡስታዝ
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያቆይልን ሸህአችን በጣም ጣፋጭ መልእክት ነው በሰማነው ተጠቃሚወች ያድርገን
@hidaya1212
@hidaya1212 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይር
@user-js2zy8dg7p
@user-js2zy8dg7p 2 жыл бұрын
ለሁለችንም አለሀ ቀልብ ይስጠን
@user-xg9mg4uw8z
@user-xg9mg4uw8z 4 жыл бұрын
ጀዘ ከለህ
@user-gu9gt5qb2n
@user-gu9gt5qb2n 3 жыл бұрын
ያሸይኽ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛከላሁ ኸይር በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን
@user-cs1ri6nq2j
@user-cs1ri6nq2j 4 жыл бұрын
ኡሰታዘች ማሻአላ አላህ የጠበቃቹ ላአላህ በለን ኢንወዶታለን 💞🌹🌹💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@aminaha2986
@aminaha2986 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@rabiamohammed1113
@rabiamohammed1113 2 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይረንኡስታዝ
@asmashure450
@asmashure450 4 жыл бұрын
ስወዳቸው አላህ ይጠብቃቸው ያረብ ያረብ ወ ይጠውል ዑምርክ
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 5 жыл бұрын
እህበኩም ሊላህ ሼኸሙሀመድ ሀሚዱን አልሀምዱሊላ የእምነት አጋር ላደረገኝ አላህ ።
@user-cm2jh7xd1b
@user-cm2jh7xd1b 4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ
@user-bw8mh4he2x
@user-bw8mh4he2x 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይራ
@user-hy9ty2kl2s
@user-hy9ty2kl2s 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህኸይር አገራችን ላይ ሙሀደራ ያስፈልጋታል ኡስታዛችን አላህይጠብቀወት አገራ ችሁን አስቀድሙ
@user-dq1rv9tt6l
@user-dq1rv9tt6l 3 жыл бұрын
ዋአሌይኩም አስላም ወራህመቱለሂ ወበራካቱሁ የአላህ ውስጥ ያምናካው ሙሀዳራ ሽኽና አላህ ይጣብቃቹሁ
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 5 жыл бұрын
ማአሻአላህ ይሄ ኡማ እደዚ ሀቁን ይዞ እያዝና ሚያስተምር ሙአሊምነዉ ሚፈልገው ጀዛኩምአላህ እንቁ አንደበተ ርቱ ጀግና ሼኮቻችን።
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 5 жыл бұрын
አሏህ እድሜያችሁን ያስረዝምልን ሸኽ ሁላችንንም አላህ ኢማንን ያጎናፅፈን
@user-st3my5vo9h
@user-st3my5vo9h 2 жыл бұрын
እስኪ ሰብስክራይብ አድረጉኝ እኔንም አድስ ነዉ የከፈትኩት ዩቱብ
@user-bj5hh9bz4s
@user-bj5hh9bz4s 5 жыл бұрын
ሸህጀዛክአላህኸይርንአላህይጠብቃችሁእድሜናጠናያስጠውት
@susutube1017
@susutube1017 3 жыл бұрын
جزكم ك الله خبر ኡስታዝ
@leylam.d1316
@leylam.d1316 5 жыл бұрын
ياسلام مااجمله هذ المحاضرة جزاكم الله خيرا الله يحفظكم شيخنا الفاضل
@user-ii4qd6gp3c
@user-ii4qd6gp3c 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙት እረጅም እድሜ ይስጦት አላህ ይጠብቃቹ
@philippenegash4762
@philippenegash4762 3 жыл бұрын
Asalamualaykum Sh mohamed we love you for allha sick barkallha fick From London abdulkarim
@mahabobayalahbariya539
@mahabobayalahbariya539 4 жыл бұрын
የሼኩነ አለህ ሀየት ይሥጧት አለሁማ አሚን ጀዘኩም አለህ ሀይር
@zleekaas5623
@zleekaas5623 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ደጠብቆት አላህ ደጨምርሎት ሀኡስታዛቹን እኛንም እማን ዪስጠን ያረቢ
@user-rc9wv9uw9q
@user-rc9wv9uw9q 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን አድነት ውበትነው ኡስታዝ ጀዛኩም አላህከይረን
@angleangle7960
@angleangle7960 4 жыл бұрын
ጀዛከመሙላህ ኸይረ
@ameinayimam7415
@ameinayimam7415 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-bf4tp8lq1u
@user-bf4tp8lq1u 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዞቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ
@user-st3my5vo9h
@user-st3my5vo9h 2 жыл бұрын
ዜድየ ሰብ አድርጊኝ እስኪ አድስ ከፍቸ ነዉ ዩቱብ ካለሽ እኔም ጎራ እላለሑ
@mamitube3095
@mamitube3095 4 жыл бұрын
ሸህኽ ሙሐመድ ሀሚድን አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይወፍቀወት ያረብ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@mdinaali3183
@mdinaali3183 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ ኢማንን ወፉቀን
@zainabedrees6843
@zainabedrees6843 5 жыл бұрын
Allah yixabikachu👍
@Hayat-yh9dd
@Hayat-yh9dd Жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረብ❤❤❤❤❤
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 4 жыл бұрын
አላህ ኢማን ይስጠን
@lilamuhammedlilamuhammed6559
@lilamuhammedlilamuhammed6559 5 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛዕ በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ያረብ
@emuabuzerabu6353
@emuabuzerabu6353 4 жыл бұрын
አሏህ ያቆዮህ እኛም በሰማነው የምንተገብር ያድርገን
@user-bw8mh4he2x
@user-bw8mh4he2x 3 жыл бұрын
ኡስታዙና
@zabibaidres597
@zabibaidres597 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
@rehimahussen4658
@rehimahussen4658 4 жыл бұрын
ሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያሸክክ ወላሂ ወላሂ ሱመ ወላሂ በጣም እወድወታለሁ አላህ ይዉደድልኝና ከኔ በላይ ነዉ ምለዉ ሁሌም ዱኒያ አኬራሁን አላህ ያሳምርልሁ ኡስታዜ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልሁ ያረብል አለሚን
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 5 жыл бұрын
ሽክ ሙሀመድ ሀሚድን ጀዛካላህ ኸይርን ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ ያረብ
@abdrahmanjemal2303
@abdrahmanjemal2303 3 жыл бұрын
Amin
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 9 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
ልዩ የዳዕዋ ምክር || በኡስታዝ አብዱል መናን (አቡ ያሲር)
34:49
የአረብ ገንዳ መስጂድ ወጣቶች شباب المسجد
Рет қаралды 134 М.
ክፍል 2 |ዓሹራ ኣመጣጥ‼️ ወቅታዊ የጁሙዓ ኹጥባ 28/10/2016 በኡስታዝ አብዱልዋሲዕ (አቡ የህያ)
15:26
Ustaz Abdulwasie official || ኡስታዝ አቡ የህያ አብዱልዋሲዕ
Рет қаралды 637
ፈታዋ (ጥያቄና መልስ) በሁዳ መስጂድ ||በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር
1:15:50
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 9 М.