Yosef Kassa (Jossy) - ቢበራማ | BIBERAMA - New Protestant Music 2020 (Official Lyrics)

  Рет қаралды 469,475

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Yosef kassa/ jossy kassa /official

Күн бұрын

Пікірлер
@tube9497
@tube9497 4 жыл бұрын
ጴንጤ አይደለሁም ግን ሁሌም የአንተን መዝሙር አዳምጣለሁኝ እቤቴ ከክትስቲያን መዝሙር ውጪ አይከፈትም ሲከፋኝ ባዶነት ሲሰማኝ መዝሙር ከፍቼ ሳዳምጥ እረጋጋለሁኝ።ሁሌም እግዚአብሔር የምለምነው የእውነትን መንገድ አሳውቆኝ ህይወቴን ከምድራዊ ህይወት እንዳድን ነው ።አከባቢዬ የሚገኙ የኔ ቢጤ መንገዶ የጠፋባቸው ናቸው እነሱ እንኳን እንዳያስተምሩኝ እናንተ በጸሎት አስቡን እባካችሁን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደርስ ዘንድ ለምኑልን።እውነተኛውን መንገድ እሱ ይግለጽልን።
@alialshamsi5667
@alialshamsi5667 4 жыл бұрын
አምላክ ይርዳክ
@elibattedla4278
@elibattedla4278 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም የጌታ ሰላም ይብዛልህ እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ነው ማወቅ ያለብህ ይህን ጌታ ነው እናም እባክህን በዚህ የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀለን እና የተጠማሀውን የእውነትን መንገድ ልናስተዋውቅህ ዝግጁዎች ነን እንወድሀለን ከምንም በላይ ደሞ እየሱስ ይወድቃል @eyubibleteachings
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 4 жыл бұрын
ለብዙ አመታት ከቤቱ ርቄ ስባከን ትርፌ ድካም ብቻ ስመለስ ፊቱን መለሰልኝ ተመስገን ጌታ እየሱስ ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sahhay9572
@sahhay9572 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@hanatadese-f5c
@hanatadese-f5c 7 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ያፅናክ
@wengelbezema5237
@wengelbezema5237 4 жыл бұрын
እባክህን ጌታ ሆይ ስለ ስምህ ብለህ አትተውኝ!! አንተ እያለህልኝ በፍጹም መጥፋቴ አልሻምና 😥😥😥😥 ምንም እንኳን ኃጢአቴ ከልክ በላይ በዝቶ አንተን ብያሳዝንም ዛሬም ምህረትህ አያልቅምና ኤቤቱ ይቅር በለኝ!! ምህረት ከህይወት ይበልጣልና። ልመናዬ ይሄ ነው፦ አብራው ዓይኔን!!
@aynlemgethew9734
@aynlemgethew9734 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ
@devedayile1101
@devedayile1101 4 жыл бұрын
ameeeen ameen 😭😭😭😭😭😭😥😭😥😭😭😭😭😭😭😭😭
@sisterschannel4829
@sisterschannel4829 4 жыл бұрын
Egzabehere machem ayetlem esu huluem ke egna gar new minalbate egna ka esu selraken esu ka egna yeraka maslone new gin esu latwene layerkane eskamachershawe ka egna gar lehone kale gebtoale
@wengelbezema5237
@wengelbezema5237 4 жыл бұрын
@@sisterschannel4829 betikikil
@alexkefela4397
@alexkefela4397 4 жыл бұрын
debirtu dayile se
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡ የምገረም ነው መልዕክት ነው ዎዮ የባኬንኩት ዘመኔ ቆጨኝ የአለምን የማይሞላዉን የእተጎመጀሁ ከግንዱ ተለይቼ ያለ ፍሬ ሆኛ እባክህ ጌታሆይ አየኔን አብራ አይባክን ቀሪ ዘመኔ ጆስ በሪቶልካል ይጨመረልክ አሁንም ለትዉልድ ዘመኑንና ወቅቱን እድታሣውቅ ጌታ ባንቴ ላይ ፀጋ ይጨምሪልክ
@tamejesusboy4829
@tamejesusboy4829 2 жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት powerful song ነው ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ 💔🙏😭😭ተባረክልን🙏
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p 4 жыл бұрын
የሚገርም. ዝማሬ. ተባረኩልኝ. ያባቴ. ቡሩካን.. ሃሌሉያ. ይሄ መዝሙር. እኔ ነው. የገለፀው.. ከዛ. ጨለማ.. አወጣኝ. በቅርቡ. እቺ. ኦርቶዶክስ. ቤተ. እምነት. አሁን. አዘንኩላት. ምን አለበት. ወደ. ጌታዋ. ብትመለስ. እዛው የ ሲኦል. እራት ሆኝ. ነበር. አስመለጠኝ. ጌታ.. ወገኖቼ. አሁን. አይኔ. ተከፍቶ. ሳየው.እዛ. ኦርቶዶክስ. ውስጥ. ያለው. ጉድ. ጉድጋድ. ውይይይ.. ግን የኔ ጌታ. ይችላል. I. LOVE. JESUS.. የሂወቴ. እንጀራ. እየሱስ. ተመስገን. አሁን. እርፍፍፍፍፍፍፍ.. አልኩኝ.. አንተ. ብቻ አሜን አሜን አሜን
@mercysabir8424
@mercysabir8424 4 жыл бұрын
!❝ባለ ጠጋ እንድትሆን በእሳት የነጠረውን ወርቅ፥ ተጐናጽፈህም የራቁትነትህ ኃፍረት እንዳይገለጥ ነጭ ልብስን፥ እንድታይም ዓይኖችህን የምትኳለውን ኵል ከእኔ ትገዛ ዘንድ እመክርሃለሁ።❞ -ራእይ 3: 18
@mebiratmahe1929
@mebiratmahe1929 4 жыл бұрын
አምላኬ የኔ እየሱስ አኖቼን ክፈትልን በዚ ጊዜ አባት ሆይ ፀሎቴ ነው ምኞቴ መሻተ ነው እንዴ አንተ ማየት 🙏🙏🙏🎶🎶🎶ዮስየ ዘመንህ ይለምልም በብዙ ብርክርክ በልልኝ
@SofiSofi-rs7se
@SofiSofi-rs7se 3 жыл бұрын
Ayenochin abera kefat ayenani amen
@amanuelzewgeofficial208
@amanuelzewgeofficial208 Жыл бұрын
ልመናዬ ይህ ነው አብራው ዐይኔን 😢
@wodehord7063
@wodehord7063 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ አይኖቼን ክፈትልኝ ደካማና አጥያተኛ ነኝ እና እርዳኝ ይቅር በለኝ በዚች ባሌቀ ዘመን እርዳኝ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 жыл бұрын
ጆስዬ አንተ እኮ የተባረክ ለዝማሬ የተመረጥክ ነህ አሁንም ጸጋው በእጥፍ ይብዛልህ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 4 жыл бұрын
ጆሲዬ! እግዚአብሔር ይባርክህ አዎ አጥርተን እናይ ዘንድ የዓይኖቻችንን ቅርፊት ይጣልልንና ዓይኖቻችንን ያብራ🙏
@jjthomson370
@jjthomson370 4 жыл бұрын
Amen , tsediye
@ብርሀንይሁን
@ብርሀንይሁን 4 жыл бұрын
ቢበራማ ?አሁን ገባኝ በብዙ ተባረክ እንደዘመርከው መኖር ይሁንልህ
@AynalemArgaw-d2g
@AynalemArgaw-d2g Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሕ ወንድማችን ዮሴፍ ካሳ በጣም ነው የምባረከው ወዝሙሮችሕን ሁሉ ስሰማ
@hanichoyegetaliji3815
@hanichoyegetaliji3815 4 жыл бұрын
Uuuuuufffffffffffffffffffffff ጌታ ሆይ ዓየኖቼን አብርቻው በዚህ ዓለም ፍቅር የረቀው ለሰማይ ፍቅር የተሸነፈውን😭😭😭😭🙇🙇🙇ዮይዬ ዘመን ይለመልም ተበረክ
@GaromaDabaj
@GaromaDabaj 4 жыл бұрын
What a Heavenly Father revelation !! May His Almighty reveal His Glory on you more and more .
@amantsamuel2260
@amantsamuel2260 4 жыл бұрын
ዓይኖቼን አብራ ክፈት ዓይኔን እንደ እኔ ሳይሆን እዳንተ እንዳይ😍 እውነት ቢበራማ ይሄን ሁሉ ሃጥያት አልሰራም ነበር 😭😭
@samsonwolde2191
@samsonwolde2191 4 жыл бұрын
ቢበራማ ስንቱ ሰማዩን ይናፍቅ ነበር ምድር መድሩን ትቶ…… እግዚአብሄር ይባርክህ ዮሴፍ
@birhanunegalign6169
@birhanunegalign6169 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እኔ ኢየሱስ ማውቀው መልካምነትህን ብናገረው ደግ መሆንህን ሳሞካሸው ብውል ደጋግሜ ሱስ ሆኖብኝ ነው ገብቶ በደሜ ያየ ያውቀዋል የቀመሰ በፍቅርህ ቴድ ወንድሜ እንደተባረክ ቅር ድንቅ ዝማሬ ነው
@2TarikuTadese-Obse
@2TarikuTadese-Obse 6 ай бұрын
Ke lijinetee jemiro iyesemahu yadekut Mezmur Josy Geta Yibarkih!!!
@muraermiyase3233
@muraermiyase3233 4 жыл бұрын
ኡኡ ኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስዬ አይኖቼን አብራ ልመናዬ ኢሄ ነው ምኖቴ 🙏🙏😢😢😢🙇🙇 ዮሲዬ ዘመንህ ይባረክ ♥♥♥
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 4 жыл бұрын
ዓይኖቸን አብራ ጌታ ሆይ 😭😭😢😢 ልመናዬ ይሄ ነው
@a.b8120
@a.b8120 4 жыл бұрын
ዋውዋው ጆሲየ በታም የሚኒወደክ አኒካን ለኣደስ መዝሙር ኣዲሪስክሀ ተባረክ ጺጋሁን ያቢዛ ለህለዘሊህ ለዚለኣለም በረከቱ ያቢዛለህ ተባረክ
@mebratugetachew6747
@mebratugetachew6747 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ፀጋህ ብዙ ነው ነገር ግን ለጆሲ አብዝተህ አብዝተህ ጨምርለት በጌታ ስም!!! ድወድህ
@ሊሊሊሊ-ጀ1ኀ
@ሊሊሊሊ-ጀ1ኀ 4 жыл бұрын
ጆዬ ተባረክ ወንድሜ። አሜን ጌታ ይርዳት እንደኛ ሳይሆን እንደሱ እንደ ጌታ ማየት ይሁንልን
@mouawecell3097
@mouawecell3097 8 ай бұрын
ይህንን መዝሙር ዛሬ ነው ይስምውት እውነት ጅስዬ እውነት ትባርክህ❤❤❤መዘሙርችክህ በጣም በጣም ይምድር በዳ ጓደኞች ናቸዉ እውነት ጅስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤ ክነ ክነበትስባችሁክ❤❤❤በእየሱስ ስም
@tesfaneshtadese9241
@tesfaneshtadese9241 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን ዮስ ገታ አብዝቶ ይባርክ ፀጋዉ ይብዛል
@እየሱስያድናል-ጘ8ጠ
@እየሱስያድናል-ጘ8ጠ 4 жыл бұрын
Wow ayinochen abiraligne geta adara amen tebaraki yosef
@markosmarye
@markosmarye 4 жыл бұрын
ዓይኖቼን አብራ 🙏 በመንገዴ ፡ ስሄድ ፡ ስራመድ ፡ በሕይወት ፡ ጐዳና እግሮቼ ፡ በቤትህ ፡ ጸንተው ፡ ዓይኔ ፡ ግን ፡ ሳይበራ የሚሄደው ፡ የሚመጣው ፡ ሲያዳክመው ፡ ፡ ልቤን የቆምኩኝ ፡ ያለሁኝ ፡ መስሎኝ ፡ እያንገዳገደኝ አልገባኝም ፡ ነበር ፡ የልቦና ፡ ዓይኔ ፡ ታውሮ ምድር ፡ ምድር ፡ አለ ፡ የከበረውን ፡ ሰማይን ፡ ጥሎ ቃልህን ፡ ስሰማ ፡ ልቤ ፡ ተደስቶ ለጊዜው ፡ ነበረ ፡ በስሜት ፡ ተገፍቶ ነፋስና ፡ ጎርፉ ፡ ሊፈትነኝ ፡ መጣ ይታወቀኝ ፡ ጀመር ፡ ከመንገድ ፡ ስወጣ ቢበራማ ፡ በቃልህ ፡ ቢጸና ፡ ዓይኔ ፡ ቢበራ ቢበራማ ፡ ጸንቶ ፡ ይቆም ፡ ነበር ፡ ፍሬ ፡ እያፈራ ቢበራማ ፡ ቅርንጫፍ ፡ ከግንዱ ፡ ከተጣበቀ ቢበራማ ፡ ያስታውቃል ፡ መልኩ ፡ አንተን ፡ ያወቀ ዓይኖቼን ፡ አብራ ፡ ክፈት ፡ ዓይኔን እንደ ፡ እኔ ፡ ሳይሆን ፡ እንደ : አንተ ፡ እንዳይ በመንገዴ ፡ ስሄድ ፡ ስራመድ ፡ በሕይወት ፡ ጐዳና እግሮቼ ፡ በቤትህ ፡ ጸንተው ፡ ዓይኔ ፡ ግን ፡ ሳይበራ የሚሄደው ፡ የሚመጣው ፡ ሲያዳክመው ፡ ፡ ልቤን የቆምኩኝ ፡ ያለሁኝ ፡ መስሎኝ ፡ እያንገዳገደኝ አልገባኝም ፡ ነበር ፡ የልቦና ፡ ዓይኔ ፡ ታውሮ ምድር ፡ ምድር ፡ አለ ፡ የከበረውን ፡ ሰማይን ፡ ጥሎ ሲዘነጋ ፡ ለቤ ፡ የሰማዩን ፡ ቤቱን በዚህ ፡ ምድር ፡ሲኖር ፡ እንግዳ ፡ መሆኑን አይጎመጅም ፡ ነበር ፡ ለምድራዊው ፡ ኑሮ የሰማዩን ፡ ዓለም ፡ አንዴ ፡ ቢያየው ፡ ኖሮ ቢበራማ ፡ የተጠራበትን ፡ የክብር ፡ ተስፋ ቢበራማ ፡ የዘላለም ፡ እርስት ፡ ከቶ ፡ ማይጠፋ ቢበራማ ፡ ዓይኖቼ ፡ ተከፍቶ ፡ ይህንን ፡ ቢያይ ቢበራማ ፡ ይናፍቃል ፡ ልቤ ፡ ወደ ፡ ሰማይ ዓይኖቼን ፡ አብራ ፡ ክፈት ፡ ዓይኔን እንደ ፡ እኔ ፡ ሳይሆን ፡ እንደ : አንተ ፡ እንዳይ ልመናዬ ፡ ይሄ ፡ ነው አብራው ፡ ዓይኔን አሜን : አሜን : አሜን :የዳዊት : ልጅ : ሆይ ዓይኖቼን : አብራ።
@Sana-sm9vr
@Sana-sm9vr 4 жыл бұрын
Wow God bless you
@dejdej6093
@dejdej6093 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ተበራክይ
@emebeteemebtayele6310
@emebeteemebtayele6310 4 жыл бұрын
Amen
@zyadsh7719
@zyadsh7719 4 жыл бұрын
Amen amen tebareki
@jesusislord8986
@jesusislord8986 4 жыл бұрын
Tabaraki
@ifgodwithuswhocanbeagainst3715
@ifgodwithuswhocanbeagainst3715 4 жыл бұрын
ዎው ጆስዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ
@ማረናታማረናታ-ጨ4ተ
@ማረናታማረናታ-ጨ4ተ 4 жыл бұрын
ጌትዬ የሚድርባደ አባቴ አይኖችን ክፍትልኝ እባክ እባክ እለምንሀለሁ
@selamselam1043
@selamselam1043 4 жыл бұрын
ጆሲ ከ ኤርትራ ካቶሊክ ኣማኝ ንኝ ምዝሙሮቹም በጣም ነው የሚወደው ረጅም ዕድመና ጠና ይስጥህ።
@tshayiyegetaliji3264
@tshayiyegetaliji3264 4 жыл бұрын
አሜን አሜን በእየሱስም ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ 😭አይኖች አበረው ጌታ ሆይ 👈ወንድሜ josi ተባረክ በበዙ
@danilomoviescenter5787
@danilomoviescenter5787 2 жыл бұрын
ይህ መዝሙር lebzuwochachn መዳን ይሁን 🙏🙏🙏 kirstos bezi mezmur linegren yefelegew melkt ale
@habeshawit2008
@habeshawit2008 2 жыл бұрын
Oh my god this song truly defines me. Sometimes I struggle with having a deep focus on the word of God. It is now that I understood Christianity more and more. This is my prayer 🙏 for God to open the eyes of my heart.
@yetimgugsa6574
@yetimgugsa6574 4 жыл бұрын
💓💞💕💖betam new miwedew yehenen mezmure !!
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
Welcome back! We Love you Joss
@lydiahana5616
@lydiahana5616 4 жыл бұрын
Amen amen amen tebarek wedaje yosi stegawn yabzalh zemenehn ke kifu hulu yetebqew 💛💚
@dinayemane3192
@dinayemane3192 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ አይኖቼን አብራልኝ ሀጥያቴ በዘእትዋል እንደኔ ሳይሆን አንዳንተ ይቅር በለኝ🙏🙏🙏ልመናዬ ይሄ ነው
@getalenimelikamenawyegetal6617
@getalenimelikamenawyegetal6617 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen tebareki geta yebarkii
@workineshbissa967
@workineshbissa967 4 жыл бұрын
Geta Eyesus abzito yiberaki 💓💓🙏🏼🙏🏼
@Familyguyinsta
@Familyguyinsta 4 жыл бұрын
aynochen abraaaaaaa.........................amen
@KumaTolera
@KumaTolera Ай бұрын
✝️✝️✝️Eyesus Geta New Amen amen amen🙌🙌🙌
@HOPE-qz9wo
@HOPE-qz9wo 4 жыл бұрын
ewunet new ayinochen abra abate hoy, yossi egziabher abzito yibarkih betam powerfull mezimur new
@Tadedigaso
@Tadedigaso 4 жыл бұрын
እውነት ላመነጋር ይህን መዝሙር በጣም ነው ምውዳው ጆስዬ እግዚአብሔር ይባርክ!
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 4 жыл бұрын
Yes, God open my eyes, let them see your will not mine. Because your will is perfect.
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 4 жыл бұрын
ጆሲ መዝሙሮችክ ውሌም ውስጤ ይቀራሉ በፊት ከ_11 ግምት በፊት በካሴት የትምህርት ቤት ጔደኛዬ ያንተን መዝሙር ካሴት በስጦታ ሰጠኝ ነይ ወደጌታ ብሎ ሲለምነኝ እሺ ማለት እየፈለኩ ግን እቤት እግር ነበር ያው እንትጋ ስላልሆንኩ እንደፈለኩ ቸርች መሄድ አልችልም ነበር ቢሆንም ግን መዝሙሮችክን ይቺ ልጅ ተበላሸች ቤንጤ ሆንሽ እንደ እየተባልኩ እከፍት ነበር ይወዱት ነበር መዝሙርህን ውል የምታወጣው መዝሙር የሚያንጽ መልክ ት ያለው የሚያጽናና ከልጅነቴም ነበር መዝሙር ማዳምጠው ሳዳምጥ ውስጤ ደስተኛ ይሆናል አሁንም በመዝሙር ደስታ ሀዘኔን በመዝሙር ኑው የምገልጸው ይሄ መዝሙር የኔን የህይወት ተረከው በብዙ ብሩክ ሁን ወንድም ጆሲ🙏❤
@cristiansong8357
@cristiansong8357 Жыл бұрын
Abaye fire indafera ayinochen sbrans kalhin besimet sayihon belbe enditatem erdagn
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 4 жыл бұрын
Hohhhhhhhhhhhhh Wondeme Yosef beruk neh ahunem tebark Amen getahoye Ayene yebera Amen yehunelegn
@bettybbc777
@bettybbc777 4 жыл бұрын
ዘማሪው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል ተባረክ
@megersadinsa
@megersadinsa 4 жыл бұрын
Josyyy Eebbifami waan gaarii inni sikeessa kaa'e Gooftaan baraan Ulfina haa argatu!!!
@Froyetaa
@Froyetaa 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ በጌታ ሰምቸ አልጠግብም ይሕን ዝማረ ተባረከ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkayehutesfaye1145
@dinkayehutesfaye1145 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ አይኖቼን ክፋት አንተን ማየት እንድችል ለጣራጭ አላማ እንድኖር እሪደኝ
@mibrakgebremeskel2078
@mibrakgebremeskel2078 4 жыл бұрын
Waww amen so amazing message blessed, God bless you more.
@aberashcell4153
@aberashcell4153 4 жыл бұрын
ከዚህ ክፉ የሞላበት ዓለም ሰውረኝ ጌታ ሆይ
@kineshaweno3045
@kineshaweno3045 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta yibarkih
@ኢየሱስይማሌዳልስለእኛ
@ኢየሱስይማሌዳልስለእኛ 2 жыл бұрын
Yene melekt naw agizegn abaye tebareki jos
@bezawit5367
@bezawit5367 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በ መከራ ቃን መሸሸጋዬ ነው
@alemyegeta1371
@alemyegeta1371 4 жыл бұрын
Batem megarm mazmur naw geta Absito yi bark yose
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
ቢ በ ራ ማ አይኖቼን ተከፍቶ ባይ ይናፍቅ ነበረ ልቤ ወደ ሰማይ ።እግዚአብሔር ሆይ እርዳን አይኖቻችን እንዲበሩ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ማረን ማረን 🙏
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 4 жыл бұрын
ጆሲዬ ስወድኽ እኮ እንዳንተ ያለ ሰማያዊ መዝሙር የእግዚያብሄርን ዙፋን የሚያሳዮ መዝሙሮች የሚዘምሩ ጥቂት ናቸው እስኪ ለአንዳንድ ዘማሪ ተብዬዎች አስተምርልን መጀመሪያ ከመዘመር በፊት በጌታ ፊት ሳይወድቁ ይዘምራሉ መልክቱ ምንም ነው አስተምርልን ጆሲ ተባረክልኝ በድጋሚ
@kibromberhe9492
@kibromberhe9492 4 жыл бұрын
EYESUS YADENAL tebarek zemari Yosief Kassa
@user-tx3xrman
@user-tx3xrman 9 ай бұрын
Awo lk new mnalebet yelb aynachn biberal indet yale desta new ❤❤❤👈 geta hoy abralgn leinem meshate new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭
@bekiyqueenyoutube5060
@bekiyqueenyoutube5060 4 жыл бұрын
Amen Jossyyyy Le zeleleme teberek Mazemurochik Hulu ened kalu nachawe Babezu teberek🙏🙏🙏
@hdhdbxbx4167
@hdhdbxbx4167 4 жыл бұрын
Yosi bewenet geta tegawen abezeto ...yechimerl tebarki enwedhalen
@eyesusyadinalyitadegal4008
@eyesusyadinalyitadegal4008 4 жыл бұрын
Wowwww betam yigeremal le ene yegezawu melket yemeta mezmur new geta yiberkehi josi
@gracegoodness3870
@gracegoodness3870 4 жыл бұрын
Amen Hallelujah Praise God!!! Be blessed abundantly!!!
@abim4154
@abim4154 2 жыл бұрын
geta abzito brkkk yargh
@zemenushiferawbirhanu3728
@zemenushiferawbirhanu3728 2 ай бұрын
yok sile ante min biye endeminager alakim geta eyesus yibarkih berikek beliling ❤
@mihretwolide4284
@mihretwolide4284 4 жыл бұрын
ትዝታዬ ቃልህ ብቻ ይሁን አቤቱ አምለኬ ሆይ እበክህ እበክህ እበክህ እርደኝ
@nigistasagid5244
@nigistasagid5244 4 жыл бұрын
Jos geta steghun yabizalik bisemawu yemali tegibew mezemur tebarekilign
@melatelias9958
@melatelias9958 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም ነው የምንወድህ።
@genetiyob7893
@genetiyob7893 4 жыл бұрын
Amen Amen Ameen Ayinochenew Abra Kift Ayne Eyesuse 🙏🙏🙏💕💕💕💚💚Yosef Tebareki Bebizu
@weynshetngatu8767
@weynshetngatu8767 4 жыл бұрын
አብራው አይኔ..... ተባረክ ጆሲየ!!!
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 жыл бұрын
አሜን አባዬ አይኖቼን አብራልኝ እንደኔ ሳይሆን እንዳንተ እንዳይ ልመናዬ ይሄ ነው
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዐይኖቼን አብራ ክፈት ዐይኔን እንደኔ ሳይሆን እንዳንተ እንዳይ ልመናዬ ይሄ ነው
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AYINOCHEN ABIRA EYESUS!!TEBAREK BE BIZU S/JOSSY!
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭geta hoye ayenochin abera josiye tabareke😍😍
@cellzedzed5825
@cellzedzed5825 4 жыл бұрын
ተባረክ ዮስዬ ደስ የምል መዝሙር ነው ወድጄዋለሁ
@ምሩየጌታ
@ምሩየጌታ 4 жыл бұрын
Amennnnnnnn Amennnnnnn tebareki be bizu 👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏joseye zemenik yibareki
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 4 жыл бұрын
Amen Amen amilake hoye ayenen aberalign.joss Tebarekilign!!
@mesertwake9009
@mesertwake9009 4 жыл бұрын
ጆሲ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ክብሩ ጌታ ይወሰድ ዝማሬው መልክት ነው አሜን ስማያዌ ፍቅር እወድሃለሁ ውዴ እየሱስ ❤❤💙💙❤❤
@lalalala687
@lalalala687 4 жыл бұрын
Aynochen abra yene Geta yaskemetkilig kibir mayet endichil 🙏
@selamselam657
@selamselam657 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታኦይ ዓይኖቼ አብራ ጌታ ዘመንክ ይባርክ ለምልም 🙏🙏🙌🍇🍇😍
@hani5372
@hani5372 4 жыл бұрын
Ameen Amen Aynochen Abra Abate Josi Geta Yibarkik
@mesijesusislord6465
@mesijesusislord6465 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርከው ጆስዬ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አትተወን 😭🙏 ጆስዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ 🙏😘 እውነት እሄ መዝሙር በተለይ ለኝያ ለወጣቶች የማንቂያ ደዉል ነው ስለዚህ እንንቃ 😭😭
@tizitadangaro6932
@tizitadangaro6932 4 жыл бұрын
Amen kift ayinen geta eyesus yibarik lemlim
@sarag6740
@sarag6740 4 жыл бұрын
Best of the song of the year Joseye my friend God bless you.
@TizitaAbera-fu1uf
@TizitaAbera-fu1uf Жыл бұрын
Dikamen enday Terdaw zemeni yebark
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ጆሲ ❤❤
@redietalemu1632
@redietalemu1632 4 жыл бұрын
what a song....... abte tebarkelign
@dawetetesfaie5189
@dawetetesfaie5189 4 жыл бұрын
wowww amen amen amen amen good belss you yosef
@sisayl3043
@sisayl3043 4 жыл бұрын
Good bless I can’t stop listening this song
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen josiy geta iysus ybarek Tsegawn yabzalk tebarek amen tebarek 😭😭😭😭😭😭
@salamytwoldehcell2265
@salamytwoldehcell2265 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በእጥፍ ተባረክኝ 😭😭🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲🤲👏👏🙏🙏❤️❤️❤️
@tijimucayesusinjalaatamte.9969
@tijimucayesusinjalaatamte.9969 4 жыл бұрын
Tebarekilgn wedih ye abate liji.yibzelih be ettif
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 4 жыл бұрын
Much needed wakeup song. God bless
@davepeter5277
@davepeter5277 4 жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው በብዙ ተባረክ።
@berhanatlawe7236
@berhanatlawe7236 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ አይኖቼ አብራ ብዝ አንዳልበክን 😭😭
@godisgoodollthethemcell2806
@godisgoodollthethemcell2806 4 жыл бұрын
Amen Amen Tebarek Josiyee geta abizito yibareki tsagahuni yabizali🙏🙏🙏🙏🙏
@SelomeMichael
@SelomeMichael 7 ай бұрын
ተባረክልን ዘመን ይለምልም❤!
@ZeftretMedia
@ZeftretMedia 4 жыл бұрын
Wooow God bless you .... Man of God 😍
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 4 жыл бұрын
welcome josiye tabareke wodime Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙌🙌👏👏🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧
@kiyagabonne9639
@kiyagabonne9639 4 жыл бұрын
Translate pleaseee
"ZIMTAW" Jossy Kassa New Music 2019 (Official Lyrics)
6:01
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 840 М.
Yosef Kassa (Jossy) - ከኖሩማ | KENORUMA - New Music 2020 (Official Lyrics)
5:40
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 943 М.
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
የመስፍን ጉቱ ልዩ እትም መዝሙሮች MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
48:29
MESFIN GUTU OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 1,1 МЛН
#Yosef_kassa #የኔነህ #New _Live_Worship On #Concert አዲስ #መዝሙር ዮሴፍ ካሳ #2013
10:19
Close up pictures ክሎዝ አፕ ፒክቸርስ
Рет қаралды 104 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 424 М.
YOSEF KASSA /JOSSY KASSA/NEW MEZMUR አባት አለኝ/ABAT ALEGN/
7:19
Yosef kassa/ jossy kassa /official
Рет қаралды 471 М.