Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Education| Fee Payment| ክፍያ|

  Рет қаралды 20,710

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 2 ай бұрын
😂😂😂 አይ ቁም ነገር ማውራት !! Look how many people are watching !!!😂😂😂
@abnetfantaye5826
@abnetfantaye5826 2 ай бұрын
😂
@eyerusalemwores9783
@eyerusalemwores9783 2 ай бұрын
Keep the good work my barye❤ education in Ethiopia is business so directly or indirectly we are creating clueless and content allergic generation so sad
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
ከብዛት ጥራት።ከአዉሰትራሊያ ነዉ ምሰማህ በርታ👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hussenseid2
@hussenseid2 2 ай бұрын
This is HABESHA😂😂😂😂😂
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 2 ай бұрын
ሰመረዬ የትምህርት ቤቱ ባለቤት ሌላ ቦታ ፎቅ ያስገነባል የሲሚንቶ ዋጋ ሲጨምር የተማሪዎቹን ክፍያ ያስጨምራል
@ephremdebebe-ti3ml
@ephremdebebe-ti3ml 2 ай бұрын
የመንግስት ትምህርት ቤት ስለሚያስተምሩ መምህራን ብታወራልን በተለይ ከአዲስ አበባ ውጪ። እኔ መምህር ነኝ ይገርምሀል በደስታ ነው የማስተምረው የግል ት/ቤት ያው ቁጥጥር ስለሚኖር እንደፈለክ ማልመጥ አትችልም ለዛ ነው የመንግስት ያልኩህ። ወጣት መምህራኖቹ በጣም ያሳፍራሉ አስበው ለድሃ ልጅ ት/ት ዋነኛው የህወቱ መቀየሪያ መሳሪያ ነው። እኛን ያስተማሩን የድሮ የመንግስት መምህራኖች በጣም ጠንካሮች እና ስራቸውን ሚያከብሩ ነበሩ የአሁኖቹ ግን ስራቸው ላይ በሳምንት አንዴ እንኳ የሚገኙ አይመስለኝም!!
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 2 ай бұрын
እውነት ነው ባገሩ መኖር ያቃተው ነጭ መጥቶ እዚህ እንደ ንጉስ ይታያል ዘይገርም ነው
@MuluMulu-dq1sz
@MuluMulu-dq1sz 2 ай бұрын
የምታነሳቸው ሃሳቦች ሁሉ ትክክል ነው በርታ ወንድሜ
@NahuSsen
@NahuSsen 2 ай бұрын
ስመረ ባርያው ሰወድከ የህዝብ ቁስል ስለምትረዳ ትመቸኛለህ አከብርሀለው
@biniYam5661
@biniYam5661 2 ай бұрын
ሰሜ በጣም ነው ያሳቅከኝ ይመችህ ኑ እኔ ልመዝግባቸው ደስ ይላል ልብ አውልቆች ናቸው ይሰማሉ ብለህ ነው
@IsayasTezera
@IsayasTezera 2 ай бұрын
Semere Bariaw Anbesaw !!! ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@bruktawettesfaye7647
@bruktawettesfaye7647 2 ай бұрын
ነጭ አምላኪዎች ሆነን ቀረን 😢
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 2 ай бұрын
ሰሜ ግን በዚሁ ቀጥል የኛ ጀግና ያለምንም ፍርሃት እና ያለማዳላት ችግሮቻችንን ንቅስ አድርገህ ስታቀርብ ሳይ ደስ ይለኛል። በዚሁ ቀጥል ብራቮ ባሪያው
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 2 ай бұрын
ምርጥ ነህ👍👌። ተባረክ። የፈረንጅ አስተማሪ አለን ማስታወቂያ 😅😅። ፈረንጁ በአገሩ የሱፐር ማሪከት ትሮሊ ገፊ ይሁን ወይ ሾፌር ወይ ወንጀል ሰርቶ የተደበቀ ይሁን ወይ የግብረ ምናም አመለኛ (child molester..paedophile)..ይሁን ...ወይ ምኑም በወል የማይታወቅ ግን በፈረንጅ አምላኪ አገር አስተማሪ መሆን ይችላል ማለት ነው። መጥኔ ለነጋዴዎች በትምህርት ስም።
@ephremtesfayewoldegiorgis8208
@ephremtesfayewoldegiorgis8208 2 ай бұрын
ሰምየ አባቴ የአንተ አይነት መቶ ሰዉ ቢኖር ለዝች ሀገር መለወጥ በቂ ነበር እድሜህን ያርዝመዉ መድሀኒአለም ልጅ ይዉጣልህ አቦ ሌላ ምንም ቃል የለኝም
@yayneasfaw9729
@yayneasfaw9729 2 ай бұрын
Very excellent topic if parents listen. Speaking English is not everything. There are so many categories young Childers should learn. Thank you Semere
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 2 ай бұрын
ሰሜ የኛን ህዝብ ስነ ልቦና እንክት አድርገው ያወቁ አጭበርባሪ ኢትዮጵያውያን ናቸው በደንብ የሚግጧቸው። ነጭ አምላኪ መሆንማ በአለም ደረጃ ሪከርዶ ሰብረናል። ያሳዝናል። በቁማችን ከሞትን ቆይተናል
@Tamiruke
@Tamiruke 2 ай бұрын
You are always the number one concerned citizen. I am proud to be watching your video. Thanks
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 2 ай бұрын
''Speaking Amharic is forbidden'' እየተባለ ፖስተር የሚለጠፍበት ትምህርት ቤት ተብዬ ውስጥ ልጅን ማስተማር የሀብትና የስልጣኔ ማሳያ ከሆነ ቆየኮ አይይይይ ሰሜ ወንድሜ እስኪ ተወኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ай бұрын
ሰሜ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ሌላ ምንም አልል ❤
@taghreedalharbi-im3xj
@taghreedalharbi-im3xj 2 ай бұрын
አሜን
@SeidAbdu-r1u
@SeidAbdu-r1u 2 ай бұрын
መንገ አንተ ሰመር እሄ ይገርምሀል ስንት ጉድ አለ ሀገራችን ብዙ ብዙ ያልተነገሩ ያልታዩ
@bemnetamogne1550
@bemnetamogne1550 2 ай бұрын
You Nailed it bro, I prefer the government schools in every aspect except # of students in a single classroom.
@nebiyoukebedemc251
@nebiyoukebedemc251 2 ай бұрын
Seme I can’t wait to hear your observations of America after your visit for the games 🙏🏾🙏🏾
@wayinilove1031
@wayinilove1031 2 ай бұрын
እኔስ ይኤን ሁሉ ጉድ ችዬ አ12 አመት ወገቤ ትቆርጦ ሚንስትር አለፍ እድሜዬን በሰው አገር ርሼ አሁን የመንግሥት አስገባሁት እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልንና ይማር የግል አልቻልኩም ደከመኝ 😭😭😭😭😭በውነት ደከመኝ በጣም
@berukgetachew5864
@berukgetachew5864 2 ай бұрын
አትጨነቂ፣ በመንግሥት ት/ቤትና በግሉ መካከል ምንም ያህል ልዩነት የለም። እንደውም የመንግሥት ት/ቤት ውስጥ በብቃት የሠለጠኑ መምህራን አሉ።
@tselatt
@tselatt 2 ай бұрын
Thanks a million for doing your part.Berta!!!!
@werkwerk3418
@werkwerk3418 2 ай бұрын
Seme yeminadamtih eko yemtanesachew hasaboch betam tikikilna tekami silehonu naw berta ❤
@frehiwotgetachew9203
@frehiwotgetachew9203 2 ай бұрын
ትክክል ነህ!!
@aniley873
@aniley873 2 ай бұрын
Betaaam Ameseginalew kiberilign Gena yeliben aderesik semiye❤❤❤
@ZLucky-One
@ZLucky-One Ай бұрын
ሰመረ በጣም ነው የምትመቸኝ አግኝቼ ባመሰግንህ ደስ ባለኝ አንዳንዴ የውስጤን ነው ምትናገረው ግን ሰው ደፋር ሆነና ሰምቶ ሚቀየር የለም ክበርልኝ
@Spurgeo
@Spurgeo 2 ай бұрын
I like the glass too😊
@BenjaHxRx
@BenjaHxRx 2 ай бұрын
ይሄ እኮ እንደው የሕመሙ ምልክት ነው፡ ዋናው በሽታ ምን እንደሆነ ጠፍቶን አይመስለኝም፡ ለኔ የሕዝባችን ጥላቻ ነው ዋናው መንስኤ! ይሄ ሁሉ መከራ የደረሰብን ለዚህ ነው፡ ሀቅን ጠላን፡ ለእውነት መቆም ነውር ሆነ፡ ራሳችንን ተጠየፍን፡ ገደል ...
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 2 ай бұрын
ይገርማል ድሮ እኛ ስንማር ከትምህርት ቢሮ ገምጋሚ መጥቶ እንደተማሪ ገብቶ ከኃላ ቁጭ ብሎ አስተማሪውንም የተማሪውንም ተሳትፎ ይገመግምና ይሄድ ነበር አሁን ግን ያ የሚኖር አይመስለኝም
@aregashgebere
@aregashgebere 2 ай бұрын
ሰሜያችን ♥️
@ZekiG-qc9gh
@ZekiG-qc9gh 2 ай бұрын
Yes seme that's true...
@GirmaTenaw
@GirmaTenaw 2 ай бұрын
እውነት።
@NaimaAbdulkadir-q4r
@NaimaAbdulkadir-q4r 2 ай бұрын
Right you are!
@BirtukanYimer-rv9hj
@BirtukanYimer-rv9hj 2 ай бұрын
you are best man
@MuluMulu-dq1sz
@MuluMulu-dq1sz 2 ай бұрын
Thanks!
@enayko5471
@enayko5471 2 ай бұрын
Eshi endenek Semey barechi welcome Ayi temerte dero kere medeyen Merte Astemarewchi lek Enate wyi Abaten yemimeslu memerochi dero kere Semey Ante yemetaneshaw Ashabe yemecegnale 😘🙏
@bruktawettesfaye7647
@bruktawettesfaye7647 2 ай бұрын
በተጨማሪ ዲያሰረፖራው ሀገር ቤት ገብተው ሚሰሩት የቢዝነስ አይነት ዳስልን ለምሳሌ ገስት ሀውስ ሚከፍቱ …….
@nejibsufian
@nejibsufian 2 ай бұрын
ይመችክ
@almaztedla7521
@almaztedla7521 2 ай бұрын
Wow, it is so sad. Don't even have outlets to take grievances🎉. I hope and pray for the Ministry of Education to take responsibility for the sake of these generations. We need to ask where we are headed as a country. Thank you for sharing. Blessings to you all.
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h 2 ай бұрын
Thanks
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
it is true❤❤❤
@nwo37382
@nwo37382 2 ай бұрын
አንበሳ ነህ። thank you!!!!🙏🙏🙏
@sulimans8297
@sulimans8297 2 ай бұрын
Semee welcome to u.s hope I will see you soon 😊
@sarahussein5712
@sarahussein5712 2 ай бұрын
እሰይ ጀግናው ንገርልኝ እኔም ከብዙ ትምህርት ቤቶችጋር ተሟግቻለሁ መመዝገቢያ ብሎ ነገር ።
@AbAb-fe9hx
@AbAb-fe9hx 2 ай бұрын
ሰሜ እንዴት ነህ እንኳን ደና መጣህ
@hammedhammed1952
@hammedhammed1952 2 ай бұрын
ሰሜ አፌ ቁርጥ ይበልልክ: የልቤን ንገርልኝ ::ተባረክ ሰፊ ፕሮግራም ብትሰራበት እባክህን::
@mulukenkefiyalew2564
@mulukenkefiyalew2564 2 ай бұрын
የመመዝገቢያ 20%ነው የሚል መመሪያ አንብቤ ነበር እኔ ግን ያለ ደረሰኝ የከፈልኩት 50%ነው። ለማን ልክሰስ ቆይ? ሄጄ ላስረዳው ብል ልጅህን ይዘህ ሂድ ነው የሚለኝ። የዘቀጥን ዝቃጮች ሆነናል።
@samlsd9711
@samlsd9711 2 ай бұрын
ኢንስፐክሽን መደረግ አለበት እናም ቅጣት በ ገንዘብ ወገባቸውን መቁረጥ ነው። የታባታቸው!
@KalaabBerhan
@KalaabBerhan 2 ай бұрын
👍❤🙏አይሰሜ የጉድሀገር አሉ እኔስ ከደረሰብኝ አጭርና ዱብዳነገር የሱቅ ኪራይ መቶ %ጭማሪ እንደው ህጉምን ይላል ውላችን 1000 የሱቅ ኪራዩ 16000 በያመቱ ጭማሪ አሰከረን መነሻየ 4500 ብናናገረውም ምንም መስማት አልፈልግም አለን 🤔🤔🤔
@pitguners4343
@pitguners4343 2 ай бұрын
ሰሜ ይገርምሀል እኔ በመመዝገቢያ ክፍያ ምክንያት የልጄን ት /ቤት ቀይሪያለው😊
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 2 ай бұрын
የሚገርምህ ቅዳሜ መማር ግዴታ አድርገውታል ልዩክፍያ አለው ሀቅም የሌለው አላስተምርም ያለ ወላጅ ልጁ ይጎዳበታል ወርክ ሽት የሚሰጡት አውቀው ቅዳሜ ቀን ነው ተንኮልማ አለ ንገርልን ክረምት መማር ግዴታ ነው ይሉናል አረ ትምህርትቤቶች አማረውናል
@wubhagere3273
@wubhagere3273 2 ай бұрын
Hi Bariaw
@Mneymar11
@Mneymar11 2 ай бұрын
👋👋👋👋
@biniYam5661
@biniYam5661 2 ай бұрын
ሰምዬ ስምም ያስቀይራሉ አሉ እንዳልካቸውን ኤንዲ
@mefetuwamukitar1872
@mefetuwamukitar1872 2 ай бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla 2 ай бұрын
ኧረ ሰሜ ፈጣሪ ይስጥህ እንደው ተቸገርን እኮ
@tesfagetanew3649
@tesfagetanew3649 2 ай бұрын
I appreciate your concern ነገር ግን መተቼት ካለብህ የመንግስትን የትምህርት ሽፋን እና ጥራት ነው መተቸት። ልብ በል፣ የመንግስት ትምህርት ቤት በቅጡ የተደራጁ ቢሆኑ እና ተደራሽ ቢሆኑ ኑሮ ማን የግል ይሄድ ነበር።
@brookfish9228
@brookfish9228 2 ай бұрын
EGIZER YAKIBIRIH BRO
@melessesergo
@melessesergo 2 ай бұрын
ደግሞ ለመምህራን ጥሩ ክፍያ ቢከፍሉ ጥሩ ነበር
@Ethio_Mine
@Ethio_Mine 2 ай бұрын
ሰሜ
@gbesvk.
@gbesvk. 2 ай бұрын
ሀገራችን በበዓድ ሀገር ሰዎች ተይዛለች ወይም ተወክለዉ እየሰሩ ነዉ። እንዲህ ሁነን እንዋረድ ዘግይተን ነቃን አሁንማ ትግል ነዉ
@gizewuahun3476
@gizewuahun3476 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Samualealmayehu
@Samualealmayehu 2 ай бұрын
ትክክል ምክንያ በመፍጠር ገዘብ የሚለቅሙት ነገርስ የምሬን ነው ማርያምን ምርርርር ነው ያለን በምናይነት ምክንያት ነው ማስቆም የምችለው ማንኛውንስ መግስት ነው የምጠይቀው 😢😢😢 🤔🤔🤔🤔
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያኔ ድሮ ለማ በገበያ, ማሞ ቂሎ , ላሜ ቦራን የመሳሰሉ የተረት መጽሀፎች ተምሬ ማደጌ ኢትዮጵያዊ ልጅነቴን ያስታውስኛል አጉል ፈረንጅ አምላኪ መሆን ጥሩ አይደለም ቢያንስ ለማ በብድርና ቁጠባ ታቅፎ የሚለው ይሻል ይሆን😂😂😂😂 ስመረ እንዲህ ንገርልን❤
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 2 ай бұрын
እነኳን ደህና መጣህ አደራ በዚሁ DC የተሰበሰበዉን ጋጠወጥ ትንሽ አስተምረህ ሂድ
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 2 ай бұрын
እንደው የሀገራችን ኢትዮጵያ ያ ሁሉሥርዓት እና ኢትዮጵያዊነት ታሪክ ባህል የት ጠፋ ይህ ኃላፊነት የትምህርት ሚንስትር ኃላፊነት ነበር ነገር ግን የሚንሥትር ቢሮው የሚሰራው የበሰበሰውን የፖለቲካ ስራ ስለሆነ በትምህርት ቤቶቹ ላይ ለመፍረድ ያስቸግራል ።ምክንያቱም የኮሚሽን ክፍያ ሊኖር ይችላል ።
@AaAa-mm5tq
@AaAa-mm5tq 2 ай бұрын
Semrere,Wariaw, Welcome 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@Mankush995
@Mankush995 2 ай бұрын
አበሻ ክብሩን ሸጧል 4:13 በተለይ የግል ት /ቤት በኩል የፈረንጅ ስም መጨማመሩ ከሌሎች የተሻሉ ብቻ ሳይሆን ጥራታቸውን በስማቸው ያገኙ ያስመስላቸዋል ኩረጃው እንዳለ ሆኖ
@bruktawettesfaye7647
@bruktawettesfaye7647 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ደሜ የማህበረሰቡ ጠበቃ ለምትሰራው ስራ እናበረታታለን
@rebkalemma6123
@rebkalemma6123 2 ай бұрын
አሁንማ እንኳን ፈረንጅ " በቀያይ አስተማሪዎቻችን ጥራቱን የጠበቀ.... " እያሉ ማስተዋወቅ ነው የቀራቸው
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla 2 ай бұрын
ለመመዝገቢያ ለኬጂ ሶስት ሺ ብር ነው የከፈልነው
@semacrist8085
@semacrist8085 Ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@IntChairman
@IntChairman 2 ай бұрын
ያሳዝናል ።ሰው በመንግሥት ተዘርፎ በትምህርት ቤት ተዘርፎ በኮሬ ነጌኛ ተዘርፎ ።በየቢሮው በተሰገሰጉ ሌቦች ተዘርፎ ።ከዩኒቨርስቲ የተመረቀ ተማሪ ሥራ ማግኘት በማይቻልበት ሃገር መኖር ተሰፋ ያስቆርጣል ።የትምህርት ፓሊሲውን ያወጣው አካል ራሱ የሚያውቀው አይመስለኝም ።አማርኛ ከትምህርት ቤት እንዲጠፋ ባለጊዜዎች እየሰሩ ነው ።ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጎብኛት ።
@saraahmed293
@saraahmed293 2 ай бұрын
አሁን የቸገረን ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ የትኛው ተቋም ነው ስራውን በስነስርዓት የሚሰራው የሚለው ነው የትምህርት ሚኒስቴር ነው የህግ ተቋማት ነው ቀበሌ ነው ችግራችንን ለማን እደምንናገር ግራ ግብት ብሎናል
@tselatt
@tselatt 2 ай бұрын
In the first place there must be a periodic évaluation,training,for the teachers.NO TEACHING WITHOUT VOCATION,PASSION.We can say a lot on this topic.
@mulukengirma6386
@mulukengirma6386 2 ай бұрын
I am so thrilled to aske you about ~~~ science lab ,musical lab agricultural lab sport play grounds What do you think about the space issues and schools in Addis abeba
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 2 ай бұрын
አይ ሰሜ ችግሩሩሩሩሩሩ ተዝቆ አያልቅም 😢😢😢😢😢
@Aster-t4z
@Aster-t4z 2 ай бұрын
በያመቱ ግራ የሚያጋባኝን እርእስ ነው ያነሳከው ትምህርት ሚኒስተር ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው
@emuyetekle
@emuyetekle 2 ай бұрын
Sema endew min largh endew yelban new yetenagerkew
@MarufeUsmane
@MarufeUsmane Ай бұрын
ክብር ለሰመረ ባሪያው ሀሰብ አላኝ
@eyobshiferaw1642
@eyobshiferaw1642 2 ай бұрын
በክልል ደረጃ አማርኛ ትምርትን የሚከለክል ሁላ አለአይደል እንዴ
@Richmahammod
@Richmahammod 2 ай бұрын
seme hod yfjew😢😢kfyaw ene yeljochu ewket aygenagm
@Selamselam-ii9ds
@Selamselam-ii9ds 2 ай бұрын
Er Yetmhirt Bat Kefyama Leyasabden Nw Enchuhi Bebales Lman Yechohal Wendema
@meazafantaye2888
@meazafantaye2888 2 ай бұрын
"መመዝገቢይ" ስይሆን መቀሚያ ነዉ መባል አለበት::
@Alam-k6l
@Alam-k6l 2 ай бұрын
እኔም ለልጄ አራት ሺ ከፍያለው ሌላው ወጪዎች ለብቻው ነው ተቆጣጣሪ የላቸውም ምርጫ የለንም ምን እናርግ ባሪዬ
@AbissiniaGtsadik
@AbissiniaGtsadik 2 ай бұрын
ER TEKEFLOM SEW BEWTALN AHEYA EYAMERTUBN TECHERN EKO
@Mekiy690
@Mekiy690 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ሰመረ ግን ምን ላርግህ ? በየአመቱ መመዝገቢያ እኔ ራሱ የማይገባኝ ጉዳይ ። ያው ሁለት ወሩን ስለማያስከፍሉ ለምን ብለው ነው ። መንግስት ይህንን በደንብ ሊያስተካክልልን ይገባል ።
@የዜማ
@የዜማ 2 ай бұрын
መንግስት የህዝብ ችግር አይመለከተኝም ያለ ነው እሚመስለው።የማንነት ቀውስ ውስጥ ነን እርስበርስ ግድ የለሽ ሁነናል። 😢
@WosseneDejene
@WosseneDejene 2 ай бұрын
ለምን በ አክስዮን ትምህርት ቤት አትከፍቱም?
@abolcoffee5119
@abolcoffee5119 2 ай бұрын
ሰሜ ፈረንጅ አስተማሪዎች ኡበር ይነዳሉ እኮ ኡርን አሳንሰህ ከሆነ
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
እንዲያው፡ በኔ፡ አስተሳሰብ፡ ፈረንጅ፡ ሲባል፡ በ2ት፡ ፊት፡ አየዋለሁ፤ 1) የፈረንጅ፡ አገር፡ ተማሪ፡ በራሱ፡ እንዲመካ፡ ቢሳሳት፡ ሳቁብኝ፡ ሳይል፡ ተመራማሪ፡ ፈጠራ፡ እንዲሆን፤ መንጋነት፡ ይቀንሳል! በ2ኛ)ብልግና፡ ጠርጥር!
@meazamekonnen9487
@meazamekonnen9487 2 ай бұрын
Ebakehe semiyee yemigerm ke weche guday betesete ye wekelena debdabe wede canada enlekalen belew berachenen belun ebakehe lawerahe wendeme benatehe sewm genzebun aybela benatehe selkehen lakelegn.
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 2 ай бұрын
Ewnet new can u belive memezgebya 100 thousand kefyalew
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
what😢መቶ ሺ😢😢
@SofanitSofanit-ol6gt
@SofanitSofanit-ol6gt 2 ай бұрын
የልቤን ነው የተናገርከው ሰሜ ሁሉም ይጮሀል እኮ ግን ሰሚ አጣንንንን በየአመቱ ጩህት ነው ምን እናድርግ እስቲ ንገረን ?
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 2 ай бұрын
ሰመረ እንዴት ልግለፅህ???የተለወጥክ ንቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር የሚለው ሐሳብ ይገልፅህ ይሆን?? ግማሹ የኢትዮጵያ ህዝብኳ እንዳንተ ቢሆን ፈረንጆችን እንበልጥ ነበረ።በል እስኪ ታገል!!!!
@HaregHareg-u6j
@HaregHareg-u6j 2 ай бұрын
ሰሜ ከኢትዮፒያዊነት አርቆ ማሳደግ ስልጣኔ እየመሰለ ነው ከዛ የተበላሸ ዜጋ እያፈራን ይህው በሀገሩና በህዝቡ የሚዘባበት ትውልድ ማየት ከጀመርን ቆየን
@hussenseid2
@hussenseid2 2 ай бұрын
እንደሚመስለኝ የትምህርት ጥራቱ ሂደት ላይ ነው።መንግስት ከላይ ወደታች ነው ቁጥጥሩን እያካሄደ ያለው።ለመንግስት ትንሽ ጊዜ እንስጠው።በኔ እምነት መጪው ትውልድ ከኛ ጊዜ የተሻለ ይሆናል።አንተ ግን በርታ አክባሪህ ነኝ
@wedizom3140
@wedizom3140 2 ай бұрын
Eree seme anjten miakoslew ehe new beye ametu lejoche memzgbia wegben sebrut
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 2 ай бұрын
የፈረንጅ ፎቢያ ስላለብን ኮ ነው! እጅግ እናሳዝናለን። ባለን፡ በራሳችን የማንኮራ ነጭ ጠል ነን በተግባር ግን እነሱን ኣምላኪ የሆንን! ሳውዝ ኣፍሪካ ስገባ የሆነ ነጭ ለልመና እጁን ሲዘረጋልኝ የተገረምኩበትንና የተደሰትኩበትን ኣጋጣሚ ኣልረሳውም
@GETACHEWKASSAHUNGARED
@GETACHEWKASSAHUNGARED 2 ай бұрын
እኔ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 36 МЛН
አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ
22:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 164 М.
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН