የካናዳ ነዋሪዎች የኢትዮጵያን አዲስ አመት ያውቁታል ?//Do Canadian residents know Ethiopian New Year?

  Рет қаралды 5,513

GWARO TUBE

GWARO TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@enanutola6486
@enanutola6486 3 ай бұрын
መልካም የማስተዋወቅ ኘሮግራመ ነው ማሜ የሰላመ የጤንነትና የስኬት ዘመን የሁንልሽ ማሜ🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@gwarotube
@gwarotube 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማሚዬ የኢትዮጵያ አምባሰደር ነው መሆን የሚገባሽ የኔ ውድ።
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ❤
@AksheZed
@AksheZed 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ❤
@frehiwothuluka5754
@frehiwothuluka5754 3 ай бұрын
Amen
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 3 ай бұрын
እህቴ ኤርትራዉያን አዲስ ዓመት ብለው ሳይሆን ቅዱስ ዮሐንስ በዓል ብለው ነው የሚጠሩት እነሱ በአዉሮፓ ነው ቀን ነው የሚቆጥሩት
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 3 ай бұрын
ይህንን እዲሆን. ያደረገባቸውን ኢሳያስን. እግዚአብሔር. ሲሞት. ኤርትራውያን. ወደ ጥንቱ. ይመለሳሉ
@alemtolcha506
@alemtolcha506 3 ай бұрын
Wow betame dese yelale,arife new ateyayekshe,
@wondwossengashu8054
@wondwossengashu8054 3 ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት
@marybelen7519
@marybelen7519 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@serawitbelihu
@serawitbelihu 3 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት።
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 3 ай бұрын
ለምን ከብረው ይቆዩኝ ከብረዉ ላመት ሴት ልጅ ወልደዉ ብትይ ያምር ነበር ለማንኛዉ እናመሰግናለን ከዊኒፔግ ካናዳ
@gwarotube
@gwarotube 3 ай бұрын
እውነት ነው እኔ እራሴ በዛ ምንገድ አይቺው አላውቅም ነበር😀
@meseretww
@meseretww 3 ай бұрын
እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 3 ай бұрын
አረ እኔ ጏደኞች አለኝ ያከብራሉ መስቀልም ፋሲካም ሁሉኑም በርግጥ እውጪ የምንኖር የፈረንጁንም የአገራችንንም እናከብራለን እና አትናደድ ....😊
@gwarotube
@gwarotube 3 ай бұрын
እኔም ጋደኞች አሉኝ የሚያከብሮ በዙሬዬ ሁሉንም ባይወክልም የሚያከብሩትን ብቻ ነው የሚመለከተው በአሉ
@meseretww
@meseretww 3 ай бұрын
@@Bizuayehu-l2w እንደአገር የፈረንጅ ካላንደር ነው የሚጠቀሙት
@meseretww
@meseretww 3 ай бұрын
@@gwarotube እንደአገር ነው ያልኩ
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 3 ай бұрын
ኤርትራዊያን በነጮች ካላንደር እንጂ ከኢትዬጲያ ጋር አዲስ ዓመት የሚያከብሩ አይመስለኝም። ብታረጋግጪ ጥሩ ነበር።
@Asnakech100
@Asnakech100 3 ай бұрын
ኤርትራ በጣሊያን ሳትያዝ ከ 1870ዎቹ በፊት የኢትዮጵያ አካል ሆና ይከበር ነበር፣ በጣሊያን ስትያዝ እንደገና በአውሮፓ ሆነ፣ በንጉሱ ዘመን በ1952 ከኢትዮጵያ ስትቀላቀል እንደገና የኢትዮጵያ አቆጣጠር ቀጥሎ በ1983 ነፃ ስትወጣ የአውሮፓው ተመለሰ! ታሪኩ ይኸው ነው!
@bk2935
@bk2935 3 ай бұрын
ኤርትራውያን ? don't give wrong information .i dont think they celebrate it as a new year
@HiwotAshanko
@HiwotAshanko 3 ай бұрын
Only Ethiopian 🎉new yerse u have to cotrrect
@meseretww
@meseretww 3 ай бұрын
እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡
@meseretww
@meseretww 3 ай бұрын
እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡
@meseretww
@meseretww 3 ай бұрын
እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡
@meseretww
@meseretww 3 ай бұрын
እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡
@meseretww
@meseretww 3 ай бұрын
እባክሽ ኤርታራውያን የኢትዮጵያ አዲ አመት አያከብሩም ብፈረንጅ ነው የሚያከብሩት ዝግጅት ከመስራታችሁ በፊት አጣሩ😡😡😡😡
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН