Пікірлер
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 10 сағат бұрын
ለካፒታል ገበያ አስፈላጊ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ኢንቨስት ባንክ አካውንት መክፈት በቂ ነው? ተጨማሪ ካስፈለገ የት?
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 11 сағат бұрын
በካፒታል እስቶክ ላይ የምናለውን ገንዝብ የኪሣራ ሪስክ ለማቃለል ኢንሹራንስ መግባት የቻላል?
@gamebirhanu
@gamebirhanu 10 сағат бұрын
No. Insurance is not an option in risk mitigation in Stock market because it does not fulfill the requirements for being insured as an asset. Rather there are other mitigation mechanisms like stop loss order, diversification and etc.
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 11 сағат бұрын
ድርጅቶች የሚፈልጉትን ገንዘብ ቀጥታ ከካፒታል ገበያ የሚያገኙ ከሆነ ባንኮች ተጎተው ከገበያ ውጪ አይሆኑም ወይ?
@gamebirhanu
@gamebirhanu 11 сағат бұрын
በፍጹም፤ ምክንያቱም በአንድ መልኩ ሁሉም ነጋዴ ወደ ካፒታል ገበያ በቀላሉ ሊገባ አይቻለዉም ፤ ገበያዉ ታማኝነት እና ግልጸኝነት ይጠይቃል፤ በሌላ መልኩ ሁሉም ነጋዴ ድርሻዉን ለሌሎች አሳልፎ መሸጥ አይፈልግም በራሱ ባለቤትነት መቀጠል የሚሻ አለ። በነግራችን ላይ በሚቀጥሉት 5ዓመታት 500 የኢትዮጵያ ንግድ ድርጅቶችን በገበያዉ ላይ ካየን በጣም ብዙ ቁጥር ነዉ። እናም እንደ አማራጭ እንጂ ተኪ አናየዉም። ይልቅ ባንኮችን ተወዳዳሪ ያደርጋቸዋል ሌላ አማራጭ በመኖሩ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 11 сағат бұрын
Thank you.I hope we will go further.
@moof-academy
@moof-academy 14 сағат бұрын
jabaadhu
@PremiereConsulting-zi3zo
@PremiereConsulting-zi3zo 16 сағат бұрын
Cool one as always
@Debonews
@Debonews 16 сағат бұрын
That is highly informative
@Debonews
@Debonews 16 сағат бұрын
Nice updates
@PremiereConsulting-zi3zo
@PremiereConsulting-zi3zo 16 сағат бұрын
Insightful
@WendwesenEshete
@WendwesenEshete 17 сағат бұрын
ሰለ ናሸናል ሲሚንቶ ሳትነግረን ላሽ አልከን😅😅😅
@gamebirhanu
@gamebirhanu 16 сағат бұрын
እኔም Upload ካደረኩ ብኋላ ነዉ የነቃሁት 😅😅😅
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 18 сағат бұрын
እናመሰግናለን ስለገለጻው። በግርድፉ አንድ ጥያቄ አለኝ። አንድ ኢንቨስተር ማየት ካለበት ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የድርጅቱን ማነጅመንት የሚለው፣ የማነጅመንት አካላት በውዴታም ሆነ ሳይወዱ በቅጽበት የሚነሱበት ግዜ አለ።ባጭሩ በጣም ይለዋወጣሉ። ስለዚህ እንዴት ለአንድ ድርጅት አዋጭነት መለኪያ መሆን ይችላሉ? ለምሳሌ ከ18 አመት በፊት ይመስለኛል ሀበሻ ስሚንት አክሲዮን ሊቋቋም ኢንጅነር ግዛውን የመሰለ አደራጅ አይተን አክሲዮን ገዛን፣እርሳቸው አክሲዮኑ በእግሩ ሳይቆም በሌላ ተተኩ፣ እስካሁን ድረስ አክሲዮኑ አለም ወይም የለም የሚባልበት አስተማማኝ ሁኔታ የለም። ሌሎችም ተመሳላይ ይኖራሉ ብዬ አስባለሁ፣ ስለዚህ አንተ ምን ትላለህ?
@gamebirhanu
@gamebirhanu 16 сағат бұрын
ይህንን እንደ መለኪያ ምንወስድበት ዋነኛዉ ምክኛት እራሱ የጥያቄህ መንደርደሪያ አይነት ነዉ። መለኪያ ነዉ አልን እንጂ እንቆጣጠረዋለን አላልንም ። ነገር ግን ድርጅቱን የሚመሩ ሰዎችን የምናምናቸዉ ብቃት ያላቸዉ ሲሆኑ ይበልጥ ድርጅቱ ዉጤታማ በመሆን ለትርፍ ያበቃናል ነዉ ሃሳቡ። አንዳንድ ድርጅቶች ላለፉት አስር አመታት አንድ ዋና ስራ አስፈጽሚ ሲኖራቸዉ እናያለን ይህ የማኔጅመንት እርጋታ በራሱ ተቋሙ በረጅም ጊዜ ዉጤታማ እንዲሆን ያደርገዋል የአመራሩን ራዕይ ለመተግበር ጊዜ ስለሚኖር። በዋናነት ግን ሊታወቅ የሚገባዉ በኛ ሃገር ብስራ ምንም ያልተመሰከሩ አክስዮኖችን የገዛን ሰዎች ነን ችግር ዉስጥ የምንገባው፤ ማለትም ምንም ነገር መሬት ላይ የተሰራ ነገር ሳይኖር በወረቀት ላይ ላለ ሃሳብ ገንዘብ የከፈሉ ሰዎች ታሪክ ነዉ የኪሳራ ታሪክ። በኢንቨስትመንት ዓለም የሚመረጠዉ ቢያንስ ስራን ሰርቶ ትርፍ እያስገኘ ውይም ገቢዉ እያደገ ያለ አክስዮንን መግዛት እንጂ ዝምብሎ የሆኑ ሰዎች ተሰባስበዉ በኢትዮጲያ ታይቶ የማይታወቅ አዲስ ተዓምራዊ አትራፊ ድርጅት እናቋቁም ሲሉ ኝዝብ በመስጠት በፍጹም አይሆንም።
@GossDemisee
@GossDemisee Күн бұрын
Bertaln
@Afro-View-gm1vx
@Afro-View-gm1vx Күн бұрын
Thanks for the updates as always man
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 2 күн бұрын
እናመሰግናለን።
@BekeleWolde-x9o
@BekeleWolde-x9o 2 күн бұрын
እኔ ቀደም ብዬ አንድ ዶላር 56 ብር በነበረ ጊዜ ያሥቀመጥኩት ገንዘብ አሁን አንድ ዶላር 125 ብር ሆነ ታዲያ እኔ ያሥቀመጥኩት ገንዘብ በግማሽ አልቀነሠምን? አልገባኝምና አሥረዳኝ!!!
@gamebirhanu
@gamebirhanu 11 сағат бұрын
በቪድዮዉ ዉስጥም ለማንሳት የሞከርኩት ይሄንኑ እኮ ነዉ የብርህ የመግዛት ዋጋ መቀነሱን። ነገር ግን መርሳት የሌለብህ ድሮም ቢሆን ያንተ 58 ብር በተዓምር የ አንድ ዶላር እቃ ገዝቶ አያዉቅም ይልቅስ በብላኩ ዋጋ 100 ብር አካባቢ ወጥቶ ነዉ ሱገዛ የነበረዉ። ምናባዊ እንጂ እዉነተኛ ዋጋዉ ያዉ የ ብላኩ ነበር።
@ashenafiamelehateye8808
@ashenafiamelehateye8808 2 күн бұрын
good job brother. if you adjust the angle of the camera and the room lighting the video would be more interesting
@WondwosenWoldemichael
@WondwosenWoldemichael 4 күн бұрын
Getting more informative. . Thanks game
@ElsiJGetu-qu4bv
@ElsiJGetu-qu4bv 4 күн бұрын
ለመግዛት ምን ማሞላት ያስፈልጋል
@KebedeKuma
@KebedeKuma 4 күн бұрын
Awach insurance collapsed, what is my posdible way to get my money, the organizatipn cheated us, sorry
@MulugetaYifru
@MulugetaYifru 4 күн бұрын
ነባሮቹም ይሁን አዲሶቹም አክሲዮን ማህበሮች የግድ በዚህ ማእቀፍ ማለፍ ወይም መታቀፍ አለባቸዉ
@MulugetaYifru
@MulugetaYifru 4 күн бұрын
በመጀመሪያ ለምታበረክተው ሞያዊ ገለፃና ትምህርት ከልብ እያመሰገንኩ ቀደም ሲል የህግ ሰውነት ኖሮአቸው አሁን አክሲዎን ለመሸጥ የሚፈልጉ በአዲሱ በሚቐቐመው የካፒታል ገበያ በኩል ማለፍ አለባቸዉ
@gamebirhanu
@gamebirhanu 4 күн бұрын
@@MulugetaYifru It might not be a must for companies to go to the Ethiopian stock exchange to sell shares this can be done privately over the counter But starting this year the over the counter platform on which companies can sell their stock should get a license from the Capital market Authority and the ones selling stocks should also get the nod from ECMA before selling. The point is companies can sell outside of the exchange over the counter but with approval from the Regulator ECMA not the exchange
@mekdmetamirat4127
@mekdmetamirat4127 4 күн бұрын
አው የምፈልገው ነው ዛሬ ያቀረበው
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 4 күн бұрын
Welcome.
@Afro-View-gm1vx
@Afro-View-gm1vx 4 күн бұрын
Great one as always
@borumint
@borumint 4 күн бұрын
#1
@BarsoJarso
@BarsoJarso 5 күн бұрын
Game market stock ከየት ማግኘት ይቻላል?
@gamebirhanu
@gamebirhanu 5 күн бұрын
@@BarsoJarso Sorry I didn’t understood your question
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football 6 күн бұрын
Gobez neh betam,thank you
@zeebee5574
@zeebee5574 7 күн бұрын
It's just DEMAND AND SUPPLY....
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 7 күн бұрын
የሀገሪቱንገበያ እያቀጣጠለው ያለው የመግስትባንክ ዋናቀዳሚ በሞኖፖል ዝርፊያየያዘው ሲቀጥል ባለስልጣንም በቢዝነሱዋናሸቃይናቸው ብቻያሳዝናል
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 7 күн бұрын
ቴሌ ደሀተኮር እቅድየለውም ሀብታምንብቻእያገለገሰስለሆን ቢሊየንይሁን ትሪሊየንለደሀዋጋየለውም
@yotee439
@yotee439 7 күн бұрын
ዶላር @535 እንደሚገባ ከዚያም @800 ደርሶ @1200 እንደሚሆን ክላወክ ሰለ ንግድም ስለ ገንዘብም የማውራት ብቃት የለህም። እየወደቀ ያለን ዛፍ ደግፈህ የምታቆየው ለ_____________ቀናት ነው።
@Virtues162
@Virtues162 7 күн бұрын
ባልበሰለ አንጎል የበሰል ፕሪንስፕል ለመጠቀም ከባድ ነው --- የኢትዮጵያ ችግር ይህ ነው --- አብዛኛው ህዝብ including the so called "educated" are raw !!!!!
@buraman7838
@buraman7838 7 күн бұрын
Pls Mr Geme i advice you not to talk about what do not understand.
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 8 күн бұрын
Gamme: Respect. You are doing well as usual.
@genetmelese7487
@genetmelese7487 8 күн бұрын
ስማኝማ ዶራል ይቀንስ ይሆን መልስል ሀገር እዳልከው ፈራሁ እዳያጠፍቡኝ
@dragonkloop6731
@dragonkloop6731 8 күн бұрын
corrupt ethiopian banks will destroy our market we need a forign bank very fast
@Afro-View-gm1vx
@Afro-View-gm1vx 8 күн бұрын
Thanks for the update as always man!!!
@WondwosenWoldemichael
@WondwosenWoldemichael 9 күн бұрын
Hello game. As always with high expectation . Thanks
@bisratzewge6642
@bisratzewge6642 9 күн бұрын
Can owners of black market business engage in a non bank FX exchange bureaus and operate with low spread and supply the fiat currencies with demand and supply rate and if these happens what are the implications for everything? Can a single bank buy and supply FX let's say buy dollar at 133 birr and sell with only 1 birr margin while the black is at 1$=135 birr could this bank get a better return than it's competetitor and perform better overall for the economy?
@hailuassefa
@hailuassefa 9 күн бұрын
ገሜ ምርጡ የእሮብና እሀድ ፕሮግራሞችህን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@hailuassefa
@hailuassefa 9 күн бұрын
ህዝቡ ራሱ የአገሩ ጠላት ነው
@AbdulmajidAbaGidi
@AbdulmajidAbaGidi 9 күн бұрын
Tes I enterested.
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 9 күн бұрын
መንግስት የባንኩን ስርዓዕት ለምን አልወሰደም? አብረው እየሰሩ ይሆንን?
@efratakeren7967
@efratakeren7967 9 күн бұрын
Dear i dont think like that, hoaring fcy . No as such remitance and or fcy purchsings are making by the banks.
@samsonhmichael5219
@samsonhmichael5219 9 күн бұрын
በርታ ገሜ! ቆንጆ የፋይናስ መረጃ ነው የምትስጠን ሌላው አንተ እንዳልከው ብሔራዊ ባንክ በባንኮቹ ላይ ቁጥጥር ያድርግ ወይም ሌላ ቱልስ ይፈልግ፣ መንግስትም (ገንዘብ ሚ/ር) አንድ ለነጋዴው ማህበረስብ የስጠውን የፍራንኮ ቫሉታ ዕድልን የመተማመኛ ግልፅ ህግ ካላስቀመጠ ይህንን ዕድል ለመጠቀም በተለይም በጉምሩክ በኩል በአብዛኛውን ነጋዴዎች ሥጋት አለባቸው
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 9 күн бұрын
Thanks. Though I don't remember the time i saw & touched dollar, I'm always eager to hear your professional analysis. Respectfully.
@justme-il2nw
@justme-il2nw 9 күн бұрын
Dollar egaga Ale Ayasasebe Wondema
@zhe5210
@zhe5210 9 күн бұрын
Is it correct to say that the other reasons could be:-1- the banks are hording currency assuming that the opening of forex trading shops would make completion stiff and create scarcity. 2- And the minimum gap b/n official and parallel market discouraged forex account depositors who had been selling the dollar at exorbitant rate has reduced their gain tremendously and stagnated the disbursement
@Afro-View-gm1vx
@Afro-View-gm1vx 9 күн бұрын
Great insight
@HarunHussen-th6jl
@HarunHussen-th6jl 10 күн бұрын
Excellent!!!