አቅማችሁን ወደ ገንዘብ መቀየር...!በ አብነት አዩ // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

  Рет қаралды 15,023

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
Like በማድረግ መመልከት ይጀምሩ🙌🏽 Comment እንዳይረሳ ፤ Subscribe ስለምታደርጉ እናመሰግናለን🙏🏾
@mekdeseyob1444
@mekdeseyob1444 8 ай бұрын
አብነት ጠፍተካል በሰላም ነው ወይ???
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 7 ай бұрын
Ar yet gabah ehe lij ???
@ሊያም
@ሊያም 9 ай бұрын
እረ አብነት ትዳር ውስጥ እያሉ እልል ያለ ፍቅር ውስጥ ለሚገቡ ሰዎች መወያየት የምትፈሩት መስማት እንፈልጋለን
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 Жыл бұрын
ሚገርመው ዘንድሮ ነው ማቀድ የጀመርኩት እንጂ አንድም ቀን በትክክል አቅጄ አላውቅም ዘንድሮ ግን ገና ከጅማሬው ደስ የሚል ጉዞ ሆኖልኛል እቅድ የሌለው ሰው ምንም እንደሆነ እኔ ምስክር ነኝ
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Жыл бұрын
እስኪ እንዴት እንደሚታቀድ ይነገረኝ😢
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
😂😢❤​@@etiopiantube5302
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ አብዬ ግን ስታቅዱ መጀመሪያ ፈጣሪያችሁን አስቀድሙ እና አቅዱ ደግሞ እግዚአብሔር ያውቃል እያልን ቁጭ አንበል
@sadiksiraro2g523
@sadiksiraro2g523 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥል፣በእውነት ካንተ ብዙ ነገር ተምራለው❤❤❤❤❤
@MulugetaAsnakew-i7c
@MulugetaAsnakew-i7c 6 ай бұрын
አብዩ ባጋጣሚ ነበር ቪዲዮውን ያየሁት በጣም ተመችቶኛል ገብቸ ሳየው እምታወራው ነገር በጣም ይለያል ቃል አጣሁ ኑርልን
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ Жыл бұрын
የኛ መምህር አማካሪ አብነት አዩ እናመሰግናለን የምታውቁትን ስለ ምታካፍሉን በእውነት እየተማርኩኝ ያገኘሁትን እየሰራሁ በጣም ጎበዝ ነበርሁ አሁን ግን እንዳልከው የወር ደመወዝ ያውም የአረብ ሀገር እቤት 24ሰአት እየዋልኩ ምንም ለውጥና ደስታኔ ሠላሜን አጣሁ ምንም ለውጥ ለሌለው ኑሩ እኖራለሁ አሁን ነቅቻለሁ እድሜ ለእናንተ ❤
@ZenashBirhanu-k8j
@ZenashBirhanu-k8j 15 күн бұрын
❤❤100%
@hananwerebabotube
@hananwerebabotube Жыл бұрын
አድስ ነኝ ለዚህ ቤት ዋው የሚገርም አነጋገር ነው በጣም እናመሰግናለን
@عبداللهجنوبية
@عبداللهجنوبية Жыл бұрын
Fatari yebarki wondime😘😘😘❤❤❤❤🌳
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 Жыл бұрын
If you want to continue all the good things, you have to be patient.
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn Жыл бұрын
ትክክል ወድሜ
@muniraredi6488
@muniraredi6488 Жыл бұрын
Oh believe me Abinet, this video clicked me BIG. I quit my job to start my own business but as you said I lose hope quickly. I thought I would start profiting but I couldn’t even start because of inflation and rent rise. Plus, I am the queen of procrastination which is my worst enemy. I saw this video twice to take notes and make a decision. Thank you 🙏 , this is an eye opening and thought provoking topic.
@kiya-man
@kiya-man Жыл бұрын
ትለየለክ አንተ መልካም ሰው እናመሰግናለን ❤✍️
@trhasa2297
@trhasa2297 Жыл бұрын
ትለያለህ እኮ አብነት እናመሰግናለን ❤🙏
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn Жыл бұрын
መልካም ወድሜ
@menkemtsnat708
@menkemtsnat708 Жыл бұрын
ስለ ጥሩ ትምህርት ያስተምሃርከን ኣመሰግንሃሎው ❤❤❤
@astertanke8173
@astertanke8173 Жыл бұрын
thanks 🙏🙏🙏
@ኡሚኡማር
@ኡሚኡማር Жыл бұрын
ዘሬ አንዳኛናኝ❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 Жыл бұрын
Gobeze berta 🙏🙏🙏
@fikrshow
@fikrshow Жыл бұрын
Ena zema bey mewodeks nager ❤
@ShewitZeru-j1v
@ShewitZeru-j1v 3 ай бұрын
😊😊😊
@zaincell6175
@zaincell6175 Жыл бұрын
Galatomii Dhugaa baayyeesa barusakee baayyeen jaladhaa yeroo hundaa dhageefadhaaa
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ለነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያግዘን❤
@wondayenzer5191
@wondayenzer5191 8 ай бұрын
Tichiyalesh Man
@edenbelay479
@edenbelay479 Жыл бұрын
So important lesson thankyou 😊 😊🙏 🙏
@RedetJami
@RedetJami Жыл бұрын
Reason #6 - some people may also tend to practice & choose to Live in the "Joy of Present Moment "!
@ruthruth297
@ruthruth297 Жыл бұрын
Thank you brother ❤
@betsegawazerefgn6709
@betsegawazerefgn6709 Жыл бұрын
I MEAN YOU ARE THE BLESSING FOR US! YOU MADE EVERY LITTLE THINGS CLEAR ON THIS VIDEO! THANK YOU ABINET❤
@sisulegess1299
@sisulegess1299 Жыл бұрын
ፀጉር አስተካካይ ነኝ ልጅ ወልጄ ለ3 ዓመት ስራ አቆምኩ ልክ ት/ት ላስገባው ስል እንደ አዲስ መጀመር ነበረብኝ ደንበኛ ተበትኗል ለመሰብሰብ 6ወር ኪሳራ እንደሚሆን እራሴን አሳመንኩ በተቻለኝ ሱቄ ዝግ እንዳይሆን ጠዋት እከፍታለሁ ማታ እዘጋለሁ 1 ዓመት ሞላኝ ከጅማሬው አሁን የተሻለ ነው ተስፋ የሚያስቆርጡ ብዙ ብዙ ነገሮች ነበሩ አንድ አንድ ሰው ይመጣ እና ለምን ምግብ ቤት አትከፍችም እማልወደውን ::"አድካሚነት የሌለው አሸናፊነት አይገኝም" የስራ ቦታ ጥቅሴ ቀና ብዬ ሳየው እበረታለሁ::
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn Жыл бұрын
wow
@FatimaFatima-ft9bm
@FatimaFatima-ft9bm 5 ай бұрын
Thank you
@EvanDecoration
@EvanDecoration Жыл бұрын
thanks for this podcast
@عبدالر-ز4ح
@عبدالر-ز4ح 2 ай бұрын
💗💗🙏🙏
@alemdagim699
@alemdagim699 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ወንድሜ😍🙏
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 Жыл бұрын
Ewunet new Ena mesgenlehne memirchen
@newaysileshi6940
@newaysileshi6940 Жыл бұрын
brother...ejg betam amazing idea new share yereken, ketay sle endet love request rejection controll bisera eilalew
@ObbisnetObbis
@ObbisnetObbis Жыл бұрын
Eldanan akerbeln❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ናው ሰኬትላይ ለመድርሰ በሂወቴ ያየውት ጊዜ ይፍልጋል
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj Жыл бұрын
thankyou
@biniyam1551
@biniyam1551 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው:: እናመሰግናለን! በርታ አዩ!
@kaleab491
@kaleab491 Жыл бұрын
Thank you
@makilisanework9613
@makilisanework9613 Жыл бұрын
Mr. Abnet, I always follow the lesson you teach. It is a very good lesson. Today's is very different. May God increase your knowledge.
@hanatadese-f5c
@hanatadese-f5c 11 ай бұрын
አብነት በሰላም ነው የጠፉከው
@firewemala1234
@firewemala1234 Жыл бұрын
5❤
@anesaadisa
@anesaadisa Жыл бұрын
Thank u😊😊😊
@seadamohamed5352
@seadamohamed5352 Жыл бұрын
Hulam kante endetemareku nw thank u so much 🙏🙏🙏
@ሀቢባ2580
@ሀቢባ2580 Жыл бұрын
@Nebity
@Nebity 8 ай бұрын
ሰላም አቤኑ. ቁጥርህን ማግኘት አቺላለሁ በእግዝያብሄር And yemamakreh neger selalegn?
@RaisingKids-hu8xu
@RaisingKids-hu8xu 7 ай бұрын
Hey are you okay betme tefitikali
@mesimess
@mesimess 7 ай бұрын
Wer are you brother,5 months 😢...... really I miss you you voices... Instagram... TikTok all of closed 🔐 😭😭😭
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast 7 ай бұрын
I will be back soon
@JcyfHch
@JcyfHch Жыл бұрын
❤😊
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 3 ай бұрын
I cant message he huk my tellphone 10 month i told u hole strory
@Zafran308
@Zafran308 Жыл бұрын
Menged lay neg ekidochen lemasakat yelewt guzo kejemerku 2 amet honeg yezi amet mecheresha yetesaku negerochen esifalew hiywetn lemelewet sininesa eyandadu ken tirgum alew
@Peda_4444
@Peda_4444 Жыл бұрын
ለመሆኑ የትኛውን ህይወት ኖረህ ነው ስለ የህይወት experience አስተማሪ የሆንከው?? ለመሆኑ አንድ መፅሃፍ ጨርሰህ አንብበህ ታውቃለህ ወይ?? ስለ ስኬት ማውራት... ያለበት.... የተፈተነ... የተረጋገጠ ስኬት ያስመሰዘገበ ሰው ቢያስተምር... experience share ቢያደርግ ለማድመጥም ለመማርም ያጏጏል!!?? ከየትኛው የስኬት .... የተሞክሮ የካበተ ልምድህ ዝቀህ እያስተማርክ ነው?? ስለ ለውጥ እና ስኬት የተሞነጫጨሩ ጥቅሶችን በማግተልተል ማህበረሰብን ማስተማር አይቻልም!! Example ልስጥህ.... ምን አይነት ሰው ቢያስተምር.... አፍ ሊያስከፍት የሚያስች ተሞክሮም ስኬትም... ስራ ፈጠራም ሁሉም ታጭቆ ያለው ሰው.... ኤርሚያስ አመልጋ.... አንተ ገና ነህ...ተማር... አንብብ.... ስራ ፍጠር... ተሳክቶልህ አሳይ መጀመሪያ!!
@mekiyayesuf7162
@mekiyayesuf7162 Жыл бұрын
😊😊😊😊አሲዳም
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
ወረኛ አተም ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ትቆጠራለህስ ቅናተኛ
@RedetJami
@RedetJami Жыл бұрын
Before you comment, Just Learn to Love yourself and give Respect for yourself. people give what they have in their heart! you're reflecting your own personal identity! Not AB's.
@MirafMiraf-y6s
@MirafMiraf-y6s 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ ወንበዴ ሴት አሳዳጅ እካ ነዉ
@ermiyaskassa7163
@ermiyaskassa7163 10 ай бұрын
ውይ ሀበሻ! ላለመቀበል የሚደረግ ቅድመ ሁኔታ!
@MekdesHaylugobeze
@MekdesHaylugobeze 10 ай бұрын
በጣምጥሩነውእናመስግናለንውሜድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍💚💛❤️
@Meskih
@Meskih Жыл бұрын
አሁን ለምሣሌ እኔ የሆነ ነገር ለመስራት ወይም ለመወሰን አስቤ ያንን ነገር ባደርገው አሁን ካለሁበት የባሰ ችግር ውስጥ የሚከተኝ ቢሆንስ አርፌመቀመጥ ነው ያለብኝ ማለት እችላለሁ?
@hidaya__Tube
@hidaya__Tube Жыл бұрын
ችግር ውስጥ እንደሚከትሽ ካወቅሽ አታድርጊው ዝም ብለሽም አትቀመጭ ያን ነገር ከተወጣሽው የፈለግሽው ነገር እንደሚሳካ የምታስቢ ከሆነ ለችግሩ መፍትሄ ፈልጊለት
@UabBdj
@UabBdj Жыл бұрын
የሚገርመው 5ኛው የኔ ነው ምን ይሻለኛል በጥዋት እንኳን ኣልነሳም
@gech237
@gech237 Жыл бұрын
ወፍ የለም 10 አመቴ ነውጥ ነው የሆነብኝ
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ለምን ይቀራል? ባለበት እንድቆይ እፈልጋልሁ 😂
@belingtm
@belingtm Жыл бұрын
isn't the title a little judgemental, you know i remember someone saying there are people whose advice come from reading books and there are the ones that teach from their life, i guess we should seek advice from the later.
@JordaTes
@JordaTes 11 ай бұрын
abenate batame megerme meker
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Жыл бұрын
አተ ልጅ ግን ወድሜን የምመሰለው ነገርሰ ሆ ጎደኞቸ እራሱ ወንድምሸ ነው እያሉ ይጠይቁኛል እኔም አወ ኸንደሜ ነው እላቸዋለሁ መለዬት አይቻልም
@AffectionateArcade-kb7xb
@AffectionateArcade-kb7xb 10 ай бұрын
I think u are late for yr next podcast............
@MirafMiraf-y6s
@MirafMiraf-y6s 11 ай бұрын
ወሬ ነክ እስቲ አንተ ተቀየር መጀመሪያ ለማያቅክ
@seadamohamed5352
@seadamohamed5352 Жыл бұрын
Hulam kante endetemareku nw thank u so much 🙏🙏🙏
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН