No video

#ethiopia

  Рет қаралды 14,937

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

Agelgil TV አገልግል ቴቪ

Күн бұрын

#ethiopian ከመሬት የሚጠቀሙ ብሔሮች ወይስ ዜጎች ወይስ?
#አንዳንድ መረጃዎች ስለኢትዮጵያ መሬት ሁኔታ እና አጠቃቀም
#መሬት እና ፖለቲካ
መሬት #ብሔር አለው?
መሬት አሁን ያለበት #ሁኔታ
#ሕገ-መንግስቱ ስለመሬት ባለቤትነት ምን ይላል?
ሌሎችም ነጥቦች ላይ #ክርክር ተካሂዷል
#መሬት የማን ነው? - የጦፈ ክርክር
ከመሬት የሚጠቀሙ ብሔሮች ወይስ #ዜጎች ወይስ?
#shay #gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም

Пікірлер: 30
@abge5258
@abge5258 3 ай бұрын
ይህ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው አሳጠራችሁት ለማይጠቅም ነገር ስንት እያቃጠልን ወንድማችን ሰለሞን በዘመናችን ካሉን ሙጥቁ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች አንዱ ነህ ብዙ ነገር ካንተ ማግኘት ሀገራችንም መጥቀም እንችላለን በርታ እልሀለህ ብዙ ቻሌጆች ቢኖርብህም መሬትን በታሪክ አጋጣሚ የሆነ ሰው ሆነ ፖርቲ መንግስት ይጠቀምበት እንጂ የሰራው ፋጣሪ ነው ባለቤት የሰራነው እኞ ነን ለማለት ማያፍሩ ሶዎች እናያለን ነገ የማ እንደሚሆን ምንም መረጃ ዬላቸውም
@negashkebede6036
@negashkebede6036 18 күн бұрын
ስለ መሬት ሌላው በልማት በጣም የሚበልጠን የዓለም ሕዝብ አስተያየቱ እንዴት ነው? ወይስ በዚህ ጉዳይ ላይ ስለ መሬት የምትወስነው መሬት እያላት በረሃብና ኃላቀርነት የምትሰቃየው ኢትዮጵያ ናት? ከሌላ ሕዝብም መማር የሚያዋርደን አይመስለኝም።
@user-pc9ji9sr8v
@user-pc9ji9sr8v 3 ай бұрын
Discussion ወይም ክርክር የተካሄደበት ቀን ቢጠቀስ ጥሩ ነው!
@tadelealemu407
@tadelealemu407 3 ай бұрын
መሬት የካድሬ ሲሆን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጭሰኛ ነው:: የ60ዎች ፖለቲከኞች ያጎናጸፉን ነጻነት
@gebremeskelberhe9985
@gebremeskelberhe9985 3 ай бұрын
መሬት ለአራሹ የተባለው እኮ ከተሜው ይሁን ገበሬው በቀጥታ ጥረው ግረው አርሰው አለስልስው ለሚጠቀምበት ብቻ ማለት እንደሆነ ግልፅ ነው ።
@mekonnenessa9359
@mekonnenessa9359 3 ай бұрын
ጃል በቴ በጣም ያሳዝናል ,,,,መሬት መሬት እያለ መሬት ውስጥ ገባ ,,,ሌሎችም እንደገና ስለመሬት ያላቸውን አስተሳሰብ ቢፈትሹ,,,,,መሬት የብሄር ሳይሆን የሰው ልጅ መኖሪያ ነው ,,,,
@Mamite926
@Mamite926 3 ай бұрын
Solomon Shumiyi is better if we take our share of land and Ethiopia people have a peace.
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 3 ай бұрын
ሰለሞን ሹምዬ ውይይቱ መልካም ነው ነገር ግን አሁን የምናወራው፣ወሬ በሚለው አረፍተ ነገር ይልቅ ስንወያይ በሚለው ቢተካ ለሁሉም ተወያዮች፣ለአንተም አሳስባለሁ።ስንወያይ፣ስንከራከር በሚለው አረፍተነገር ቢቀየር።በልማድ ወሬ እናሰማለን፣ለወሬው ዝርዝር አለን እየተባለ በየሚድያው በተለይ በሸገር ዜና ሰአት ይደመጣል።ወሬ ማለት ውሸት ነው።የወንድማችንን ነፍስ ይማር።ለዚህች ቀን እንደዚህ ተወያይቶ ከዚህ አለም ሲያልፍ ለቤተሰቡ ለወዳጆቹ ያሳዝናል።መፅናናትን ይስጥልን የውይይቱ ቀን ቢጠቀስ መልካም ነው ወንድማችን በቲ ከሞተ ቆይታልና ቀኑ ቢጠቀስ በዚህ ቀን የተወያየነው ቢባል ስለሁሉም ሀሳብ እናመሰግናለን።
@YaredMengistu-oh7nt
@YaredMengistu-oh7nt 3 ай бұрын
This time land is For thifes
@bereshitbaraelohim9471
@bereshitbaraelohim9471 3 ай бұрын
I agree, the thieves had once invaded Ethiopia and killed Fasiledas. Today this very discussion is taken place to legitimate their invasion of Ethiopia. Galla/Oromos will never be Ethiopians. Here is a Geez text translated into English that proves gallas did kill Fasiledas. kzbin.info/www/bejne/d2KocpuFnpKpjassi=B520AroQtvw3uTkV
@amdealemu8927
@amdealemu8927 3 ай бұрын
Hodam Marshall cadres beshasha kid times up 110% it's is collapse. You guy's paying big time .
@mamemome8341
@mamemome8341 3 ай бұрын
ጸባየ ብልሹ የሆኑ ትውልዶች በጠመንጃ ሰልጣን ላይ ለመቆናጠጠ የአማራና ትግራይ ህዝብን ሠላምንና የልማት እንቅሰቃሴ እያሰተጓገሉ ነው። የክልሉን ልማት እንዲሁ በጣም ተዳክሟል። ይህንን ተግባር የሚፈጽሙት ስይጣናዊ ፍላጎታቸውን ለማርካት ነው እንጂ ለህዝባቸው እድገትና ሠላም በመቆሮቆር አይደለም። ሰርአተ አልበኛና ሽፍቶች ናቸው። ተግባራቸው እሰከ ዘላለም በመጥፎ ይወሳል።
@sosinayoni
@sosinayoni 3 ай бұрын
ደንቆሮ
@danielgadebo6037
@danielgadebo6037 3 ай бұрын
Beahunu seat Etiopia wust tiru ethioiawian yakoyutin meret biltabilt yemengist shumegnochina yegil dellaloch yegize amechi huneta tetekmew yegil habt adrgew bemeshtina bemelewawot yekeberubet yemebeza mesaria honal.
@alifethiopia
@alifethiopia 3 ай бұрын
The culture and character of a society are reflected in its leaders, making it unfair to expect qualities from them that we ourselves lack. Deception, cruelty, and hypocrisy go against religious principles, regardless of our religious beliefs. Unfortunately, we tend to judge others based on their ethnicity or religion rather than their abilities or experiences, and we fail to consider the needs of future generations. 2. Lastly, I would like to ask individuals from all ethnic groups: what have you done to belong to your ethnic group? What factors have contributed to your identity? If someone from the same village as you, speaking the same language, has ancestors from different tribes or cultures, how would you classify that person?
@ephremgebre50
@ephremgebre50 3 ай бұрын
ለመለየት ያህል በሬና ሠዉ ለይቻለሁ በዚህ ዙሪያ
@tilahunkanashe
@tilahunkanashe 3 ай бұрын
መሬት የማነው? ለሚለው በአሁኑ ወቅት ባለው በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥቱ መሠረት የሕዝብና የመንግሥት ነው። ሕዝብ ማለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ማለት ነው። መንግሥት ማለትም የኢትዮጵያ መንግሥት ነው። ይህም ትክክል ነው። ነገር ግን መሬትን በሚመለት ለእርሻ ለመኖሪያ እና ለኢንቬስትመንት ለመሳሰሉት መንግሥት በሕግ የሚያስተዳድረው ነው። ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ መሬት የፖለቲካ መሣሪያ በመሆን የኢትዮጵያን ሰላም በመንሳት ዋንኛው ነው። መሬት በኢትዮጵያ የደጋ የወይና ደጋ የቆላ የበረሃ የመሳሰሉ በኢትዮጵያ በአራቱም ማዕዘን የሚገኙ ሲሆን ከዚህም መሬት ሜዳማ ተራራማ ድንጋያማ ደናማ በረሃማ ወዘተ ሲሆን ከመሬት ጋር ወንዝ ሐይቅ ጅረት አለ። እነዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው። እንዲጠቀሙባቸው እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰራቸው ናቸው። ከላይ ከሞላ ጎደል የጠቀስኩት ለግንዛቤ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ መሬት የፖለቲካ ቁማር ሆኖ ሰውን ከሰው ጋር እያጫረሰ ይገኛል። ይህ ዋንኛው ሆኖ ቋንቋ ባህልና ሐይማኖት ተጨምሮበት ችግሮችን አወሳስቦታል። ምክንያቱም የአሁኑ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማጠንጠኛ በመሆናቸው ነው። እስቲ ወደ ልባችን እንመለስ ። መሬትን በኢትዮጵያ እንውሰድና ሜዳን የዘረጋ ተራራዎችን ያቆመ ወንዞችን ሀይቆችን የፈጠረ ደጋ ይሁን ቆላ ይሁን ብሎ የፈጠረ የአማራ የትግሬ የኦሮሞ የአፋር የሱማሌ የጉራጌ የወላይታ የሲዳማ የጌዴኦ የሀዲያ የከምባታ ወዘተ ሰው ወይም ቋንቋ ተናጋሪ አለ ወይ? መልሱ የለም ነው። አለ ካላችሁ ውይይቱ የውሸትና ማደናገሪያ ነው። ስለዚህ ክርክሩ ከላይ በዘረዘርኩት ሃሳብ ዙሪያ ቢሆን ውጤታማ ይሆናል ብዬ አምናለሁ። 27:03 28:47
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 3 ай бұрын
Oromons miss Brilliant mind Oboo Betee 😭😭😭😭😭
@adugnahordofa9262
@adugnahordofa9262 3 ай бұрын
Solomon shumiye yenien hasb astegabulgn yemil aynet aweyay(panelist) eyemeselgn nw. Esu yefelegewn yemdefk aynet teweyay asabun kesenezer yegetewal yerasun flagot yegtewal, yeEPRDFu Bereket Simeon/Dawit, afegubaewu aynet akerarb eyeteketele nw. Yadegmo megbabatn sayhon mn endefetere manm yemiyawkew new. Ebakwot medrekun leteweyayu netsa yargu; alebelezya medrekun yzgut.
@meseretejigu2989
@meseretejigu2989 3 ай бұрын
በአሁኑ ሰአት መሬት የመንግስትና የባለሀብት ብቻ ነው :: ተጠቃሚውም ሁለቱ ብቻ ናቸው :: በትንሹም ቢሆን በደርግ ስርአት ውስጥ ሁሉም ዜጋ ተጠቃሚ ነበሩ
@kissmiahailu7914
@kissmiahailu7914 3 ай бұрын
የሐብታሞች ሳይሆን የሌባ ባለስልጣኖች በደሀው ህዝብ ላብ በሚገኝ ገንዘብ ለራሳቸው ምቾት የሚወጥኑት የቀን ጅቦች ነው ::
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 3 ай бұрын
መሬት የግል መሆን አለበት በተለይ መኖርያ ቤት ግብር ብቻ ይከፈላል በተረፈ እቺ የ90 አመት ሊዝ ሚባል ኮተተ ከመለስ ዜናዊ ጋር ሊቀበር ይገባል!!
@maymemont
@maymemont 3 ай бұрын
Obo Betie Urgessa! 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@Samitrghh
@Samitrghh 3 ай бұрын
አብይ ጠብቅ አጭበርብረ200ሺ የኤርትራ ወታደር እዲሞት አደረክ ጎደር ላይ አካሉ ጎሎ ቢኖርም አይጠቅምም ብለ ከኢሳያስ ጋር ብዙ ቁስለኛ እረሸንክ አሁን ደሞ ከወያኔ ጋር ለማዋጋት ባአድመ የኢትዮዺያ ነው እያልክ ታወራለ
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 3 ай бұрын
የሚገርመው ነገር ኦሮሞች ኢትዮጺያዊ አይደለንም በግድ ተጭኖብን ነው ይሉና መሬት ሁሉ የኦሮሞነው ይሉሀል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@bettybetty6542
@bettybetty6542 3 ай бұрын
በቴኡርጌ በጣአም አንጀቴን ነው የበላኝ አማማቱን ሰሰማ የኔ ምስኪን ነብሱን በገንት ያኑረው ይህዝብ ግን የሞተለት ሰው ምንይመልስ ይሆን??😭😭😭
#ethiopia #ከመቶ አመት በፊት/በኋላ? #may 11, 2024
57:33
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 27 М.
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,6 МЛН
#ethiopia #ማነው ወራሪ/ተወራሪ? #ethiopianews #may 13, 2024
49:56
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 27 М.
#ethiopia #ሰላም የነሳን ምንድን እና ማን ነው? #ethiopianews #may 3, 2024
54:21
#ethiopia #ፖለቲካዊ ተጽእኖ #ethiopianews #july 15, 2024
52:09
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 2,5 М.
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 6 МЛН