KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//ትንሽ እረፍት// "ኧረ እናሟሙቅ አለበለዚያ ጅማታችን ይበጠሳል"😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
21:37
የማታ ወርቅ ብለነዋል! ምሽት ላይ መቃብር ስፍራ ላይ ተጥሎ የተገኘው ጨቅላ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
24:25
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
How to treat Acne💉
00:31
🔴 ሴቶች እባካቹ ይህን video አይታቹ ጥንቃቄ አርጉ ‼️ እህታችን በዚህ ምክንያት ➦አይኗ ማየት አቅቶታል
Рет қаралды 2,777
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 32 М.
ሀበሻ 🔴 REC
Күн бұрын
Пікірлер: 58
@ethio125
9 күн бұрын
እኔም የሆነ ጊዜ ፊቴ ላይ ማዲያት ወጥቶብኝ በዩቱብ ላይ የተለቀቀ አለሁና ዲቶል ተቀብቼ መለጠኝ 😂 መዳም ከስራ ስትመጣ ፊቴ የዝንጀሮ ዳሌ መስሏል ጮሄች ምን እንደ ተቀባሁ አላወቀችም ክሬም መሰላት ተይ አላልኩሽም አለችኝ አሁን ግን ምንም አላስነካም ንፅህ ሆነልኝ የተባለውን አምናችሁ አትጠቀሙ
@ሀበሻrec
9 күн бұрын
😊
@lc09o95
9 күн бұрын
@@ethio125 ምስኪንነፈር
@lc09o95
9 күн бұрын
ቀንዳቢም አስቀንዳቢም የአላህ እርግማን ይዉረድባቸዉ ተብሏል ስለዚህ አይገርመኝም ተላልጠዉ ሚዲያ የሚወጡትም እንደዚህ ልጅ ባደረጋቸዉ በተለይ ሙስሊም ሴቶች
@Tzta1-m9q
10 күн бұрын
😢እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ከተፈጠርኩ ሜካብ ተቀብቼ አላቅም😢ግን በጣም ነው ያበጠባት ፈጣሪ ይርዳት😢😢
@MermaHumer
9 күн бұрын
አላህ ይማርሽ እህቴ ሴቶች ጥንቃቄ እናድርግ
@kuwaitkuwait4611
10 күн бұрын
አኞ ሴቶች ፈጣሪ ይቀር ይበለን ጌታ ምሕረት ያብዛልሸ
@MeazaDegefa
10 күн бұрын
እንኳን አደረስህ ደህና ነህ
@samiramohamed7225
10 күн бұрын
ኤላዬ እናመሠግናለን ለኛ ሥላለህ አመለካከት ♥🌹
@Selamtube-t2r
9 күн бұрын
ጌታ ይጠብቀን እኔስ አልቀባም አሁን አሁን ወንዶቹም በጤናቸው አይደለም የሚያብለጨልጩት😂😂😂😂😂
@ደስየባታናፋቂ
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኔ ምንም አልቴፍሻል አይመቸኝም ከአንድ ቫዝል ሌላ ምጠቀመው ነገር የለም እርሱ በሰጠን ለይ አልጨምርም
@ritafisum9975
10 күн бұрын
እግዚኦ ይሰውረን ነው የሚባለው እግዚአብሔር ይማርሽ
@TegaMaryam
10 күн бұрын
ይቅር ይበለን እግዚአብሔር አሳምሮ ፈጥሮን እኛ የማይሆነገር እያደረግን ችግር እንፈጥራለን እግዚአብሔር ቸርነው ይማርሸ
@nasriya-lf4ig
10 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yosebeny
10 күн бұрын
ፈጣሪ ይመስከን ምንም አለጠቅም ፈጣረ ይማረሽ 😢😢
@ሀያትyou
10 күн бұрын
😂😂😂alhamdolilah edazeh aynatbelametukami😢😢
@WasilaWasila-ps1mi
10 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ 😢😢😢
@HiwoiSiSiyaa
9 күн бұрын
Ela yseeee👌👌👌bro😍😍😍😘😘😘😘
@HiwoiSiSiyaa
9 күн бұрын
😮😮😮😮😢😢😢😢
@meril22-11
10 күн бұрын
ኤላዬ እኛ ሴቶች ትልቁ ችግራችን በጓደኛችን ላይ ያየነዉ ሁሉ ያምረናል😊
@AmMuhamed-qx6yd
9 күн бұрын
ወይኔ ጉድሁነሻል እሣ😂😂😂😂😂
@HapHap-wm9ng
9 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ ኩልኳ አልኮልም እኳንእደዚህየሜረግነገር
@KalkidanAdidas
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ 😢ሲሆን ባትጠቀሙስ ማተብ አስሪቹ የሰይጣንን ነገር አለመጠቀም
@ethiopiabokona2808
10 күн бұрын
ከአይን በላይ ምን አለ ሴቶች እራሳቹሁን ጠብቁ
@samiramohamed7225
10 күн бұрын
ሲያጌጡ ይመላለጡ አለች አያቴ አላህ የሰጠን ውበት በቂ ነው 30)ዱቄት መቀባት ምን አሥፈለገ ኢላሒ
@serkalemkura7400
10 күн бұрын
tsebel hiji mskrnetn endtsechi fetari felgo new
@emuTube-x2u
10 күн бұрын
ልክ ነሽ እህቴ እኔም ሂና ተሰርቼ እንደዚ ሆኜ ፕሮሰስ ተበላሽቶብኝ ነበር
@Rehima-x3r
10 күн бұрын
እውነት ነው 🥰🥰🥰
@tgtg3001
8 күн бұрын
😳 እእእእእኝክክክክክ አረጎበዝዝዝ ከዚሕ አደጋ ፈጣሪይጠብቀን ሆሆሆሆ ጎበዝ አርፈን እንቀመጥ ከእግዚአብሔር ጋር አንጣላ ያለን ይበቃናል ማለት እንልመድ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽሽ🤲
@amaamm-p8f
10 күн бұрын
ሱበሀንአላህአላህ.ያሽርሽ
@liveከዛሰፈር
10 күн бұрын
Right 100%
@Hiwot-y6h
9 күн бұрын
ተመስገን ከምንም ነፃ ስላረከኝ
@akiyaseyfu9937
10 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@hanakebede282
10 күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ አልገባኘም ምኑ ነው እንዲሕ ያረጋት ቅንድብ ጌታ የሠጠሸ አለ ምነው ውዴ ጌታ ይማርሽ ወይኔ ሢያገጡ ይመላለጡ
@AhmedAbajihad-n5j
10 күн бұрын
Faxar yimarishi sis
@Jennifer-uo4lr
9 күн бұрын
ፉውዴሽን ሲቀቡ አይቼ እኔም ልቀባ ግማሽ ፌቴን ስጀምር እመቤቴ ነው የምላችሁ ትልልቅዬ መውጣት አልጀመረም እሮጬ ሽንትቤት ገብቼ መታጠብ ጀመርኩ ሆረር ከመ ሆነ በፌት😂😂😂😂😂
@MoloBerehon-z2y
10 күн бұрын
❤❤😢😢
@HanaDemise-g2w
10 күн бұрын
Fater yimarish 😢😢😢😢
@nefisasemane
10 күн бұрын
አተርፍ ባይ አጉዳይ እኔ አልሃምዱሊላህ ቻብሥታክም አልጠቀምም ገዝቼም አላቅም ኩል እና ቻፕሥቲክ አለያቸውም በስም እንጂ አላህ አይኗ ይክፈትላት
@sewasew_media1
10 күн бұрын
ኤላ 🙏🙏🙏🙏
@Samerah-i5t
10 күн бұрын
ሂና ለብዙሰው አላርጂ ይሆናል እኔም እጄናእግሬተሰርቼ በጣምነው ያመመኝ እዳንቺውአብጦ ነበር
@AresemaAKLILU-fi2gz
10 күн бұрын
Ename yezare Amete gena endezihe hogne new yewalekute
@aregashgebere
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ🙏
@ዜድ-ኀ6ቈ
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@TeegyAdmeen
9 күн бұрын
Konjo.mekir.new.fater.yemarish
@FatumaKh
10 күн бұрын
🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
@Hana-3838
10 күн бұрын
አይ ጉዳችን አያልቅም የሤቶች እንኳን ተረፍሽ
@samiramohamed7225
10 күн бұрын
ያተሥ ከፋ ክክክክ አንዱ እኮ ነው ፊቷ ከመሥር ሌላ እጇ ከዴቡብ ሱዳን አለ ክክክክክክክክክ እኔ ከደሙ ሐፃ ነኚ አልሐምዱሊላህ አላህዬ የሰጠኚ ውበት በቂዬ ነው አልሐምዱሊላህ በሒወት ዘመኔ ኮተታ ኮተት ፊቴን ቀርቶ ጥፍሬን አላሥነካም አልሐምዱሊላህ ማነው እንደኔ ከፓዝሊን ውጪ ወደ ውጪ ያለ
@MasaratDarajje
10 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😢😢
@መሊሀ.መንሱር
10 күн бұрын
አይ.ሴቴች.ስንበል .ይመርሽ.አልልም .አበዘቹት.ወለሂ.በሜከቡ.ብር.ለልጆቼ.ደቦ.ገዘበተልው.አለዬ
@AlTamkeen-p4t
10 күн бұрын
ፈጠር ይመርሸ እህቴ
@Zeze-ds6qq
10 күн бұрын
የምን ሜካፕ ነዉ ክብር ለባዝሊን
@User12073-d
10 күн бұрын
ዛሬ ደክተር ሆንክ ማለት ነው
@ሀበሻrec
10 күн бұрын
😊
@CarePhone-ms7pd
10 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@yeahroo
10 күн бұрын
gegema
@BeyeneBassa-n4h
9 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@AbebaMasresha-r1p
3 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
21:37
//ትንሽ እረፍት// "ኧረ እናሟሙቅ አለበለዚያ ጅማታችን ይበጠሳል"😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 146 М.
24:25
የማታ ወርቅ ብለነዋል! ምሽት ላይ መቃብር ስፍራ ላይ ተጥሎ የተገኘው ጨቅላ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 94 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
1:17:04
እንባ ና ሳቅ!!! ካልዲስ ኮፊ አስተናጋጅ ነበርኩ …የናፍቆት ቁጭት ... * 10 ልጆች እንዲኖሩኝ እፈልጋለሁ በቅርቡ የልጅ እናት የሆነችው ተወዳጅዋ ሀሌሉያ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 566 М.
23:32
//የቤተሰብ መገናኘት// ድርብ ደስታ!!... ምን አለ አባታችን በህይወት ኖሮ ይህን ደስታ በተካፈለ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 168 М.
52:18
ከእንቅልፌ ስነቃ እጄን አጣሁት ደነገጥኩኝ፡፡በዚህ ላይ ስራ ስቀጠር እጄን ደብቄ ጉድ ሆንኩ፡፡ባለ ታሪክ ራህመት ተውፊቅ....
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 39 М.
20:40
ብዙ ዋጋ የከፈልኩለት ፍቅር : በጓደኛዬ ቀየረቺኝ ፡ ፍቅሬን በገንዘብ ለወጠችው || ጋቢ ሾው EP 27 B #gabishow
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 102 М.
28:00
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት (ክፍል 47)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 195 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 707 М.
30:17
30 ዓመት በትዳር…ማሚ እና ባቢን ሰርፕራይዝ አደረግናቸው
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 189 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 740 М.
35:06
እናቴን እንኳን ደስ አለሽ በሏት! በህንድ የወርቅ እና የዋንጫ ተሸላሚ የሆነው ወጣት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 49 М.
13:55
🔴 ይህችን ልጅ አስታወሳቿት ➦ምናልባት በሂወት ከሌለዉ ብላ የለቀቀችዉን Video 2.5 ሚሊዮን ሰዎች አይተዉት ተጨንቀዉ ነበር ግን አሁን.. ቬሮኒካ አዳነ
ሀበሻ 🔴 REC
Рет қаралды 3,8 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН