🔴 አርቲስት እንግዳሰዉ ሀብቴ ( ቴዲ ) እና አርቲስት ኑሀሚን - ያደረጉኝን ተመልከቱልኝ 👀 || Engedasew habte video

  Рет қаралды 8,730

ሀበሻ 🔴 REC

ሀበሻ 🔴 REC

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@jesusislord935
@jesusislord935 21 күн бұрын
ያለፈቃዱ መቅረፅ አትችልም ።።። ቤቱ ውስጥ እስካለ ድረስ ገንዘብን አውጥቶ እስከከፈለ ድረስ ቤቲ ነው ብላ እንደፈለገች መቅረፅ አትችልም
@RobelKussa
@RobelKussa 18 күн бұрын
የተከራየበትን ቤት በስምምነቱ መሰረት መመለስ ስገባው ተከራየ እንጅ የወረሰ መሰለው። መንግስት ያወጣውን አዋጅ በአግባቡ ባለመረዳታቹ አንዳንድ ሕገ ወጥ ሰዎች ችግር እየፈጠራቹ ነው
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 21 күн бұрын
እንደኔ ደግ አደረገ ሲያንስሽ ነዉ ገና ለገና ታዋቂ ስለሆነ እሱን ለማሸማቀቅ የሄደችበት እርቀት አሳፋሪ ነዉ ያለፍቃድ መቅረፅም አትችልም ቤቱን እየኖረ የነበረዉ ከፍሎ እንጂ በነፃ አላኖርሽዉም ባለጌ በዚህ አጋጣሚ እኔ የምመኝልሽ ቤቱን ለኮሊደር ልማት የሚያፈርሰዉን ሀይል ይዘዝብሽ እሱን ደግሞ ለቤት ባለቤትነት ያብቃዉ
@TegaMaryam
@TegaMaryam 20 күн бұрын
አሜን ብያለው ቤት የፈጣሪነው ከስዋ ብሶ ሚድያ😂
@MermaHumer
@MermaHumer 21 күн бұрын
ባለጌነሽ ወራዳ ቤትየፈጣሪነው የኛ ሀገርሰው ትንሽ ታዋቂ በሚሆኑትሰው ላይ ለማሸማቀቅ ምታረጉት ጉድ የስራሽን ይስጥሽ ቆሻሻነሽ ቴዲ ምርጥሰውነው ነገ የራሱቤት የሚገዛሰውነው አንቺግን ጭቃነሽ
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 21 күн бұрын
የኔም ሀሳብ😢😢
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 21 күн бұрын
I think she likes him!❤❤❤
@seada9327
@seada9327 20 күн бұрын
ምኗ ሰገጤ ነች ለቀረፃ ስለሚጠቀመዉ ምናም ትላለች እሱ ካንቺ ይበልጣል እሺ ለሀገሩ በማያሳድግ ገንዘብ ብዙ የሰራ ብዙ አክባሪ እና ወዳጅ ያለዉ ሰዉ ነው አንቺ ቤት ምናምን እያልሽ ታቅራሪያለሽ እስከከፈለሽ ድረስ እንድህ ማረግ አልነበረብሽም ባለጌ ነሽ
@natytube3604
@natytube3604 21 күн бұрын
የኛ ሀገር አርቲስቶች በጣም ያሳዝናሉ እስካሁን የራሱ ቤት አለመኖሩ በጣም ነዉ ያዘንኩት አንች ግን በሱ ደረጃ ያለ አርቲስት እንደዚህ ማዋረድ ምን ሚሉት ነዉ በገዛ ቤቱ የለሁም ካለ የለም በር ሰብረሽ ለማሸማቀቅ የሄድሽበት መንገድ ይደብራል
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 21 күн бұрын
በጣም እኔም አዝኛለው😢😢 እንደዚህ በትወናቸው ሀገር እያስጠሩ 😢በሷ ቤት ማሸማቀቋ ነው ቴዲን እንደሆነ የማያደንቀውና የማይወደው የለም ጀግና አርቲስት ነው❤ይቺ ግን በፈጣሪሪ
@seada9327
@seada9327 20 күн бұрын
በጣም
@AzebMekonnen-ni5gp
@AzebMekonnen-ni5gp 21 күн бұрын
ባለጊ ነትሽን አና ኣላዋቂ ነትሽን ባደባባይ ማስመስከርሽ ነው? ያንተ ደሞ ይሄን አንድናይ ማድረግ ምን የሚሉት ነው ትውልድ የሚያሰተመር ስንት የተሻለ ነገር መስራት ስትችል
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 21 күн бұрын
እኔም ከኤላ ይሄን አልጠበኩም ኤላዬዬ የምወድህን ያህል በዚ ቪዲዮ አዝኜብሀለውው😢😢
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 20 күн бұрын
ትክክል
@MekdesTarekegn-ub1bj
@MekdesTarekegn-ub1bj 20 күн бұрын
እንዲህ አይደረግም በጣም ያወረድሽ መስሎሻል ተወረድሽ
@SimretShiferaw
@SimretShiferaw 19 күн бұрын
ሲጀምር ቤት በዚህ ዘመን አያኮራም ነገ ይሄ የኮራሽበት ቤት ጠፍቶ ተከራይ ልትሆኚ ትችያለሽ። ሲቀጥል እስከከፈለበት ድረስ ቤቱ ነው ካለፍቃዱ ቅረፅ አትችይም ። ለአንቺ ልቦና ያስጥሽ።
@Etagu-s6p
@Etagu-s6p 20 күн бұрын
እና ምንይጠበስ ከሷባለጌነት ሼር አርጉልኝ ስላለች እናንተ እየተነሳችሁሼርየምታረጉት እስከከፈለበት ቤቱ ነው
@Tutu-kl7ep
@Tutu-kl7ep 10 күн бұрын
I know her, ልጅቷ በጣም የተማረች እና ምን ልክ ምን ስተት እንደሆነ ጠንቅቃ ታውቃለች። እና ስትቸገር ይመስለኛል ጉዳዩን ያወጣችው። ቤቷን መኖር ፈልጋበት ከሆነ እኮ መብቷ ነው ! በዛ ላይ ምን አስደበቀው መብቱ ከሆነና ስተት ካልሰራ?
@ሀይፋ
@ሀይፋ 21 күн бұрын
ግንኮ ሰው ከተከራየው ቤት ዘው ብሎ መግባት አይቻልም ምንም አከራይ ብቶኑም😮
@fatumaside1684
@fatumaside1684 20 күн бұрын
😢የሀግራችን አክራኡች ባልጌ ናችው ዘብልው መክታትል የውዳሉ አክራይ ያስቃያሉ በጣም ማብሪት ቆጥር ውሃ ቆጠር እግዳ ለምን እግቤ ገባ ለጁች ለምን ተጫጩብን ሁሉ ነው የሚሉት ኡፉ ሰቃይነው ተክራይቶ መኖር😢
@UfiiHfiho
@UfiiHfiho 20 күн бұрын
ቀለሞችን በያይነት አረገልሸ ቤትሸን የበለጥ አሰማምሮልሻል ምደነዉ እምትቀባጥሪዉ🤣🤣
@mobilemobile7500
@mobilemobile7500 21 күн бұрын
እና ምን ይጠበስ ወረኛ አርቲስት ሲሆን ሰዉ እደሆኑ ተረሳላቹ
@አያንቱ
@አያንቱ 21 күн бұрын
ያሚን ፊታሸናው ታከራይቶም እሲካሌ ድራሲ ቤቱናው
@MaserteBalchotub
@MaserteBalchotub 20 күн бұрын
❤️❤️❤️😢😢😢😢
@FetihaAhmedAli
@FetihaAhmedAli 20 күн бұрын
Sijemer anchim polisochum mehaymoch nachu betu yemegbat mebt yelachum ayyy Ethiopia
@ZedSweet-ov7sd
@ZedSweet-ov7sd 21 күн бұрын
ስላከራየች ብቻ ዝም ብሎ ዘሎ መግባት አለ እዴ
@tigisttamasgenMandhera
@tigisttamasgenMandhera 20 күн бұрын
በመጀመሪያው ባለጌ ነሺ ካለ ፍርድቤት ትዛዝ መፍተሺ በሩን ስብርሺ መግባትሺ ጥፍት ነው አንቻ በሱ ቦታ ብትሆኚ ምን ታርጊ ነበር ባለጌናሺ ነገ ብትሞቺ ጥለሺ ነው ምትሒጂው ቨዲዬ ብትቀጪ እኴ ብልግና ሲስራ አልያዥውም ገና ይከስሻል ባለጌ ቂሻሻ ናሺ ምንም ማንናቱ አልወርደም አንቻናሺ የተዋርድሺው ግም
@senaitTamru
@senaitTamru 21 күн бұрын
ሁሉም ያልፋል ቤት ቡርቅ አይደለም ያዋረድሽ መስሎሽ ነው ታሣዝኛለሽ
@mesrt8441
@mesrt8441 21 күн бұрын
ቀላል ብርቅ ነው
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 21 күн бұрын
ነቀዝ
@mesrt8441
@mesrt8441 21 күн бұрын
@@QeRy-r1h የምን ነቀዝ ከቤት በላይ ምን አለ
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 21 күн бұрын
​@@mesrt8441ከፍሎ እኮነው የሚኖረው የኔእናት በነፃ አይደለም
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 21 күн бұрын
ከእውቀት ነፃ መሆኗን ነው ያስመሰከረችው😂ይቺ ባለጌ
@AmetuAmetullah
@AmetuAmetullah 20 күн бұрын
Dedeb nesh abo tish😢
@EliasGubloGoshu
@EliasGubloGoshu 20 күн бұрын
ኤላ ሁልግዜ ሶሻል ሚዲያ ላይ ማቅረብ ያለባችሁ ነገር ቢኖር የሁለቱንም ሀሳብ መሆን አለበት ግን የኛ አገር ዩትዩበሮችና ቲክቶከሮች ለዩቲዩብ እና ለቲክቶክ ቢዝነስ ስትሉ የአንድ ወገን ሀሳብ ብቻ ይዛችሁ ትመጣላችሁ ይሔ ትክክል አይደለም ለምሳሌ ሴትዮዋ የምትናገረውን ሀሳብ ቲዲ ቢጠየቅ ደግሞ የራሱ የሆነ ሀሳብ ይኖረዋል ስለዚህ መቸኮል ጥሩ አይደለም ወደፊት ደግሞ ቴዲ ሲናገር ሌላ ነገር እንሰማለን ስለዚህ አትቾኩሉ
@Queen-o8w
@Queen-o8w 20 күн бұрын
እና ምንባሽ ብር ከፍሎሽ አደል እዴ እስከከፈለበት ድርስ እደፈለግው ማድረግ መብቱ ነው ትልቅ ደደብ😂😂😂😂
@AmiTube-x6x
@AmiTube-x6x 21 күн бұрын
እንደምንም ብላችሁ ቤት ይኑራችሁ ጉድ እኮ ነው አከራይ ብትሆንስ በፈለገች ሰአት እየመጣች መፈተሽ አለባት እንደ?😏
@hayatseid-b8y
@hayatseid-b8y 19 күн бұрын
ዲስሪስፔክት የምትለዋን ቃል ዛሬ ነው እንዴ ያወቀቻት?😊
@ZedSweet-ov7sd
@ZedSweet-ov7sd 21 күн бұрын
ምን አይነት ሰገጤ ነች በፈጣሬ
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 21 күн бұрын
No no .a landlord generally does not have the right to enter your apartment while you are still living there unless they have a legally valid reason and provide proper notice, even if they have asked you to move out; they must follow the eviction process through the courts 😢😢 I don’t know if this low exits in Ethiopia 🇪🇹
@HelenKifle-x6q
@HelenKifle-x6q 21 күн бұрын
እና አይመለከተንም ስት ነገር እያለብን የግል ጉዳያችሁን ሚዲያላይ አታምጡብን እባካችሁ ደሞ 1 አመት አላለችም የውሀ ሳይከፈል መግስት አይጠብቅሽም አትዋሹ 😏😏😏
@samrimengsta449
@samrimengsta449 20 күн бұрын
ስታስጠላ ምን ትመስላለች የኢትዮጵያ ሰው ሲሰራ አይወድም ምን ችግር አለው ቢሰራ ጮማ እራስ
@ZinabaH-b4c
@ZinabaH-b4c 20 күн бұрын
እስከከፈለበት ድረስ ቤቱ ነው እንደፈለግሽማ የመሆን መብት የለሽም ባለጌ
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 20 күн бұрын
ምን ትለፋ ዳዳለች እንኮን
@KadegaKad
@KadegaKad 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢
@HanichoMariyamlije
@HanichoMariyamlije 20 күн бұрын
Tadye meni yetabseleshe koshsha nashe bate algne lamalet new dage arege😡
@Elamine2013
@Elamine2013 19 күн бұрын
ምንደነው እየሰራ ያገኘሽው ህገ-ወጥ ሥራ? ከጕደኞቹ ጋር መኝታ ቤቱ መቀመጡ ነው? ሲጀመር አከራይ ስለሆንሽ ብቻ ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ የሰው ቤት መፈተሽ አትችይም ሲቀጥል ጭራሽ ቤቱ ድረስ ገብተሽ ያለፈቃዱ መቅረጽሽ ሳያንስ ሚዲያ ላይ አወጣለሁ አላወጣም እያልሽ ማስፈራራትሽ ማፈሪያ!! ደሞ ለቤትሽ ውል የሰጠሽው ተከራይ ቴዲ ከሆነ በህግ ፊት ሚስቱ ያልሆነችን ሴት ስሟን ለምን ታነሻለሽ? እሷ ከሆነች ተከራይ የቴዲ ስም ምን አስፈለገ?ባንቺ ቤት ስሙን አጥፍተሻል ዱዝ!!
@FikrteFikadu-u2m
@FikrteFikadu-u2m 21 күн бұрын
Yanchi sbena new yelelesh balege nesh
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 21 күн бұрын
I think 🤔 this lady is causing all this nonsense
@hirutworku3824
@hirutworku3824 21 күн бұрын
True
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 20 күн бұрын
አቤት ብልግና
@HilinHilin-t4t
@HilinHilin-t4t 21 күн бұрын
ሲጀመር እስከ ከፈለበት ድረስ ቤቱ የራሱ ነው ምን ጉድ ነች ባንቺ ቤት እሱን ለማስጠላት ነው መቼም እንዳታስቢው ዱቄታም 😏😏
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 20 күн бұрын
እሺ ምን የደረግ አይ አበሻ 😊😊
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 21 күн бұрын
ምን አገባን ታዴ ሰለአንቺ ቤት ያለፍቃዱ መቅረፅ አትቺዬም አርቲሰት ሲሆኑ መለአክ የሚሆኑ መሠለሸ አርቲሰት ደሀእደሆነ በጣም ነው የምናውቀው ሲጀምር ቅናትነው ያመጣሸ ምን አልባት1ወይም 2ለፋልም ክራይ እንዳዋለው ሰላሰበሸ ደሮም አከራይ😢😢😂ሲቀጥል የለሁም ብሎሸ ሰለነበረነው አንድ ክፍል የተሰበሰቡት ይልቅ ቅናትሸ የሌለነው ሲጀመር ልጁ እዩኝ እዩኝ አይልም😂😂😂😂
@f7_o7
@f7_o7 20 күн бұрын
ሚዲያ ላይ መውጣት አያስፈልግም. ነበር
@Hana-3838
@Hana-3838 21 күн бұрын
ሠላም ❤❤❤ ጉዳችን አያልቅ
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig 21 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 21 күн бұрын
We will see more what else ? Keep up
@Tፀይሟራያበሊና
@Tፀይሟራያበሊና 21 күн бұрын
😮ሰው እዳለ በዙሙት ተጠምቶን ቱቱቱቱፈጣሪ ሆይ እየለየህ ምታ😢
@TegaMaryam
@TegaMaryam 20 күн бұрын
አልገባኝም አዳምጣቹታል ሙሉውን የምን ዝሙት አመጣቹ
@ጥሩነትቲዮብ
@ጥሩነትቲዮብ 21 күн бұрын
4ተኛ ነኝ የሁሌ ተከታታይህ
@MamayaMamaya-x1m
@MamayaMamaya-x1m 20 күн бұрын
አትበጣጠሽ ባክሽ ችራሽ አልጋቤቱ ገብቶ መቅረፅ የፈለክሽ አንችማ የሆነ ተልኮ አለሽ
@SaraKedir-q2h
@SaraKedir-q2h 20 күн бұрын
Minew you love hem ya hbbbit bet ye egzaber nw betachin semay bet nw sitasetla weyin sew genzeb temkito koshsh nesh eshi atshemakew bakge nesh kanchi mayitebk nw
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 21 күн бұрын
What else ❓️
@LinaFeker
@LinaFeker 21 күн бұрын
Akeray honeshe yakerayeshuw bet endet nw metegebiew balege demo bet sebershe gebeteshe taweryaleshe ende duz yehe eko be hege yasketal
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 21 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ ጀግና ቪዲዮ ማንሳትሽ ይሄ ባለጌ
@KidistDesalegn-m7f
@KidistDesalegn-m7f 20 күн бұрын
Anchi becha tekeklgna comment setesh
@TegaMaryam
@TegaMaryam 20 күн бұрын
ምኑ ጋር ነው ብልግናው? ሰው በተከራየው ቤት ከወንጀል በስተቀር የፈለገውን ማድረግ ይችላል የለሁም ካለ መብቱነው በተከራየው ቤት የፈለገውን ይስራ
@GoogleId-y6y
@GoogleId-y6y 12 күн бұрын
አንቺ ውሻ ይሄ ቤት ምናልባት ላትኖሪበት ትችያለሽ ሲቀጥል አንቺ ማነሽ ውሻ አከራ እንጂ ፈታሽ ማን አደረገሽ አንቺ ሸርሙጣ ነሽ አቅሻለው አንቺ ሀሳብሽ ለማሸማቀቅ ነው የፈለግሽው
@NayanaTube
@NayanaTube 21 күн бұрын
ምኑ ነው አሳፋሪ ? ያንቺ መቅረፅ ነው አሳፋሪ ባለጌ ነሽ የፈለገ አከራይ ብትሆኚ እንደፈለግሽ ማዘዝ የምትችይ ነው የሚመስልሽ?የገባኝ ነገር ትወጂዋለሽ ወሬሽ ራሱ የቅናት ነው አከራይም ተከራይም መብትና ግዴታ እንዳለበት አትርሺ እስከከፈለበት ድረስ ቤቱ ነው አከራይ ነኝ ብለሽ በፈለግሽ ሰአት እየሄድሽ መረበሽ አትችይም ፖሊስስ ቢሆን ያለ ፍርድ ቤት ትዛዝ የሰው ቤት ሰብሮ መግባት ይችላል እንዴ? በዚህ ያዋረድሽው ከመሰለሽ የተዋረድሽው ራስሽ ነሽ ቱ
@ZedSweet-ov7sd
@ZedSweet-ov7sd 21 күн бұрын
ምን አገባሽ እና እስከከፈለ ድረስ ምንስ ቢሰራበት
@ZinabaH-b4c
@ZinabaH-b4c 20 күн бұрын
ቤቱ እላይሽ ላይ ይፍረስ
@madinashaker4471
@madinashaker4471 21 күн бұрын
ለከወንድም።ሜከፕ።ይቀበል።እንዴ😅😅😅😅😅😅
@fatumaside1684
@fatumaside1684 20 күн бұрын
😂😂😂😂አይ ሳይቅባነው እደዝህ አብባ የመስለው ክክክክ ሆ ሚካብ መስሉኝ ብራችውን ጨረሱ ቤት ያለስሩት
@madinashaker4471
@madinashaker4471 20 күн бұрын
@fatumaside1684 ክክክክ
@BeminatBeminat
@BeminatBeminat 21 күн бұрын
ፈልገሼው እቤይ ሴልሼ ነው ባለጌይ ነሼ
@tadesseyenealem5226
@tadesseyenealem5226 7 күн бұрын
እኔ ያየሁት ግን ያንቺን ብልግና እና አሳፋሪ ድርጊት ነው
@SofiaMohammed-g1t
@SofiaMohammed-g1t 19 күн бұрын
mekeses alebish
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ 21 күн бұрын
ኤላዬ ❤አታዋርደነው የሚባለው አጉል እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ያመጣል ባይ ነኝ😊😊😊
@YassarAkram-hf2jm
@YassarAkram-hf2jm 20 күн бұрын
ቱልቱላ 👊👊👊👊👈👈👈👈
@toubetube2703
@toubetube2703 21 күн бұрын
አረ ዝም በዬ አሁን ሚዲዬላይ ወተሽ ምታወሪዉ ምን ድነዉ
@SarahHome-s1i
@SarahHome-s1i 21 күн бұрын
Hmmmmmm
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 21 күн бұрын
እንደዚህ ዓይነት ውርደት በዘራችሁ አይድረስ !
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 21 күн бұрын
ምንድነው ውርደት
@حياهبوبا
@حياهبوبا 21 күн бұрын
ምንም ማለት አልቻልኩም
@meril22-11
@meril22-11 21 күн бұрын
ቴዲ በጣም ዱርዬ ጠጪ ብዙ ሴቶችን የሚያስለቅስ ሰዉ ነዉ ብዙ አርቲስቶች ሚዲያ ላይ እንጂ ጨዋ የሚመስሉት በእዉነታዉ ሱሰኞች ባለጌዎች ናቸዉ ኤላ
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 21 күн бұрын
መጀመሬ ሰለእራሰህ ንሰሃ ግባ
@MermaHumer
@MermaHumer 21 күн бұрын
ቅናታም ምነው ተረጋጊ ምንም አያገባሽም ጭቃ
@Etagu-s6p
@Etagu-s6p 20 күн бұрын
የመደር አሉባልተኛ
@betelhemmamo8520
@betelhemmamo8520 20 күн бұрын
Mn aderege yanchin balegenet new ezih lay yayenew balege
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 21 күн бұрын
ወይ ጉድ ወይ አርትሰት
@hayatseid-b8y
@hayatseid-b8y 19 күн бұрын
ዲስሪስፔክት የምትለዋን ቃል ዛሬ ነው እንዴ ያወቀቻት?😊
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ቸርነት ካለበት ተያዘ⚖️  ትንሣኤ የደበቀውን እዉት አወጣ❗️
8:04
Axum Sound (አክሱማዊ ድምፆች)
Рет қаралды 74 М.