የፊት ክሬም/የፊት ቅባት/ ለተለያየ የቆዳ አይነት/ Which moisturiser should I use for my skin type?

  Рет қаралды 10,051

Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት

Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት

Күн бұрын

#moisturizer #cerave #cetaphil #ethiopia
amzn.to/3RsAuUR (Vaseline ቫስሊን)
amzn.to/4bWMiH1 (go to sun sunscreen 50++++ ( የጸሃይ መከላከያ ለደረቅ/ኖርማል ቆዳ )
amzn.to/3VEI5C7 (Daily Soft Touch Sunscreen 60ml Oil Free የጸሃይ መከላከያ/ለወዛም
amzn.to/3Xm5V6M (Vanicream Moisturiser የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል
amzn.to/4b1ISBE (Cerave Moisturiser (ሴራቪ የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል
amzn.to/4ckYMYJ ( Cerave hydr Cleanser( ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ለኖርማል
amzn.to/4c0iIR1 (Cerave SA Cleanser ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለወዛም/ብጉር ለሚያወጣ ቆዳ
ለድብልቅ
amzn.to/4cg8L1o (Cerave cream-to-foam) ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ለኖርማል/ለድብልቅ
amzn.to/3Xop9b... Foaming cleanser) ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለወዛም/ለኖርማል
amzn.to/3VIVKHh ( CeraVe Acne Foaming Cream Wash 10 % Benzyl peroxide( ለብጉር ለቀሉ/መግል ለሚይዙ ብጉር ።
amzn.to/4emI0KA (CeraVe Blemish Control Face Cleanser ) ለትንንሽ ብጉሮች።
amzn.to/4elpMJw (faded topical cream for hyperpigemtation (ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ)
amzn.to/4cjZsh3 (Alpha Arbutin acid አልፋ አርቡቲን አሲድ ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ)
amzn.to/3xfsjUU (Niacinamide (ኒያሲናማይድ ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ፣ ለቆዳ መሸብሸብ)
amzn.to/3z1TLGe (Azelaic Acid (አዜላይክ አሲድ ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ)
amzn.to/4ek3wjd CeraVe Retinol Serum /ሴራቪ ሬቲኖል
amzn.to/4ccPYEi (ቫኒክሬም የፊት መታጠቢያ)
amzn.to/3XBTljT (ግላይኮሊክ አሲድ)

Пікірлер: 65
@simegn-uv5br
@simegn-uv5br 4 ай бұрын
የምታስረዳበት መንገድ እጅግ በጣም ደስ ይላል በቀላሉ ይገባናል በርታ ።
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 4 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏።
@Diamond21192
@Diamond21192 3 ай бұрын
ጉደኛ ትምህርት ነው። እኛ እኮ ተቸግረን ነበር። ዝርዝር ብትን አድርገው መቼ ያስተምሩናል። እናመሰግናለን ።የቆዳዬ አይነት አወኩት እና 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናልሁ።🙏🙏🙏
@MeronBeyene-ul1ys
@MeronBeyene-ul1ys 4 ай бұрын
እኔ የምጠቀመዉ cerave moisturizing lotion ነዉ ነገር ግን ቆዳዬ ቶሎ ይቆጣል። አሁን ግን አንተ ካልከዉ ተነስቼ Aveeno moisturize ያልከውን እሞክረዋለሁ። ይሄ ቪድዮ ለብዙ ሰው ይጠቅማል ❤❤❤። በርታ ብራዘር🎉🎉🎉
@ethiopiansinuae173
@ethiopiansinuae173 4 ай бұрын
awo ceravi lotion geziche enem fete sheef alebign tawkut
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናልሁ ። Aveeno Moisturizing cream አሪፍ ነው። ላንቺ ቆዳ ጥሩ ምርጫ ነው።ብዙ ሰው የሴራቬ ምርቶችን እንዲሁ በልምድ ብቻ ይጠቀማል።
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh 4 ай бұрын
awo cerave lotion le face ayehonem, betam koda endekota yadergal, gen serave le face yemehon alew,
@MrDanqst
@MrDanqst 2 ай бұрын
ይህ መሰረታዊና እጅግ አስፈላጊ እውቀት ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉❤
@abebagebru1196
@abebagebru1196 2 ай бұрын
Thanks much .Doctor clear and understandable explanation.
@LeilaShamil
@LeilaShamil 2 ай бұрын
Thank you so much docter fore you'er time...❤ ዋዉ ቆዳዬ ደረቅ ይመስለኝ ነበረ ለካ ኖርማል ነው ❤🙏❤
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ዘመንክን ይባርከው ❤❤❤❤❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
Amen , Thank you!
@Mahder-tw9wb
@Mahder-tw9wb 2 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@user-qq7kh8tn3n
@user-qq7kh8tn3n 4 ай бұрын
Betam tekami info new, inameseglnalen
@CarolinaJovane-tz7bt
@CarolinaJovane-tz7bt 2 ай бұрын
Tebareki Betame Amesegnalu
@ethiopiansinuae173
@ethiopiansinuae173 4 ай бұрын
thank you Dr.
@User_19967
@User_19967 2 ай бұрын
Combination ቆዳ ነው ያለኝ ያልከውን ሁሉ ገዝቼ ሞክሬሀለሁ ግን ምንም ለውጥ ስላላገኘው oats በውሀ አርጌ እየተቀባሁ ነው በሳምንት ለ5 ቀን ሙሉ በሙሉ ፊቴ ንፁ ሲሆን ግን አንተ እንዳልከው የምጀምረው ቨዝሊን ነው🙏
@simegn-uv5br
@simegn-uv5br 4 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ
@Alemtube2
@Alemtube2 2 ай бұрын
በጣም ደስ ሚል አቀራረብ ነው ያስረዳህን በርታ
@addikarri8982
@addikarri8982 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርታዊ መረጃ ነው የሰጠከን ተባረክ, የኔ ቆዳ ደረቅና በምክንያት እየለበለበኝ የሚቀላ ከዛም በዛው ሰሞን ወደ ማድያት የሚቀየር ነው እና በተደጋጋሚ የተቀመሙ መዳኒቶች ተጠቅማለሁ በዛም ሳይቆጣ አይቀርም ስለዚህ ለተጎዳ ፊት ብለህ ያሳየከን የላሮቺ ምርት አለኝ እንዴት ልጠቀመው?
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 4 ай бұрын
የሚቀመሙ መድሃኒቶችየምትጠቀሚው ለማድያቱ ከሆነ የሚቀመሙ መድሃኒቶች መጠንን ከማወቅ አንጻር በጣም ከባድ ነው። በዛላይ ያንቺ ቆዳ ባህሪ ደግሞ ቶሎ የሚቆጣ ነው። ስለዚህ የሚቀመመውን ለጊዜው ቆየት አድርጊውና ለማድያት የሚረዱ መድሃኒቶችን ብቻ መጠቀም ያስፈልግሻል። Aveeno Collodial moisturizerን ብትሞክሪውም ጥሩ ነው። ከዛ ዉጭ ያው ጠዋትና ማታ መጠቀም ነው። በ ፌስ ቡክ ቆየት አድርጊውናየሚቀመሙ ምድሃኒቶች የሚምትጠቀሚው ለማድያቱ ከሆነ የሚቀመሙ መዳኒቶች መጠንን ከማወቅ አንጻር በጣም ከባድ ነው። ጥያቄዎች ካሉሽ በፌስቡክ facebook.com/profile.php?id=61558238043006 ልትጽፊልኝ ትችያለሽ።
@NetsiyouTube-zh2pm
@NetsiyouTube-zh2pm 2 ай бұрын
​@@brookhealthandfitness
@MayoshaTa
@MayoshaTa 7 күн бұрын
የኔም በምክንያት የሜቆጣ ነዉ ምንም አይስማማኝም
@MayoshaTa
@MayoshaTa 7 күн бұрын
የተቀመመ መድሀኒት የበለጠ ያጠቁርብሻል ዉዴ
@azeb2809
@azeb2809 2 ай бұрын
Thank you for sharing ❤❤❤
@winshitwazwinshitwaz2889
@winshitwazwinshitwaz2889 2 ай бұрын
yane wenedem fetare ybarkeh
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 3 ай бұрын
ዋዉ አሪፍ መረጃ ነዉ። ተባረክ ዶክተር
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 3 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏።
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 4 ай бұрын
tnx bro 🎉
@DjjdHhrr
@DjjdHhrr 4 ай бұрын
ጥሩትምርትነውአላውቅምነበርእግዛብሂይባርክህ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 4 ай бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ።
@tigistgebeyehu-w7s
@tigistgebeyehu-w7s 4 ай бұрын
❤🎉እጅግ በጣም እናመሰግናለን🎉❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏።
@winshitwazwinshitwaz2889
@winshitwazwinshitwaz2889 2 ай бұрын
yate nebark tesfa korh lemote skarb kaife meteh?
@kiyatesfaye634
@kiyatesfaye634 2 ай бұрын
በተፈጥሮ ነገር ማከም የሚቻልበት እውቀት አይኖርም? ገሪሲሊ ምንአይነቱነው መጠቀም የምችለው ወንድማለም ታሳውቀኝ?ምንም አይት ሜካፐ ተጠቅሜ አላውቅም ግን ደረቅ የሚባል ቆዳነው ያለኝ?
@NebilaKeyiru
@NebilaKeyiru 11 күн бұрын
Dokter Cerav Benew bemat New Do
@betty.n5218
@betty.n5218 2 ай бұрын
If you were my teacher, i would be Professor
@azeb2809
@azeb2809 2 ай бұрын
Me either
@AsdqwwZxc-pi4pw
@AsdqwwZxc-pi4pw 2 ай бұрын
በርታ
@kingcell4953
@kingcell4953 4 ай бұрын
Are docter mdyet aschegrinale brse mt.amnen hulu ystale
@CarolinaJovane-tz7bt
@CarolinaJovane-tz7bt 2 ай бұрын
Aeuonm tebarek
@Liye137
@Liye137 2 ай бұрын
ሰላም በጣም ቆንጆ ትምህርት ተባረክ እኔ ኮብሴሽን ነው ፊቴ አሁን እምጠቀመው ካካው ነው የምጠቀመው ጉዳት አለው ?ብትመልስልኝ
@seadanurye7167
@seadanurye7167 29 күн бұрын
ስለ Dhiin Dhiin cream ምን ትላለህ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 2 ай бұрын
ዶክተር ኬሚካል የሌለው ቀለል ያለ በቤት ውስጥ የምናገኘው ነገር በማዳት ለተጎዳ ፊት የሚሆን video ልትሰራለን ትችላለህ please
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 23 күн бұрын
👍👍👍
@mekaneshhassen3919
@mekaneshhassen3919 Ай бұрын
cetaphil day or night
@bizunehbantirga
@bizunehbantirga 3 ай бұрын
wow betam dese yemele maberara new wedema
@zula983
@zula983 4 ай бұрын
ሰላም ዶር የግሪን ቲ ቪታሚን ሲ የፊት ሴረም ገዝቼ ግን ልጠቀመው ፈራውት እስኪ ዶክተር ስለዚህ ፕሮዳክት ብታብራራልን
@emwdeshemwdesh9826
@emwdeshemwdesh9826 Ай бұрын
እረ ዶክተር ፊቴ ወዛማ ነው ብጉር ተገርኩኝ ማድያትም አልብኝ ግን ቫዝሊን እጠቀማለው ጥሩ ነው ግን ብጉሩ ባሰብኝ ፊቴ ተበላሸ ምን ትመክረኛለህ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 7 күн бұрын
ወዴ ቫዝሊን ማዲያት ለሌለዉ ፊት ነዉ የሚሆነው ያለዛ ያባብስብሻል
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 2 ай бұрын
በርካ ሁን ሁሌሜ ቪደወ ልቀቅልን አምሳ ለፉላፊ ሁሉ እየመጣ አንዳንድ ቦታ በእግሊዘኛ ነው እሚያወሩት ወይ ከነ አካቴው በግሊዘኛ አያስርዱ እሚያስርዱት ለእግሊዘኛ ተናጋሪወች ይመስላሉ😂😂
@ZdZd-rl8ne
@ZdZd-rl8ne 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ጊሊስኒ ለሰውናታችን የምንጠቀመው ኦይሉ ማለት ነው ይሆናል ወይስ የፊት አለ እስኪ መልስልኝ ካየኸው እዳታልፈኝ ሌላው ክሬሙ ወይስ ፈሳሹ ይሻላል ???
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 2 ай бұрын
አሱ በጣም ወፍራም ነው ለፊት። አይሆንም የግድ መቅጠን አለበት። ስለዚህ እሱን ለፊትሽ አትጠቀሚ። ይጎዳሻል።
@ZdZd-rl8ne
@ZdZd-rl8ne 2 ай бұрын
@@brookhealthandfitness እሺ ወንድም አመሰግናለሁ ለፊት የሚሆን ስራልን ከሰራክም ቪዲዮ ሸር አድርገኝ
@user-yp8wk9so1c
@user-yp8wk9so1c 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@felagot884
@felagot884 4 ай бұрын
Teru melikt
@GenetDesalew
@GenetDesalew 2 ай бұрын
ሴራቭ አይረባም አቬኖን ልሞክር
@fatenassir5803
@fatenassir5803 2 ай бұрын
Era cerave moisturizering ceram batem aref naw amate lehongnew eswun matekm kejamerku
@FETA249
@FETA249 3 ай бұрын
እኔ 35 አመቴ ነው ፊቴ ይሸበሸባል ምን ልጠቀም ፊቴ ደረቅ ነው
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 3 ай бұрын
ስለቆዳ መሸብሸብ ቪድዮ በቅርብ ይዤ እመጣለሁ። ትወጂዋለሽ። ተከታተይ።
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 4 ай бұрын
አይ እኔስ ተስፋ ቆርጫለሁ ማዳቱን ስል ብጉሩ የትኛዉን ላክም😢😢😢
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 4 ай бұрын
በመጀመርያ ብጉሩን ማከም ይቀድማል። ምክንያቱም ብጉሩ የማድያቱን ችግር ያባብሰዋል።ከዛ ወደ ማድያቱ ህክምና ትመለሻለሽ።
@LorenOlsson
@LorenOlsson 3 ай бұрын
Hej vännen, Du ska prata om varför man får Milier under ögonen 😊
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 42 МЛН
የCerave አጠቃቀም በቅደም ተከተል/how to use Cerave products dry skin
23:14
Selam Esu Tube ሰላም ኢሱ ቱዪብ
Рет қаралды 28 М.
ለደረቅ ፊት ምን እንቀባ? / How to care for dry skin
15:18
Amazon Affiliate Marketing for Amharic User -  (Step-by-Step )!!!!
59:11
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН