Multi Grain Injera/ ለጤና ተስማሚ ከ9 አይነት ዱቄት የሚዘጋጅ እንጀራ በጣም ለስላሳ

  Рет қаралды 24,244

Edy's Kitchen

Edy's Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 2 жыл бұрын
Amazing ፡በጣም ደስ ይላል ።የህሉ ግባቶች መጠን ስላለው የበለጠ ኣጋጅ ነው ብየ ኣስባለው፡
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው ለጤናም ጠቃሚ ነው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
Thank you dear ♥️😍
@mekdelawithailu5912
@mekdelawithailu5912 2 жыл бұрын
Edi betam harif nw berchi...enjera endilesels mn madreg alebn..eski mkrshn akafyn..thank you!
@seblewongel122
@seblewongel122 2 жыл бұрын
ድብልቁ ዱቄት በጣም ቆንጆ ነው ከአስዳ ገዝቼ ቂጣ ዳቦ ጋግሬው በጣም ቆንጆ ሆኖልኛል የእንጀራ መጥበሻውን ከነክዳኑ ሲመጣ እንዳትረሺኝ 🙏🏾 የእኔ ቆንጆ
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Жыл бұрын
ሰብሌ ድብልቁ በ uk የት ይገኛል🙏
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 2 жыл бұрын
You are very creative. I use a lot of your recipes and also thank you for translating in English for everyone who does not understand Amharic. please keep it up thank you
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
🙏♥️
@samsonbelayneh3446
@samsonbelayneh3446 Жыл бұрын
እህታችን እናመሰግናለን ስላካፈልሽን እውቀት ። ብትችይ የሚደባለቁት እህሎች ያልሻቸውን በአማርኛ ብትዘረዝሪያቸው። ሌላው የውህዱ የያንዳንዱ መጠን ብትገልጭልን ደስ ይለናል፣ ተባረኪ
@eheteezineh816
@eheteezineh816 2 жыл бұрын
እህቴ የት ነዉ የምትናኖሪው የኢትዮጵያ ምጣድ ማስመጣት እፈልጋለሁ ሰዎች ግን አይሰራም ይሉናል ምክርሽን እጠብቃለሁ
@sabagebrebrahan7047
@sabagebrebrahan7047 6 ай бұрын
Yedujtun sm laki❤❤❤
@diggersdentysonu.k.m.d8813
@diggersdentysonu.k.m.d8813 2 жыл бұрын
hope your weekend is going really well allways nice to see ya keep up all the hard work ture legend 👍
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
Thank you 🙏♥️
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Жыл бұрын
ተባረኪ
@kidestnegatu2536
@kidestnegatu2536 2 жыл бұрын
Anchi balmuya lije 😍your blessing love you thank you
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
💕😍
@blitzer9628
@blitzer9628 2 жыл бұрын
ዱቄቱን በደንብ አሳይኝ እስቲ
@yemifekadu5888
@yemifekadu5888 Жыл бұрын
Thanks so much i love it
@azeba1335
@azeba1335 2 жыл бұрын
Welcime back Edu Shikore, balemuya you are the best. Thank you.x
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
Azebina haftey thank you 🙏😘
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 жыл бұрын
ስንዴ ባይኖረው ቆንጆ ነበር ካለ ስንዴ ካለ ብታሳይን
@hirutk2012
@hirutk2012 2 жыл бұрын
Yigerm new you make it look so simple waw 😍
@lovehegeren7249
@lovehegeren7249 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርች
@habentsegay5052
@habentsegay5052 2 жыл бұрын
It’s amazing. Thank you for sharing. Where did get barley I live in uk. Thank you
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
Thanks Haben. You can find the barley flour at asian shops. 🙏♥️
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ በጣም
@እናቴዋ
@እናቴዋ Жыл бұрын
ነዘጥኝ አይነት አህል የምን የምን በዝርዝር አሰቀምጭልን
@tekashawash9742
@tekashawash9742 2 ай бұрын
እዚህ ያለንበት አገር ይኼ ድብልቅ ዱቄት አናገኝም ስውዲን አገር የፓኬቱ ስም ምን ይባላል በስውዲኛ
@yenalema9755
@yenalema9755 2 жыл бұрын
Nice one
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 2 жыл бұрын
በዚ ኣመት እኔ ከሞኮርካቸው ይንቺን የብለጠ ሆኖኣገኝሁት፡ኣመስግንቻለው የኔ እህት
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
🙏😍
@naturalhairchallenge476
@naturalhairchallenge476 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የዱቄቱ ስም ምድነው
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
Premium Gold multi grain flour
@naturalhairchallenge476
@naturalhairchallenge476 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አገኘውት Thank you so much
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Жыл бұрын
@@naturalhairchallenge476 እባክሽ እኔ ስለኣጣሁት በuk የት ላገኘው እችላለው🙏
@naturalhairchallenge476
@naturalhairchallenge476 Жыл бұрын
@@ፋንፊልሞን ህዶችና ፓኪስታን ሱቅ ይገኛል
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን Жыл бұрын
@@naturalhairchallenge476 ኣመሰግናለው በጣም🙏
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 2 жыл бұрын
Thankd
@mn-zh7we
@mn-zh7we 2 жыл бұрын
በአረብ አገር ላይ ይገኛልወይ
@emebetmitiku7080
@emebetmitiku7080 2 жыл бұрын
Nice
@sabagebrebrahan7047
@sabagebrebrahan7047 6 ай бұрын
Recept all Lakiln dukitun sm
@tirhashaile2114
@tirhashaile2114 2 жыл бұрын
👌
@خديجه-ر9ي
@خديجه-ر9ي Жыл бұрын
ምጣዱንሳኡድእደትይገኛ
@tekashawash9742
@tekashawash9742 2 ай бұрын
በመጥበሻ ቆንጆ ይሆናል ወይ በመጥበሻ ጋግረሸሸ ለምን አታሳይንም
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 жыл бұрын
❤️
@ABBE88911
@ABBE88911 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
🙏😋😍
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Mnaynet taffu new yemtteqemiw please eha duqats keyet new yemigezaw please tequmignu
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
Little addis ale UK kehonsh
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 2 жыл бұрын
gobez
@kidistmamecha2892
@kidistmamecha2892 2 жыл бұрын
ኬት ይገኛል
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
Asda
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
,በኛ ምጣድ ሲጋገር ልዮ ነው አበሳሰሉ ሰበከቱ ለጤናም
@خديجه-ر9ي
@خديجه-ر9ي Жыл бұрын
ይቅርታየኔውድበደብአሳይንዱቄቱን እየፈለኩነበር አላገኘሁትም
@EdysKitchen
@EdysKitchen Жыл бұрын
ui.assets-asda.com/dm/asdagroceries/5018605837209_T1?defaultImage=asdagroceries/noImage&resMode=sharp2&id=ceHSD0&fmt=webp&dpr=off&fit=constrain,1&wid=864&hei=864&qlt=50
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera
11:48
ETHIOPIAN FOOD HOW TO MAKE OATMEAL INJERA/የኦትሚል እንጀራ
13:31
የባህል ገበታ Ethio Tube / Yebahl Gebeta
Рет қаралды 64 М.