ለተለያየ የእንጀራ መጋገሪያ የሚሆን ክዳን | Stainless Steel Pan, Wok/Crepe Maker Lid With Heat Resistant Knob

  Рет қаралды 3,094

Edy's Kitchen

Edy's Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ክዳኑን መግዛት ለምትፈልጉ በዚ ስልክ ማግኘት ትችላላቹ 👉🏽 07404347437። ዩኬ ለምትኖሩ ብቻ መላኪያው ነፃ ነው።
@ወለተማርያም-ጠ5ሸ
@ወለተማርያም-ጠ5ሸ 3 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን ካናዳ ትልካለሽ ሰንት ነው ዋጋው።
@aminamohd9390
@aminamohd9390 3 жыл бұрын
ስልክሽን እቢ አለኝ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
@Meskerem Ayele UK ብቻ sorry
@monetjerra2179
@monetjerra2179 3 жыл бұрын
የዳቦ መጋገርያው ኪዳን ዋጋው ስንት ነው ? አመሰግናለሁ
@aimenaimen5152
@aimenaimen5152 3 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህት ጀርመን ትልኪያለሽ
@FreyatAmanuel
@FreyatAmanuel 9 ай бұрын
ስልክሽ ለምን አይሰራም ? የምጣዱን ሊንክ ለምን አታስቀምጭም ቅንነት ለራስ ነው !በሰላም ነው😊
@mareiove5779
@mareiove5779 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ መጥበሻውን የት ነው የማገኘው እባክሽ ንገሪኝ
@hayatahmed4271
@hayatahmed4271 3 жыл бұрын
Yemtibsha mitadun ethiopia wusit enagegnaln?
@hannagizaw9694
@hannagizaw9694 3 жыл бұрын
እንደምን አደርሽ እኔ ፖኬክ የሚሰራበት ገዝቼ ክዳኑን ማግኘት አልቻልኩም በምን ላግኘሽ እኔ ጣሊያን ነው ያለሁት
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
ይቅርታ ሀና ጣሊያን አንልክም ዩኬ ሰው ካለሽ ሊያመጣልሽ ሚችል ስልክ ኮሜንት ስር አለ በዛ ታገኚኛለሽ
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 3 жыл бұрын
እንዴት ነሽ የእንጀራውን መጋገርያ ትልቁን ሳይዝ እፈልጋለው እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ስልክሽን ብትሰጪኝ ኢትዩጵያ ነኝ ምጣድ አማሮኛል ከነክዳኑ ከነ ማስፍያዋ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
ሰላም. ኢቲዮጲያ አንልክም እህቴ
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 3 жыл бұрын
Doubai ale yehe wey keza megzt kecalkun
@yealem1511
@yealem1511 3 жыл бұрын
Endet nesh us ላለ ስው የት ማግኘት ይችላል ወይ Amazon ላይ link አለሽ ወይ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Hi, ehe betizaz yetesera new link yelegnim sorry
@AlemGondrwa
@AlemGondrwa 3 жыл бұрын
ጀርመን መላክ እምትችይ ከሆነ እፈልጋለሁ ስልክሽ ግን አልሰራልኝም መልስሽን እጠብቃለሁ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Sorry delivery UK bicha new yalen
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 3 жыл бұрын
የት አገር ነው እኔ አውሮፓ ነኝ ስለ ሀሳብሽ አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
UK
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 3 жыл бұрын
እባክሽን እህቴ ባለፈው ያሳያሽንን ፍላት መጥበሻ ከነክዳኑ ፈልጊልን(በጋዝ የሚስራውን)አልቋል ብለሽኝ ነበር እንዲት ያልቃል ወይ አድራሻውን ቀጥታ እንዳገኝ ጻፊልኝ።
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Hi Aselefech, UK ምትኖሪ ከሆነ በዚ ቁጥር ደውይልኝ 07404 347437
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 3 жыл бұрын
የምኖረው ግሪክ ነው።
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Sorry ግሪክ አንልክም አማዞን ላይ ካለ ፈልጊ የኔ በትዛዝ የተሰራ ነው
@akberetberhane3014
@akberetberhane3014 3 жыл бұрын
Selam yet hager new ye megibyaw kutsir sint new?yet hager neshi?thank
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
UK
@edenweldegebriel3631
@edenweldegebriel3631 3 жыл бұрын
How about the pan?
@MartaMisgana
@MartaMisgana 11 ай бұрын
የእንጀራ መጋገሪያ ፓን እስከ ክዳኑ እፈልጋለሁ
@aynisho212
@aynisho212 3 жыл бұрын
ፈረንሳይስ ይኖራል መላክ ይቻላል
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
UK bicha new minlikew sorry
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Yene konjo🤗🤗🤗🤗🤗
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Thank you for sharing... Very interesting 1 yasfelegegnal
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Mahiye thank you yene wud. Raksh enji enilik neber 🤗
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
@@EdysKitchen rndelakshew new mikoterew shared
@sabaworku5985
@sabaworku5985 3 жыл бұрын
What size is the lid?
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 жыл бұрын
Thank you Edu🥰
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Mahiye yene konjo 😍❤️
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 2 жыл бұрын
When some one ask you give the answers and tell them where you get them
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
What business reveals their suppliers and sources?? 🤔
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
ኤደንዬ ናተይ ጎበዝ እኮ ነሽ የጠፋ ሰው
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
💞🤗😍
@mareiove5779
@mareiove5779 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ነው ያለሁት ማግኘት እችላለው
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
ኢትዮ ይኑር አይኑር እርግጠኛ አደለሁም. ምናልባት ሸዋ ካላቸው ጠይቂ
@alemhaile4508
@alemhaile4508 3 жыл бұрын
Yet ager new yalshwe
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Uk
@genetalemui4539
@genetalemui4539 3 жыл бұрын
ዋጋውን እና የሳይዙን ልክ እባክሽ ንገሪን
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
የተለያየ ሳይዝ አለን ዩኬ ምትኖሪ ከሆነ ስልክ ኮመንት ላይ አለ በዋትሳፕ ፃፊልኝ 🙏
@genetalemui4539
@genetalemui4539 3 жыл бұрын
@@EdysKitchen አዎ ዩኬ ነው የምኖረው ግን ሁለት ምጣድ አለኝ ለመግዛት ልኩን ማወቅ ፈልጌ ነው ዋጋውንም, ፈልጌ አላገኘሁም ዋጋውንና ልኩን ለዚህ ነው የፃፍኩልሽ
@samriarareso1011
@samriarareso1011 2 жыл бұрын
መጥበሻው ኢትዮጵያ አናገኝም ወይ ውዴ እባክሽ ንገሪኝ
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
6pcs Pure Stainless steel Hotpot Set Best Serving Tool
1:31
Sialkot leopard
Рет қаралды 1,7 М.
I found this recipe in a German magazine from the 60s!🔝The best dinner I've ever cooked!
33:59
🌶️ Traditional Lavash Bread: Baking Bread on a Barrel Over Wood Fire
28:44
I don't fry chicken thighs anymore! Everyone who tried this chicken asked for more.
10:13
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН