ዘሩባቤል ሞላ ፡ ዘፈን ኃጢአት ነው? | Zerubabbel Molla

  Рет қаралды 62,371

Dejaf TV

Dejaf TV

Күн бұрын

Пікірлер: 180
@MALKIA-27
@MALKIA-27 9 ай бұрын
ዳዊት እንግዶችህ ሲያወሩ የማታቋርጥበትን ስለራስህ ብዙ የማታወራበት + የማድመጥ ችሎታህ የቃለ ምልልሶችህ ጠንካራ ጎን ነው ! #በርታ ዘሩባቤል ፦ ጨዋታ አዋቂ ነህ በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን የምትገልጽበት የምትጠራበት መንገድ ግልጽ ጨዋና ሰው ወዳድ መሆንህን ያሳያል ! ጎበዝ !
@ferewalmaz1543
@ferewalmaz1543 9 ай бұрын
ዴቭ ማርያምን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ምርጥና ሰውሰው የሚሸት podcast አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር መንገድህን ይምራህ ዴቭ
@peacock_12
@peacock_12 9 ай бұрын
በጣም በጣም
@AdanechArjamo
@AdanechArjamo 9 ай бұрын
Great comments 😊
@Ruti439
@Ruti439 9 ай бұрын
I admire how Zerubabel generously acknowledges his friends, emphasizing the depth of their bond. His explanation of the enduring love shared between him and his friends illustrates that genuine friendship transcends distance or circumstance.
@titikiki7040
@titikiki7040 9 ай бұрын
I don’t have enough words to express my admiration and respect I have for Zerubabel! Salute brother!!
@Korebgospel
@Korebgospel 9 ай бұрын
ዘሩ ዘፈን የሴጣን መንገስት ምገነባ tool ስልሆነ ነው ማቆም አለብህ bro
@tigistnigusse27
@tigistnigusse27 9 ай бұрын
ክፍል 2 ደግሞ ይለያል እኔ ሳውቅ እራሴን እንደዚህ በፈገግታ እና በሙሉ ትኩረት ያደመጥኩት.. ያየሁት.. ወግ የለም ❤ ዘሩ የነበረህ እራስህን የመሆን ጥግ ፣ ነፃነት..እሚደነቅ ነው👌🙏 ዳዊት አንተ.. በቃ ጠይቅ🤔 ሰው እንዴት በዚህ ልክ ማተኮር ይችላል? እላለው አንተን ሳይ👌 ከልቡ የሆንክ ሰው ነህ ዳዊት ለምታቀርባቸው ተወዳጅ እንግዶች ፣ እኛ አድማጮችህ ምላሽ ለምንሻቸው እና ላንተ ተገልጦልህ ለምትጠይቃቸው ጥያቄዎች.. ብዙ.. አመሰግናለው 🙏 ጠላው ደግሞ ሌላ ውበት❤
@meek4852
@meek4852 9 ай бұрын
The podcast's sound quality was outstanding, making the conversation not only easy to follow but truly captivating. It provided a perfect blend of freedom in dialogue and teachable moments that I thoroughly enjoyed. For the first time, I found myself genuinely disappointed when the episode concluded, eagerly looking forward to what comes next. I wish every Amharic podcast for beginners was just like this, setting a high standard for both educational content and listener engagement. #From US
@ermiassebsibe8687
@ermiassebsibe8687 9 ай бұрын
I thought the interview was so short before I looked at the length of the video. Your conversation was sweeter than honey. Thank you Dawit. Zerubabel, I see hope in you for your generation! Keep on spreading this positive energy, the youth needs it now more than ever.
@abuuu304
@abuuu304 9 ай бұрын
በተሰጠክ በዚህ ድንቅ አቅም እና ችሎታ ስለ አዳኛችን ቤዛች ን ክርስቶስ እየሱስ መስቀል ላይ ስለተጠነቀቀው ስራ ስዘምር ማየትን እመኛለሁ
@yamrotdegefu5523
@yamrotdegefu5523 Ай бұрын
Efoyeeeee egzabher yestih becha mekom yelem egzabher chilota setohal zerubabel , you are special and diffrent, endelelaw zefaghne zimbileh afihn atkeftim. Egzabher yemeretih mirt sew neh
@Makeda568
@Makeda568 8 ай бұрын
እንዴት በስስት እየሰማሁት እንዳለው የኛ የጴንጤ ወጣቶች የ90ስ ትዝታችን መቅረዞች !! የኩኩሻ አይነት ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን
@lighthouse9032
@lighthouse9032 9 ай бұрын
አይደርስ የለ ደረሰ! እንዲህም ለሐሙስ ጓጉቼ አላውቅም! ዘር በጣም ቅን ልብ ነው ያለው!
@jonney235
@jonney235 9 ай бұрын
I love yeketma arada chewta . Nice conversations love it.
@yamrotdegefu5523
@yamrotdegefu5523 Ай бұрын
Betam betam yimigerm niw gin. Leghna egzabher yefetereh betam des yemitil zefaghne neberk, i wish egzabher medhaniyalem ahunim mengedihn giltse argolih yetefeterkibetin zefen with out a question yasketilih
@edenhabtamu7844
@edenhabtamu7844 9 ай бұрын
oh my world, this one is so alive. your friendship, aliveness and connection make it all. wow...i just love it. keep on sharing your light Dave!
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 9 ай бұрын
ተወዳጁ ወንድማችን ዘሩባቤል ትዝ ይልሀል ያ ብላቴና ካባቱ ከገንዘብህ ስጠኝ ብሎ የኮበለለው! ሙሉነት ካለበት መሆን ካለበት ስፍራ ወጥቶ በራሱ አለም እውቀት ሀሳብ ኮበለለ በጁ ላይ ያለው ያዘልቀው መስሎት ነበር ግን አላሰነበተውም ስፍራው ባልሆነ ስፍራ የተሰጠውን አባከነ። ጠፍተሀል ወንድማችን። ጠፋ የሚለው ቃል ለጠፍው ልጅ አልገባውም አቅሙ ጉልበቱ የያዘው የውጪው ግርግር እስኪያበቃ ድረስ ይሄ የሚገባው ለአባቱ ብቻ ነው ። አዎ ጠፍተሀል ያባት ጠረን በሌለበት ክብሩ በሌለበት በራስህ አለም ጠፍተሀል።ያንተ ቦታ ይሄ አይደለም አለምም ምኞቷም ያልፋሉ ይልቁንም በዘመን መቋጫ ሁሉ ሊደመደም በመዳረሻው የክብሩ እቃ እንድትሆን መጠቀሚያው ገንዘቡ እንድትሆን እድል አለህ ከአባት ጉያ በላይ ሙቀት የለም ከአባት ቤት በላይ ተድላ የለም ይቺ አለም ጥበብ በሚመስል እውቀት በሚመስል ሞኝነት ታባብላለች ፍፃሜዋም እንደውስጧ ነው ላይዋ ያማረች መስላ የምትውጥ የሞት ጉድጓድ ነች። ይቺ አለም ሸንጋይ ናት ቃሏን አጣፍጣ አቆለጳጵሳ ታማሀለች ከዛ ተጠቅማ ትጥልሀለች።ይቺ አለም አስመሳይ ናት ካንተ የተሻለ ሲመጣ ትቀይርሀለች እየጣፈጥክ መኖር የምትችለው ከኢየሱስ ጋር ብቻ ነው። እንወድሀለን በቅዱሳን ጉባኤ ዳግም ከዜማ ዕቃው ጋር ልኡሉን ብቻ ስታሞግስ ላይ እናፍቃለው የተባረክህ በረከታችን ነህ።
@hadasalemu5378
@hadasalemu5378 9 ай бұрын
@bereketfekaduofficial ahun esu arada new beka gebetotal melasun yawetabehal...abero lemenor eko medehaniyalem honwal🤨🤨🤨
@KidistEndryas
@KidistEndryas 2 ай бұрын
Ehte geta yibrksh yihn ystfu ejochsh yibrku❤❤❤
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 8 ай бұрын
I always come here knowing that I will be satisfied. Your gusts never disappoint me. Dave’s listening skills is amazing and of course he knows how to comfort his gusts and knows how to make them feel loved. 🥰 keep it up brother!!
@fitsumaberatsehay
@fitsumaberatsehay 8 ай бұрын
Dejaf! I realy like your show. Zeru, selam. I never new till I heared your story, but I liked your works those made you famous. May God bless you to be a blessing, and lead you to HIS home till the end.
@geni8592
@geni8592 9 ай бұрын
I just know Zerubabbel Molla this year & I like his calmness & his songs, we need more interview!
@YamiSitu
@YamiSitu 8 ай бұрын
Ewnet nwe abate. I love zeru
@ናርዶስ-የ2ፀ
@ናርዶስ-የ2ፀ 5 ай бұрын
ዘሩ ምን ያህል እንደምወድህ ለመግለፅ ቃል የለኝም።ዴቭ ደግሞ ሁሌ በግርምት እጄን አፌ ላይ ምታስጭነኝ ሰው! ስወዳችሁ!
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 9 ай бұрын
Molaye balk kuter i miss my dad😢❤️
@hannagebremichel8906
@hannagebremichel8906 2 ай бұрын
ምርጥ ድምጽ እግዜር የተሰጠህ ዘፋኝ መሆን በፍጹም ሀጢአት ሊሆን አይችልም ስራ ነው እንደማንኛውም ተምረህ እንደምትሰራው ስራ ለዚያውም ስትታደል እንደውም ይህን የመሰለ ድምጽ ይዘህ ይህን ሁሉ ነብስ ባለማስደሰትህ እግዜር ይቀየማል OMG I said ምንድነው ዝምታሽ all day lol
@Dannytube46
@Dannytube46 9 ай бұрын
Flow of the discussion was great thanks
@gechu71
@gechu71 9 ай бұрын
እንደ ልጅ ስልኬ ላይ አፍጥጬ ይህንን ሰማሁ። እባክህን ክፍል 3ን ሳምንት አታቆየው።
@meek4852
@meek4852 9 ай бұрын
Yeah can’t wait
@birshkibret5284
@birshkibret5284 9 ай бұрын
The respected one with the respectful perspective #zerubabel_Molla
@brookebekele612
@brookebekele612 9 ай бұрын
Omg I have never watched one to one interview like this. It’s amazing. ❤❤
@andybetezema34
@andybetezema34 9 ай бұрын
Can't Believe How Beautiful This Is! Now I Have A Pod Cast To Sit And Watch!!Thank You Dave!!!!
@Gosple234
@Gosple234 9 ай бұрын
ተመለስ ወደቤትህ ወደ አባትህ ጉያ ስናይህ አነባን ሆነህ ከህይወት ወዲያ ታረቅ ከጌታ ጋር ዛሬ ነው ያንተ ቀን እንጠብቅሀለን ዘሩ ይሄንን ኮመንት ምታነብ ከሆነ የትኛውም ነገር ቸርች ውስጥ በደል ቢሰራብህ ወይም በራስህ ፍላጎት ብትወጣ እግዚአብሔር ግን አንቅሮ አልተፋህም ያን ልጅ ታስታውሰዋለህ ጠፍቶ የነበረው ልጅ አባቱ ጥሎኝ ሄዷልና ከዚህ በኋላ የሆነውን ይሁን ምህረት አላደርግለትም አላለም ይልቁንም ሁሌ ደጅ ላይ ይጠብቀው ነበር ይሄ ሚያሳየው የልጁን በደል ሳይሆን የአባቱን ትልቅ ፍቅር ነው ዘሩ እግዚአብሔር ላንተ ያለው ፍቅር አላለቀም ይልቁንም እንድትመለስለት ነው ፍላጎቱ አሁንም በር ላይ ነው ወንድሜ የእግዚአብሔርን ፍቅር ታቀዋለክ እኔ አልነግርህም ስለዚህ እንደጠፋው ልጅ ወደአባትህ ጉያ ተመለስ እየሱስ ይጠብቅሀል ለጥበቃው ትክክለኛ መልስ ስጠው ሉቃስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ¹⁹ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤ ከሞያተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ። ²⁰ ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው። ²¹ ልጁም፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው። ²² አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤ ²³ የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤ ²⁴ ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።
@SelamAklilu-nq3zt
@SelamAklilu-nq3zt 8 ай бұрын
Zeru rasu yoskibihal bro
@amhariska-tube
@amhariska-tube 9 ай бұрын
Des sitlu Zerubavelye endatkeyer eshi,,,, we love you❤❤
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 9 ай бұрын
Thank you both of u! U make my day❤
@YosefAdmasu-i1c
@YosefAdmasu-i1c 9 ай бұрын
I love the interview Zerubabel so honest ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jacksolomon9529
@jacksolomon9529 9 ай бұрын
A fantastic episode, the flow of the discussion was spectacular.!!💥💥💥
@TaTa-dm4op
@TaTa-dm4op 9 ай бұрын
Thank you Zeru I’m proud of you and Kolfe God bless you Bro I’m Tade Kolfe
@TaTa-dm4op
@TaTa-dm4op 9 ай бұрын
Zeru
@አቢጊኤል
@አቢጊኤል 7 ай бұрын
አይ ዘርሽ በጣም አሳቀከኝ ደስ ብሎኝ ሰማሀቹ
@Dagua101
@Dagua101 9 ай бұрын
Zeru is a vibe fr😁
@Abeldeamat
@Abeldeamat 9 ай бұрын
zerubabbel my legend
@Ethioናት
@Ethioናት 9 ай бұрын
The best podcast with full of grace beyesusm keep.up the good broooooo
@MelonaM-ct3cd
@MelonaM-ct3cd 9 ай бұрын
Everyone's question, Who is kukusha? Such an engaging podcast. Zeru has such a natural way of connecting. It's no surprise you are gaining recognition for your talents - you deserve it!
@solocmc
@solocmc 9 ай бұрын
The most interesting person I ever saw Much love and respect brother
@nabnanabna9062
@nabnanabna9062 8 ай бұрын
I can't wait to hear getachew kassa. Yekereme fiber. Please 🙏
@bisratadugna7917
@bisratadugna7917 9 ай бұрын
በቀላሉ ለመመለስ ወዳጄ በክርስቶስ ማደግ የህጻን ልብን መያዝ ነው በአለም ማደግ ማለት ራስህን እንደአዋቂ መቁጠር ነው የጠላት አላማ ከበረት እንዳወጡ ማድረግ ነው ከዛ እድሜልክህን ስትፈላሰፍ ትኖራለህ።።። ዴማስም አለምን ወዶ ሔደ ይላል። እንዳልከው ትርፍን የሚያስቀድሙ ውጤቱ ይኸው ነው። ራስህንም ሌሎችንም አታስት ጌታ ይርዳህ ወንድሜ።
@footballhistory2139
@footballhistory2139 9 ай бұрын
What an episode 🔥🔥🔥
@elyasslasie
@elyasslasie 9 ай бұрын
Zeru ke arifotchu andu new dawitm bertaln konjo akerareb new❤
@Jesus_Lord_And_Savior_
@Jesus_Lord_And_Savior_ 9 ай бұрын
መጀመሪያ ላይ ለጠየከው ጥያቄ መልስ ከሆነህ አንድ ቀን ተጋብዘህ ሔደህ ስለ ወንጌል መስክረህ ልትመለስ ትችላለህ ለነሱ ለመመስከር ነው በሚል ሰበብ ግን ሁሌ ስትሔድ የእግዚአብሔር ቤት እዳልበቃህ ያሳያል ሰውን እና ራስን መሸወድ ይቻል ይሆናል የተለያዩ reasons እየሰጠህ እግዚአብሔርን ግን መሸወድ በፍፁም አይቻልም ።
@SelemonamAse
@SelemonamAse 9 ай бұрын
ሃሳቡ አይከፋም አንድ basic ነገር ላስታውስህ - ለእግዚአብሔር ቤት "የበቃ" የሚባል አንድም ሰው የለም። ቤዛ በሆነን እንድያው በፀጋው የቆምን ነን ሁላችንም። በነካ እጅህ ነጋዴ ወይ ጠበቃ ወይ ጋዜጠኛ ወይ ፖለቲከኛ ሆኖ ሲዋሽ ሲያታልል ሲሰርቅ ሲገድል የሚኖርንም ያዝኩ ባልከው ሚዛን እየመዘንክ እይ እስኪ።
@Jesus_Lord_And_Savior_
@Jesus_Lord_And_Savior_ 9 ай бұрын
@@SelemonamAse "እንዳልበቃህ" ስል ለእግዚአብሔር ቤት perfect መሆንን እያልኩ ሳይሆን ...የእግዚአብሔር ቤት plus ተብሎ አለማዊ ነገር የሚጨመርት ሳይሆን ቤቱ ብቻውን በቂ ነው Z ያለው ጠበበኝ ነው ቤቱ አይጠብም ለሁሉም ሰው ይበቃል ነው ሀሳቡ ... ኢየሱስ አኮ ከቤቱ ሊያሶጡት ይፈልጉ ነበር እነሱ አገለሉኝ ብሎ ቤቱን ጥሎ አልሔደም ይልቁን ጅራፍ ገምዶ ቤቱ ውስጥ ያበላሹትን ሊያስተካክል መጣ እንጂ
@SelemonamAse
@SelemonamAse 9 ай бұрын
@@Jesus_Lord_And_Savior_እሺ እታረማለሁ ፣ ነጥብህን ተረድቻለሁ። የመጨረሻዋን ሃሳብ ግን ያዝልኝ አንተም
@rahwayirgalem8185
@rahwayirgalem8185 9 ай бұрын
The holy spirit may reveal it to you Zeru you know the truth and it will set you free Jhon8:32 .
@edomgenetgirma4867
@edomgenetgirma4867 9 ай бұрын
such a gooooood podcast!
@እፍትል
@እፍትል 9 ай бұрын
ዮናስ ጎርፌ ብታቀርብልን ጥሩ ነበር
@kidisty
@kidisty 9 ай бұрын
Waiting for part 2. Thanks
@Makeda568
@Makeda568 8 ай бұрын
We love you zerubabele
@YosephGebrehiwotTedla
@YosephGebrehiwotTedla 9 ай бұрын
Nice vodcast!
@febenfebi4490
@febenfebi4490 9 ай бұрын
Wow this is a podcast for real
@ethiopianshortfilms4369
@ethiopianshortfilms4369 8 ай бұрын
ዘሩዬ እርጋታህ❤❤
@afroMedia2022
@afroMedia2022 9 ай бұрын
ድንቅ ነው!❤❤
@ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ
@ቀኝአዝማች-ጐ2ጐ 9 ай бұрын
ሰው ሰው የሚሸት ፕሮግራም ዴቫ እና ዘሩ ይመቻችሁ👍👍👍
@ElshuYohannes
@ElshuYohannes 9 ай бұрын
Nice talk next guest be yonas hagos (ethiopikalink) plz
@Ernnesto2103
@Ernnesto2103 9 ай бұрын
Wonderful! i love it ❤
@nafkotkassahun7580
@nafkotkassahun7580 9 ай бұрын
It was very nice!!!!!
@yordanosadanemulatu-wn4hu
@yordanosadanemulatu-wn4hu 9 ай бұрын
Yaradye lj 👍👍ebdy podcast yecha Machu 👍
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 9 ай бұрын
MOMMY is thr GOAT ❤❤❤❤
@biniamkebede4664
@biniamkebede4664 9 ай бұрын
ርዕሱን አይቼ ላልፈዉ ፈልጌ ነበር ፣ነገር ግን የራሴን ሀሳብ ብሰጥና በሰው ልብ ቦታ ቢያገኝ በዬ ገባሁ "ኃጢአት አይደለምን ምን አመጣው ?"ዓለምን መውደድ ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ነው።
@fireart3077
@fireart3077 9 ай бұрын
The path of the lord is narrow. So you right. Leza niew yetebebeh.....yemenfes diha
@SelemonamAse
@SelemonamAse 9 ай бұрын
በድጋሚ መንፈሳዊነት የተትረፈረፈለት ሰው አድርጎ እራስን ማሰብ ምን እንደሚባል ታውቃለህ - ግብዝ ! Pick one ወይ ተሳደብ ወይ በእግዚአብሔር ቃል ገስፅ
@henoktewolde3826
@henoktewolde3826 7 ай бұрын
ወንድሜ ሰለ ጌታ እየዘመርክ እየመሰከርክ እየሰበክ ወደ ጌታ መሄድ ነው ክብር አትሸወድ
@samuelmesfin4882
@samuelmesfin4882 9 ай бұрын
Zeru❤❤❤❤❤
@tewodroskidane5784
@tewodroskidane5784 9 ай бұрын
What a great interview!
@GezahegnDagim
@GezahegnDagim 9 ай бұрын
ጨዋታ አዋቂ ቁምነገረኛ ገራአአአሚ ሙዚቀኛ ዘሩ ❤ ደሞ አልበሙን ድገመን እንጂ 🔥 ዴቫ እናመሰግናለን 🙏
@nebiyoumengesha
@nebiyoumengesha 9 ай бұрын
አግዚአብሔር የሰጠህን ለሰይጣ** እና ለዓለም እየሰዋህ ነው።
@missym5961
@missym5961 9 ай бұрын
Can anyone share his spiritual songs ? He is so gifted by God.
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 9 ай бұрын
በመጀመሪያ መንፈስቅዱስ የነካው ፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር የገባው፣ የተከፈለለትን የመስቀል ጣር ዋጋ ውድነት፣ የወጣበትን የዘላለም ሞት ፣ የሚገባበትን የዘላለም ህይወትና የእግዚአብሔር ልጅነቱን ደግሞም ለሐጢያት ሞቶ ለክርስቶስ ብቻ መኖሩን ያረጋገጥና የገባው ሰው በእንዲህ አይነቱ ዝባዝንኬ ሀሳብ ስር ምን ሊያደርግ ዝር ይላል ከቶም አይሞክረውም! ቀድሞውኑ አምላኩ ዜማን የፈጠረው ለአምልኮ ብቻ መሆኑን ለማስተዋል ጊዜም አይፈጅበት እንዴት ብትሉ ዜማ መንፈስ ይሸከማላ!!! ዜማ የአምልኮ እቃ ነው!!!!! ሰምታችኃል!!!!! ማንን ልታመልኩበት ወሰናችሁ????? ዜማ ውስጥ ያለው ግጥም ወይ የእግዚአብሔርን ክብርና አምልኮ አልያም የስጋን ር የአለምንና የዲያቢሎስን ክብርና አምልኮ ይሸከማልና የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ። በነገራችሁ ላይ ዲያብሎስ በሕዝቄል መፅሐፍ ላይ እንደሚገልፀው በመንግሥተ ሰማይ እያለ ሳይወድቅ የከበሮውና የእምቢልታው ስራ በፊቱ ስለነበር ስለዜማ እና ግጥም ሀይል በደንብ ያውቃል... ስለዚህ በዝማሬ ተቃራኒ ዘፈንን ያስፋፋል። ለእግዚአብሔር አምልኮ ያልሆነው ዜማ ሁሉ እሱን እንደሚመከተው ጥንቅቅ አድርጎ ያውቃልና።
@emu3288
@emu3288 9 ай бұрын
Thank you guys for sharing your life, but one concern I have is do we have to interpret the bible the way we want, so that we can do what we want ? We all do so many crazy things which are not allowed according to our religion but we don't have to justify and mislead others. We just have to try to strengthen ourselves by the help of God
@man-lt5cg
@man-lt5cg 9 ай бұрын
That is exactly what I feel bro.
@abdulselammubarek2884
@abdulselammubarek2884 7 ай бұрын
Thank you
@sofonyasteshome9159
@sofonyasteshome9159 9 ай бұрын
Zeru can really talk
@ErmiyasZeleke-ki8pb
@ErmiyasZeleke-ki8pb 9 ай бұрын
mn aynet bota nw yekoretkewwwwwwwwwwwwwwww..........can't wait
@abenezermulugeta6197
@abenezermulugeta6197 9 ай бұрын
Wow
@birukseleshi7618
@birukseleshi7618 9 ай бұрын
እንዴት ነህ ዘሩ ቃለመጠይቁን ሰማሁት...ደግሜ ሰማሁት...ሰ..ማ...ሁ...ት፤ የሆነ ነገር "ገባኝ" ነው ያልከው?! ...ከሻርክ ጋር አብሮ መዋኘት? ወይስ "ከቆርኪ" ዋና ወደሰፊው የዓለም ባህር ዋና መግባት?...የመልካምነት ስብዕና ከገነባህበት የክርስትና ህይወት ይልቅ ተንኮል፣ መጠላለፍ፣ ክፋትና ጭካኔ የሞላበት አለም?... መልሱን እዛው ከነብስህና መንፈስህ ጋር ተጫወተው። ዘፈንና መዝሙርን የሚለየው ስነ-ፅሑፋዊ ውበቱ ሳይሆን መንፈሱ ነው። ታዲያ የገባህ...የገባብህ መንፈስ ከየትኛው እንደሆነ መመርመር ጥሩ ይመስለኛል...አዲሱ መንፈስ አልከበደህም ወይ ተብሎ ለቀረበልህ ጥያቄ...ወዲያው ነው የለመድኩት አይነት መልስ ሰተሻል..ለማዳ እባብና ሰይጣን የለም ያው መጨረሻው.... አንድ ቀን እንደ ጠቢቡ ሰለሞን...ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ንፋስንም እንደመከተል ነው ብለህ እንደምትመለስ አልጠራጠርም...እስከዛው መልካም ዋና ይሁንልህ.....አ..አ..አ..አ ሻርኩን ጠንቀቅ! የመጀመሪያ የመቅረዝ አልበማችሁን ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩምና እባክህ ከቻልክ ሼር አድርገኝ። አመሰግናለሁ!
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 9 ай бұрын
አፌ ቁርጥ...😊
@KidistEndryas
@KidistEndryas 2 ай бұрын
Be commentsh erkw menfsu nw milyw❤❤❤
@ermitkd
@ermitkd 5 ай бұрын
የሚደንቅ ፀዴ ፖድ ካስት...ዴቭ እንግዳ አመራረጥህ ይለያል✌️
@bt5860
@bt5860 8 ай бұрын
dawit i like your interviews. But, please introduce your guests ahead of starting z interview
@TSEGEYE35
@TSEGEYE35 9 ай бұрын
ወይ ኩኩሻ... ዴቭ በናት ኩኩሻን አምጣው
@movierecaps7642
@movierecaps7642 9 ай бұрын
ከእግዚያብሄር ውጪ ስለማንም ማዜም ስለሴትም ሆነ ስለማንኛውም ነገር ጣዖትን ማምለክ ነው:: ውንድም deep inside we all know what the Bible says about zefen…. Menem complicated or blurry aydelem straight forward የተፃፈ ዘፈን ሀጥያት ነው!! አትፈላሰፍ ዘሩ... ለሴት ከምታዜም ለአምላክ እግዚያብሄር ዘምር ::
@Lidiya-b2l
@Lidiya-b2l 5 ай бұрын
The bible didn't litrally talk about secular music but in amharic translation they translated it in the word zefen
@birukkeyboard
@birukkeyboard 9 ай бұрын
Zedeye miss you.
@kalebmelekamu718
@kalebmelekamu718 9 ай бұрын
worth the subscription
@talemtalem1180
@talemtalem1180 9 ай бұрын
ሰላም ለ ዴቨ እና ለ ዘሩ ! አትፍርድ እንዳይፈረድብህ? ዴቨ ምረጥ ኢትዮጵያዊ
@yamrotdegefu5523
@yamrotdegefu5523 Ай бұрын
Zefen hatiyat bihon noro egzabher yesetehin teseto aysetihm neber please dont stop singing
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 9 ай бұрын
ዘሩ እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት አቦ ይመችህ❤
@AramPetrosyan-f8p
@AramPetrosyan-f8p 8 ай бұрын
Ողջունում եմ Եթովպիացի եղբայրներիս
@seblixobeli4442
@seblixobeli4442 9 ай бұрын
❤❤❤
@menataneba9472
@menataneba9472 8 ай бұрын
የድምፃቹ መመሳሰል
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 9 ай бұрын
አምስት ደቂቃ ለማየት ገብቼ ሙሉውን ጨርሼው ወጣሁ
@footballhistory2139
@footballhistory2139 9 ай бұрын
Upload part 3 now 🙏
@frezersamuel2538
@frezersamuel2538 9 ай бұрын
ዘሩ❤❤❤❤❤❤❤ ዴቫ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤
@kassahunterecha2094
@kassahunterecha2094 9 ай бұрын
ወንድሜ ዘሩባቤል አሁን ባለህበት ነገር ደስተኛ መሆንህን አከብራለሁ። ግን ሁልጊዜ አንድ ነገር እንድታስብ እፈልጋለሁ አለም ተጠቅማብህ ነው የምትተውህ። ወደ ልጅነት ጌታህ ተመልሰህ ለሱ ስትቀኝ ማየት ፈልጋለሁ። አለም አታላይ ናት!!!
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏
@Ande_Lemenged
@Ande_Lemenged 9 ай бұрын
46:21-47:30 ታዲያ አያስፈራም?
@footballhistory2139
@footballhistory2139 9 ай бұрын
I think mainstream vibe is coming here too like part 2 next week part 3 in a month 😆 dejaf should bring new trend to the media #bestpodcastineth
@mahlettadesse1347
@mahlettadesse1347 9 ай бұрын
የሱን እና የ ኤልያስ መልካን የ አስተሳሰብ ልዩነት ሲያወራ ባታቋርተው ደስ ይለኝ ነበር
@mahitabeke
@mahitabeke 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ቤትህ ይመልስህ
@SelamAklilu-nq3zt
@SelamAklilu-nq3zt 8 ай бұрын
Zerubabbel becka ante tileyaleh
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 9 ай бұрын
ኢንተርቪ አደራረግህ👏🏿👏🏿👏🏿
@MintesnotMathewos-f2g
@MintesnotMathewos-f2g 9 ай бұрын
Jesus Christ is coming Jesus Christ is coming
@danabiy9561
@danabiy9561 9 ай бұрын
እያሳሳቀ ይወስዳል ውሀ ወደሞት ሀገር ወደ በረሀ ከዳር ዳር ማለት በሃጢአት ሰፈር ወድቆ ለማባት ለመሰባበር በአጭሩ #ይቅርብህ ወዳጄ
@Classical1-17
@Classical1-17 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ሆኖ ከማጭበርበር እና ከመዝረፍ ይሻላል
@Mimi-vh3yt
@Mimi-vh3yt 9 ай бұрын
@@Classical1-17betam
@abinen_lyrics
@abinen_lyrics 9 ай бұрын
በቀጥዐይ ሚኪ ጃኖን ጋብዝልኝ በማርያም
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
🔴 New| የጌታ ጅራፍ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #eotctv #viral
1:30:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 310 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН