በረከት በላይነህ ፡ ፖለቲካ ውስጥ ገባለሁ | Bereket Belayneh

  Рет қаралды 199,941

Dejaf TV

Dejaf TV

Ай бұрын

In the fourth and last episode of "Dejaf Ke Dawit Tesfaye Gara" podcast with Bereket Belayneh, he generously discusses the challenging nature of Ethiopian conservation parks, and his plan to enter Ethiopian politics.
#dejaf #Bereketbelayneh #ቁጥር፲፬ #ethiopia #dawittesfaye #podcast #ethiopianparks #parks #addisababa #geopolitics #politics #landscape #landgrabbing #ethiopianpolitics #interview #water #eyayufenges

Пікірлер: 1 100
@kaleabbekele7015
@kaleabbekele7015 Ай бұрын
በረከት በላይ ይደገም ምትሉ እስቲ like
@dessiegelaw5935
@dessiegelaw5935 26 күн бұрын
ከስልጣን በኋላ እንየው በነጣነት ማውራትና ስልጣን ይዞ መደስኮር ይለያያል
@mightyg8545
@mightyg8545 24 күн бұрын
ከስሜት ውጪ በዘመናት ልምዳችን የትኛው ፖለቲከኛ ነው በተመጣጠነ መልኩ ሰሜን ደብብ ምእራብ ምስራቅ መሀል ያለውን ህዝብ ፍላጎት መበደል እና የማደግ ፍላጎት በተመጣጠነ መልኩ መረዳት ያለው ሰው ንገረኝ። ይሄ ልጅ በአረዳዱ ውስጥ ለሁሉም አካባቢ ሰው መቆርቆር አለው። እግዚአብሄር ያዝልቅለት 🙏🏾
@antenehgetachew6802
@antenehgetachew6802 23 күн бұрын
Enesu beserut like aykebdim???
@MeazaMelaku-ci8qw
@MeazaMelaku-ci8qw 15 күн бұрын
Yleyal! iytaw yemigerm new!!!!
@lemiroba6504
@lemiroba6504 8 күн бұрын
We had the pleasure of listening to your episode featuring Bereket Belayneh and I must say, it was an absolute delight. Bereket Belayneh's insights on [Geo-Politics ] were not only enlightening but also incredibly inspiring. It’s rare to come across a speaker who can articulate their thoughts with such clarity and passion. Bereket Belayneh has a remarkable ability to engage the audience, and I found myself completely absorbed in the conversation. The depth of knowledge and the perspective shared was truly a breath of fresh air. Thank you for bringing such valuable voices to the forefront. I eagerly await Bereket Belayneh’s next appearance on the show, and I’m confident it will be just as captivating.
@astawesegnregassa
@astawesegnregassa Ай бұрын
ነገሮችን በዚህ መጠን ለመረዳት ምን ያህል መፅሐፎችን ማንበብ እንደሚቻል እንጃ ከእንቅልፍ ጋር ለአመታት ተኳርፎ ወገብን አጉብጦ አንገትን ሰበሮ እንደዚህ ያለ እውቀት እና ግንዛቤ ሊገኝ ይችል ይሆናል .......የተረዱትን ነገር ግን በዚህ ደረጃ ፈትፍቶ ማውራት ሌላ ለተአምር የቀረበ ፀጋ ነው በረከት በላይነህ ይህን ፖድካስት ካደመጥኩ በኋላ እንደቀድሞው 'አከብርሃለሁ' ብቻ ማለት የቀለለ ቃል መስሎ ተሰማኝና ግራ ገባኝ ብቻ በጤና ኑርልን ዳዊትም ይህን መሳይ የጨዋታ መድረክ መፍጠርህ እንግዶችህን የምትጠይቅበትና የምታደምጥበት ጥበብ የላቀ ነው ይህ ፖድካስት በዚህ ከቀጠለ ሃገር ሃገር የሚሸት ትውልድ ማነፅ ይችላል ....ኑርልን
@yoseftesfaye9087
@yoseftesfaye9087 29 күн бұрын
yemigerim agelalst
@al-aha
@al-aha 27 күн бұрын
ማንበብ አይደለም መረዳት እንጂ
@1Amhara1888
@1Amhara1888 22 күн бұрын
የገረመኝ አስተያየት 🥰 እኔ እልህ እና ቁጭት ሲንጠኝ በድን ሆኘ ያነበብኩት እና በብዙ የተጋራሁት ስለሆነ አመስግኛለሁ 🙏
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 18 күн бұрын
በጣም አካበድከዉ።በጭራሽ አንብበህ አታዉቅም ማለት ነዉ።
@bethel_loza
@bethel_loza 4 күн бұрын
you're mistaken because you didn't evaluate Beky 's speech scientifically. because as a water resource engineer let me tell you you cannot get water without preserving soil. if you did not preserve soil believe me you will die because you did not get water. so preserving park is mandatory for life it is not politics.
@robelwolde1455
@robelwolde1455 Ай бұрын
ኢትዬጲያ ውስጥ ፖድካስት ተጀምሮ ካየሁዋቸው ፖድካስት ውስጥ እጅግ ምርጡ እና አስተማሪው ነው.....በረከት በላይነህ ይደገምልን የምትሉ እስኪ በላይክ👍👍👍
@MuhammedJemal
@MuhammedJemal 26 күн бұрын
ይቅርታ ግን ፖድካስት ምንድነው?
@miklollali-6965
@miklollali-6965 Ай бұрын
የበረከት turning point አሜሪካ መሄዱ መሆኑን ነግሮናል………የኔ turning point ደግሞ ይሄ interview ነው……
@exodus134
@exodus134 28 күн бұрын
This literally made me cry. I am grateful for this moment of turning points. I pray and demand for many many many more turning moments.🙏🏽🥰
@YoTechpackages-zn9ud
@YoTechpackages-zn9ud 27 күн бұрын
Cia ምናምን ልትለን እንዳይሆን
@al-aha
@al-aha 26 күн бұрын
good veiw
@yafhagere466
@yafhagere466 Ай бұрын
ቢሰሙት ቡሰሙት የማይጠገብ የዚህ ትውልድ አካል ነው ግን? ትውልድ ማለት ይህነው ሀገሩን ጠንቅቆ ሚያውቅ። እድሜይስጥህ❤🎉
@akmaster6729
@akmaster6729 Ай бұрын
yesu maweke becha men yeserale egnam aberen kalaweken eee?
@yafhagere466
@yafhagere466 Ай бұрын
​@@akmaster6729 ለዛነው እኮ ፤ እውቀት ሚጀምረው ሚያውቅን ሰው (አዋቂን) ከማክበር ነው ። እኛም ማወቅ አለብን ትክክል ነው ክበርን መስጠት ማወቅ የመጀመሪያው ነው። የበረከት ግን ይለያል።
@yibeltalfetene
@yibeltalfetene Ай бұрын
❤❤በቋሚነት ይተንትን
@berhanuzergaw3611
@berhanuzergaw3611 Ай бұрын
Yes He is very genius 👏
@Nesru23
@Nesru23 Ай бұрын
የዚህ ትውልድ ሳይሆን እርሱ የራሱ ትውልድ ነው በየትኛውም ትውልድ እሱን አይመጥንም። በሚሊየን መንጋ ህዝብ አንደ እርሱ አይነት አንድ እንኳን አይገኝም
@bezatube2623
@bezatube2623 26 күн бұрын
ማውራት መናገር ያለባቸው ሰወች ዝም ብለው ነው እውቀት በሌላቸው ሀገራቸውን በማያውቁ ሰው ሀገሬ የምትታመሰው በእውነት ቃል የለኝም እግዚያብሄር ይጠብቅህ🙏
@user-by5rr1xh8x
@user-by5rr1xh8x Ай бұрын
የሀገራችን ኢትዮጰያ የፖለቲካ ምህዳር ከዘረኞች እና ከግል ጥቅመኞች ፀድቶ በእውነተኛ ሀገር ወዳዶች እጅ ተይዞ እንደ በረከት አይነት እውቀት እና ቁጭት የሰነቁ ኢትዮጵያውያን ሊያበረክቱት የሚችሉትን ታለላቅ አስተዋጽዖ የምናይበት ጊዜ እንዲመጣ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ያሳካው ዘንድ እፀልያለሁ !!!
@Abrela143
@Abrela143 27 күн бұрын
እሱ ነው እኮ የቸገረን አዋቂ የሆነን ሰው ማጥፋት ከደርግ ጀምሮ ማሰርና ማጥፋት ነው ስራቸው እውቀት ፈሪ የሆኑ ግለሰቦች ስለሆኑ ስልጣኑን የሚይዙት እውቀት ያላቸውን ማራቅ ነው አላማቸው
@zeethiopian1607
@zeethiopian1607 25 күн бұрын
ኢትዮጵያ ድመት ናት እንዲህ ዓይነቱን ልጇን ትበላለች ወይም ታስበላለች እንጂ አሳድጋ አታድግበትም!
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko Ай бұрын
የኔ ዘመን ወጣት ይህን አስተሳሰብ ነው የሚመጥነው። ዕድሚያችንን ግዚያችንን አትብሉብን እባካችሁ
@sadamturi7184
@sadamturi7184 28 күн бұрын
Yes
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 22 күн бұрын
Yes.
@user-nd3xs9xc2n
@user-nd3xs9xc2n 22 күн бұрын
የኛ ትውልድን ይወክላል በረከት 60 አመት በላይ አይመለከታችሁም ለዚ ያበቃችሁን የ60 ትውልድ ነው አትምረጡ አቁሙ
@shetayeworku6203
@shetayeworku6203 27 күн бұрын
ልክ ምርጥ መጽሐፍ እንዳያልቅበኝ በስስት እያነበብኩ ያለቀብኝ ምን ዓይነት መጠይቅ ነው በመድሀኒዓለም🙏🙏🙏 እልህ ስላቅ ስስት የሀገር ፍቅር በረከት/አመዶ
@eyobteff
@eyobteff Ай бұрын
እኔ በምኖርበት state አንድ ወንዝ በ150mile/240km 3ግዜ ተገድቦ ከ500ሺ ሄክታር በላይ ያለማል። ያውም ከ5-6 ወር በበረዶ ሰለሚጥል እና እሱ እስኪቀልጥ ድረስ አይነካም፣ በቀረውን 4-6 ወር የገደቡትን ወሀ መስኖ ተጠቅመው የማያመርቱት እህል፣ ፍራፍሬ፣ አታክልት፣ ከብት እርባታ… ለኢትዮዽያም ሆነ ለአፍሪካ “…not poor but poor management” የሚለው ብቻ ነው በቀላሉ የሚገልፀን‼️ በረከት ወደ ፖለቲካው በድርጅት የታቀፈ እንቅስቃሴ ውስጥ መግባት አለብህ🙏🏽 ዴቨ 👌🤝👍
@Zebider2
@Zebider2 Ай бұрын
ይኸ ቁጭት፣ ይፋጃል ሲያቅፉት፣ ይህን የተገለጠ ዓይን ለትውልድ እመኘዋለሁ።
@Sabafricans
@Sabafricans Ай бұрын
ጀግና ነህ ወሬ ብቻ ሳይሆን ገብቼ እሰራለሁ ማለትህ። ይቅናህ ወዳጄ።
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Ай бұрын
በረከት ሰዎችን መሰብሰብ ጀምር በ የጓዳው ድንቅ ሀሳባውያን አሉ pls እንደመሪ ሰብስባቸው የሆነ መንገድ ፍጠር
@ermiastilahun4723
@ermiastilahun4723 26 күн бұрын
😢 been be classic cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc BBC can BBC bc cc cc BBC couch BBC can class cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc
@aradaw320
@aradaw320 23 күн бұрын
it's turning point for our country ETHIOPIA. respect በረከት በላይ ወንድማችን
@mightyg8545
@mightyg8545 Ай бұрын
በረከት ሙሉ ኢትዮጵያዊ ሊጠብቅህ ይገባል።
@wondimuabera1564
@wondimuabera1564 23 күн бұрын
በቃ ልንነቃ ይገባል
@Addisucac
@Addisucac Ай бұрын
በጣም ካስደነቁኝና ከገመትኩት በላይ ሆኖ ያገኘውት መጠይቅ!!!! የፖለቲካ ሃሳብም ያስኬዳል!!!!
@user-wj6er9uk5u
@user-wj6er9uk5u Ай бұрын
I know this area,Majji. I was working in Majji under NGO almost for two and half years.Franklly,speaking this guy was speaking about Mr.Jhon,the one who controlled a lot of resources and the people who are coming from abroad are using as a resource.He is typically an English man.Even,some of the locall people tried to killed him,unfortunatelly servived.Credit for @Dave and Beki
@yonasabebe
@yonasabebe 29 күн бұрын
የሚገርም አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ ነዉ::ሙሉወን ኘሮግራም በአንድ ላይ ሳይሰለቸኝ በአንድ ቀን ነዉ ያየሁት:: በጣም አቅም ያለዉ ሰዉ ነዉ ግን ስጋትም አለኝ:: ለአቅራቢዉ ምስጋና ይገባሀል ለአቀራረብህና እንደዚህ Passionate የሆኑ ሰዎችን ሰላመጣህልን::
@biruk9
@biruk9 Ай бұрын
ጥበበኛው በረከት በላይነህ የውኃን ፖሊሲ የሚያስተምር የዩኒቨርስቲ መምህር ሆኖ ቢሆን ኖሮ ተማሪዎቹ እንዴት በታደሉ ነበር። Thanks Dave, እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ፥ አደረሰን።... በውኃ phd ያለው ሰው እንኳን እንደ በረከት መተንተን የሚችል አይመስለኝም።... ይህን ሁሉ ዕውቀት ይዞ ዝም ብሎ ሊቀመጥ ነው ስል መጨረሻ ላይ ግን ፖለቲክስ ውስጥ እሳተፋለው በማለቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ... ቀጣይ የሕይወትህ ዘመን ምኞትህ የሚሳካበት እንዲሆን እመኛለሁ ፤ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን። ... ግን አደራ!! ነፍስህ እንዳትጠማ ጥበብን እንዳትርቃት ... እንደ በዓሉ ግርማ በሁለቱም በኩል የተሳለ ሰይፍ እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ። [ሰላም ለኢትዮጵያ ፥ ሰላም ላገራችን!!! ብሩክ ከገዳም ሰፈር]
@girmagossay7127
@girmagossay7127 Ай бұрын
ወንድሜ ከዐይን ያትርፍ ቅጣው እጅጉን ያገኛው ጣላት አያግኝህ ጠባቂው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@Abdujemal-yr7bq
@Abdujemal-yr7bq Ай бұрын
ቅጣው እጅጉ ለኢትዮጵያ ያደረገውን ወይም የጠቀመውን አንድ ነገር ልትነግረኝ ትችላለህ??
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi Ай бұрын
@@Abdujemal-yr7bqእንቢሪት ሲቆርጥ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቀፎ
@TameneMengste
@TameneMengste Ай бұрын
​@@Love-zd2biሰውየው የጠየቀዎትን በቻሉት መጠን ይመልሱልነ❤
@Abdujemal-yr7bq
@Abdujemal-yr7bq Ай бұрын
​@@Love-zd2biአንቺ ደንቆሮ ከመሳደብ ሠራ ምትይውን አንድ ነገር መናገር አይሻልም??
@ethioethio4061
@ethioethio4061 29 күн бұрын
አይ በረከት ከሰረ እንደዚህ አይነት መሀይም እያዳመጠው ነው
@bayyaabbaya8492
@bayyaabbaya8492 Ай бұрын
Dav በዚህማ እንዳትፋታው ምነው ልጁ ገና አላወራም ሁሉንም በሚባል መልኩ ነካክቶ ነው የተወው ባትጀምረው ይሻል ነበር። ከጀመርክ ደግሞ አስጨርስ ከዚህ በኋላ እኮ ላውራ ቢል እንኳ በዚህ mood አናገኘውም please dave let him talk ብዙ ሳምንት እንደዚህ ያልተለመደ but ወሳኝ የሆነ ወሬ በራሳችን ቋንቋ ሰምቼ አላውቅም ነበር። so please do your best DAV and bring him back
@MihretabKassaye
@MihretabKassaye 2 күн бұрын
የሁላችንም ሀሳብ ነው
@yeshecreatives
@yeshecreatives Ай бұрын
በረከት ማለት እውቀትን ከንግግር ጥበብ ጋር ዕይታዎቹን በአመክንዩ ዕምነቶቹን ከማስረጃ ጋር የሚያቀርብ እጅግ ድንቅ ሰው። በረከት ይህ መልእክት ከደረሰህ አንድ ነገር ልልህ ወደድኩ አክባሪክ
@tofikali9576
@tofikali9576 Ай бұрын
የሰውልጅ እንደዚህ በእውቀት በመረጃ ሲያወራ ካየዋቸው ጥቂት ሰውች መካከል በረከት በላይ አንደኛ ነው ወደፊት ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ መልካም ነገሮች እንዲገጥሙክ ምኛቴ ነው
@AbukiShamil
@AbukiShamil Ай бұрын
በረከት በላይነህ (ቤኪ) በእውቀት ላይ ለተመሰረተው ድንቅ ትንተናህ እናመሰግናለን። በእያንዳንዱ ሳቅክ ውስጥ መበከንከን እና ንዴት እንዲሁም ሀገር ወዳዳነት እንዳለ ይሰመኛል።ፖለቲካ ውስጥ እገባለው ማለትክ ትንሽ ደብዝዘህብኛል (ምርጫክን ግን አከብራለው) በዚህ አስቀያሚ እና ጨካኝ በሆነው በሀገራችን ፖለቲካ ውስጥ ገብትክ እለውጠዋለው ብለህ ምታስባቸው ነገሮች እንዲሳኩል ምኞቴ ነው ይቅናክ።
@geremewworku4981
@geremewworku4981 Ай бұрын
ሀሀሀሀሀ ችግሩ እንዳንተ አንብበው እንኳ ሀገርን ቢመሩ ጥሩ ነበር የማንም ጥጃ ጠባቂ ተሰብስቦ ችግር ፈጠረብን እኮ ጎበዝ
@abdurezakgeresu705
@abdurezakgeresu705 Ай бұрын
በመጀመርያ ዴቭ ከልብ አመሰግናለሁ በመቀጠል በረከት በላይነህ እጅግ በሳል አዋቂ ሀገሩን ወዳድ በረከትን ስሰማው ስለ ሀገሬ ብዙም አለማወቄን አወኩኝ የበለጠ እዳውቅም ረዳኝ የሰው ልጅ እንደዚህ በእውቀት ሲታነጽ ደስ ይላል እዳለውም አንድ ሰው ሀገሪቱ ላይ ለውጥ ለማምጣት ገብቶ መስራት አለበት አብዛኛዎቻችን እንደ መንጋ የምንመራ መሆናችን ያሳዝነኛል ስለ ሀገሬ ይበልጥ እንዳውቅ ይበልጥ እንድመራመር ስላደረከኝ ከልብ አመሰግናለሁ በቀጣይ ያሰብከው አላማም እንዲሳካልህ እመኛለሁ አላህ ይጠብቅህ 🙏ብዙ ተስፋ በሚያስቆርጡ ሸፍጦች በሞላባት ሀገር እንደአምተ አይንት በሳል አዋቂ ሀገሩን ወዳድ ሰው ሳይ ተስፋዬ ይለመልማል ብዙ ተማርኩ ብዙም አወኩ እጅግ ብዙም አመሰግናለሁ🙏 ዴቭ ቃላት የለኝም ማመሰግንበት አቀራረብህ እውቀትህ ስነስርዓትህ ሀገር ውዳድነትህ ክበርልን 🙏
@user-up1bp3fh6m
@user-up1bp3fh6m Ай бұрын
ከልቤ ከተከታተልኮቸው ሾዎች መሀል አንዱ ነው 23 አመቴ ነው ግን ጎደኛዬን እየሰማሁት ያህል ነው የተሰማኝ እናመሰግናለን ፈለጠው ቆረጠው ከሚለው ዜና ይልቅ ችግራችንን ስናውቅ ለመፍትሄው እንተባበራለን መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ ወንድሜ
@mamilove4934
@mamilove4934 22 күн бұрын
በረከት ተባረክልኝ የልጅ አዋቂ❤ የሳጥናኤል ጎል በኢትዬዽያ የሚለው ቁጥር አምስት መፅሐፉ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ደጋግሜ ያዳመጥኩት 🙏🙏 ዳዊት አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ሰላማቹ ይብዛ🙏❤️🙏❤️
@abenezerberassa3182
@abenezerberassa3182 Ай бұрын
ድንቅ 04 ክፍሎች 👏 Your interview with bereket belayneh set the podcast bar high. Thank you dawit tesfaye!
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 Ай бұрын
ቃላት አጠረኝ ሰው አገሩን ጥንቅቅ ልቅም አድርጎ የተረዳ ሙሉ መዝገብ በረከት ተከፍሎ የማይገኝ lecture ነው!!!!
@rosebloom9097
@rosebloom9097 Ай бұрын
መድሀኒአለም ለዚህ የዋህ ህዝብና ምስኪን ሀገር ሲል አንተንም አንተን የመሳሰሉትን በደሙ ይሸፍናችሁ!!! እኔ ግን እላለሁ ለሀገሬ እግዚአብሔር እንደአንተ ከልቡ የሚያስብ ሰው የሆነ መሪ ከመጣ ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ በነጻ ለማገልገል ቃሌ ነው!!! እግዚአብሔር ይመስገን!!! 🙏🙏🙏!!!💚💛❤!!! ዴቭ እናመሠግናለን ተባረክ አንተም ልባም ነህ!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
@merongetahun753
@merongetahun753 Ай бұрын
በዛ የተመታ ካሪኩለም: የዩኒቨርስቲ ቆይታህ ሳታበላሽ: ውስጥህ የታመቀው ችሎታህን ስላሳየኸን እናመሰግናለን! 🙏
@absizane
@absizane Ай бұрын
አሁን ያልካቸው ሰዎች ካልተተናኮሉህ ወይ ደግሞ ካላጠፉህ ይህ ያሰብከው ሀሳብ ተሳክቶልህ እንዳይ ፈጣሪን ጧት ማታ እለምነዋለሁ። ጀግና ነህ! ተናግሬ መግለፅ የማልችላቸውን ነገሮች ባንተ ሲገለፁ በመስማቴ በጣም ደስተኛና እድለኛ ነኝ። ምክንያቱም በብርቅየ እንስሳና ብርቅየ ፓርክ ተከቦ የኖረ ሀቅ ስለሆነ። ሁሌም ካንተጋ ነኝ! በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ቀድሞ ይጠብቅህ። ሰላም ላንተ በረከት!!
@gitimletibebtim1655
@gitimletibebtim1655 26 күн бұрын
በረከትን የማውቀው የጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪወች ባለንበት ግዜ ነው። ያኔም የሚደንቀኝ አብዛኛው ተማሪ በቴንሽን ሲጉላላ እሱ ተጨማሪ ምንባቦችን ሲኮመኩም (በተለይ አዲስ አድማስ ጋዜጣን) እቀናበት ነበር። በJU Arts club ውስጥም የጋራ ተሳትፎ ነበረን። ያኔም ትልቅ ቦታ ላየው እጓጓ ነበር። ከሱ አቅም አንፃር ገብቶ የሚቸግረው ነገር አለ ብዬ አላምንም። ብቻ መንገድህ ቀና ይሁን ብፕረከታችን!
@basicstrength9893
@basicstrength9893 Ай бұрын
በቃልህ ተገኝተሀል! respect
@user-rd9so8kt5u
@user-rd9so8kt5u Ай бұрын
This guy should be protected by any means
@vistaethiopia7174
@vistaethiopia7174 Ай бұрын
በረከት ብዙ ውቀሰን፣ ብዙ አስተምረን፣ ብዙ አንቃን 😍😍😍😍
@ebrahimaman6676
@ebrahimaman6676 Ай бұрын
ትንተና ከሙሉ እውቀትና ደስ ከሚል አቀራረብ ጋር ቤኪሻ ያቆይህ
@mickaelbirhanu3281
@mickaelbirhanu3281 29 күн бұрын
Just Amazing! You oiled my brain engine.Thank you Bereket for this thoughtful lecture & also the host Dawit! እግዚአብሔር እንደ ስምህ ለሀገራችን በረከት ያድርግህ ወንድሜ!
@Bosskm12
@Bosskm12 5 күн бұрын
Omg TikTok gelon neber,, guys u just saved us thank you, there is no words that can explain my satisfaction by this podcast 🙏
@mikeunited
@mikeunited Ай бұрын
No words! I felt like I had finished reading a book. Thank you, Dawit, for presenting this gem. Wish you all the best, Beki.
@seifugezahegn6497
@seifugezahegn6497 Ай бұрын
ማየት አማረኝ፤እነኚህ ሀሳቦችህን በተግባር።አምላክ ለሀገራችን ሲል ያበርታህ።
@thomasdasisia7278
@thomasdasisia7278 Ай бұрын
ማወቅ መማር ማለት ልክ እዳተ ነው ቤኪ አሁላይ ፕለቲከኛ ነን ከሚሉት ሁሉ አተ በደንብ ስለሀገርክ የገባክ የኔ ዘመን ትውልድ ነክ ባተ ዘመን በመሆኔ ባተ ኮራሁ 🙏🙏🙏
@Dagi-man
@Dagi-man Ай бұрын
ኧረ በእናታችሁ ይህን ልጅ እንጠቀምበት ለነገሩ ይች ሀገር ለተማረ አትሆንም ምን አይነት ገራሚ የሆነ ልጅ ነው🙏
@afro90s78
@afro90s78 Ай бұрын
Letemare shion le neka new mathonew yetemare bemilew ema miafersutem enesu nachew
@etsegenettilahun3543
@etsegenettilahun3543 13 күн бұрын
ብዙ መናገር የሚችል ሰው ነው ብዙ ብዙ ሊያነቃን የማቺል አዋቂ ልጅ ነው ድጋሜ እድል ይሠጠው ከዚ በላይ የሚያነቃን ሀሳብ የለም
@helenemso32
@helenemso32 Ай бұрын
ቢሰሙት ቡሰሙት የማይጠገብ የዚህ ትውልድ አካል ነው ግን? ትውልድ ማለት ይህነው ሀገሩን ጠንቅቆ ሚያውቅ። እድሜይስጥህ
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 Ай бұрын
ተቃጠልኩኝ ወይኔ ሃገሬ ኸረ እንንቃ ጎበዝ
@sanlast5009
@sanlast5009 25 күн бұрын
በጣም ያቃጥላል
@1Amhara1888
@1Amhara1888 22 күн бұрын
በጣጣጣምምምም
@kariyawbariyaw7726
@kariyawbariyaw7726 3 күн бұрын
የዘመኑ ምርጥ ሰው። አላህ ይጠብቅህ መቼም እንዲህ አይነት ሰው አይበረክትምና እራስህን ከውስጥም ፣ከውጭም ፣ጠላት ጠብቅ❤ አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለም
@MeseretBirhanu-be6ml
@MeseretBirhanu-be6ml 3 күн бұрын
ልቤ የሚያስበውን ሁሉ በአንተ አፍ ሰማውት እና በጣም ደስ አለኝ ዴቨ በጣም እናመሰግናለን አመዳን ሰለጋበዝክልን
@MiliyonMamo-bc9fo
@MiliyonMamo-bc9fo Ай бұрын
በረከት በላይነ አከብርካለው❤ ዳዊት አንተንም ክብረት ይስጥልኝ
@akemanu48
@akemanu48 Ай бұрын
ንግግርህ በሳቅ የታጀበ ቢመስልም ውስጥህ እያረረ እንደሆነ ይሰማኛል:: ማሽላዬ ብዬሀለው አንተ ምርጥ ሰው:: ግን ግን ሀገር ወዳድ ነን ባይ መሪዎቻችን ይህ ሁሉ የእንግሊዝ ግፍ ታውሮባቸው ነው ወይስ እጅ አጥሯቸው?
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 27 күн бұрын
እጅ አጥሯው
@muzikatera3242
@muzikatera3242 27 күн бұрын
በረከት በላይነህ ከጠበኩት በላይ ሆኖብኛል!!!.... ጠቅለል አድርጎ በ4ክፍሎች.... እድሜ ዘመኔን የሰማሁትን የፓለቲካ አቅጣጫ በአጭር ቀናቶች ምልከታዬን ቀይሮልኛል :: መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ!!!
@SamHab-hx3hi
@SamHab-hx3hi Ай бұрын
ግሩም (እያዩ ፈንገስ )ቀጣይ ይቅረብ በረከት እናምስግናለን!! ዳዊት እናምስግናለን
@jambojota4250
@jambojota4250 Ай бұрын
Bro makes Thursday different ❤❤
@mindayeneshhailu7910
@mindayeneshhailu7910 Ай бұрын
በረከት ለሀገርህ እንዲህ መብሰክሰክህ መንገብገብህ ያስደስታል ቁጭት እና ንዴትህ የእውነት እደሆነ በደንብ ያስታውቃል በእውነት ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ክፍል ሰማሁህ እናም ሀገሬ በጣም አሳዘነችኝ አንተ ግን ፖለቲካ ውስጥ ገብተህ ለመስራት መወሰንህ በጣም አስደንግጦኛል ምናልባትም የድጋጤዬ መነሻ እኔ ስለፖለቲካ ሳስብ ፖለቲካ ቆሻሻ ጨዋታ ነው ከሚሉት ወገን ውስጥ ነኝ ከዛም ባለፈ ፖለቲካ አይገባኝምም እውነት ለመናገር ፖለቲካን ሳስብ የማናቀውን የማንፈልገውን ያላደግንበትን በዘር በሀይማኖት እየለያየ በሆነ ጓጥ ውስጥ በግድ ካልሆናቹ እያለ በመለያየት እየከፋፈለ ንፅሁን ህዝብም እያጫረሰ ያለ ነገርም ስለሚመስለኝ ፖለቲካ እንዲገባኝም አልፈልግም እንዲገባኝም ጥሬ አላቅም አንተን ግን በጉጉት እየጠበኩ ተመስጬ በነገሮቹ ውስብስብነት ተገርሜ ለሀገሬም እያዘንኩ ነው ያዳመጥኩህ አሁንም በመጨረሻው ውሳኔህ ብደነግጥም ህልምህ እንደሆነ ስለገባኝ እንደ ዳዊት እኔም በብዙ ስጋትና ፍርሀት ውስጥ ሆኜ ይቅናህ እልሀለው አደራ ግን ያለህን ሰዋዊ ስብእና እንዳታጣ ተጠንቀቅ እራስህንም ጠብቅ በማሰተዋል እና በጥበብ ተጓዝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@diamond16tube
@diamond16tube 11 күн бұрын
እንደኔ ማስታወሻ እየያዝ ይህንን ሙሉ ፖድካስት የሰማ ይኖር ይሆን ....ብዙ መፅሀፍትን በ 3 ሰአት ውስጥ አንብቤ ጨረስኩ የከበር ክብር እና ምስጋና ለበረከት and Dejaf /Dawit / proffesional ###
@tatekassefa6753
@tatekassefa6753 Ай бұрын
ቤኪ በጣም አንብበሀል እየተደነቅሁብህም ነው። ንባብህ ለሀገሬ በእጅጉ ይጠቅማል! እናም ፍላጎትህን ግፋበት። አንድ ነገር ግን ላሳስብሁ እወዳለሁ። ምን መሰለህ የግለሰቦች ምጡቅ እውቀት ብቻውን አቅሙ Without system is nothing ! ምክንያቱም ያወቀን ጭንቅላት እያጎፈየው ያለው ሲስተም ነው። የምትቀላቀለውን ሲስተም በእውቀትህ ልክ ሊያሠራህ እንደሚችል በደንብ መርምረህ ተቀላቀል።
@al-aha
@al-aha 27 күн бұрын
ማንበብ አይደለም መረዳት እንጂ
@benseattle1767
@benseattle1767 Ай бұрын
በረከትዬ እኔ በጣም አድናቂህ እና ባንተ ተሰጥኦ የምደሰት ወንድምህ ነኝ እናም እባክህ የኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ አትግባ በአጭር ያስቀሩካል እና እባክህ እራስህን እዚህ ውስብስብ ፓለቲካ ውስጥ አትክተት ።አድናቂህ ነኝ መልካም እድል።
@melakuteklmar1683
@melakuteklmar1683 Ай бұрын
ሚናፈቅ podcast Thanks Dave
@MesfinAli-ny8cy
@MesfinAli-ny8cy Ай бұрын
ኢትዮጵያ ተስፋ አላት..... ልጅ አላት በረከት የሚባል...... የሚገርም ነባብ ነው! ዎው
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 16 сағат бұрын
Thank you Bereket Belayneh for sharing this great story and wisdom! Story telling makes a difference!
@kimemtube2810
@kimemtube2810 Ай бұрын
This is what a podcast is👏👏👏 thanks beki for the ideas out side of the box and dave for the host
@Steven.24
@Steven.24 Ай бұрын
ዕውቀት ከምንጩ ሲቀዳ beki ን ይመስላል ስለ ሀገሬ ያለኝ ዕውቀት በአንድ step ከፍ ያለበት ፓድካስት Thanks a lot Dave and Beki ❤👏
@saraelyas661
@saraelyas661 Ай бұрын
👉 በረከት በላይነት አብሮህ ካለው ጠያቂ ወዳጅህ ጋር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድላችሁ!
@StarLC7
@StarLC7 18 күн бұрын
ምን አይነት እይታ ነው በእግዚአብሔር ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb Ай бұрын
WONDERFULL BEKY❤❤ ዳዊት ግን በማጣሪያ ጥያቄ Challenge ማድረግ ነበረብህ
@paulosdesalegn
@paulosdesalegn Ай бұрын
አስባቹታል ግን የበረከት የመጀመሪያው episod ሲለቀቅ ደጃፍ 50k አንሞላም ነበር የደጃፍ subscribers በቤኪ ክፍሎች ውስጥ ወደ 16k አዲስ አባል ተጨምሯል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@betilike1379
@betilike1379 29 күн бұрын
ትችላለህ ለውጥ ማምጣት ይቻላል ብዙ እጠብቃለሁ ካንተ ለዚህ ትዉልድ በርታልን
@mimi-pp1eb
@mimi-pp1eb 26 күн бұрын
@በረከት በላይ በዚህ ዘመን በዚህ አስተሳሰብ የተገኘህ እንቁ ወጣት ፈጣሪ ይጠብቅህ ያሰብከውን ፈፅመህ ለማየት ያብቃን @ደጃፍ እናመሠግናለን መፀሀፍ ያነበብኩ ነው የመሠለኝ🙏🙏
@Dani21
@Dani21 Ай бұрын
ሰው እንደዚህ አገርን ያነባል🤔 ችግሩ ፀፀትና ቁጭት ብቻ ይዞ መብሰልሰል ሆነ!! እናመሰግናለን ስለነበረህ ቆይታ!!!👏
@sisutubeamazingethiopia
@sisutubeamazingethiopia Ай бұрын
አላዛር አሰገዶም ይቅረብልን የኳስ ብቻ ሳይሆን የአጠቃላይ የእውቀት ሰው ነው።
@yifatuzegeye3808
@yifatuzegeye3808 Ай бұрын
ዳዊት የሰፈሬ ልጅ ምን አልባት ካሌተሳሳትኩ የአቶቢስ ተራ ልጅ ነኝ ስማው መሰለኝ እኔ ደግሞ የገነሜ ሰፈር ልጅ ነኝ ቁም ነገሩ እሱ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ቃለመጠይቅ የምታደርጋቸው ሰዎች ዋው የሚናገሩትን የሚያውቁ ወይም በእውቀት የሚናገሩ ሰዎች ናቸው አይተባተቡም ወይም ለመዋሸት እ..እ..እ የሚሉት ነገር የኢንተርቪው አካል ይመስል እእ እንትን ይላሉ እስካሁን ያቀረብካው በሙሉ ተመችተውኛል አመሰግናለሁ በረከት ግን የሚናገረውን ስትሰማ በድንቁርናችን አፍራለሁ ይሄን የመሰለ እውነት አስቀምጠን በማይረባ የጎሳ ግጭት እንባላለን ሲያሳፍር በርቱ አንድ ቀን ይሄ እውነት የሚያንገበግበው ትውልድ ይመጣል ዳዊት በርታ እግዚአብሔር ያግዝ
@Jemal-nur
@Jemal-nur 27 күн бұрын
እኔም ከዛ ሰፈር ነኝ ሰምቼው በእውን አልመሰለኝም ህልም ነው የመሰለኝ
@yenayena8676
@yenayena8676 23 күн бұрын
እኔ አበበ ቢቂላ እስታዲየም አካባቢ ነኝ ድሮ ፈውቶቢስተራ ስንሄድ በገነሜ ነበር የምናልፈው ስፈሬ ነው የሚመስለኝ
@yohannesa49
@yohannesa49 Ай бұрын
በረከት በላይነህ እንዲህ ዓይነት ሰው አይመስለኝም ነበር። ትልቅ ውሳኔ ነው ፖለቲካ ውስጥ መግባት ለውጥ የሚመጣውም በመሳተፍ ነው። ሐሳቦችህ ግን እስከ ህይወት ዋጋ እንደሚያስክፍል ማወቅ አለብህ።ሃገራችንን የምንወድ ሰዎች ፖለቲካ ውስጥ መግባት አለብን። በምርጫ ብትገባ ደግሞ የተሻለ ነው። የምትወክለው ሕዝብ ሊኖር ይገባል። በእንል በኩል በማያቁን ሰዎች መወከል እራሱ ቅጣት ነው።
@Meketafasel
@Meketafasel Ай бұрын
ደጋግሜ ነው የሰማሁ የተናገርከው ነገር መሬት ላይ ያለ ሀቅ ስለሆነ ነው።
@abeltesfaye1754
@abeltesfaye1754 Ай бұрын
ደጃፍ became a classic podcast ever after BK interview and Dave👏🏻👏🏻👏🏻
@tamiratgebregzabher1456
@tamiratgebregzabher1456 28 күн бұрын
አቦ በረከት ይመችህ አቦ በጣም ነው የተመቸኸኝ ሁሌ የሚያበሳጨኝ ነገር ግን ሐሳቤን ዝርዝር ስላደረከው ክብር ይገባሃል
@user-ul4kq4xl8n
@user-ul4kq4xl8n Ай бұрын
Protect this man at any cost
@mikubelay6922
@mikubelay6922 Ай бұрын
በየቀኑ ብትሰማው እማይሰለች ልጅ ቤኪ ይመችህ
@yafhagere466
@yafhagere466 Ай бұрын
ቀጣይ ግሩም ዘነበ pls 🙏🙏 🙏
@semerehadgu5366
@semerehadgu5366 26 күн бұрын
በቅድሚያ ለዳይት ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ እሚገርም ትንተና እና አገሩን ጠንቅቆ እሚያውቅ ምጡቅ አአዕምሮ ያለው ቤኺን ስለጋበዝክልን እናመሰግንሃለን እኔ በዕድሜዬ በውስጤ እማብሰለስለውን እውነታ ቁልጭ አድርገህ ነው የተናገርከው ቢያንስ አንድም እሚጣል ሃሳብ የለውም በርታ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏
@esseatababu6220
@esseatababu6220 25 күн бұрын
መሻትኽ ይሳካልኽ። ቁጭትና ግሩም መረዳትኽ ይጋባብን።❤
@jo_hanns
@jo_hanns Ай бұрын
We must protect this man at all cost🙌🙌
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 Ай бұрын
በቀጣይ አላዛር አስገዶም ይምጣ የምትሉ ❤
@eyoba_sol
@eyoba_sol Ай бұрын
Wendeme yemechih
@Steven.24
@Steven.24 Ай бұрын
exacly👌
@afro90s78
@afro90s78 Ай бұрын
Betam
@asaminewkassa1263
@asaminewkassa1263 Ай бұрын
ግድ ይላል
@habtomwoldeab21
@habtomwoldeab21 Ай бұрын
በጣም ነው የምወደው።
@solomongetnet2784
@solomongetnet2784 27 күн бұрын
አቦ ቤኪ&ዳዊት ይመቻቹ። በረከት በሌላ ርዕስ ቢመለስ
@user-pz8fn1qi1c
@user-pz8fn1qi1c 24 күн бұрын
Number 1 Interview in Ethiopia
@RahelAssefa-cn7nl
@RahelAssefa-cn7nl Ай бұрын
እናመሰግናለን ደጃፍ በቃ ሌላ እይታ በረከት respect
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 Ай бұрын
በትክክል ሊታሰብባቸው የሚገቡ ጠንካራ ነጥቦች ነው በረከት ያነሳው 👈
@abdulazizabujabir5406
@abdulazizabujabir5406 26 күн бұрын
የምታነሳቸው ሀሳቦች ኢንተረስቲንግ ነገር ነው በረከት ድጋሚ ብናይህ ደስ ይለኛል
@meskeremwsenbet
@meskeremwsenbet 23 күн бұрын
ምንም ቃል የለኝም ድንቅ የሆነ ቆይታ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን…..በዚህ ንቃት ሀገራችንን የምንለውጥበት ጊዜን እናፍቃለሁ
@Dagim-ce9dz
@Dagim-ce9dz Ай бұрын
It's my first comment on KZbin, and you are a fantastic berket.
@essayessayhailemariam9231
@essayessayhailemariam9231 Ай бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ and BEREKET የሚገርም ትንተና That's a valuable skill to have!
@blenberhanu-ft2mr
@blenberhanu-ft2mr 9 күн бұрын
ቤካ አድናቂህ ነኝ ዳዊቶ አክባሪህ ነኝ አመሰግናለሁ።
@rumiyaali3856
@rumiyaali3856 Ай бұрын
እጅግ በጣም የተደምኩበት ሰው በሳልና የገባው አቦ እድሜ ከጤና እመኝልሀለሁኝ።
@andualemsintayehu2644
@andualemsintayehu2644 Ай бұрын
ወንድሞቼ እኔም "ታመምኩ" ምንድነው የምስማው መነሻ ነጥብ ያገኝው ይመስለኛል አንድ ተንኮል እንዳለ ከገባኝ ቆይቶል።
@michaelayalew5336
@michaelayalew5336 Ай бұрын
በስማም ለሃገሬ አዘንኩኝ 😢😢😢😢
@zerihunhailu715
@zerihunhailu715 Ай бұрын
የምር በጣም ደሰ የሚል ቃለ መጠይቅ ነበር ሌላ አለም ውሰጥ በሚባል ደረጃ ገብቼ ነበር ስከታተል የነበረው በጣም እናመሰግናለን ዴቬ በጣም ደሞ ደሰ ያለኝ እኔም የምጋራው ነገር ቤክ የመጨረሻው ውሳኔውን አገርን ለማሳደግ ቢሮክራሲ ውሰጥ መግባት አለብን እርቀክ ሳይሆን ቀርበክ መታገል አለብክ የሚለው አመለካከት ትክክልና እኔንም የሚገዛኝ አሳብ ነው በርታልኝ ወንድሜ በዚህ ቃለ መጠይቅ ውሰጥ ብዙ ለአገር የሚጠቅም እውቀት ኖሯቸው ቢሮክራሲውን ተጋፍጠው መውጣት ለከበዳቸው ለአገሬ ልጆች ጥሩ መነሳሻ ነው እኔንም ጨምሮ
@hukaebconstruction
@hukaebconstruction Ай бұрын
ዋው ድንቅ ሀሳብ ! አሁን ገና ለሀገር የሚጠቅም ፕሮግራም ሰማው ! አቅም ባለው ለሀገር ተቆርቋሪ ድንቅ ወጣት በረከት በላይነህ ! ዘረኞቹ የኛ ሀገር ባለስልጣኖች እፈሩ ለዚህ ሁሉ የሀገር ውድቀት ተጠያቂ ናቹ ! ኢትዮጵያ ምንም ሳይጎድላት በሰው ማጣት መከራዋን ትበላለች !!!
@yasinearefate
@yasinearefate Ай бұрын
ርዕሱ፡ ፖለቲካ ውስጥ እገባለው።አልገባም ብትል እራሱ እስካሁን በተናገርካቸው ጉዳዪች እነሱ አስገብተውካል።የዛሬውን ደሞ እስቲ እንስማህ
@afeworkalemayehu3774
@afeworkalemayehu3774 Ай бұрын
እነሆ ለኢትዮጲያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቱት ኃላፊነት ብትታጭ ሸጋ ነው ብለናል።
@SewasewKene-ux2zg
@SewasewKene-ux2zg Ай бұрын
ትክክለኛ ውስኔ ዳር ሆኖ ከመተቸት የተጣመመውን ገብቶ ለማቃነት መሞከር ዘመኑ የሚጠይቀው ተግባር ነው፡፡ ቤኪ ዘመንህ ይባርክ ይቅናህ ተስፋችን ነህ!!!
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 26 күн бұрын
እንደምትታሰር እርግጠኛ ነኝ ብቻ አይግደሉብን ለመጪው ትውልድ መኖር አለብህ ራስህን ጠብቅ ከፖለቲከኞች ሴራ አታቀውም ብዬ ሳይሆን ......በጣም እወድሀለው ፡፡
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 42 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 2,5 МЛН
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 45 МЛН
ስንት ገባ ሰው ? | እያዩ ፈንገስ | በአሻም ቲቪ #Asham_tv
1:08:05
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 123 М.