Lualawi ሉዓላዊ- በዘረፋ የተሰማሩ እና ምላሳቸው የተቆረጠ እስረኞች /የሕወሐት ውዝግብ እና ወቅታዊው ሁኔታ /የፋኖ ታጣቂዎች 2 ሰላማዊ ሰዎች ገደሉ

  Рет қаралды 29,443

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

Пікірлер: 183
@seidSeid-ng1vs
@seidSeid-ng1vs 2 ай бұрын
ሲሳይ.. ሰኢድ እባላለሁ ከጎንደር በሚዛናዊነትህ ሁሌም ትመቸኛለህ እኛ የጎንደር እና አካባበቢ ንዋሪወች በፋኖ የአፈና ድርጊት ተሳቀናል ሰው እንደ እንስሳ እየሸጠ እታገልልሀለሁ በሚሉ ደናቁርት ድርጊት ብንቸገርም በመከላከያ ያለን እምነት ጠንካራ ነው ሁሌም በመከላከያ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን 🙏 እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt 2 ай бұрын
Sisu the great journalist godbless !!!!
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አመፀኞችን ያዋርዳል፣ለትሁታን ፀጋን ይሰጣል።
@kt5133
@kt5133 2 ай бұрын
ግሩም ትንተና ወንድማቻን ሲሳይ፥ በርታልን። ትንሽ የቆየን ሰዎች የደርግን ዘመን እናስታውሳለን።ብዙ ጥፋቱን ብንጠላም አንድ አንድ ነገሮችን ግን በተ ሻል መንገድ ይዞ ነበር። እንዚያን መንግስት ከነሱ ቢውስድ እላልሁ። እስከ ገጠር ድረስ የጥበቃ መዋቅርን ቢያስብበት። ሕዝቡ ራሱን እንዲጠብቅ ማስቻል።
@shuwyiebemahadi
@shuwyiebemahadi 2 ай бұрын
ይመችህ ምርጥ ስው ያምርጦዎች ምርጥ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 ай бұрын
Thank you Lualawi Media 🙏 .
@gnimulloofficial1991
@gnimulloofficial1991 2 ай бұрын
ጀግናችን
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ሲሳይ እና መሰግናለን
@Yerom-u9y
@Yerom-u9y 2 ай бұрын
ሲሱ ጀግና በርታልን
@yoniaboye6284
@yoniaboye6284 2 ай бұрын
በርታ ሲሳይ❤
@sitotagirma2157
@sitotagirma2157 2 ай бұрын
ሰላም ሲሱዬ! ምርጥ ኢትዮጵያዊ፡፡ ሰላም ይብዛልህ፡፡ የኢትዮጵያ ልጆች እንወድሃለን፡፡ ድል፣ ሰላም ለኢትዮጵያችን፡፡
@SimegnAlem
@SimegnAlem 2 ай бұрын
ሲሳይ እግዚ አብሔር ይባርክህ የልብ ሰዉ ነህ ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 2 ай бұрын
ሰላም ሲሳይ ላንተና ለቤተሰቦችህ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ተግባርና እውነታን ይዘህ እየተጋዝክ ስለሆነ ምንግዜም አሸናፊ እየሆንክ ትቀጥላለህ።የመራራ እና የኦነግ ሃላፊዎች ቢሮ ተዘጋብን የሚሉት ምን ይሰሩበታል ህዝቡ አንቅሮ ተፍታቸዋል ለመቀመጥ ስለሆነ ያለው ይበቃቸዋል በርታልን ኑርልን
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 2 ай бұрын
ምርጥ ኢትዬጰያዊ ሰላምህ ይብዛ ድል ለመከላክያችን
@Yerom-u9y
@Yerom-u9y 2 ай бұрын
ሰላም የሉዓላዊ ቤተሰቦች
@SimegnAlem
@SimegnAlem 2 ай бұрын
አንተ ብቻ በርታ አንድ ቀን ፀሐይ ይወጣል አንተንም ትዉልድ ያከብርሐል ሲሸሳይ ሚዛናዊ ሰዉ ደ
@busyline3882
@busyline3882 2 ай бұрын
አንተ ሰው ኧረ እንዳንተ ያለ ሰው አላሕ ያብዛልን ዘርሕ ይባረክ እላለሁ
@asefaali
@asefaali 2 ай бұрын
ኧረ ጎበዝ ፋኖ ሰዉ እየጨፈጨፈ ነዉ እኔ እንኳ በአካል በቅርበት የማቃቸዉ ሰወች ከ16 በላ እየሆኑ ነዉ። ኧረ የአማራ ህዝብ በፋኖ እያለቀ ነዉ
@oliaddemissie8878
@oliaddemissie8878 2 ай бұрын
ሲሳይ የኔ ጀግና በርታልኝ.❤🙌
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 2 ай бұрын
ሲሳይ አጌና ትክከለኛ መረጃ ስለ ምታቀርብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MenbereLemessa
@MenbereLemessa 2 ай бұрын
🌹🌹🌹siss tebark kemelawe 🌹🌹🌹🌹beatseboche gear se 🌹 🌹🌹🌹lam yebezaleh 🌹🌹🌹🌹
@Selamethiopian
@Selamethiopian 2 ай бұрын
ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ይህን የምታነቡ ሰላም ጤና ይስጣችሁ መጪው አዲስ አመት ቸር ያሰማን
@anwar.awolአንዋርአውልአህመ
@anwar.awolአንዋርአውልአህመ 2 ай бұрын
ሰላም ስሰይ አጌና ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም🎉🎉🎉❤❤❤
@TigistTse-u6n
@TigistTse-u6n 2 ай бұрын
ሲሳይ የኔ ጀግና በርታል
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh 2 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጲያ ሲሳይ በሚዛናዊና እውነተኛ ትንታኔህ ድንቅ ነህ። በርታልን።እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደሚባል፣እውነት ያሸንፋል፣እስከዚያ ህዝባችን ታላቅ አላስፈላጊ ዋጋ እየከፈለ ቢሆንም።ለወገኖቻችን ማስተዋልን ይስጥልን።
@yiduman746
@yiduman746 2 ай бұрын
የኔ ቤተሰቦች ይወዱሀል ይገባሀል።
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 2 ай бұрын
You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia
@abdelaosman8626
@abdelaosman8626 2 ай бұрын
Thanks
@FantahunGebeyehu-y2d
@FantahunGebeyehu-y2d 2 ай бұрын
ሲሳይ ሚዛናዊ ሰው!!❤❤❤
@biruksheref3874
@biruksheref3874 2 ай бұрын
ሲሳይ በርግጥ እዉነተኛ ነህ እናመሰግናለን እዉነት መረጃ ባጣንበት እዉነትን የምትሞግት እዉነት
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy 2 ай бұрын
አይፋኖ ፈጣሪ አምላክ ሁላችሁንም እኝህን ምስኪን እንደደፋችኻቸው እናንተንም ያልታሰበ ይድፋችሁ ይጨርሳችሁ ግፉ እስከ ሰባት ቤታችሁ አይልቀቃችሁ
@hassensultan5506
@hassensultan5506 2 ай бұрын
ሽማግሌው የህዋት ቡድን ደም ካልፈሰሰ ጤናቸው ይዛባል ፈጣሪ ከሰው ደም ወደ ከብት ደም እንዲቀይርላቸው እንለምን
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 2 ай бұрын
God help our poor people They are suffering for no fault of them . Have mercy Lord in the Name of Jesus
@Mham-h1h
@Mham-h1h 2 ай бұрын
We need peace
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ጂኒው፡ የአማራ፡ ክልል፡ ጎሮምሶችን፡ ወረሳቸው! የምን፡ ታጋይ፡ ቀልደኛ!!!
@robairess4147
@robairess4147 2 ай бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ሲሳይ አጌና የኛ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪
@mesfinbelete6932
@mesfinbelete6932 2 ай бұрын
Great job Sis as always!!!
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 ай бұрын
ኢትዮጵያየ ወገኖቸ እንኳን ደስ ያለን ታሪክ ሰርተናል ግድባችን እራሱን ገለጠ ለመሪያችን ዶር አብይ አህመድ አሊ በዚህ ፕሮጀክት ለተሳተፋችሁ ለመከላከያችን እንኳን ደስያላችሁታሪክ ሰርታችሆል እናመሰግናለን 🌼🌹🌿🌼🌹🌿🌼🌹🌿🌼🌹🌿🌼🌹🌿🌼🌹🌿🌼🌹🌿
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 2 ай бұрын
ንፁህ ሰው ገድሎ ድል ፈፅሞ አይታሰብም::😊😊😊
@TesfayeTolosa-r2e
@TesfayeTolosa-r2e 2 ай бұрын
ሲሳይ ሠላም ነህ በጣም እናመሠግናለን። እውነት ለመናገር የኛ ሀገር ተቃዋሚ ፓሪቲዋች ሚዛናዊ እይታ የጎደላቸው ይመስለኛል አብዛኛውን ጊዜ ፍርደገምድልና ፍፁም ወገንተኛ በሆነ መገድ የሚከተሉ ግፈኞች ናቸው። ወንድም ሲሳይ ንፁሐንን ማንም ይግደልማ ትክክል ሊባልና ተቀባይነት ሊኖረው አይችልም። አየህ ዛሬ ስርአት እና መስመር ያላሳዝከው አካል ወይም ቡድን ነገ ወደስልጣንም ብትመጣ ተመልሶ ለራሱ ጠንቅ መሆኑን መገንዘብ የተሳናቸው ይመስለኛል። ሲሳይ ስተት እኮ መቼም ስተት ነው። ዛሬ በንፁሐን ላይ በደል ግፍ ሲሰራ ግንባር ቀደም አውጋዥና ነቃፊ ካልሆንክ ነገ ማን አንተን አምኖ ሊከተልህ። በጣም የሚገርም የሀገሬ ሠው አባባል ትዝ አለኝ " ሠርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ " ሁሌ አይከብድም ዛሬ መንግስት መልካም ሲሰራ አብረ መስራት ሲሳሳት ተው ማለት ትልቅ ዋጋ አለው ለነገ የዉድድር መድረክ። ቆይ ተቃዋሚ ወይም ተፎካካሪ ማለት ሙሾ ደርዳሪ መሆን ነወይ መልካሙን መናቅ ስተትን እየፈለጉ መጮህና ማጯጮህ ነው ወይ። መንግስት አጥፊ በዳይ፡ ገዳይ ፡ ተኳሽ ጫካ የገባሁሉ ቅዱስ፡ ትሁት ፡ የዋህ ፡ ሠላማዊ ብሎ አንዱን ቅዱስ አንዱን እርኩስ እያሉ መዘመር ነገም ሌላ ዋጋ፡ መከራና ፡ ችግር መፍጠሩ አይቀሬና ፡ ሳይቃጠል በቅጠል ይሻላል። ሁሌም ሚዛናዊ፡ መሆን ነገን የተሻለ ያደርገዋል። እነርሱ ለሠላም ምን ሠሩ ብቻ ሳይሆን ስለሠላም እኔ ምን አስተዋፆ አበረከትኩም ብሎ ራስን መጠየቅ ይገባል። አንተ ጥይት እየተኮስክ ሎሚ ሊወረውርልህ ጅል የለም። ሠው ሁሉ ሁለት መንፈስ ተላብሶ ይኖራል። ሴጣናዊና መንፈሳዊ በፍቅር ከቀረብከው መንፈሳዊ ባሕሪው ያይላል። በኃይል ፡ በንቀት ከቀረብከው ሲጣናዊውን ይመዝልሀል እንኳንስ መንግስትን የሚያክል ተቋም ቀርቶ ማለቴ ነው። ሠላም የአንድ ወገን መሻት አይደለም የጋራ ጥቅም የጋራም ስራ ውጤት ነውና ይታሠብበት ባይ ነኝ።
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@TemesgenMelese-l4i
@TemesgenMelese-l4i 2 ай бұрын
ሲሳይ የምርጦች ምርጥ እነዚ ባጉል ምኞት የሰከሩ በተለይ የሙስሊሙ ጠላት እዘረፉ እበሉ ይንሯታል እጂ ምንም ሚለውጡት ነገር ዬለም
@oushachewouda4391
@oushachewouda4391 2 ай бұрын
ሲስ በጣም የሚትወደድ ፣ እውነትኛ ጋዜጠኛ ነህ!!!❤❤❤እንወድሃለን እናደንቅሃለን፤ እናከብርሃለን❤❤❤ እኛ 40 ምንጮች ዘረኝነት የማይነካካን ምርጥ ኢትዮጵያኖች!!!❤❤❤❤ 👏👏👏
@addis8247
@addis8247 2 ай бұрын
40 መንጮች ክበሩልን፡፡ የሰላም ተምሳለት ናችሁ፡፡ ሁሌም በእርጥብ ሳር ሰላምን በማዉረድ የኢትዮጵያ ህዝብ ምልክት ናችሁ፡፡
@samiabera7894
@samiabera7894 2 ай бұрын
ሰላም
@AkaluErkalo
@AkaluErkalo 2 ай бұрын
Salami salami abatachi sisay qoyitahu arifi nahu
@jesusislord288
@jesusislord288 2 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ጎበዝ
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 2 ай бұрын
ሲሳዮ እንኳን መከላከያን ሰውቀጥ ብላ እማታይ ሴትናት የተገደለቺው
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 2 ай бұрын
ሉዓላዊ የዕዉቀት ፡ የመረጃ እና የእዉነት ምንጫችን !!!! ፋኖ የሚባል የባርባሪአን ስብስብ እንደዚህ ዓይነት ድርጊቶችን እየፈፀመ እያዩ የሚደግፉ ሰዎችን ሳስብ ፡ ዘረኝነት ምን ያህል አቅልን የሚያስት መሆኑን ማሳያ ነው ።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
@@YohannesBezabeh ምነው እባክህ? አቡነ ሉቃስ ዘረኛ ናቸው አቅላቸውንም ስተዋል እያልክ ነው? ትቀሰፋታለህ።
@fatoumata1440
@fatoumata1440 2 ай бұрын
Selam sis ❤❤❤❤❤❤
@FantahunGebeyehu-y2d
@FantahunGebeyehu-y2d 2 ай бұрын
ሲሳይ ሚዛናዊ ሰው!!
@MojaTdnj
@MojaTdnj 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@GrAzeb
@GrAzeb 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@woldefantu75
@woldefantu75 2 ай бұрын
ሲሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ የአሜሪካ አምባሳደር በተገኙበት ቢሮ የኢትዮጵያን ሰንደቅዓላማ አየሁ፣ጌቾ ጥሩ እየሰራ ነው
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 2 ай бұрын
እውነተኛ ዘጋቢ ሲሳይ ዕድሜና ጤና ይስጥ
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@seifetsegaye5077
@seifetsegaye5077 2 ай бұрын
እውነት አውራ
@milikoahmed6760
@milikoahmed6760 2 ай бұрын
ሉባባ ጊፍቲኮ ጊፍቲ ጅማ
@asresbitew7105
@asresbitew7105 2 ай бұрын
The fundamental problem in Ethiopia is injustice and lawlessnes. Thats why many people are on real struggle in different administratives.
@YohaTse
@YohaTse 2 ай бұрын
ማንንም ቢገድል መንግሥትን አንቃወምም ..!!!
@DanielSime-z6w
@DanielSime-z6w 2 ай бұрын
@TigistTse-u6n
@TigistTse-u6n 2 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@የዓባይንጉሥ-ጰ3ደ
@የዓባይንጉሥ-ጰ3ደ 2 ай бұрын
ሰሞኑን በዓለምአቀፍ ደረጃ የኢትዮጵያ ምልክት በሆነው አየርመንገድ ላይ በጋጠወጦች የተፈፀው ድርጊትን በተመለከተ ፍርድ ቤቱ የሚሰጠው ውሳኔ የአዲሱንና ተተኪውን ትውልድ አቅጣጫ የሚወስን ይመስለኛል። ምክንያቱም ማህበረሰቡም ቢሆን Hard Worker vs tik talker እንዲሁም Worker vs talker ለሃገራችን መፃኢ እድገት የትኛውን ማሳደግና መወገን እንዳለበት ራሱን ይፈትሽበታል።
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 2 ай бұрын
Those in Diaspora that support this terrorist organization must feel ashamed for this type of unspeakable crime against humanity!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
መራራ ጉዲና ጊዜዉ ያለፈበት ኤክስፓየር ያደረገ ሰላም የማይፈልግ በጥባጭ ሽምትር
@abdissamilki3955
@abdissamilki3955 2 ай бұрын
ሲሳይ ምን አለበት መሳይ ቦርኮን ብትሞክር ጥሩ ዜና እንዲያቀርብ ❤❤❤
@addis8247
@addis8247 2 ай бұрын
ሲሳይ የሚሰራ ለአገር ነዉ፡፡ግን መሳይ የሚሰራ ለቂም መወጣቻ እና ለአንድ ነጌድ በላይነት ነዉ፡፡
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ስልጣን ለምን ከእጃችን ወጣ ብለወ የተቃጠሉ ጥጋበኛ ጋጠወጥ ዱርዬ የደብረጺዮን ትእቢተኛ ተላላኪዎች በአየር መንገዳችን ላይ አይጨማለቁም
@hvgb6263
@hvgb6263 2 ай бұрын
Sesay Agena Mrt Yazamanu Jagna Rajem Edmena Tena Kamalaw Betasabh Emagnelhalaw Barta !!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 2 ай бұрын
ትንሽ እንኳን ያልተዋጣላቸዉ የህጻን ድርሰት የሚጽፉ ቀፎራሶች ስራ የማያዉቁ በልመና የሚተዳደሩ አገር ሻጭ ባንዳዎች መቼም አይሳካላቸዉም
@walesebhat465
@walesebhat465 2 ай бұрын
Really this Man tell us the truth OLF OPP Shenne is cutting tung and other parties of Amhara's people body.
@Ibrahim-lp4kt
@Ibrahim-lp4kt 2 ай бұрын
ብርታልን ሲሳይ ❤❤❤❤❤❤
@fatoumata1440
@fatoumata1440 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@negerukedane9212
@negerukedane9212 2 ай бұрын
አማራ ክልል ለኢትዮጵያ በታሪኩ ሁሌ ችግር ነው
@addis8247
@addis8247 2 ай бұрын
አንድ ሰው አስቦ አንድ በሬ ስቦ አይሆንም! የአንድ ጎሳ ትግል ዘለቀታ የለዉም፡፡ሌሎች ነገዶችን ያላሳተፈ ትግል በክልሉ ያሉትን ማህበረሰብ ከማስጨረስ ዉጭ ምንም ጠብ የማይል እንዲሁም አቅጣጫ አልባ ትግል ነዉ፡፡
@HryakoseTheodros
@HryakoseTheodros 2 ай бұрын
በስማብ ሲሳይ 180 degree ቀጥሎ ሌላ 180 degree ሽብለላ...ይገርመል
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ወገኖቼ፤ በምን፡ አንጀት፡ በልተው፡ ያልጠገቡን፡ ድሃ፡ መግደል???
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 2 ай бұрын
Dawid Ibissa, a Tigrayan, and the fake professor, Merara Gudina, belong in the Nursing Home! Ethiopia belongs to the Youth!🇪🇹💕👍
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ወገኖች፤ ዘለንስኪ፡ ዩክሬን፡ ደ/ጽዮንን፡ ይመስለኛል! ሳይቸግረው፡ ራሽያ፡ ምድር፡ገብቶ፡ ሲተኩስ፤ ትላንትና፡ በዩክሬን፡ ጉድ፡ ወረደባት! ለምን፡ ሕዝቡን፡ ያስመታል???
@yonasfikir7200
@yonasfikir7200 2 ай бұрын
የአድር ብዬ ሜዲያ
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henrysantos4879
@henrysantos4879 2 ай бұрын
ምንአይነት አረመኔ ፉጡሮች ናቸው
@Mham-h1h
@Mham-h1h 2 ай бұрын
Hizbu nektewal
@merimakemal560
@merimakemal560 2 ай бұрын
FANO FESAMU
@walesebhat465
@walesebhat465 2 ай бұрын
Game is over no more convenience and confused politics of OPP OLF shenne Government finished.
@dawittube1786
@dawittube1786 2 ай бұрын
ሲሳይ ወጥ አማሳይ
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 2 ай бұрын
፣ መንግሥትን መቀልበስ ቀላል አይደለም።በጋ ተጠብቆ drones በፋኖ ላይ እንደሚዘንብ ይጠበቃል። ይህ ከመሆኑ በፊት ስምምነት እንዲደረግ የሚለምኑ ብዙዎች ናቸው።
@AkalMAMO
@AkalMAMO 2 ай бұрын
Boeing’s Africa Headquarters is located in Johannesburg for over 20 years.
@walesebhat465
@walesebhat465 2 ай бұрын
OPP OLF shenne Government is destroying Amhara's people life.
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 2 ай бұрын
ወላሂ እንዳውም ያጥፋቸው
@Xo-xx
@Xo-xx 2 ай бұрын
Omg
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 2 ай бұрын
ሲሳይ የጋዛጣቸ ውሃ ልክ❤❤❤❤❤
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 ай бұрын
Mr Sisay ! Talaku Ye Hidase Gidib Wede Fisamew Tekarbual Ye Ethiopiam Hiliwina Ende Gidibu Eyetekarebe Naw Ethiopia YeSew Deha Hona Ye Ato Melesin Ethiopian YeMafres Agenda Eyefesemech Naw
@kalidali
@kalidali 2 ай бұрын
ሲሳይ ያንተ ሚዛናዊነት ዝንፍ ሳይል እስካሁን እንደቀጠለ ነዉ እናመሰግናለን
@addis8247
@addis8247 2 ай бұрын
10Q.
@asresbitew7105
@asresbitew7105 2 ай бұрын
The many many years unification of Ethiopians has been in danger since 1983 (1991) due to the leadership of tplf . The very sad example is not only loosing Port Asseb but also family chaos and divorce.
@bloomgoregina5078
@bloomgoregina5078 2 ай бұрын
Stop Amhara genocide!
@alexovich4015
@alexovich4015 2 ай бұрын
ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች !!!!!!
@addis8247
@addis8247 2 ай бұрын
There is no genocide. It is pure propaganda for searching of the authority in the country.
@getubekela2692
@getubekela2692 2 ай бұрын
የ ደሀው ሕዝብ ንብራት በታጠቀ ሐይል ተዘረፎ በቺግር ኢያ ማቀቄ ነው ኤራ ኡኡታው ገና ይቀጥላል።
@Mham-h1h
@Mham-h1h 2 ай бұрын
Aba sereke cadre new i am a tigrean I am telling you but peoplu nektewal
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 ай бұрын
እንዲህ አይነት በወገን ላይ ሰቆቃ የሚየደርስ ማነዉ ብሎ መጠየቅ ይገባል ?ወገኔ ከአንተ የሚመስል እንጅ ያንተ አይደለም ድርጊቱ እራሱን ብቻ ነዉ የሚገልጠዉ እንዲህ አይነት አሳፋሪ ታሪክ በአማራ ታይቶ አይታወቅም እነዲያስፖራ ገንዘብ ምትልኩ ተጠያቂወች ናችሁ የፌስቡክ ነጋዴወችም
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 2 ай бұрын
መሳይ እባክህን ህዝብ አታስፈጁ
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 2 ай бұрын
Jawisa you are innocent?
"አራት ኪሎ ካልተናጠ ዘላቂ ሰላም አይኖርም!"፣ ኦነግ#ola #olf #oromia #oromo
1:30:01
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24