ያለእንቅስቃሴና ያለምግብ ለውጥ ቦርጭን ማጥፋት ይቻላል?በሳይንስ የተደገፉ ቦርጭ ማጥፊያ መንገዶች/How to lose belly fat by Dr Sara

  Рет қаралды 483,142

ዶክተር ሳራ / Doctor Sara

ዶክተር ሳራ / Doctor Sara

Күн бұрын

Пікірлер
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
ስለ ብጉር ሙሉ መረጃ፣በሳይንስ የተደገፉ ተፈጥሮአዊ ውህዶች ለብጉር ህክምናበዚህ አድራሻ ይመልከቱ👉kzbin.info/www/bejne/iXy5nGuel5hphpIsi=zVNKhwDzvNE3vCuV
@tsegainsheabiye3318
@tsegainsheabiye3318 6 ай бұрын
😊😊😊😊p😊p😊
@momojojo5634
@momojojo5634 6 ай бұрын
መረጃሽ ትክክል ነው እኔ ላይ ለተፈጠረው ቦርጭ ረሀብና እንቅልፍ ማጠር መሆኑ ያልጠበቅሁት እውነት ነው ግን በኮሜንታተሮችሽ ያስተዋልኩት ከጀርባሽ የሰይጣን ምስል ለምን አደረግሽ ምን ለማስተላለፍ ነው ካንች አይጠብቅም ግን ለምን???
@tigestferda
@tigestferda 5 ай бұрын
Erchgrognal..ngrein..absu..kgon..ebaksh
@DejiytinuAyalew
@DejiytinuAyalew 4 ай бұрын
😮😅😊😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@seidjibril3827
@seidjibril3827 2 ай бұрын
Do you guys also pray 5 times /day? As far as I know it is only Islam clearly states it. But don't get me wrong, if you insist you most well come.
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 6 ай бұрын
ፆም፣ፀሎት፣ስግደት!!! እንደ ቤ/ክ ህግ በቀን 5ጊዜ መስገድ. ባጭር ጊዜ ለውጥ "ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ"
@mesfintesema5198
@mesfintesema5198 6 ай бұрын
very true
@yeabsirayimer8051
@yeabsirayimer8051 5 ай бұрын
yes❤❤❤
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 4 ай бұрын
❤😂
@MekdesAbera-w5t
@MekdesAbera-w5t 4 ай бұрын
Very effective
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 4 ай бұрын
ለቦርጭ ነዉዴ እሚፆመዉ እሚሰገደዉ😢😢 ለነፍስ እንጂ
@SemiraYimam-k2y
@SemiraYimam-k2y 8 ай бұрын
ትክክል ዶር እኔ የምደግፈዉ ሳይሳዊዉን ነዉ የምደግፈዉ አንች እንደምትይዉ ስኳር ቀነስኩኝ ,ነጭ ዳቦ ,በጣም በላ ነበር አሁን አልፎ አልፎ ትንሽ በላለዉ በቀን 2 ግዜ ምግብ እመገባለዉ ቀለል ያለ እስፖርት ሰራለዉ ሱስ ሆኖብኛል በጥሩ ሁኔታ ነዉ ለዉጥ ያገኘዉት ከ90 ወደ 75 ገብቻለዉ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነዉ አመሰግናለዉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SemiraYimam-k2y
@SemiraYimam-k2y 8 ай бұрын
አፕል ሳይደር ጁሱን ከምጠቀም ዋናዉን አፕል ብጠቀም ያዉ ሊሆን አይችልም ?
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
Betam Des yilal, lewt silemeta Congratulations 👍👍 Gobez, You're very welcome🙏🙏
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
@@SemiraYimam-k2y Yichalal chigr yelewm👍🙏
@Hela259
@Hela259 8 ай бұрын
በጣም ይሚገርሙኝ ሰውች አሉ የምታስተምረውን በገንዘብ ቢተመን ውድ የሆነውን ምክር ላይ እንደማተኮር ከጀርባዋ ያለው ስዕል ላይ አስተያየት መስጠት ምን ይሉታል። አንዳንድ ሰው ደርሶ ባንተ ህይወት ላይ ፈላጭ ቆራጭ ልሁን ሲል ከማየት በላይ የሚያስቅ ነገር የለም። በበኩሌ በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ነይልን።
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ፣ባለማወቅ ነው ለወደፊቱ ቀይረዋለሁ ባክግራውንዱን🙏🙏
@truth3960
@truth3960 8 ай бұрын
ውራ ሚወጡ ጓደኞቼ በትምህርት ሰዐት መስኮት ሚያማትሩ ናቸው
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 8 ай бұрын
She might give the good advice but we can not control our eyes to see behinds, why she use this symbol ? Which is very difficult to ignore 😊
@abebamail3599
@abebamail3599 7 ай бұрын
Eennee ferachewun mayet bicha newu lemadee sewu gin gobez newu arqo mayet yiqedmewal
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@desalegndasino7354
@desalegndasino7354 6 ай бұрын
እህቴ አንድ ምክር ልንገርሽ በስኃላሽ የተሰቀሉትን የሉስፈር ምስሎችን አስወግጅ ለሰው ልጅ ከሁሉም በላይ የሚያስፈልገው የዘላለም ህይወት የሚገኝበት መንገድ ነው።
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
ሠላም፣በስህተት ነው ምላሽ ቪዲዮ እኮ ሠርቻለሁ👉kzbin.info/www/bejne/mJvXpIuBo55snZIsi=fJBB-GkqZgIsea3u
@አጎናፍርአስታጥቄAgonafir
@አጎናፍርአስታጥቄAgonafir 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሃኪም ነሽ። አዳዲስ ሳይንሳዊ ጆርናሎችን እንደምታነቢ ያስታዉቃል በርቺ!
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 5 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 8 ай бұрын
ታድለሽ ዶክተር ነሽ እውቀት ያስቀናኛል በርች ምርጥ ልጅ
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 8 ай бұрын
ቦርጭ በቀላሉ አይጠፋም አመጋገብ እና እስፖርት ብዙ ጥረትና ትግስት ይጠይቃል
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ትክክል👍👍
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ስለሆድ ድርቀት መፍትሄዎችና የአካል ብቃት እንቅሰቃሴ አይነቶች/Exercise for constipation ከታች ባለው አድራሻ ያገኛሉ❤መልካም ቆይታ❤👇 kzbin.info/www/bejne/lX3Sc3idiL6bedksi=WSMJ73RBcNgpH_Uy
@OCHA1988
@OCHA1988 Ай бұрын
መልካም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር። ግን እኔ ሳልከሳ ሌላውን ሰውነቴን ሳልቀንስ ቦርጭ ብቻ እንንዴት ማጥፋት እችላለሁ ? በፊት የተወሰነ ወፍራም ነበርኩ ግን በቅርቡ በፍጥነት 8 ኪ/ግ ቀነስኩ እኔ አልወደድኩም መቀነሴን። ቢሆንም የስብ ክምችት እንዳለብኝ ሃክሞች ነግሮኝ ነበረና ቦርጭን ብቻ መቀነስ እንጂ ፊት ምናምን መክሳት አልፈልግምና ለዚሁ መፍትሄው ምንድነው?
@sasm231
@sasm231 8 ай бұрын
አንደበተ ርቱና በራስ መተማመን ነወ የምታሰረጂው።ጎበዝ።
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏
@ZedNurga-j7h
@ZedNurga-j7h Ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ጥሩ ትምህርት ነው
@ሱናማዊት
@ሱናማዊት 7 ай бұрын
Thanks ❤ ከሃላሽ ያለው ምስል በጣም ይረብሻል ድጋሜ ኣትጠቀሚ please with respect 🙏
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
Selam አስተካክያለሁ፣ይቅርታ በጣም ባለማወቅ ነው፣ስለሱ ቪዲዮ ሠርቻለሁ👉kzbin.info/www/bejne/mJvXpIuBo55snZIsi=-SKQ_begA3O7tdHf
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ስለጭንቀት መቀነሻ መንገዶች👉kzbin.info/www/bejne/faCznHmGptSrqsUsi=IqlfTxL1W3E2SP6v
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ፊታችሁ ላይ ፈጽሞ መቀባት የሌለባችሁ ነገሮች👉kzbin.info/www/bejne/fHPIc3-umbSpm80si=ry2-kElFEuITHnIB
@አችቤተልሔም
@አችቤተልሔም 8 ай бұрын
እንቁላል ያወፍራልእዴውዴ
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 5 ай бұрын
አሪፍ ነገር ነው የሰጠሽኝ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በጣም ያለ ቦርጫሞች
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 8 ай бұрын
የተለያዩ ምግብ ታዛላችሁ ግን መዳም ቤት የሚገኙ ምግቦች ግን እሩዝ ፖስታ መኮረሪ ዳቦ ቂጣ ነው የሚገኘው እኔማ ተመክሳት ፈልጋለሁ ግን ዩቲዩብ ላይ ተመገቡ የሚባሉት ምግብ እኛ ቤት አይገኙም😊😊
@sisushishu7948
@sisushishu7948 8 ай бұрын
በሰላም ወደ ሀገርሽ ነይና እዚ ታረጊዋለሽ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 8 ай бұрын
@@sisushishu7948 ሀገር ለእረፍት ሄጀ ነበር ግጥም አርጌ ያገኘሁትን እየበላሁ በጣም ነበር የቀነስኩት ሀገሬ የምበላውን እዚህ አልበላም እንደዚህም ሆኖ አወፍራለሁ ማን እንደ ሀገር 😍
@AbayiMosu-jp1gy
@AbayiMosu-jp1gy 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኔቢጤነሽ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 8 ай бұрын
@@AbayiMosu-jp1gy ተቸገርኩ😂
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut 8 ай бұрын
​@@MedinaTube-no5ko እኔም በቀን አንዴ እየበላው ሌላ ቦታዬ አዮፍርም ቦርጭ ነው ማወጣው
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 4 ай бұрын
ደ/ረ፡ሀሳብሸ፡ምክረሽ፡እጅግ።ጠቃሚ።ሰለሆኑ፡ኣመሰግናለሁ፡❤❤❤
@AbebaGher
@AbebaGher 8 ай бұрын
ደ/ር በጣም ደስይላል የሰጠሽን ት/ት እናመሰግናለን።
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
እሺ አመሠግናለሁ 🙏🙏❤
@Temutubeተሙ
@Temutubeተሙ 8 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ጠቃሚ ትምህርት ነው
@tigistensermu99
@tigistensermu99 8 ай бұрын
ቦርጪ ለመቀነስ ያላርሁት መርዝ መጠጣት ብቻ ነው 😢 ግን ይነፋኛል ኪሎየ ቢቀንስም ብየጎኔ ሞባይል እና ቦርጨ አይጠፋም እባክሺ መላ ብይኝ ፕሊስ 😢😢🙏🙏🙏🙏
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 8 ай бұрын
እንደኔ😁😁😁
@HELENKassa-sp9jz
@HELENKassa-sp9jz 8 ай бұрын
ይጠፋል
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 8 ай бұрын
የኔ ልል እፍፍ እንዴት እንዳስጠላኝ
@Selamtamer
@Selamtamer 6 ай бұрын
የኔውድ እኔም😢😢😢😢😢
@ባባ-ቸ3ጐ
@ባባ-ቸ3ጐ 4 ай бұрын
ቁረጪው 😂😂😂😂
@Rahma-l7s
@Rahma-l7s 5 ай бұрын
አነጋገርሽ እርጋታሽ ደስሲል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@ትዱማር
@ትዱማር 8 ай бұрын
Everyone is talking about her hair .Are you guys crazy because her hair is not a wig? It's natural why you're care. Just listen and learn
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
Thank you very much🙏🙏
@emebeterque8725
@emebeterque8725 6 ай бұрын
ስኳር እና ነጭ ዳቦ ራይስ ፓስታ ቀንሽ በጣም ለውጥ ታያለሽ trust me.
@helenhel1758
@helenhel1758 4 ай бұрын
Docter can you explain about bakgrund status and picture. sure you know what you advertised.
@soldieralison8440
@soldieralison8440 8 ай бұрын
የኔዉድ ስታምሪ የተናገርሽዉ ሁሉ የሚጣፍጥ ነዉ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏❤
@selamdawiet3519
@selamdawiet3519 8 ай бұрын
ከጀረባሸ ያለዉ ሰዕል አንሸዉ ያሰጠላል ጣዋት ።
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
Eshi anesawalehu, amesegnalehu leesteyayetsh🙏🙏
@HayatMahmud-cp5bu
@HayatMahmud-cp5bu 8 ай бұрын
ሰላም እህቴ❤🤚አረ ሚያስጠላ ነገር የለውም​@@DrSaraFamilyDoctor
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 8 ай бұрын
​@HayatMahmudበጣም ያስፈራልም -cp5bu
@NooraH-k1p
@NooraH-k1p 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 7 ай бұрын
ሲጀመር ምን ብለሽ ለጠፍሽው
@enatbest1234
@enatbest1234 3 ай бұрын
እሞክራለሁ ከቀነስኩ መጥቸ ደስታውን እነግርሻለሁ
@HelenMerawi
@HelenMerawi 8 ай бұрын
ትክክል ኤኔ ጭንቀት በጣም ያወፍረኛል
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 7 ай бұрын
አርፍ ከተማረ ሰው የሚጠበቅ ምክረ ሀሳብ ነው የሰጣሽው እናመሰግናለን ዶ/ር።
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ You are welcome🙏
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር።
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
🙏🙏
@FikaduTewalda
@FikaduTewalda 3 ай бұрын
XgAnchi Beziche Yemnenorebete Aleme Chenke Yelelowe Sowe Alewye Kanchie Gemeroe Wegna
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz 8 ай бұрын
ሰውነት ቅርፄ አሪፍ ነው አልሀምዱሊላህ ግን አሁን ቲንሽ ቦርጭ እያወጣሁ ነው ቦርጭን ብቻ የሚአጠፊ ንገሩኝ ዶክተርየ❤
@yaredtadesse9384
@yaredtadesse9384 8 ай бұрын
Betam Tekame netebochen new yaskemetshelin….. Dr Sara thank you 🙏
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
You're welcome, Amesegnalehu 🙏🙏
@abeasfaw-ev1ut
@abeasfaw-ev1ut 8 ай бұрын
Fasting & Exercise is the best method to decline weight
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
Yesss 🙏👍
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 7 ай бұрын
It was a very interesting, topic. The picture on the wall gets my attention. Can you tell me what is that? Every time I see you I see the picture behind you and the little sculptures.
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
Thank you, It is by mistake to use the background image, I have changed it now sorry🙏
@HelenYrga
@HelenYrga 8 ай бұрын
እራት አለመብላት ያልሽዉ ጡሩ ነው ለዉጥ አግኝቸበታለሁ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
🙏🙏👍👍
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 2 ай бұрын
ምድሀናለምን በጣምነዉ የምጨነቅዉ😢😢😢😢 እደት ላስወግደዉ እህቴ ቲንሽ አለኝ ቧርጭ እፍርትቲ በላይ እደት ላጥፋዉ 😢😢😢 ቲወልድ በወብረሽን ነበር የወለድኩት አታስረምነበር ሆድ ባድልጅ አራት ግዜ ተሰፍቸ ተፈቶ ተዛ አልድንም ብልሞት ብየ ትቸዉ ታልሰፍ ተክምና ወዳሁ ላልመለስ ፈርሚ ወጣሁ ከዛ ፈጣሪ አዳነኝ እናቴ እቤት እየጠረገችኝ ዳኩኝ እማ እደት ልግለጥሽ እማ ዘላለም ኑሪልኝ ከኔ እድሚቀንሱ ይስጥልኝ እማ ታመሽ ማየት አልፈልግም እማ የኔ ልዬ እናት እናት የኔ ዶክተር ነች እኩ እናት 😢❤❤❤❤😘😘❤👈
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 6 ай бұрын
ዶር በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጥተሽናል
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ ደስ ብሎኛል ስለጠቀማችሁ፣🙏❤❤
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 6 ай бұрын
ድ/ር የምትሰጭን ምክር ውጤታማ አድርጎኛል በዚሁ ቀጥይ❤
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል፣እሺ አመሠግናለሁ 🙏🙏❤
@chuchuabdu3542
@chuchuabdu3542 Ай бұрын
Hi beautiful, what happened your hair!
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ ር ሳራ❤ እኔ የወገብ ችግር አለብኝ በእግር ጉዞ በጣም ወክ አደርጋለሑ የወገብ በሽታዬን ይቀሰቅስብኛን ታክሜ ወገቤን ወክ የእግር ጉዞ ስደጋግም ይነሳብኛል በእርግጥ የስኳር ተጠቃሜ ነኝ ኢትዮጵያዊነትን ይለምልም ❤
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 4 ай бұрын
ወክ ማድረግ ይችላል ወይ ልቅር ቁም አመሰግናለሑ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
ከመጠን በላይ ማላብ መንስኤና ህክምና👉kzbin.info/www/bejne/pmSUfqZ8gaijepIsi=26ZwNg5XoV6MXE_9
@user-jk3vr3fj8i
@user-jk3vr3fj8i 7 ай бұрын
ዶ ር በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጀ አገኛውት
@MdRakib-dp5dq
@MdRakib-dp5dq Ай бұрын
እናመሰግናለን ግን እኔ ሁልግዜ የምበላው ሩዝ ነው
@MahububaHayat
@MahububaHayat 27 күн бұрын
እኔም😢
@alaamm5123
@alaamm5123 Ай бұрын
እያመሰ ግና ለን ዶክተር🙏🙏
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 7 ай бұрын
ግርግዳው ምንድነው ቀንድ ያለው ይታየኛል ዶክተር ለሰጠሽን ምክር እናመሰግናለን ሰብስክራይብ አላረግሽም ለምን የሰቀልሽው አይወክለንም
@mahletfekadu4045
@mahletfekadu4045 7 ай бұрын
Editing new eko yeswa bit adelim eri tew eyayachu enji
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 5 ай бұрын
ኤዲቲክንው
@FikeruMan
@FikeruMan 27 күн бұрын
ስድስትስልሳትስት ናት ማለት ነው እች ዶክተር
@AbdulmenanMuhammed-e2k
@AbdulmenanMuhammed-e2k 9 күн бұрын
ሁለተኛ እደወለድኩ ነው የጀመረኝ
@eleniasrat1390
@eleniasrat1390 8 ай бұрын
ዶ/ር ጠቃሚ ምክሮችን ስላካፈልሽን እያመሰገንኩ! እኔ ግን በዩሪክ አሲድ መብዛት ምክንያት ፕሮቲን መመገብ አልችልም ! እና ምን ትመክሪኛለሽ ክብደቴን ለመቀነስ?
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ሠላም እሌኒ፣ስለዩሪክ አሲድ ቪዲዮ ሰርቻለሁ፣አዎን ስጋ ይከለከላል፣የአሳ ስጋ መመገብ ትችያለሽ።
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ስለዩሪክ አሲድ👉kzbin.info/www/bejne/qHu4l2x6pN-Ad7s
@tsamateklerisom7335
@tsamateklerisom7335 8 ай бұрын
Hey dear DOC, thankyou for the very good infos. Just wanted to give you an unrelated comment but was just wandering if you have looked at the background image you used in this vedio. I know you might not notice it but just wanted to check if you are aware of it.
@KinfeMichael-gf2vj
@KinfeMichael-gf2vj 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ ቦርጭ ነው ያሰቸገረኝ ከቻልሽ ዶክተር በቀን በቀን የምትበሉትን ጻፊ ሰላልሽ ነው ምን ምን ቢሆን ይመረጣል እባክሽን ኮመንት ላይ ፃፊልኝ አመሰግናለሁ❤
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
እሺ፣በርታ በቴሌግራም @drsara444 ጻፍልኝ፣ልክልሀለሁ🙏👍
@tihunmulugeta1734
@tihunmulugeta1734 7 ай бұрын
3:32 ​@@DrSaraFamilyDoctor
@etayewtesfaye2365
@etayewtesfaye2365 6 ай бұрын
​@@DrSaraFamilyDoctorሀይ
@makw5069
@makw5069 6 ай бұрын
Thank you for sharing, it is very nice and helpful.❤❤
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
You are so welcome!🙏👍
@መሠረትቡረሀኑቡረሀኑ
@መሠረትቡረሀኑቡረሀኑ 6 ай бұрын
ዶክተርዩ እደነሽ ቦርጭ አለኝ በጣም እያስጨነቀኝ ያለዉ በጣም ብዙ ቦታ ሄጄ መልስ አላገኘሁም በጣም ሰዉነቴ ያቃጥለኛል እና ደግሞ ሲርበኝ ያንቀጠቅጠኛል እና ካላስቸገርኩሽ ብትነግሪ
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 5 ай бұрын
ስኳርሽን ቼክ አስደርጊ
@hanaUser-zp1wi
@hanaUser-zp1wi 3 ай бұрын
Salam doctor tero maberariya satshenale enamsagenalan Eniy twate twate labe bala weha lomiy setata yazorayale mnlarege?
@bezaworkasfaw5492
@bezaworkasfaw5492 7 ай бұрын
ዶክተር ለስጠሽን ምክር እጅግ እናመስግናለን 1/የፅጉርሽ መንጨባረር ሙያሽን አይወክልም 2/ቤትሽ ነው ቤሮሽ ወይስ ናይት ክለብ ግራ ያጋባል ፕረዘንቴሽን ምክር ሽን ያጠናክረዋል ፅጉርሽን እና ግርግዳሽን መላ ስራው በተረፈ መልካም እድል
@ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ
@ጦይባሁሴን-ኘ7ሰ 7 ай бұрын
😂
@meskermdemoze3264
@meskermdemoze3264 7 ай бұрын
Kkkkkkkl.lol😂
@bereketenglishtteachingtes7784
@bereketenglishtteachingtes7784 7 ай бұрын
Yelja room new
@REHAM.1r
@REHAM.1r 7 ай бұрын
😂😂
@GuFy-dy8kw
@GuFy-dy8kw 6 ай бұрын
ወየው😂😂😂😂😂
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 7 ай бұрын
ተባረኪሊኝ የኔ ቆጆ ልጅ ከልብ እናምስግናለን ምክርሽን ተቀብያለሁ ❤❤❤
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
አሜን አመሠግናለሁ 🥰🙏🙏
@BelayneshTadese-i2o
@BelayneshTadese-i2o 8 ай бұрын
እሽ ዶክተር እናመሰግናለን ክብደቴ 75 ነው ኤክሰርሳይስ አልሰራም አረብ ሀገር ነው የአለሁት የምበላው በቀን 1 ነው ግን አልቀንስም ሎሚ በየቀኑ ነው የምጠጣው
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
Selam Ehte, awon lomi bewha cheguara hmem kalaschegeresh tru new metetat, Stbeyi degmo atklt, tratre, frafre temegebi
@BelayneshTadese-i2o
@BelayneshTadese-i2o 8 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor እሽ ዶክተር ከልብ አመሠግናለሁ
@Demasiko2
@Demasiko2 2 ай бұрын
Wow በጣም በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው
@honeykitnesh5851
@honeykitnesh5851 8 ай бұрын
አፕል ሳይደር እንዴት ነው የምንጠቀመው ዶክተር?
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
Selam 1 yeshay mankiya apple cider vinegar ke 1 yebuna sini wha gar betbto metetat👍
@mahletmenor5667
@mahletmenor5667 3 ай бұрын
ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን አመሰናለሁ በጣም። እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ከባርጭ ቅነሳ እርዕሳችን ውጭ የሆነ በጣም የሚያስጨንቀኝ እረፍት የነሳኝ ችግር አለኝ እና ዶክተር ካላስቸገርኩሽና ፈቃደኛ ከሆንሽ በውስጥ መስመር አናግሪኝ።
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 3 ай бұрын
ሠላም እህቴ እንዴት ነሽ፣እሺ በቴሌግራም @drsara444 አዋሪኝ።
@MadinaMadina-b8l
@MadinaMadina-b8l 3 ай бұрын
ሠላምዶክተርበውሥጥአናግርኝ​@@DrSaraFamilyDoctor
@ZeharaMohammed-n4i
@ZeharaMohammed-n4i 8 ай бұрын
ረ እኔ ያሥቸገረኝ እጄን እያላበኝ ነው ትክክለኛ መፍትሄ ንገሪኝ ዶክተረዬ ❤
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
Selam Eshi slemeten belay malab video Yeahunu hamus post adergalehu🙏🙏
@ZeharaMohammed-n4i
@ZeharaMohammed-n4i 8 ай бұрын
ጀዛኪላህ ዶክተርዬ እጠብቃለሁ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ይሥጥሺ ማሬ 🥰🥰
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 3 ай бұрын
ለቤትሽ አዴሥ ነኝ እናቴ በጣም ጮካራዋን ያማታል እኔ ልጅዋ ደሞ አርብ ሐገር በወገብ ሕመም እሰቃያለዉ እደዉ እባክሽን የምችይዉ ተባበሪኝ ባማርኛ ፆፊልኝ ካየሺዉ ዶክተር እጠብቅሻልዉ አይተሽ እደማታልፊኝ ተሥፋ አለኝ
@MulukenDese
@MulukenDese 8 ай бұрын
ዶክተር እግራ ከጉልበቴ በታች በጣም ወፍራም ነው መፍቴ ካለሽ
@ADagne-wo1fe
@ADagne-wo1fe 6 ай бұрын
Eshi enamsginalen gin lelabotaa qexin honshi borcishi bichaa kebzasi lezi midinewu meftewu❤❤❤
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 4 ай бұрын
Whats up with the hair, Doc?
@tibebtsehay
@tibebtsehay 4 ай бұрын
😂😂😂
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 8 ай бұрын
በጣም ግልጽ ጎበዝ!እናመሠግናለን !!!!
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
🙏🙏
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 7 ай бұрын
ማታ ላይ ሰላጣ መመገብ ስብ ይጨምራል ወይ? ዶክተርዬ በቀን 2 ግዜ በላና ማታ ግን ሲርበኝ ሰላጣ በላለው ጥሩ ነው ወይ ላቁም?
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
ሰላጣ ጥሩ ነው፣እራት በጊዜ ብትበላ ይሻላል።
@SeadaHailu
@SeadaHailu 5 ай бұрын
፣ዶክተርእባክሽ የውስጥእግር ማቃጠልምንድነው። መፉትሄው
@QnEEN1709
@QnEEN1709 8 ай бұрын
እባክሽን ደኩተር እርጅኝ የጨጓራ በሽታ የሆድ መነፍት አመጣብኝ በቤት ውስጥ ምን አይነት ነገር ልጠቀም
@የፈቅርሀገርሀይቅ
@የፈቅርሀገርሀይቅ 8 ай бұрын
እርእኔምነኝ የአላህ😊
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ሠላም ሀይሚ አይዞሽ፣እስኪ ይሄን ቪዲዮ እዪው👇 kzbin.info/www/bejne/hHW3kIanaqd-q9Esi=2HrGcrSS5f5KJc3T
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
​@@የፈቅርሀገርሀይቅስለጨጓራ ህመም የሠራሁትን ቪዲዮ 👉kzbin.info/www/bejne/hHW3kIanaqd-q9Esi=2HrGcrSS5f5KJc3T
@AdeBrhanGeza-j9t
@AdeBrhanGeza-j9t 7 ай бұрын
​@DrSaraFamilyDoctor what about water fasting
@Hani-p9m
@Hani-p9m 24 күн бұрын
እኔ ሁል ግዜ አሳ ነው የምመገበው ቦርጪን አጠይቂኝ ዶ /ር😢😢
@hayaahayaa
@hayaahayaa 8 ай бұрын
እኔ ምንም ብበላ አልወፍርም ግን ግራ የገባኝ ሆደ ስበላ ቦርጭ መስሎ ይነፋል ካልበላሁ ደግሞ ይቀንሳል ምን እደሁ አላውቅም መፍትሄ ካለሽ
@ትግስትትግስት-የ2ዠ
@ትግስትትግስት-የ2ዠ 8 ай бұрын
😂😂ልክ እደኔ በልቸ ልብስ መልበስ አልችልም ያስጠላብኛል
@fatimamohammed7682
@fatimamohammed7682 8 ай бұрын
ልክ እደኔ ማማየ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ሠላም፣የምግብ አለመፈጨት/ጨጓራ ወይም የሀሞት ጠጠር መመርመር ጥሩ ነው።
@ZiyinyaMohammed
@ZiyinyaMohammed 6 ай бұрын
እኔም
@ኢማንነኝየደሴዋ
@ኢማንነኝየደሴዋ 6 ай бұрын
ትህትናሽ እና አገላለፅሽ ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
አመሠግናለሁ 🙏🙏❤
@amenyedib2401
@amenyedib2401 8 ай бұрын
ቦርጭ ላጥፋ ስል መቀመጫዬ እና ዳሌዬ ይቀንሳል
@BatyAtk-tz2nl
@BatyAtk-tz2nl 7 ай бұрын
😂😂😂የኔ ቢጤ
@qwereww-yu7hv
@qwereww-yu7hv 4 ай бұрын
አይዞን ኣንዳንድ ጊዜ ያጋጥማል እህት
@Hየደሴዋ
@Hየደሴዋ 4 ай бұрын
😂😂😂
@ebrahimseid748
@ebrahimseid748 8 ай бұрын
Thank you very much for your clarifications Dr. I hope i will be benefited from the information you gave me. I also realized that there are many false information regarding weight loss and belly fats. One clarity question i do have is what do you say on the effect of electric shock belts on abdomen to reduce belly fats?
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
Hello Ebrahim, Yes there are researches done about electric shock belts, they are useful for reducing belly fat. You can use that but they have no €effect on reductions of total body weight.
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 8 ай бұрын
እናመሰግናለን በተለይ በአረብ ሀገር ይህ ሩዝ ሴቱን ሁላ ቅርፅ አሳጣኮ
@ፍቅርአይዋሽም
@ፍቅርአይዋሽም 8 ай бұрын
😁
@استغفرالله-ظ1ح5د
@استغفرالله-ظ1ح5د 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 7 ай бұрын
ሳህ እኔ ለራሱ ሆደ ወደፊት መቀመጫየ ወደኃላ ሂዶል
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h Ай бұрын
እናመሰግናለን እህታቺን❤❤❤❤👍👍👍👍
@ወልደአምላክሺፈራው
@ወልደአምላክሺፈራው 2 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው
@manjussegen3654
@manjussegen3654 2 ай бұрын
እናመስግናለና ደ/ር❤
@مونا-ل3ع
@مونا-ل3ع 8 ай бұрын
ሰለም ነጭ ሹንኩርት ከመረ ለቦርጭ አራፍ ነው ይበለል እውነት ነው??
@HussenRedi-w7c
@HussenRedi-w7c 2 ай бұрын
ዶር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@YetekliyeYemariam
@YetekliyeYemariam Ай бұрын
D/r arengade shay keyet new migegnew??
@YetekliyeYemariam
@YetekliyeYemariam Ай бұрын
❤❤❤❤
@suraphelkassahun5477
@suraphelkassahun5477 7 ай бұрын
Intermittent fastting does work .I'm OMADER .And it did dcreased my weight from 115 to 80.
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
That is great👍🙏
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 6 ай бұрын
አረኔ ስበላ እሚሄደው እሆደላይ ነው ወደሌላ አይሄድምበአላህ ምን ተሻለኝ ሳልበላ ደህና እሆናለሁ እርቦኝም ይነፋኛል በልቸም ያው ነው በፈጣሪ ምን ልሁን ክብደት 59-60 ነው ምንተሻለኝ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 6 ай бұрын
ብዙም እንቅልፍ አይዘኝም።እስፖርትም ማታ ማታ ነው እም ስራው ግን ለውጥ የለም
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 6 ай бұрын
መልሽልኝ የኔውድ
@emebeterque8725
@emebeterque8725 6 ай бұрын
Thank u u say we have to look for amount of fat and protein when we buy you’re and other milk products what exactly we have to look and how much is good fat and which fat to avoid pl
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 8 ай бұрын
stamer ❤ doctorye
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
አመሠግናለሁ 🙏🙏❤
@YelmaMelese
@YelmaMelese 2 ай бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ዶክተር !!
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 7 ай бұрын
Dr በ cs የወለድን ሰዎች እንዴት ነው ምናጠፋው የሚንጠለጠል ቦርጭ አለን መልሺልኝ please 🙏
@zed-ot6nt
@zed-ot6nt 7 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@ShCv-ww7gh
@ShCv-ww7gh 7 ай бұрын
Lzih mafth mindenaw
@סלםלגסה
@סלםלגסה 6 ай бұрын
Ere yenem xeyaqe new
@BintYimam-wu3mo
@BintYimam-wu3mo 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ለቤትሽ አድስ ነኝ በርቺ ሎሚ በተደጋጋሚ ብንጠቅም ለደም ማነስ ያጋልጣል ወይስ አባባል ነው
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
ሠላም፣Welcome አመሠግናለሁ አይ ሎሚ በተደጋጋሚ መጠጣት የደም ማነስ አያመጣም፣ጨጓራን መጠንቀቅ ግን ያስፈልጋል።
@ruthamesfin6466
@ruthamesfin6466 3 ай бұрын
Yale edme perìed meqom lig yikelekilal pls konjo melshilign from Germany
@SeadaSemer
@SeadaSemer 6 ай бұрын
የ ኢሊሙናንቲ አርማዎች ከጀርባሽ ይታየኛል እኔ ያየሁት የታየው
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
በስህተት ነው፣ምላሽ በዚህ ቪዲዮ ሰጥቻለሁ👉kzbin.info/www/bejne/mJvXpIuBo55snZI
@Libanos
@Libanos 4 ай бұрын
Dr very useful Chanel I just subscribed your channel and one comment with all love and respect your hair ተንጨባረረ እኮ በሰላም ነው
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse Ай бұрын
ሲስተር እኔ በስደት ነዉ ያለሁት እና ሁለት አመት ሆኖኛል የወር አበባ ሳላይ😢
@TaymerTaimer
@TaymerTaimer 19 күн бұрын
እኔምየኔእህትምንናድረግበአላህ❤❤❤
@Hayat-w1j
@Hayat-w1j 5 күн бұрын
ህክመና ሂጅማሬ መርፊ ትተቀሚያለሽ እንደ የወሊድ ከተተቀምሽ እሱይሆናል አለበለዛ ህክምና ሂጅ
@sabahaile1697
@sabahaile1697 8 ай бұрын
ዶክተርዬ እኔ ያልሞከርኩት የለም ምግብም አስተካክያለሁ Gym እሰራለሁ ግን ብዙም ለውጥ የለውም የቦርጭ ነገርማ መቀነስ አልቻልኩም
@zburamohmmde9421
@zburamohmmde9421 8 ай бұрын
ጅም የበለጥ ነው የሚጨምረው ስተይው
@Båřķøñ-h5z
@Båřķøñ-h5z 2 ай бұрын
Thanks so much dr Sara thankyou tor ur blindness ❤❤❤
@FatimaAdma-y4o
@FatimaAdma-y4o 3 ай бұрын
ዶክተረ ወሰፈት አሰቸግሮኛል መላካለሸ እባክሸ
@FethyahMuhammed
@FethyahMuhammed 3 ай бұрын
ጠዋት በባዶ ሆድ አናናስ መብላት
@Abebaye-y7g
@Abebaye-y7g 3 ай бұрын
ነጭ ሽንኩርት አሪፍ ነው ጥርግ አርጎ ያወጣልሻል
@AsedeTakele-kf9zm
@AsedeTakele-kf9zm 8 ай бұрын
እናመሰግናለን። አንዳንድ የሰውነት ክፍሌ ማታ ማታ ያሳክከኛል እባክሽ መፍትሄ ካለሽ
@EmanWorku
@EmanWorku 8 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ ምግብ ሥመገብ ከሆዴ አይቀመጥም ከዛ ሣልመገብ ሥቀር በጣም ይርበኛል ሁለተኛዉ ደግሞ የወር አበባዬ በጣም ይዛባል በሁለት ወር በሦሥት ወር ነዉ እሚመጣዉ እንደዛም ሁኖ ከመጣ አይፈሥም ምልክት ብቻ አሣይቶኝ ይሄዳል ምን ይሆን መፍትሄዉ እባክሽን እርጅኝ 😢😢😢😢😢❤❤
@EyobSewnet
@EyobSewnet 2 ай бұрын
kelb enamesegnalen🙏
@asdpeh3842
@asdpeh3842 7 ай бұрын
ስለ መረጃው እናመሰግናለን ለቤትሽ አዲስ ነኝ ግን የተቀመጥሽበት ስፈራ ግድግዳው ላይ ያለው ምን ጉድ ነው? 🙄😳👉😈😤
@استغفرالله-ظ1ح5د
@استغفرالله-ظ1ح5د 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
ይቅርታ backgroundun ባለማወቅ ነው፣አሁን ቀይሬዋለሁ🙏
@Hirut-l7x
@Hirut-l7x 4 ай бұрын
ሠላም ዳ/ር ሳራ ልጅ ከወለድኩ በኋላ ላብ በጣም ያስቸግረኛል ?
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
Անմարդաբնակ գյուղի ամանորը
13:12
Ankyun gumarats 3
Рет қаралды 256 М.