በሆድ ትላትል ለምትሰቃዩ፣ይህ ቪዲዮ ለናንተ ነው። በዶ/ር ሳራ/Natural antiparasitic foods in Amharic by Dr Sara

  Рет қаралды 9,622

ዶክተር ሳራ / Doctor Sara

ዶክተር ሳራ / Doctor Sara

Күн бұрын

Пікірлер: 77
@sewmamenaddis8304
@sewmamenaddis8304 16 күн бұрын
እኔ የፋርማሲ ባለሙያ ነኝ ,በጣም ቆንጆ ገለጻ ነው።በርች ዶክተር
@NigusuUmer-q9n
@NigusuUmer-q9n Ай бұрын
የቱነው ቶሎ የሚያጠፉዎ ቶሎ ንገሪኝ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ የማብራራት ብቃት አለሽ 1 ቀኔ ካወኩሽ ስራሽን ወደሆላ አየሁ wow❤ ትችያለሽ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
ሠላም፣በጣም አመሠግናለሁ ❤❤🙏
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 3 ай бұрын
ፓፓያ. የዱባ ፍሬ ነጭ ሽንኩርት( ጋርሊክ) ጥቁር ለውዝ የኒም ዛፍ ቅጠል የኮሶ መዳኒቶች
@wojuutajore2796
@wojuutajore2796 5 күн бұрын
ዶ/ር እጅግ አድርገ አመሰግናለው ስለ ትምህርተዎ ምክንያቱም ትላትል እያስቸገረኝ ነበር ያለ ጊዜ ሰገራ ይመጣል ከዛ አንድ ላይ ነጭ ትላትል ከሰገራው ጋር አንድ ላይ ይመጣል ወደ ጤና ተቋም ለመሄድ መነገድ አግንቺያለው! ከክፈለ ሀገር
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 6 ай бұрын
ለመረጃዉ አመሰግናለሁ ክበሪልን
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
Amen ❤🙏
@Abem-q6k
@Abem-q6k Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አድራሻሽን በመናገርሽ
@ThewodrosGetchew
@ThewodrosGetchew 22 күн бұрын
Dr blood warm ምንድነው ህክምናውስ?
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘነው
@yaredmulate7965
@yaredmulate7965 2 күн бұрын
altrasound le kulaltit teter sitay bilharizia alebh blogn medanit wesedku be 2gnaw altrasound check sareg bilhariziayw yelem keza be 3gnaw check saderg bilharizia endalebgn ngregn ena dgame bebalefew yesetegnn medanit azezelegn mn madreg alebgn plz docter
@hewotawoke2765
@hewotawoke2765 8 күн бұрын
እባክሺ ዶክተር አትለፌኝ ሺቴን ስሸና አምጭ ነው እና እስፖርት ስስራ ያመልጠኛል መዝለል አልችልም ያመልጠኛል😢😢😢😢😢እስፖርት መስራት አልቻልኩም ማህፀኔ ይጮሀል እደ ፈስ ተሰቃየው
@ሀዝምነኝ
@ሀዝምነኝ 3 күн бұрын
ትላትን ማለት አቤባ ማለት ነው እደ በአላህ እዳታልፉኝ አስረዱኝ
@AbdlefetaJelalu
@AbdlefetaJelalu 12 күн бұрын
ዶክተረ ሰላም የኮሶ ትል ነበረብኝ vermokes ወስጄ ለውጥ አላገኘሁበትም ምን ትይኛለሽ ያለሁት ከሀገረ ውጭ ነኝ
@AmanuelDemelash-z6r
@AmanuelDemelash-z6r 28 күн бұрын
የመንጠቆ ትል መድሀኒት ስሙ ምንድነው?
@abdikolegesse2241
@abdikolegesse2241 20 күн бұрын
Thanks Doc
@SerkbuzeHaile
@SerkbuzeHaile Ай бұрын
ፖፖያ እንዴት እንዴት እንወስድ
@NassersalimNasser-yt5lf
@NassersalimNasser-yt5lf 6 ай бұрын
ሰላም እህቴ፡እኔ የወር አበባ መዛባት ከልጅነቴ ጀምሮ ያጠቃኛል፡በመካከል ያልተፈለገ እርግዝና ተፈጠረና ፌል አደረገ፡ከዚያ ቡሀላ ፡ለ7አመታት እርግዝና እምቢ አለኝ፣መዛባቱም ቀጠለ፡ህክምና4 ጊዜ አደረኩ፡ምንም ችግር እንደሌለብኝ ይነግሩኝና፡የ3ወር የወሊድ መከላከያ ሰጡኝ ምንም አላስተካከለልኝም፡ምን ትመክሪኛለሽ፣ፕሊስ❤
@mekuriagezhgne2924
@mekuriagezhgne2924 Ай бұрын
Tanks ❤
@YimaM-mo2gj
@YimaM-mo2gj 6 ай бұрын
የፓፓያው ፍሬ እደትነው አጠቃቀሙ
@makdesmak
@makdesmak 24 күн бұрын
ወዴ ሰላም ላቺ ይሁን እኔ ይምልክት አለብኝና አሁን ላይ Anazol 500 mg ጀምራለሁ እና አሪፍ ነው ብታሳውቅኝ
@jovane1435
@jovane1435 6 ай бұрын
🙏🙏እናመሰግናለን
@mekuriagezhgne2924
@mekuriagezhgne2924 Ай бұрын
የኮሶ ትል ዛፍ የት ይገኛል
@MimiMama-u2y
@MimiMama-u2y 19 күн бұрын
Doketer kinini wasadehu gene k3 ware buhala yemelasale shirobunm edezawu ahun sedate laye negni ena foto aseche gezulegni lebele gera gebagni
@jahmora5346
@jahmora5346 6 ай бұрын
በጥም ጠቀሚ ምክር ነው thanks
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
ሠላም፣አመሠግናለሁ 🙏🙏❤
@Senaithailu-n3h
@Senaithailu-n3h 3 ай бұрын
Telegram link lakelgn anchen mnagegnbet slk banche lemetakem Please
@YordanosBaba
@YordanosBaba 2 ай бұрын
enamesegnalen
@Biruk-e5e
@Biruk-e5e Ай бұрын
እንዴት ነሽ ዶክተር ባለቤቴ የ4 ወር ነፍሰ ጡር ናት ኮሶ የሚባለው ነገር ይዟታል መድሀኒት መውሰድ ትችላለች ወይ ምን እናድርግ
@BethlehemLemma-m6o
@BethlehemLemma-m6o Ай бұрын
ለምታጠባ ሴትስ ምንትመክሪያለሽ።
@AdefrisGebre
@AdefrisGebre Ай бұрын
አልቤንዳዞል በተፈጥሮ ብትጠቀም ለህይወትህ አስጊ ነው ተብያለሁ ሌላ አማራጭ መድሃኒት አለን ? ዶክተር
@Somno-g7b
@Somno-g7b 23 күн бұрын
እበክሽ ቶሎ በይ😢😢
@inatbizu9051
@inatbizu9051 6 ай бұрын
የፓፓይ ፍሬ እዴት መጠቀም እንዳለብን ቢታሳይን ወይም አጠቃቀሙን ብትነግርን ደርቆ ተፈጭቶ ነው ወይስ ፓፓያውን እደቆረጥን እርጥቡን ነው እባክሽን ብታብራርው እላለው ?? ስለምክርሽ አመስግናለው
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
ሠላም፣የፓፓያ ፍሬዎች በአየር ከደረቁ በኋላ መውቀጥና ከውሀ ጋር ዱቄቱን አዋህዶ በቀን ከ1-2 ሻይ ማንኪያ ያህል መውሰድ 👍
@inatbizu9051
@inatbizu9051 6 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor አመስግናለሁ ዶ/ር ሳራ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 6 ай бұрын
ዶ/ሳራ ጥያቄ የተፈጨውን /የተወቀጠውን እዲሁ ድቄቱን መውስድ ነው ወይስ በሻይ መልክ በጥብጠን ብጠጣውስ ምን ትያልሽ እባክሽ አወሳስድን በደብ ቢታስረጅኝ ?
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
@@inatbizu9051 ዱቄቱን ከውሀ ጋር ቀላቅሎ በማንኪያ መውሰድ ይቻላል፣እንደሻይም በጥብጦ በፈሳሽ መልክ መውሰድም ሌላው አማራጭ ነው
@inatbizu9051
@inatbizu9051 6 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor አመስግናለሁ ዶ/ር ሳራ
@NuruAhmed-nl9gu
@NuruAhmed-nl9gu Ай бұрын
ዛሬ ተመርምሬ ።Albendazole ታዞልኝ እየጠጣሁ ነው Search ሳደርግ አንቺን አገኘሁሺ ትምህርትሺን ሳላዳምጥ ቁንጂናሺን እያዬሁ ቪዲዎው አለቀ😢😢😢😢
@YemisrachBekele-k7v
@YemisrachBekele-k7v Ай бұрын
ዶክተር ነብሰጡር ነኝ የትኛውን መድሀኒት ለጠቀም ትሉን በሰገራ ላይ ማየት ከጀመርኩ ቆየው እርጂኝ እያሳሰበኝ ነው🙏🙏
@FrehiwotLemma-c5f
@FrehiwotLemma-c5f 5 күн бұрын
ነፍሰጡር የሆኑ ሴቶች መድሀኒት ሳይሆን የቆርቆሮ አናናስ ገዝተው መጠጣት ነው ያለባቸው
@KassayeTadesse-x3e
@KassayeTadesse-x3e 2 ай бұрын
.ዶክተር እርጅኝ ያለሑትስደት ነዉ ሐኪም ስሔድ የለም እኔ አየዋለሑ መዳኔት ወሰድኩ አልተሻለኝም ደም ማነስ አለብኝ እሪሴን ያመኛል በጣም ምን ላድርግ
@MubarekAbdi-q4y
@MubarekAbdi-q4y Ай бұрын
ደክተር
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 6 ай бұрын
የኔ ማር አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ እንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ man stration የሚመጣው የኔ አንድወር ከሳምንት / አንድ ወር ከሁለትሳምንት ቆይቶ ነው እሚመጣው እና በጣምሆደን ይነፋኛል እንደት ልሁን ሲነፋኝ በጣም ተሳቀኩ እህህ መላበይኝ 🙏
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
ሠላም እህቴ፣ቀኑ ኖርማል ነው፣በትንሹ ከ21 በታች ና በትልቁ በየ45 ቀን ሊመጣ ይችላል።የሆድ መነፋት በወር አበባ ጊዜ ነው ወይስ ሁሌ?
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 6 ай бұрын
ከደሙ እስትጠራ ደግ ና እሆናለሁ ከ ከስምንት ቀንቡሀላ ይመለሳልከ23-24:00ድረ እየፆምኩ ሞከርኩት ያው ነው ምንድንነው ሲመጣ በጣም ያመኛል ይፈሰኛል
@Somno-g7b
@Somno-g7b 23 күн бұрын
እህቴ ሰለም በአረብኛ የወስፈት ትል ምን ይበበል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ababachab9995
@ababachab9995 21 күн бұрын
ዱድ ዱደየ
@mohammedkedir-gc3gx
@mohammedkedir-gc3gx Ай бұрын
ዶክተር እኔ በቢያንስ ከአምስት አመት በፊት የጀመረኝ በሽታ ነው ስደት ላይ ነው የጀሙረኝ በእግር እየተጓዝኩ ንፅህናውን ያልጠበቀ ውሃ ስጠጣ ነበር አሁን ትንሽ ትንሽዬ ትል ጠፍጣፋ ነው ሽንት ቤት ሲያስፈልገኝ ሳላስበው ይወጣል እና የዚህ መፍትሄ ካላሽ አደራ አትለፊኝ😢
@NahomYebiruk
@NahomYebiruk 24 күн бұрын
የኮሶ ትል ነው ከተጠቀሱት መድሃኒቶች ውስጥ ውሰድበት
@dawudedris1101
@dawudedris1101 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ የኤችፓይሎሪ ተጠቂ ከሆንክ ቡዙ አመትን ህክምና ሂጄ የ14 ቀን መድሀኒት እወስዳለሁ ግን አይጣፋም እባክሽን ዳክተር መፍቴሄ ካለው ንገሪኝ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
ሠላም ወንድሜ፣እስኪ ስለጨጓራ ህመምና H pylori ባክቴሪያ የሠራሁትን ቪዲዮ እየው👉kzbin.info/www/bejne/hHW3kIanaqd-q9E
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 ай бұрын
👍👍👍
@SihamSurur
@SihamSurur Ай бұрын
ዶክታር ስልክ ሽን አስቃምጭልን በስደት ነውየለውት ህማሜን ልየውቁት አቻለም ምነልበት ህማሜን ነግሬሽ ዮነ ማደንት ከለው ትነግሥኝ ዮነል
@WorkuBirhanie-m2e
@WorkuBirhanie-m2e Ай бұрын
ሀይ ሰላም ነው ዱከተረ ያልሺው ያልሺው በኔ ላይ ተከሰቱብኝነ
@BByan-dg3qr
@BByan-dg3qr 6 ай бұрын
እህቴ እኔ 15ይሆናል የኮስ ያለኝ ህክምና ስሂድ ምርምራ ላይ ይጥፍል እርጅ እህቴ ተስቃየሁ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
ሠላም እህቴ፣አንቺ ግን በአይንሽ ታዪዋለሽ ሰገራ ላይ?
@kidmialetewhid
@kidmialetewhid 6 ай бұрын
ዶክተር እስኪ ላስቸግርሽ መልሽልኝ በፊት ልጅ እያለሁ ሲያመኝ ወይባገኝ እያሉ እጀላይ በቲንሹ በመውጋት ደሜ ሲፈስ ይሻለኝ ነበር አሁን በስደት ነኝ ልምድ ሣያደርግብኝ አልቀረም ወላህ አልቻልኩም በጣም ጭንቅላቴ ሁሉ ይወጠራል ያመኛል አሁንላይ እጀን አልቀድም ምን ባደርግ ይሻለኛል ፕሊሥ አይተሽ አትለፊኝ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
ሠላም እህቴ አይዞሽ፣ የመገጣጠሚያ ና የጡንቻ ህመም ነው?ሀኪም ጋር ታይተሽ ታውቂያለሽ?
@kidmialetewhid
@kidmialetewhid 6 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor ተመርምሬ አላውቅም ግን የአጥንት እና የመገጣጠሚያ ህመም አይሰማኝም ያው ሲነሣብኝ እራሤን ያመኛል በጣም እንጅ እና እሱ መሆኑን የማውቀው ደም ስሬ ያብጣል ክንደ ላይ ከውሥጥ በኩል . ህክምና ማግኘት አልችልም በቤት ውስጥ መሞከር ያለብኝ ነገር ካለ ብየነው የጠየቅኩት በጣም አመሠግናለሁ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
@@kidmialetewhid እሺ እህቴ በቴሌግራም አውሪኝ @drsara444
@EndaleAsrat-vw3yn
@EndaleAsrat-vw3yn 6 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ሳራ ትምህርቶችሽ አረፍ ናቸው እኔ የሆድ ህመም አለኝ ብዙ ቦታ ታክሜ መድኀኒት ያዙልኛል እኔም በዕዛዙን መሰረት ወስዳለሁ ምንም መፍቴሄ አላገኘሁም እናንተ ጋ ብመጣ መፍቴሄ አገኝ ይሆን? ምልክቶቹ አልፎ ቁርጠት መንፋት አረፋ የመሰለ ሰገራ ናቸው
@meronLove-e5j
@meronLove-e5j 6 ай бұрын
አረ እኔ ተሰቃየሆ በኮሶ ህመም😢
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
አይዞን፣የሰገራ ምርመራ ተደርጓል?
@BByan-dg3qr
@BByan-dg3qr 6 ай бұрын
እኔ አድረጋለሁ ስዒድ ኪስራ ብቻ ጭራሽ አስገበላችው የለም አለኝ😢​@@DrSaraFamilyDoctor
@BByan-dg3qr
@BByan-dg3qr 6 ай бұрын
እኔም
@KassayeTadesse-x3e
@KassayeTadesse-x3e 2 ай бұрын
እኔም
@fgfg3784
@fgfg3784 6 ай бұрын
አድ አድ ጡቴ የመኘል እስኪ አድ በይኝ ትገረሽ የሚትሎ😢
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
ሠላም እህቴ፣የጡት እብጠት አለ?በአንድ በኩል ነው ወይስ ሁለቱም?እያጠባሽ ነው?መቼ ነው የጀመረሽ?
@fgfg3784
@fgfg3784 6 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor አዉ በድ በኩል ነዉ አለጠበም አዱን ቢቻ ነዉ ኢብጠት ዬለዉም
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 6 ай бұрын
@@fgfg3784 የጡት አደጋስ ገጥሞሽ ያውቃል?የጡት ቆዳ ላይ ለውጥ፣የጡት ጫፍ መሠርጎድ፣የጡት ቆዳ መሸብሸብ፣ፈሳሽ መውጣት፣መቅላት፣የምግብ ፍላጎት መቀነስና ትኩሳት ከሌለ ማስታገሻ ከምግብ በኋላ Ibuprofen 400mg ሲያስፈልግ አንድ ፍሬ መውሰድ ትችያለሽ፣ለውጥ ከሌለ ወይም ከላይ የጻፍኩልሽ ምልክቶች እና እርግዝና ካለ በአስቸኳይ የጤና ተቋም መሄድ ይኖርብሻል።
@mehboobamufti6519
@mehboobamufti6519 4 ай бұрын
ማሬ በጣም ተመቸሽኝ እኔ ብዙሀሳብ ነበረኝ ግንቁጥርሽን በግልሽ ያለውን አጣሁት
@fgfg3784
@fgfg3784 4 ай бұрын
@@mehboobamufti6519 እንዴት ሆኜ ልለክልሽ
@Rahim-e7p
@Rahim-e7p 17 күн бұрын
ዶክተር እባክሽ ነገሪኝ እኔ የመጣበኝ ስካር በጥብጬ ጠጥቼ ነዉ የመጣብኝ ቆየ ከ5አመት በፊት ነዉ እና ምልድርግ ምታቁ ንገሩኝ
@TsegishBekele
@TsegishBekele 3 күн бұрын
Thank you
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
Ethiopia | የኮሶ ትል በሽታ (Taeniasis) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
8:20
ዶ/ር አብርሃም - Dr. Abraham
Рет қаралды 66 М.
Islamic Ruqyah for Healing and Peace | Play While Sleeping
1:59:06
Everyday Ruqya كل يوم رقية
Рет қаралды 13 МЛН
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 380 М.
How Alcohol Impacts Your Body and Brain
31:48
Glucose Revolution
Рет қаралды 130 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН