ጠቃሚ እንቅስቃሴዎችና ዘዴዎች በሆድ ድርቀት ለምትሰቃዩ፣በዶ/ር ሳራ/Constipation exercises and relieving techniques Dr Sara

  Рет қаралды 5,105

ዶክተር ሳራ / Doctor Sara

ዶክተር ሳራ / Doctor Sara

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 8 ай бұрын
እኔ በጣም ቆይቶብኛል አንድ አመት ሆነኝ ብዙ ጊዜ ሩዝ፡ስጋ ፡ዳቦ በተዴጋጋሚ እመገብ ነበር ሰገራ ለማሶገድ በጣም እቼገራለሁ በጣም ደረቅ ሆኖ ነው የሚወጣው ብዙ ጊዜ በማማጥ ብቻ አይወጣልኝም ግን በየ ቀኑ ወይም በየ ሁለት ቀኑ መጠኑ ያነሰም ቢሆን አለ 3 ቀን ድረስ ቆይቼ አላውቅም ድረቀቱ ከጄመረኝ ጀምሮ እስከምጠግብ መብላት አልችልም ሆድ መነፋት ያስቼግረኛል ሳልበላ በዋልኩ ቀን ብቻ ነው ሰላም የሚሰማኝ እሱም ሳልበላ ስውል ከተመገብኩ በኋላ ለረጅም ሰአት ድካም፡ እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ስራመድ ዴግም መገጣጠሚያየ ላይ ድምፅ ብዙ ጊዜ አለ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ሠላም ሙሉ ምርመራ ሀኪም ጋር አድርገህ/አድርገሽ ታውቂያለሽ/ታውቃለህ?
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 8 ай бұрын
@@DrSaraFamilyDoctor አላውቅም ማሬ እሰው ሀገር ነው ያለሁት ብዙ ነፃነት የለኝም
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 6 ай бұрын
​@@jujuHassen-l2pእናት እናም እንዳች ነበርኩ ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድሽ ለብ ያለ ውሀ ሁለት ሁለት ብርጭቆ ጠጭ ከዛ በስርአት ይመጣልሻል
@LamlamAl
@LamlamAl 5 ай бұрын
ሳውዲ ከሆንሽ እኔም ሳውዲ ነኝ ከመጣሁ ጀምሬ ድርቀት ልማት ነው 5 ቀን 6 ቀን ቆይቶ ነው ሚመጣው እሱም ቆሰልክ ቀን እየቆጠርኩ ነው ሀገሬ ለመግባት ምግብ የለም አብዛኛው ቤት ችግር ነው ብቻ ቤሩትም ሄጃለው ምግብ አለ ተርቤም አላቅ ሳውዲ ተቃጠልኩ መክተብ ውሰዱኝ ልቀይር በፍጹም አሉኝ
@alemnesheth2165
@alemnesheth2165 3 ай бұрын
ተባርኪልን❤
@dagmawittsige5324
@dagmawittsige5324 8 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እሕቴ እናመሠግናለን በርቺ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
እሺ አመሠግናለሁ 🙏🙏
@FffFgff-go5gj
@FffFgff-go5gj 6 ай бұрын
እኔ 3አመት. እይስቅየኝ ነው
@TgG-cb9fd
@TgG-cb9fd 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አገላለጽሽ ምርጥ ነው ሲመችሽ የልጆችንም ስሪልን ልጄ ብዙ ግዜ ትታመምብኛለች በድጋሚ ስለቀና ትብብርሽ ክብረት ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
አመሠግናለሁ ቲጂዬ፣እሺ ሰራለሁ🥰🙏
@TadeYerga
@TadeYerga 8 ай бұрын
ደስ ትያለሽ
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ማሬ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
🙏
@rohamaful
@rohamaful 8 ай бұрын
Dr tebarki
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
አሜን🙏🙏
@MohamedAman-nn5pg
@MohamedAman-nn5pg 8 ай бұрын
ጡሩነው ግን ቲክታክም ክፍች ብዙ ሰው እንዴውቅሽ🎉🎉
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ሠላም መሀመድ፣ቲክቶክ አለኝ👉vm.tiktok.com/ZMMvEr7s7/
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FikarthaQatar-ck6kx
@FikarthaQatar-ck6kx 8 ай бұрын
እኔ በጣም ሆዴን እያመመኝ ነው እብረቴ ኩላሊቴ አካባቢ በጣም ያመኛል
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ሠላም ፍቅርተ፣አሁን እንዴት ነሽ?መቼ ነው የጀመረሽ?
@yrgalmebokure8810
@yrgalmebokure8810 8 ай бұрын
THANK YOU SO MUCH ❤🙏🙏🙏
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
You're welcome 😊
@Tenatebita
@Tenatebita 8 ай бұрын
wow berchi Dr Sara!!
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
Thank you very much Dr🙏🙏
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 7 ай бұрын
ሞሪጋ ቆንጆ ነው ለሆድ ድርቀት ልጠቀመው ሳራ
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
Awon tru new👍
@makw5069
@makw5069 6 ай бұрын
May be you are family if not Sara aybalem. We have to call her Dr. Sara.
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 8 ай бұрын
Thanks for you sister ❤
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
My pleasure 😊
@ስታምሩG
@ስታምሩG 8 ай бұрын
Thankyou so much
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
Most welcome 😊
@habibimohamdd2894
@habibimohamdd2894 7 ай бұрын
እንዴት ነሽ ዶክተር ፈልጌሽ ነበር ላማክርሽ?
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 7 ай бұрын
Selam eshi, betelegram @drsara444
@rorororo7967
@rorororo7967 8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዶክተር እኔ እረጅም አመታት የሆድ ድርቀት እያስቼገረኝ ነው ሆስፒታል እስከ መግባት ደርሻለሁ አሁንም የሰለመክን ቅጠል ቀቅዬ ካልጠጣሁ ሰገራ አልቀመጥም፡ ይኸ ቅጠል ችግር አለው ወይ ?? ሐክሞች አንጀትሽ ዝክዛክ ነው ይሉኛል ለምን ይሁን ?? ምንስ ማድረግ አለበኝ ??
@DrSaraFamilyDoctor
@DrSaraFamilyDoctor 8 ай бұрын
ሠላም፣የታችኛው አንጀት ካሜራ ምርመራ ወይም Colonoscopy ተመርምረሽ/ተመርምረህ ታውቂያለሽ/ታውቃለህ?
@rorororo7967
@rorororo7967 6 ай бұрын
የ​@@DrSaraFamilyDoctor ተባረክ ዶክተር ዬ😍
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Boost Your Bone Density with These 6 Life-Changing Tips
17:18
Talking With Docs
Рет қаралды 818 М.
لماذا ينجح البعض ويفشل الآخرون؟ | صلاح أبوالمجد | 149
1:25:09
بودكاست بدون ورق
Рет қаралды 1,1 МЛН