#part_3

  Рет қаралды 131,090

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

Күн бұрын

UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
የተከፈተ በር || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
#እግዚአብሔርን_ማወቅ #Prophet_Tilahun #Ethiopian_Amharic_Preaching

Пікірлер: 157
@mesetube4610
@mesetube4610 Жыл бұрын
ፈጣሬ ምስክሬን በጣም ነው የምወደው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ስብከት ሰምቼ አልጠግብም ህይወት የሚሆን ተምህርት ነው በደንብ እየጣፈጠ የሚደመጥ ጌታ ዘመንህን ይባርከው መጀመሬ ያንተን ትምህር የወደድኩት የተሠቀለውን ክርስቶስን በየት በኩል ታዩታላችሁ የሚለውን ና የጳውሎስ ሠንሠለትን ነበር ጌታ ምስክሬ ነው ያላማጋነን ከሀያ ግዜ በላይ ደጋግሜ ሠምቼዋለው ብዙ ከምስማቴ የተነሳ በቃሌ ነው የያዝኩት ኡፍ በቃ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@tautsolo5212
@tautsolo5212 Жыл бұрын
እንደኢኔ ማለት ነው ጌታ ይባርክሽ በጣም ነው የሚወደው
@Tersit1
@Tersit1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺም እንደሱ በአደባባይ እየሱስን የምትሰብኪ ሁኚ የእኔ ቆንጆ❤
@elisajesuslord9298
@elisajesuslord9298 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@solomonshewa9245
@solomonshewa9245 Жыл бұрын
❤❤❤
@messikarem2989
@messikarem2989 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@lemialemayehu4781
@lemialemayehu4781 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርትን በጣም እከተልሃለሁ ❤
@AynalmeMare
@AynalmeMare 2 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን❤❤❤❤. ❤
@barkotyimer7292
@barkotyimer7292 Жыл бұрын
God bless you
@Meron-h7z
@Meron-h7z 4 ай бұрын
አመን አመን አመን አመን አመን አመን አንተ ማወቅ ይሁንልኝ ወደ አንተ ተጠግቺያለው ዳዲ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጸጋ ያብዛልህ ሰለድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን❤❤❤
@Esku123
@Esku123 9 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ስብከቶችህ እዳለ ወደጌታ ከፍ ነው የሚየረጉት በእውነት ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ለሰጠህ ፀጋ ቲማኝ ሆነህ ሰላካፈልከኝ እወድሀለሁ🙏❤😇
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እዉነተኞዉን ወንጌል ሰለምታሰተምር ብድራትን ትኩር ብለህ የተመለከት የእግዚአብሄር አገልጋይ ተባረክ።
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36
@tsigeamde2675
@tsigeamde2675 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በትምህርትህ ሐሴት አድርጌአለሁ ❤
@marthaayela2787
@marthaayela2787 16 күн бұрын
Ameeeeen ameeeeeen❤ameeeeen❤amen amen amen❤
@lemialemayehu4781
@lemialemayehu4781 Жыл бұрын
ምን ሁሉም እንደ አንተ ስለ ኢየሱስ ብቻ ብሰብኩትትት❤❤❤
@የመጭረሻውዘመንወንጌል
@የመጭረሻውዘመንወንጌል Жыл бұрын
ሻሎም ሻሎም የጌታ ባርያ ፣አምላኬ በክርስቶስ እየሱሰ ፀጋውን ይጭምርልህ ተባረክ ።
@MikeZahabesha
@MikeZahabesha Жыл бұрын
ኪቦርድ ላይ ያለውን አውርዱት እርሱም ከፊት ተቀምጦ ይማር
@sofiyaadem8979
@sofiyaadem8979 8 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባረክሕ የተመጣጠነ መንፈሳዊ አገልጋይ ስለሆንክ በጣም ተጠቅሜበታለሁ። አንዳንዶች ያስተምራሉ ግን በሌላ መልኩ ጥያቄ የሚሆን ነው ወንድሜ ይብዛልሕ። እንደ አንተ ያሉ በጣም ጥቂቶች ናቸው። የተባረክህ ነህ።
@roziye9025
@roziye9025 Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ 🥰🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@muludemesse9745
@muludemesse9745 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nyctimes2728
@nyctimes2728 Жыл бұрын
ኢየሱስን አብ ነው ልትለው ብለህ ውስጥህ እያወቀው ፈጥነህ እኛ በስላሴ ነው የምናምነው አልክ። ሁሌ ስለ ኢየሱስ ስለምትሰብክ ስብከትህን እወደዋለሁ። ነገር ግን ስላሴዎች ፍቃድህን እንዳይነጥቁብህ በማሰብ ከእውነት እንዳትርቅ። ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው ካልክ አብ ነው ለማለት ለምን ከበደህ? ተባረክ
@addisdamena3403
@addisdamena3403 8 ай бұрын
እግዚ አብሄርን እንድናውቅ ስለምታግዘን እውነተኛው ወንጌል ስልምትሰብከን ትባረክ እ/ር ዘመንህን ይባርክ
@SelamBakala
@SelamBakala Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️ አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ ጌታ የባረክ
@ZameZame-kg7br
@ZameZame-kg7br 2 ай бұрын
ታበራክ ❤❤❤❤
@MulatuSolomon
@MulatuSolomon Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!!
@mikalmicheal
@mikalmicheal Жыл бұрын
ene be ewnet lebe yerebesh neberna anten buzu geze esemalew hulu geze tesfa echemer alew berta eyesus alen amen ❤❤❤❤
@Bodokevede
@Bodokevede 9 ай бұрын
አለም ትቸአሎ እየሱስ ይድነልያ❤❤❤❤❤❤
@showethio7583
@showethio7583 Жыл бұрын
እኔ ሼር ሼር አና ላይክ ሲሉ ደሜ ይፈላል ትምርቱን እተዋለሁ አሁን ቆጨኝ ለምን ሼር አላረጉልኝም አልኩ ለካ ይጠቅም ኖራል ጥሌ እስካሁን ሳላውቀክ ቆጨኝ ተባረክ ።
@sphonetatsic2784
@sphonetatsic2784 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ስብከቶችህ በእየሱስም እንዴት እንደ ሚያረሰርስ
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 Жыл бұрын
ተባርከህ ቅር ነብይ ጥሌ። ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ
@misraktumicha1818
@misraktumicha1818 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ! ነብሴ ረሰረሰች
@AbCd-d4q
@AbCd-d4q Жыл бұрын
ጌታ አቢዚቶ አቢዚቶ ይባሪከ ባቢዙ ፀጋ ታባሬኪ ኢየሱሰ ጌታ ነዉ ዘሬም ናጌም አሜንንንንን❤❤❤
@zinashayde5293
@zinashayde5293 8 ай бұрын
🙏❤❤❤❤አንተ ከላይ የተላከው የኛ ጥላቺን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏🙏
@addiss5360
@addiss5360 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሄር ቃል አይጠገብም ሁሌም አዲስ ነው
@nardosagamso2024
@nardosagamso2024 Жыл бұрын
ጠነብይ ጥሌ እጅግ የተወደድክ እና የተባረክ ነህ በጣም ነዉ የምወድህ። ጌታ አሁንም የቃሉን ደጆች ይክፈትልህ!
@TsegayeMatiwos
@TsegayeMatiwos Жыл бұрын
Wow best❤ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ነብይ ጥሌ ደስ ይለኛል ትምህርት
@rb2782
@rb2782 Жыл бұрын
ክቡር ሁሉ ለጌታችን ይሁን አሜን, የሚጣፍጥ ትምህርቶች አይጠገቡም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏼❤️
@amarechamejo2380
@amarechamejo2380 7 ай бұрын
አሜንንንን
@birleteshome1370
@birleteshome1370 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️
@naodtesfa4772
@naodtesfa4772 Жыл бұрын
ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት እውነተኛ ትምህርት እይወትን የሚለውጥ እግዚአብሔርን አውቀህ ትሁት የሚያደርግ በትህትና ኖረን ክርስትናን እንድንኖር የሚያደርገን ትምህርት ነው ተባረክ ባለቤትህን ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክ
@armenia65
@armenia65 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏💖🤲🤲🙏🙏🥰🥰😘🥰😘🥰😘🥰
@ameenmediaapostlebiniyaam6818
@ameenmediaapostlebiniyaam6818 Жыл бұрын
Ameen Ameen tebrk
@meazatadesse2067
@meazatadesse2067 Жыл бұрын
አቤት ልዑል ሕ/ግዝሐብሔርን ማወቅ በድንብ ግልፅከው ተባረክ
@mamealseef430
@mamealseef430 Жыл бұрын
Tebarek bbiz Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞❤❤
@ማራናታያቱብ
@ማራናታያቱብ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜነንንን🍇🙏💞🙏💞 ጌታዋይ እካንም የት ወንኩኝ አባይ ሰም ከፍ ይበል እየሱስ ክበሪ ነክ
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Жыл бұрын
አይይይ ወዬው ለእኔ
@showethio7583
@showethio7583 Жыл бұрын
ይሄ ወንገላዊ የት ነበረ እኔ በቅርብ ነው ያገኘሁት ተወዳጅ እጅግ የሚደንቅ ከወንጌል እውነት ውጭ ሌላ የማያወራ ነው ❤
@ababoa5550
@ababoa5550 9 ай бұрын
Ameeeeeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@FikerselamTesefay
@FikerselamTesefay Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@messiqueenmessiqueen584
@messiqueenmessiqueen584 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@rabincall2859
@rabincall2859 Жыл бұрын
Amen Amen Amen tabaraki Tsaga yabzal
@RahulRoy-qx2ye
@RahulRoy-qx2ye Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 Жыл бұрын
አሜንንን❤❤❤❤❤
@RorYegetalij
@RorYegetalij Жыл бұрын
ተባረክ ❤❤
@ShitayeGodiso
@ShitayeGodiso Жыл бұрын
ዘመንህ በኢየሱስ ስም ተባርክ❤❤❤
@hiwotdagnachew9361
@hiwotdagnachew9361 Жыл бұрын
በጣም እንወድሀለን ተባረክ
@ayantuabdulkareim1084
@ayantuabdulkareim1084 Жыл бұрын
አሜን ይሁንልን ሀሌሉያ
@KaleabDejene-ib6fk
@KaleabDejene-ib6fk Жыл бұрын
Gata yebark kebir hluo lesemo yhuni amen amen
@tayechh6332
@tayechh6332 Жыл бұрын
እንዲህ ዓይነት መልዕክት እንድታበዛ ጌታ ይጨምርልህ። እንዲናፍቀኝ አደረገኝ።
@gantexumisixumiso73
@gantexumisixumiso73 10 ай бұрын
Zamne yebrke abate ewnate gata yemsgne edate aynate aglgaye gata sla satane 🙏🙏🙏🙏❤️❤️🥰
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Жыл бұрын
Amen!
@tsegawbederu5660
@tsegawbederu5660 Жыл бұрын
የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ ካንተ ጋር ነው
@WintanaMoges
@WintanaMoges 7 ай бұрын
God bless you I’m so happy for all
@AlamAlam-o9t2y
@AlamAlam-o9t2y Жыл бұрын
Tabarek tabarkenal
@hawialemu340
@hawialemu340 Жыл бұрын
Indet iko indemiwedih tle geta zemenihin abzto yibark ❤❤❤❤❤
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 9 ай бұрын
❤ Amen amenn ante yetebarek sew neh : nsu yegzabher kal mesmat tlk bereket new ❤
@fresebhatu2457
@fresebhatu2457 Жыл бұрын
The so called prosperity gospel preachers shoud learn from this man...i love ur content..its all about eternal life...hiwet alew temherth.. lord Jesus bless u
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ጥለ ስወደው ፀጋ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
@ZarituDaniel
@ZarituDaniel 8 ай бұрын
Barakatachinah❤️🙏
@HaileYesus-k1w
@HaileYesus-k1w Жыл бұрын
God bless u i lv ur perching
@yordiashanafi3972
@yordiashanafi3972 Жыл бұрын
❤❤❤❤God bless you
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Жыл бұрын
Amen tabaraki wondimachin zeman yibaraki
@Kelelawwolde
@Kelelawwolde Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ 20:22
@astergemechu9902
@astergemechu9902 Жыл бұрын
Zemenehe yelemeleme Tebarek
@saramd8078
@saramd8078 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ታባረክ ፅጋ አሁንም ይብዛልክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@rosemare8314
@rosemare8314 Ай бұрын
Geta yebarkh ❤
@tsega5201
@tsega5201 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@AmuleKuru
@AmuleKuru Жыл бұрын
Tilye tebarek
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 10 ай бұрын
ameen ameen geta abisto yibareki
@rabincall2859
@rabincall2859 Жыл бұрын
Amen Amen Amen tabaraki Eyesus Geta new
@mohammedabdall2878
@mohammedabdall2878 Жыл бұрын
አሜን❤
@yoditminshu
@yoditminshu Жыл бұрын
lemangnawem tebarek
@AlmazAdam
@AlmazAdam Жыл бұрын
geta abzito ybareki tbareki
@TigistSlewondm
@TigistSlewondm Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@workchu8265
@workchu8265 Жыл бұрын
አሜን ታባራክ
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
Thanks for preaching Pure Gospel!!! ❤
@samrawitsimon6646
@samrawitsimon6646 Жыл бұрын
Amenn
@ababoa5550
@ababoa5550 9 ай бұрын
Shalom Shalomii
@TessemaTadesse-j2n
@TessemaTadesse-j2n Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@elisajesuslord9298
@elisajesuslord9298 Жыл бұрын
Amen amen god bless you brother
@samrawitassefa9472
@samrawitassefa9472 Жыл бұрын
ተባረክ
@بدريةهارون-خ9ي
@بدريةهارون-خ9ي Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@HirutKebede-hx1tj
@HirutKebede-hx1tj Жыл бұрын
fexari abzto ybarkh
@addisteklu7211
@addisteklu7211 Жыл бұрын
You're blessed
@TibarakTilahuni
@TibarakTilahuni Жыл бұрын
A 1:56 ameni
@meer6395
@meer6395 Жыл бұрын
amennn amennn
@BeliyouBekele
@BeliyouBekele Жыл бұрын
Lebereket hun
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy 7 ай бұрын
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Wowww amazing tebarek telyy❤❤❤❤
@messikarem2989
@messikarem2989 Жыл бұрын
Ameeeennn❤❤❤
@eliasbahirdar584
@eliasbahirdar584 Жыл бұрын
Nothing I enjoy Like this guys preachings. Just he is twist my hands and brain turn me to Jesus Christ. I am Muslim but love the word of God by the mouth of Prophet Tilahun. I am now addicted to the word of God. May God bless you brother Tilahun
@mikalmicheal
@mikalmicheal Жыл бұрын
God bless you amen Please Read this Ephesians 2:10 1John 5:20 Rome 9:5 Titus 2:1:-12 Philippines 2:9&4:6-7&4:13 ayzok berta mermer holy Bible anbeb God bless you Amen ❤❤❤❤🤗🤗🥰
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 11 ай бұрын
Wow….what a wonderful testimony about God’s word. It’s alive, and working, and penetrating through and through. I am so blessed by your testimony dear brother, that you fell in love with The Lord Jesus Christ and His living Word. I pray that you take it a step further than just admiring this teaching. The Lord Jesus is knocking on the door of your heart. He wants to come into your life and give you the abundance of His life. Please pray the prayer; please find a church near by you so they can lead you in that prayer. I understand that you’re Muslim but this is not about changing your religion but mainly coming to Life in Christ who transforms a person from inside out thru His Holy Spirit. I hope and pray that you make this decision, it’s by the mercies of Christ that I plead this with you. May God be with you and bless you. የዮሐንስ ወንጌል 10 10፤ ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ። የዮሐንስ ራእይ 3 20፤ እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennn Amenn.tebarek betfu
@samvodtarekegn7865
@samvodtarekegn7865 Жыл бұрын
Maganu Maasirohe ❤❤❤
@meseretbeyene9836
@meseretbeyene9836 Жыл бұрын
May God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤
@የኢየሱስባሪያ
@የኢየሱስባሪያ Жыл бұрын
ጥሌ ወንድሜ የዘመኑ የኛ ኢንተርኘነር ነህ
@betib6861
@betib6861 Жыл бұрын
Tebarek ante bereketachen neh ❤️
የተከፈተ በር || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
50:25
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 68 М.
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 163 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 31 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,6 МЛН
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,1 МЛН
እግዚአብሔርን ማወቅ  Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching  2024
1:01:43
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 46 М.
#part_1 የኋለኛው ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
55:31
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 117 М.
የተከፈተ በር  ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ    Prophate Tilahun Tsegaye
50:25
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 43 М.
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 163 М.