#part_2

  Рет қаралды 118,469

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church

Күн бұрын

UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
የተከፈተ በር || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching 2022
#የጴጥሮስ_ከእስር_መፈታት #Prophet_Tilahun #Ethiopian_Amharic_Preaching

Пікірлер: 195
@samirapelete369
@samirapelete369 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@hshshsbshshs9916
@hshshsbshshs9916 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@melsechmaekebogetaeysuslij7329
@melsechmaekebogetaeysuslij7329 Жыл бұрын
Amen amen amen
@ustazgazedinjalkabeofficia8278
@ustazgazedinjalkabeofficia8278 Жыл бұрын
Eebbifami ❤
@ababoa5550
@ababoa5550 9 ай бұрын
Ameeeeeeeen🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ednaletsworshipourlord6481
@ednaletsworshipourlord6481 Жыл бұрын
Yemalchelewn yichlilignal yemchlewn yetewlgn Ohhhh eyesuse tebarekilgn yene amlak ❤❤❤❤
@TheEarthisSquare-e9u
@TheEarthisSquare-e9u 11 ай бұрын
የማልችለውን ይችልልኛል የምችለውን ይተውልኛል አሜን ክር ለስሙ ይሁን
@ዘማሪታዱውየሱስ
@ዘማሪታዱውየሱስ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ያድደናል አሜን የብረት ማዝገው ተክፈ 😅አሜን በጣም ደሰ በሉናል አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉📖🤲📖🤲📖🤲📖🤲📖🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu Жыл бұрын
ብሩክ ነህ ጥልዬ አሁንም ተባረክ።
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 11 ай бұрын
ተተክቷል እግዚአብሔር ይመስገን!
@Jeremiah151
@Jeremiah151 8 ай бұрын
አሜን እየሱስየ🙏🙏🙏
@ruthh620
@ruthh620 11 ай бұрын
Amen የሐዋርያት ሥራ 27 25፤ ስለዚህ እናንተ ሰዎች ሆይ፥ አይዞአችሁ፤ እንደ ተናገረኝ እንዲሁ እንዲሆን እግዚአብሔርን አምናለሁና።
@ዘማሪታዱውየሱስ
@ዘማሪታዱውየሱስ 2 ай бұрын
ጌታዬ ይባርክህ ዘመን ይባርክህ 🎉🎉🎉🥰😭😭😭
@eliasbahirdar584
@eliasbahirdar584 Жыл бұрын
በእኔ ትውልድ እንደ ነቢይ ጥላሁን ማንም ማስተማርም ሆነ መስበክ አይችልም። ጥላሁን ወዳጄ ድንቅ ነህ። ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ። በአንደበትህ የእግዚአብሔር ቃል የበለጠ ጣዕም አለው። ኢየሱስ ጌታ ነው።
@YoditArgaw-u7d
@YoditArgaw-u7d 11 ай бұрын
Gena egzabhren yasenasal I believe ❤❤❤❤❤
@maniti139
@maniti139 7 ай бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን ኢየሱስ ያድናል አሜንን ዘመንህ ይለምልም ተባረክ በብዙ ፀጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 11 ай бұрын
Wowowoowowowwo❤wowowow❤ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ለጌታ ይሁን ታባረክ ታባረክ ወድሜ
@ejigmesele1957
@ejigmesele1957 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ነብይ የሚገርመኝ ሰሰማህ ትምህርትህን ሰማይ ይናፍቀኛል
@mimimimi-z7y
@mimimimi-z7y 8 ай бұрын
be tikikil 💯💯🙏🤲
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 Жыл бұрын
ጥልይ 🎉ጌታ አበዝቶ የባረክክ 🎉
@mamealseef430
@mamealseef430 Жыл бұрын
Good bless you tebarek bbiz ❤❤❤❤❤❤
@የመዳንመገድኢየሱስ
@የመዳንመገድኢየሱስ Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወጌል ሁሌ አይለመድም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አዴስ ነው GOD BLESS YOU PROPHET
@malasechshamiso6214
@malasechshamiso6214 10 ай бұрын
አሜንንንን የጽሎት መልሶ በር ነው❤❤❤
@jntbrok8611
@jntbrok8611 Жыл бұрын
የማልችለውን አንተ ቻልልኝ የምችለውን ተውልኝ የኔ መተማመኛ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
ስለ ጥላሁን ክብሩን ጌታ ይውሰድ ሲሰብክ ቦታው ወስዶኝ እንዳጣጥመው ውስጤን በእረፍት እርስርስ እንድል ነው የሚያደርገኝ እንደ ጥሌ❤ አይነቱን ጌታ ያብዛልን
@germewgimeskel8158
@germewgimeskel8158 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ጥልዬ ስወድክ ትምህርትክ ህይዎትን ይቀይራል
@dinabereket8561
@dinabereket8561 8 ай бұрын
Amen yadenegnal begets beyesus seme yeberetu mezegya rasu aweko yekefetelegnal amenewalew getayen geta semu yebark tnx lord❤
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah Zarem Eyesus kiristos sira layi new bertu wendimoche ena Ehitoche Ye Eyesus memcha dersowel ❤❤❤❤
@sarusariti2498
@sarusariti2498 Жыл бұрын
Amenn ❤ tabarakiii ☂️📖📖📖💪✝️🛐
@AlmazAdam
@AlmazAdam Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen tbareki bbzu tsga
@ababoa5550
@ababoa5550 9 ай бұрын
Ameeeeeeeen haleleluluyayayaya🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@RuthAssefa-u2r
@RuthAssefa-u2r Жыл бұрын
ጳውሎስን ነው የምትመስለኝ የምር ጌታ ያብዛልህ
@meazatekle5925
@meazatekle5925 11 ай бұрын
Ye xelot melsie ber lay new amen Amenn tebarek !!!
@AphiweSingama
@AphiweSingama 3 ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤ብሩክ ሰው ተበረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Yetselot melse ber lay new beyesus sim.haleluyaaa🙏🙏🙏
@ደገፍችአበበ
@ደገፍችአበበ Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲ትበርክ 🤲
@MiretSika-bt9mz
@MiretSika-bt9mz 7 ай бұрын
Amen ❤❤❤ eysuse getanu❤❤❤
@mghhh72
@mghhh72 6 ай бұрын
Ebbifamaa Ebbifamaa dachaa dachaa ❤❤❤❤❤❤
@samymulu7110
@samymulu7110 Жыл бұрын
ዋ.ው አሜን ጌታን አምነዋለሁኝ:: ተባረክ ነብይ ጥሌ
@marthaayela2787
@marthaayela2787 16 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y Жыл бұрын
አሜንንንንን❤
@MkAbi-oj2qu
@MkAbi-oj2qu Жыл бұрын
የዘመኑ ሐዋርያ ነህ ጌታ ፍጻሜህን ያሳምረዉ የቃል ግልጠትህ ስማርክ ተባረክ የተባረክ ሰዉ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@almaz5148
@almaz5148 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ በብዙ ፀጋ 🙇‍♀️🙇‍♀️
@tarafachababa2506
@tarafachababa2506 4 ай бұрын
@wodehord7063
@wodehord7063 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ይባረክ ነብይ ጥሌ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው እጥፍ ይብዛልህ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@dinabereket8561
@dinabereket8561 8 ай бұрын
Anen amen yetselte melse ankuakto yemetal amen every yadenal yegeta baeya zamenen yebarek ❤❤❤❤
@hanatadele6839
@hanatadele6839 Жыл бұрын
አሜን!! የፀሎት መልሴ በር ላይ ነው!!!!!ሃሌሉያ!!!
@azebargaw-rr3zx
@azebargaw-rr3zx Жыл бұрын
Mrhppxa61 .
@abinetabebe8588
@abinetabebe8588 Жыл бұрын
Beru endetezega wuchi egegnalew............ amen amen amen 🙏 🙏 🙏
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ
@ሮሆቦት-ሠ2ሸ Жыл бұрын
ተባረክ አሜን አሜን ድንቅ መልክት ነው ዘመንህ ይባረክ
@GetahuneTemesgenGetsmart
@GetahuneTemesgenGetsmart 23 күн бұрын
Betam tebarekabetalhu betam new mamesegenew egzabehar yebarke
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@eyobgebure-ke1jc
@eyobgebure-ke1jc Жыл бұрын
Ameeeeeeni tsaga yibiza🙏🙏
@elosam
@elosam Жыл бұрын
የጳውሎስ ሰንሰለት የሚለው ትምህርትህ ህይወቴን ለውጦታል ስብከትህ ብቻ ሳይሆን በታሪክ እያዋዛህ በምናብ አብረንህ በዛ ዘመን ቦታው ድረስ ተጉዘን እንድናስበው ስላደረከን እናመሰግናለን
@mihretmekonnen3497
@mihretmekonnen3497 Жыл бұрын
በጣም የልቤን አልሽልኝ።
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennnn kibr legeta yihun neby tiliye neby zene sile eyesus sitastemru sititaftu begeta tebareku wedegeta tibik eko yemitadergun bezih zemen yalen edilegnoch nen sile enate amilaken ameseginewalehu
@RahelMohammed-ey5oq
@RahelMohammed-ey5oq Жыл бұрын
Amen Amen
@ZoeDesalegn
@ZoeDesalegn Жыл бұрын
Yabbizalik mengedik eruk yehun
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤🙏
@Ina-n9c
@Ina-n9c 8 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen tebarekiiiuu❤❤🎉
@S_purple_
@S_purple_ 10 ай бұрын
Amen
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
በኔ ዘመን ወደ ጌታ ሳልሄድ እንደዚ ድንቅ ትምህርት ተባረክ መንፈሰ ቅዱሰ
@ruthgolija7688
@ruthgolija7688 Жыл бұрын
Amen 🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennn yetselot melise ber lay kefche asigebawalehu beyesus sim.haleluyaaaa,aba ameseginhalehu keff bel🙏🙏🙏🙏 neby tile tebarek
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ተባረክ❤
@abaytesfaye1986
@abaytesfaye1986 Жыл бұрын
የፀሎት መልሴ በር ላይ ነዉ።
@ሰላምዱሬሳኮንዴ
@ሰላምዱሬሳኮንዴ Жыл бұрын
አሜን አሜንንንንንንንን
@ababoa5550
@ababoa5550 9 ай бұрын
Ameeeeeeeen🙏🙏🙏🙏🙏
@maa5323
@maa5323 Жыл бұрын
Amen amen tebarek
@netsanettesema5377
@netsanettesema5377 Жыл бұрын
ህልም ህልም ቢመስለንም አምላካችን ድንቅ ያደርጋል
@TheEarthisSquare-e9u
@TheEarthisSquare-e9u 11 ай бұрын
ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዋን ናቸው።
@bereketmuna5549
@bereketmuna5549 Жыл бұрын
amen amen amen amen amen amen amen taberakiii❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇📖✅✅✅✅📚✅📚✅📚✅✅✅✅📚✅🍇🍇🍒🍒🍇🍒🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍇🍇🍇
@KabeAbe-w3m
@KabeAbe-w3m Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን ተባርክልኝ የእግዚአብሔር ሰው❤❤❤❤❤❤❤
@rahelrita354
@rahelrita354 Жыл бұрын
እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክልን ነብይ ጥሌ እንወድሀለን❤❤
@genetabraha2794
@genetabraha2794 Жыл бұрын
God bless you every minute. Thank you as well for your powerful tesching.
@ranemojo2483
@ranemojo2483 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ ዘመን ይባረክ
@ababoa5550
@ababoa5550 9 ай бұрын
Ameeeeeeeeen❤❤❤❤❤
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 Жыл бұрын
አሜን! እንደተናገረኝ እንዲሁ እንዲሆን እግዚአብሔርን አምናለሁ።
@mimitadele7070
@mimitadele7070 Жыл бұрын
Ameen ❤❤
@mekdasm5343
@mekdasm5343 11 ай бұрын
ጥልዬ ተባርክ እፍ እኔ ውስጥ ቅቤ ከሚጠጣ በላይ ነው የርካው ተባርክ❤❤❤❤❤
@abaytesfaye1986
@abaytesfaye1986 Жыл бұрын
አምላኬ እንደተናገረኝ እንዲሁ ይሆናል።ተባረክ ጥሌ ፀጋ ይብዛልህ
@tamirutemesgenofficial7225
@tamirutemesgenofficial7225 Жыл бұрын
አሜን
@EmieLou-fh1vp
@EmieLou-fh1vp Жыл бұрын
አሜን ተባረክ በእየሱስም ❤️
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 Жыл бұрын
አሜን አሜን ጥልዬ ጌታ ይባርክ በጣም እወድ አለሁ ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤❤
@sosinataye7130
@sosinataye7130 2 ай бұрын
Geta yebarkeh
@nardialemu204
@nardialemu204 Жыл бұрын
prophet ❤️🙏 tile you are already blessed glory to god
@Kerose-g7k
@Kerose-g7k Жыл бұрын
Ameen Ameeen hallelujah
@tsegataddsse5969
@tsegataddsse5969 Жыл бұрын
Amen Amen!!!!!
@Bernux47
@Bernux47 Жыл бұрын
i'm blessed with this
@DagiNa-o2o
@DagiNa-o2o Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ቆንጆ ግዜ ነበረን
@eskedargossaye3016
@eskedargossaye3016 Жыл бұрын
God bless you .
@VPS277
@VPS277 Жыл бұрын
God bless you
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምነያቅትዋል ጌታዬን እውነት ስም ይትባርክህ ይህን እየሱስ ጌታ ነው ጥል በእየሱስ ስም ትባርክህ እውነት ያድናኝል ሃሌሉያ
@ውብነኝ
@ውብነኝ Жыл бұрын
Amennnn
@jntbrok8611
@jntbrok8611 Жыл бұрын
የእግዚአብሄር የሆነው ይነካኛል የእግዚአብሄር ያልሆነው ይለቀኛል ሀሌሉያ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Жыл бұрын
Glory to the most high God, my prayers get answer!
@KalkidanBerhanu-l5l
@KalkidanBerhanu-l5l Жыл бұрын
በእውነት መውጣቴ እውነት ነው ወጣው ላልመለ❤❤🤲 ያረቤ አሜንንንን🤲🤲
@hanatadele6839
@hanatadele6839 Жыл бұрын
ሃሌሉያ ..!
@naolelias2203
@naolelias2203 Жыл бұрын
Ameèeeeeeèn
@ayuwgga455
@ayuwgga455 Жыл бұрын
Yemalchilewun yechililignal yemichilewun yetewilignal amen amen amen ❤
@hananhana9974
@hananhana9974 Жыл бұрын
Geta egezhber ke belay tsega yebezelkeh zemenek yeberkah
@samsonmengistu8940
@samsonmengistu8940 Жыл бұрын
አሜን ያድነኛል !
@mesimekasha9426
@mesimekasha9426 Жыл бұрын
እንድህ አይነት ድንቅ ጌታ ነው የምናመልከው
@eliltabirhane4954
@eliltabirhane4954 Жыл бұрын
Hallelluja Amennnnnnnnnnnn
@እግዚአብሔርእረኛዬነውmasr
@እግዚአብሔርእረኛዬነውmasr Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤❤ታበርክ ጌታ ይበርክ😢😢❤
@የግለኔዎዳጄ
@የግለኔዎዳጄ Жыл бұрын
ይቺላል እየሱስ ሁሉን ✊️አሜን አሜን ❤❤
@DesalegnDemisse-m4c
@DesalegnDemisse-m4c Жыл бұрын
wow amen
#part_3 እግዚአብሔርን ማወቅ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
1:01:43
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 131 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Миллионер | 2 серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 567 М.
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 53 МЛН
#part_1 የኋለኛው ኪዳን || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
55:31
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 117 М.
እግዚአብሔርን ማወቅ  Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching  2024
1:01:43
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 46 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34