KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዙፋኑ ቃ ቃ ቃ . . . አለ! ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 11
27:48
ስንጥቅ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 8
29:45
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
በደረት እንሳብ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 10
Рет қаралды 151,761
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 40 М.
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Күн бұрын
Пікірлер: 224
@አሜን-መ3ዘ
Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ደራሲና ተዋናዎች በናፍቆት ነው እምጠብቃችሁ ጥበብ ሲገለፅ
@Nesru23
Жыл бұрын
እውነት ነው 🥰
@sileshegirma2909
Жыл бұрын
ደራሲ እና አዘጋጁ እንዲሁም ተዋንያኑን፤ የጥበብ አምላክ ክብረት ይስጥልን🎉
@saraamharawitethiopia
Жыл бұрын
ጭንቅላታችን ምን ይሰራል ቢመታም ግድ የለም ብቻ ምላሳችን አይመታ፣ እኛ ጨርቦሌዎች ለመሬት ትልቅ ክብር አለን። ምስጢር አያያዝስ ራሱ ሽሜ አይደል እንዴ ይመችህ ጨርቡዬ stay blessed😍 "አይ ኦህዴድ ብልጽግ"😂 ባንኮች፣ ሱዳን የእንጀራውና የልጁ ነገርስ ኧረ በስመአብ ከባድ ናችሁ እናንተ አልተቻላችሁ ኑሩልን❤😂
@chimelak
Жыл бұрын
በደንብ ተረድተሽዋል ማለት ነው ይመችሽ 👍👍 ቅኔው ከባድ ነው
@AhmadAhmad-cg1mm
Жыл бұрын
ጋሽ ሰውነት አስዋይነታቸዉ ቁጭ አባቴን ቆፍጣና አባት ጀግና የእዉነት ሁላችሁ ጀግኖች ናችሁ ባንኮች ግን ሙዳችሁ የሌለ ነዉ ይመቻችሁ❤❤❤
@Senait-Senait
Жыл бұрын
THE BEST satire ever from Ethiopian artists (derasiw should be appreciated)
@victoriaabate6242
Жыл бұрын
አዲስ ክፍል እሁድ እስከሚመጣ በቀን 1 ጊዜ እየደጋገምኩ አየዋልው 😊 ቃል የለኝም!!ግን ሁሉም ሰው ይረዳው ይሆን ይህን ውስጠ ወይራ? 👌👌👌👏👏👏 አደራ በርቱልን 🙌🙌🙌
@stopamharagenocide7654
Жыл бұрын
ቡና የሚያፈሉ ሽማግሌ በጣም ደስ ይላሉ! ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ❤
@U_Too
Жыл бұрын
ሐሳብ ወንጀል በሆነባት ኢትዮጵያ ሐሳብ ይዞ መገኘት ወንጀል ነው። ሁሌም ላለማሰብ እሞክራለሁ
@ethiozare8001
Жыл бұрын
ይህን የጥበብ መራር ሃቅ ላልሰሙት በማሰማት አጋርነታችንን እናሳይ። ሁላችሁም ክብር ለእናንተ ይሁን!
@azitabxe3380
Жыл бұрын
ስልጠናው ትዝ አለኝ ሲንከባለሉ😂😂😂ከነ ነው የምትመቹኝ መሬት ያለ እውነት በጥበብ ሲገለፅ❤
@AyisheMohammed
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ ይሄ ድራማ እዴት እደምወደው በጣም ነው የምታስቁት መጠጥ የለ ማጨስ መግማማት የለ
@henokamelga1650
Жыл бұрын
ድንቅ የጥበብ ስራ👌❤🙏
@yedrosew9319
Жыл бұрын
ሰንበቱ ❤❤❤❤❤ ትችላለህ
@alemaschalew8825
Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ትወናሽን በጣም ነው የወደድኩት በዚው ቀጥይ❤❤❤❤❤💋👄😍😍😍🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
@ሁሉበርሱሆነ-ጀ3ነ
Жыл бұрын
😂😂😂😂 ወይ ጨርቦሌ ለመሬት ትልቅ ፍቅር እና ክብር አለን አላልም ሽሜ እራሱ ሚስጥር አያያዝ 😂😂😂
@selamkidane1567
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@enchalewayenew9016
Жыл бұрын
Betam betam birhanu jula lay tetereke ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@melkamcommunication6629
Жыл бұрын
በሚገርም ጥበብ የኢትዮጵያን አሁናዊ ሁለንተና የሚለፅ 🤔 በርቱልን❤❤
@short_videos1221
Жыл бұрын
እኔ ይሄን ድራማ ደጋግሜ እስከማየት ደርሻለሁ 😂😂😂ይሄን አንድ ብዬ ስጀምር ምእራፍ አንድ ክፍል አንድ ብዬ የበፊቱንም የአሁኑንም እያየሁት ነው 😂
@sadaaalebachew1838
Жыл бұрын
በእውነት በርቱ የሚገባው ካለ ይገባቸው ይሆናል አንድ ቀን
@-fw2lp
Жыл бұрын
በእናተ ውስጥ ኢ💚ትዮ💛ጵያ❤️ ን አያታለሀ ሠላማችሁ ይብዛ💚💛❤️
@rimonproduction
Жыл бұрын
እኛም አምነን ነው እጅሽን እንዲይዝ ያደረግነው። ከባድ ነው😊
@eliasbekele2486
Жыл бұрын
የሀገራችንን ማህበረሰባዊ አኗኗር ፣አይምሮአዊ ዕውቀትና የአስተሳሰብ ድህነትና ራቁትነትን የማያሳይ መስታወት ነው። እናመሰግናለን
@user-Weynua
Жыл бұрын
የእዉነት ጥበብ
@ahmederina
Жыл бұрын
ምርጥ የአራድዬ ስብስብ ነው እኮ መቼስ የዘመኑ ልጆች አራድዬ በቋንቋ ነው እናንተጋ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ግብዝ ነው ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
ጋሽ ስውነት የተፈቱ እለት ተመልስው እስሩኝ ድብቅ ወንጀል ስርቻለሁ እንደሚሉ ነው በሳቸው ግዜ 20 ብር ኩንታል ጤፍ ነበር የሚገዛው ብቻ ይሄ ድራማ ስዎቹ ጆሮ ገብቶ እንዳይቋረጥ ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️
@ethio7706
Жыл бұрын
የምን ጤፍ አባቴ መሬትችን የገዛው 30 ብር ነው
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
የመሬት ነገር ካነሳንማ ካሬ ሜትሩ 75 ሳንቲም ነበር ተረት አይመስልም እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@SofiaS-j9b
Жыл бұрын
ጨርቦሌዎች ለመሬት ትልቅ ፍቅር አለን😂😂😂 የምናየውን ሀቅ ቅኔያችሁ 👏👏👏
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ
Жыл бұрын
ጋሽ ኣያልቄ ዛሬ የህውሓት ሰዎች ሁኖ ነው የተወነው ኣድ እጁ ሰበሩት ከበረሓ የተረፈችውን ነፍሴን ከከተማ ኣልሸጣትም ኣቤት ኣሽሙር😂😂😂😂😂
@Ethiopia2025
Жыл бұрын
"ከእስር ቤት ውጣ አሉኝ!" እህህህህ "ከእስር በመውጣት ነፃነት ያለ ይመስል" A great political satire!
@yezihalemasrate7327
Жыл бұрын
በናንተ አፍ ልክልካቸውን ስለነገራችሁልን እናመሰግናለን👌
@Nesru23
Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@samsonwolde2191
Жыл бұрын
አስደሳች ሲትኮም ነው። በጣም ወድጄዋለሁ:: ከማዝናናትም በላይ ነው።
@abelalmaz-7882
Жыл бұрын
በጣም ወረዳቹ እዉነት
@Mamusha2732
Жыл бұрын
የኔ ግባር ቦታ የኔ ምትክ ቦታ😂😂😂😂 ጨርቦሌውች ለመሬት ፍቅር አለን😂
@bereketdesign8914
Жыл бұрын
Cherbole 1gna👏👏
@get.one1615
Жыл бұрын
What a great sitcom...!❤!
@Mነኝየተዋህዶልጂ
Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹህ 🥰🥰 ወይ አያልቄ አለቅም ብሎ ተሰባብሮ አረፈ😂😂
@user-nr7sy4lm4b
Жыл бұрын
wow ,Great,telling my heart
@najato8808
Жыл бұрын
የኔ ምቾቶች የሌለ ነዉ ዘና የምታደርጉን ኑሩልን❤ የዛሬዉ ያበዴ ነዉ ሱዳን😂😂ጨርቦሌ😂ሁላችሁ 1ኞች ናችሁ❤
@tigunegnmuluye2163
Жыл бұрын
ተወዳጅ የሆነ ደረጃውን የጠበቀ። ባለፈው ይዜ አለቅም ሲል የሳቅሁት........።
@tenad7309
Жыл бұрын
ሱዳኒ ግን መስትንግዶ እና የጋዜጣ ሽያጭን ልምድ ያለው ነው የሚመስለው:: ጎበዝ ተዋናይ ነው::😄
@እዉነትተናገሩ
Жыл бұрын
ዉይ ባንኮች ዉይ ሱዳን ተመቹኝ😂😂😂ዛሬ ጋሽ ሰውነት ዉሳኔዎትን አደንቃለሁኝ❤ከእርሶ አለም እንዳይወጡ
@kinfebirhane2446
Жыл бұрын
በየግዜው አዳዲስ ነገር
@abenezermesfin4378
Жыл бұрын
ከ ጨርቦሌ ማህበረሰብ ነው የመጣሁት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😂
@tyrdx2677
Жыл бұрын
አይደል እኔም 😂😁
@mekdelawitendris9652
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@bereketaddisu3987
Жыл бұрын
ጨርቦሌያዊ አመታት 👌👌😁😁
@BakiYegezu
Жыл бұрын
ተባረኩ እድዝናና አርጋችሁላን
@tarikuaengida1131
Жыл бұрын
የማታገኘውን ነገር ልጅህን አታስልምደው አል ሱዳን እንጀራ ወደፊት በቱሪስት መልክ ነው እምንጎበኛት እይይይይይይ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😂😂😂
@ErmiasFranso
Жыл бұрын
After like i vew the movie wowwwwwww
@eliasnasser1483
Жыл бұрын
''የጤፍ ዋጋን በምክክር ሊቀንስ'...'በኋላ አማረኝ ቢልህ ከየት ታመጣለህ' በጣም ተመቸኝ
@fitihzegeye5418
Жыл бұрын
Enkuan bedehina metachihu 👋❤️MINLITAZEZ drama 👍🙏❤️🇨🇬
@ethiopalace4tube557
Жыл бұрын
ዋው አልፈታም ወደዛ አልሄድም ገራሚ
@user-Weynua
Жыл бұрын
ሱዳንዬ ስወደዉ😘
@baniaychu7478
Жыл бұрын
ዋው
@merkeby6738
Жыл бұрын
Good job all. 👏 🎉
@berhantube616
Жыл бұрын
"የልጅነት በሽታቸውን እየቀሰቀሱ ይታከማሉ ሕዝቡ አያሳዝናቸውም እንዴ?" ሕዝቡ መች አሳዝኗቸው ያውቃል ብለህ ነው ዜና።
@user-fkg103
Жыл бұрын
የኔ ግንባር ቦታ ወድጃታለሁ።
@assefademewoz9855
Жыл бұрын
ትወናን እንዲህ ዐቅሏን አሳጥታችሁ ስትተውኗት ማየት ከአድናቆትም በላይ ሆኖብኛል!
@beletetigist9830
Жыл бұрын
ጨርቡዬ❤
@tub8545
Жыл бұрын
ሱዳን ገራሚ ተዋናይ አይንሽ የጩሉሌ ስራሽ የትዬለሌ ጋዜጣሽ የአብዮት😂😂😂😂😂😂
@LoveSubaru622
Жыл бұрын
All of the best❤❤❤ i
@zayayu8232
Жыл бұрын
ጭቅላት ምን ያደርጋል ምላስ እንዳይመታ
@HayahMalls-lq8ew
Жыл бұрын
እኔኮበጣምነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@abetu_maren2682
Жыл бұрын
ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ: በተለይ : ጋዜጠኛው ፊቱ ፣ እራሱ ፡ነው : የሚስራው
@firehiwotazene9555
Жыл бұрын
ጎበዞች😊
@ermishow7140
Жыл бұрын
በተወደደ ጊዜ ይሄንን ክፍል ሶስቴ አየሁት አራተኛ ላለማየት ዋስትና የለኝም ..... የአዩቤ አምላክ ያውቃል!😂😂😂😂
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
Жыл бұрын
😂😂
@helenlove4359
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ወይ ጨርቡሌ
@tesfuhagos305
Жыл бұрын
ብቻ ኑሩልን
@tsigearedayadeto4625
Жыл бұрын
ያዩት ከሆነ ደግሞም ያዩታል ልክልካቸውን ንገራቸው እ/ር ይባርካችሁ
@samuelmengistu2728
Жыл бұрын
No word .....No word .......
@ennenanuroye5348
Жыл бұрын
ሸራ ቀረ ።ቡና ክክክክ ❤
@solomontesefaye6348
Жыл бұрын
All artist the best of best but Sudan and ayalekebte they are very funny 😂😂😂😂
@AhmadAhmad-cg1mm
Жыл бұрын
ጨርቡሎ እና ፍቅር የጋሽ አያልቅ ቅንብር የሱዳን ማሞሟቅ😂😂
@jamesabebe5909
Жыл бұрын
እኔ የጨርቦሌ አድናቅ ነኝ 🤣🤣
@EthioGurageTube
Жыл бұрын
ሁሉም ባለ ስልጣናት አሉ እኔ ግን ጋዜጠኛው ይመቸኛል 😅😅😂😂
@ethiogondarmedia8706
Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@eliasaman4233
Жыл бұрын
የኔ ግንባር ቦታ 1000ካሬ
@habtomyemane539
Жыл бұрын
አዝናንቶ አስተምሮ ብሶትን በጥበብ ተናግሮ የዘመናችን ምርጥ ሲትኮም 1ኛ ምን ልታዘዝ?
@samihassen6077
Жыл бұрын
Just interesting.
@habtamukassahun7091
Жыл бұрын
starting this Video with like Like always
@Haregi849
Жыл бұрын
ትለያላችሁ❤
@samradebebe5772
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤bertulin😊
@dubaidubai5171
Жыл бұрын
ቅኔቸው ግን ገራሚ ነው
@hiwotbelachwe4180
Жыл бұрын
አይ ጋሽ ሰውነት መፈታትን ፈሩ የሰንበቱ አገላለፅ 👌👌👌👌👌
@አንድነትአሰፋ
Жыл бұрын
የሱዳን አገላለጽ ምትገርም ነች ስለመንገድ ላይ ሸራ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ኰ1ሠ
Жыл бұрын
Kkkkkkk መቼም መጪው የኢትዮዽያ ታሪክ ወረቀት አይበቃውም😂
@abel8835
Жыл бұрын
ጨርቦሌ ይመቸኛል
@Tofiamanbooks
Жыл бұрын
❤❤😂😅😅 ዙሩን አክራቹታል👌👌
@aminnasetotaw5227
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዪ አያልቄ እጅሽን ስበረሽ እኔን.
@nemanema1902
Жыл бұрын
ክክክክክክክ የሱዳን ማሺቃበጥ ነው ግን።የሚገርመኚ
@ድንቄምብልጽግና
Жыл бұрын
ጨርቦሌዎች ለመሬት ያላችሁ ፍቅር ከፍተኛ ስለሆነ ህዝብን ጨፍጭፋችሁ አፈናቅላችሁ ገላችሁ ጨረሳችኋቸው #ምንልታዘዝይመቻችሁ#
@thehabeshanews2434
Жыл бұрын
ጨርቦሌ "የፍቅር ደብዳቤ ጻፍኩ" ሲል "አንተ ከብሄረሰብህ ውጭ ማፍቀር አትችልም" የሚል ምፀት ቢኖር ጥሩ ነበር።
@husubesthusu657
Жыл бұрын
ሣምንቱን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@dubaidubai5171
Жыл бұрын
እኔም በስንቱን እና እነዝህን
@AhoyLa-t4e
Жыл бұрын
አይ ሽመልስ😁😁😁😁...."ሥናመልጥ..ይዘናት ነው ምንጠፋ"😂😂😂😂
@chronixxrasta
Жыл бұрын
ወልቃይት 😊😊 ክርክር ያለባት መሬት። እኔ በበኩሌ ጨርቦሌ ቢውስዳት ብያለሁ😃😃
@fasilmulu9454
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😂😂 ያሳዝናል ድፍን ሃምሳ አመት ተጨፋጭፈን አሁን ቀጥለናል
@southethiopia9620
Жыл бұрын
ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
@wegayehuabebe7749
Жыл бұрын
ሀይ ጨርቦሌዎች ለመሬት ያላቸው ፍቅር ይለያል
@lefikr
Жыл бұрын
Mejemeria lijetuwa gash sewnet 7shay neber bila yazezechiw Keza mecheresh lay demo yazezechiwen restaw wey teftobat yihun buna. Aregechiw so endezi aynet sehetetoch yikerefalu beye tesfa aregalew. Beterefe teru eyehone new ahun. Enmesegenalen
@HANNA-qy5bl
Жыл бұрын
ሱዳንዬ ስወድህ ግን ትመቸኛለህ እኮ
@Yemaregeja24
Жыл бұрын
የኔ ምትክ ቦታ ተመችቶኛል 😂😂😂
@jesusisvisaofheaven
Жыл бұрын
Eyesus yadnal amen
@BestEnglish16
Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ አሁን ሰሞኑን ነው የጰነጠጥከው/ሽው።
27:48
ዙፋኑ ቃ ቃ ቃ . . . አለ! ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 11
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 147 М.
29:45
ስንጥቅ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 8
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 178 М.
00:33
СОБАКА И ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
INNA SERG
Рет қаралды 1,8 МЛН
00:13
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
01:54
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 914 М.
00:15
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
Caters Clips
Рет қаралды 12 МЛН
3:54:00
Surah Al-Mulk سورة الملك | Most Beautiful Relaxing Calming Voice | ZikarAllah TV
ZikarAllah TV
Рет қаралды 583 М.
31:58
Min Letazez Part 13 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 13)
Addis Movies
Рет қаралды 186 М.
28:53
የረሀብ አድማ: ምን ልታዘዝ ምዕራፍ 4 ክፍል 7
ምን ልታዘዝ ቲቪ Min Litazez Tv
Рет қаралды 160 М.
16:53
ඕන්න ඕක තමයි ප්රශ්ණේ | Onna Oka Thamayi Prashne | Siril Videos
Siril Ayya
Рет қаралды 424 М.
14:57
ክበበው ገዳ ሽብሩ አስቂኝ ኮሜዲ kibebew geda funny commedy
23 Great work
Рет қаралды 13 М.
28:45
Min Letazez Part 12 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 12)
Addis Movies
Рет қаралды 120 М.
31:16
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 29
Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Рет қаралды 388 М.
41:01
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
EBC Entertainment
Рет қаралды 315 М.
34:42
/በስንቱ/ Besintu "ቅቤያም ኮረዳ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 451 М.
28:44
Anchor Media ፋኖ ወደ አንደነቱ የጀመረው ጉዞ እየሰመረ ነው - ለኦሮሞና ለትግራይ ወገኖች ጥሪ እናቀርባለን - አርበኛ አብደላ እንድሪስ
Anchor Media
Рет қаралды 29 М.
0:17
Мама всегда остаётся мамой #shorts #добро
Alex Piligrim
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:17
“I HAVE A BIG BOY” 💀 #trollface #edit #troll
Winshy Editz
Рет қаралды 68 МЛН
0:13
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 7 МЛН
0:25
哈哈小蚂蚁还会跳舞!#火影忍者 #佐助 #家庭
火影忍者一家
Рет қаралды 8 МЛН
0:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
整个路人
Рет қаралды 61 МЛН
0:42
Don't drink too much, you may become a zombie!🐹🍻🧟♂️👮♂️#ai #cat #hamsters #cute
CuteAi
Рет қаралды 3,4 МЛН
0:12
tanghulu #shorts #divatheseries #animation
Diva The Series Official
Рет қаралды 51 МЛН