ሰማያዊ ሃይል መላበሻ መንገዶች

  Рет қаралды 14,217

ዘ-ሚካኤል tube

ዘ-ሚካኤል tube

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 2 ай бұрын
በእናተላይ እያደረ ማንነታችንን እንድናቅ ያደረገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሡስ ክርስቶስ ቸሩ መድሐኒአለም ምስጋና ይድረሠው በእውነት እጹብ ድንቅ ትምህርት ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልክ መጨረሻህን ያሣምርልክ አሜን
@sadhaxx
@sadhaxx Жыл бұрын
እኔ ይህንን ልጅ ለማመስገን ቃላት የለኝም ሊላ ምንም አልል እግዛቤር ፀጋዉን ያብዛልህ
@samrawitrazanadhy2413
@samrawitrazanadhy2413 Жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ ይስጥህ ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ በኃላ ብዙ ነገረ አውቂያለሁ እስቲ በፀሎት አስበኝ
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ Жыл бұрын
ተመስገን የድግልማሪያምልጂ አባታችን መምህርግርማ ፍሪአፍርተዋል የኔጀግና በርታ የሚመጣብህም ፈተና ያጠናክረሀል አይዞህ
@solomontakele7953
@solomontakele7953 Жыл бұрын
ይሄ በረከት የመምህር ግርማ ሳይሆነ የእግዚአብሔር ነው እሳቸው መች እንደዚህ ፈትፍተው ያስተምሩናል እራሳችንን ችለን እንድንዋጋ መች አስተማሩን እዚሁ አውደ ምህረት ተመላለሱ ይላሉ እንጂ መች እዛው በግል ቤታችሁ ተዋጉና የፈለጋችሁት ፀበል አሸኙ መች ይላሉ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
በቸርነትህ ብዛት ለዛሬዋ ቀን ያደረስከኝ የአባቶቻቻን አምላክ ❤የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ❤ በሀጥያቴ በወድኩ ጊዜ ፅድቄ ሆነህኛል በመከራዬ ጊዜ ብርታት ሆነህኛል በጭንቀቴ ጊዜ ፅናት ሆነህኛል በወደኩ ጊዜ እንደገና አቁመህኛል በሀዝኔ ጊዜ ደስታ ሆነህኛል በብቸኝነቴ ጊዜ ዘመድ ሆነህኛል በተራብኩ ጊዜ ጥጋብ ሆነህኛል 💚እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ክብርህ ይስፋ 💚ምን ያክል እንደ ምትወደኝ ❤❤ በበቀልህ ሳይሆን በችንካርህ ምልክት የነገርከኝ ፍቅርህን በብዕር ሳይሆን❤ በደምህ የፃፍክልኝ የህይወት ፊደል➕ ጌታ መደሃኒአለም አመሰግናሌው ትናትን በአንተ አለፍኩ 😍 ዛሬን በአንተ አሸናፍኩ ነገን በአንተ አዬው➕ ለትናንቱ ታርኬ ይቅርታ ለዛሬ በረከት ለነገ ደሞ ተስፋዬ የሆንክ ጥቅም ያገኘውብህ ልቤ ያረፈብህ❤ ህልውና የኖረኝ መፅናናትህ እድሜዬን የቀጠለልኝ የአብ ልጅ የማርያም ልጅ። ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ላንተ ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን ዛሬን ያየሁት ባንተ ቸርነት ነውና የነገዋ ቀን ልዩ ናት ለኔ ሀሳቤን አሳካልኝ አባቴ _የኔ ጀግና ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን ሀይል ያልብስህ መጀመሪያህን ሳይሆን መጨረሻህን ያሳምርልህ አገልግሎትህን ንፁህ መስዋዕት አድርጎ ይቀበልልህ እድሜ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ እግዚአብሔር አምላክ አንደበትህን ለምለም ያደርግልህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ስሙን ቀዳሽ መንግስቱን ወራሽ ያደርግህ የወጣትነት ዘመንህን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልህ ለዘለዓለም በቤቱ ያፅናህ አሜን የሚካኤል ልጅ ብዙ አመት ኑርልን በቤቱ🌿🌿👏🌿🌿🌿🌿👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 አሜን ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹 ውድ ወንድሜ ዘሚካኤል። በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ከአውደ ምህረቱ አይለየይብን አሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺የልኡል እግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት የጻድቃን የሰማዕታት ምልጃና ቃል ኪዳ ናቸው የቅዱሳን ሐዋርያት ምልጃና ቃል ኪዳ ናቸው የቅዱሳን አበው መነኮሳት ምልጃና ቃል ኪዳ ናቸው የቅዱሳት አንስት ምልጃና ቃል ኪዳ ናቸው የደናግላንና የቅዱሳን ሁሉ ምልጃና ቃል ኪዳ ናቸው ባለንበት🌾ከሁላችን ጋር ይሁን !አሜን ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ኤፍሬም ለቅዱስ ያሬድ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለአባ ይስሀቅ የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን አሜን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን አሜን እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን ከልብ እናመሰገናለን ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ባንተ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን በፀሎታችሁ አስቡን ያሉንን እህትና ወንድሞቻችን አዛኝቷ ማርያም ታስብልን 🙌💚💛❤️_
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal Жыл бұрын
ዘሚካኤል እግዚአብሔ እድሜ ዘመንህን ይባርክ
@mamsisay
@mamsisay 2 жыл бұрын
አቦ ስወድህ ምናለ ሁሉም የተዋህዶ ልጆች እንዳንተ ቢገባን እኔ በጣም ነው ሀሳብህን የምረዳህ እቤቴ ያለ ስንት ጉድ በስግደት ነው የጠፍው ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን
@mulutesfay2703
@mulutesfay2703 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ወንድማችን ካንተ ትምህርቶች ቡዙ ነው ምማረዉ በበኩሌ ቡዙ ለዉጦችም ኣግንቻለዉ በሂወቴን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመሰግናለሁ ፀጋዉን ያብዛልን ይቁዱሳን ጥበቃ ኣይለይህ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@yeshe1457
@yeshe1457 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤
@SaraSaria-k3z
@SaraSaria-k3z Жыл бұрын
በዝህ እድሜህ ይህንን የመናፍስት ስስተም በማስተማርህ ማስተዋልህ በጣም አስተዋይ ልጅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ይህንን ቻይናል ለሎሎች ይደርስ ዘምድ ሼር በማድረግ ይህንን ቻይናል እናሳድግ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን __#ሼርርርርርርርርርርርርር__ አድርጉት_
@BezzaBezza-k2q
@BezzaBezza-k2q 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በእውነት እናመሰግናለን
@ימסרצימלקו
@ימסרצימלקו Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም በሚገባ መንገድ ነው የምታስተምረው እኔ ክርስትያን አይደለሁም ነገር ግን የምታስተምረው በጣም ከውስጤ ይሰርፃል እመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ👍🙏❤️
@lemlemlov430
@lemlemlov430 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋዉንያብዛልህ እግዚአብሔር የሁላችንንመጨረሻ ያሳምርልን ጌታሆይ ንፁህልብን ፍጠርልን
@HulegebRadio
@HulegebRadio 2 жыл бұрын
በእድሜ ህጻን ነህ ግን ደግሞ በሳልና ትልቅ ሰው ነህ፡፡ ፍጻሜህን ያሳምርልህ፤ሰይጣን በከንቱ ውዳሴ እንዳይገባብህ ተጠንቀቅ፡፡እድሜህን ያርዝመው፡፡
@SamiAsefa-w5t
@SamiAsefa-w5t Жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመን የበለጠ ይቡዛሉሕ ቃለሕይወትን ያሠማሕ
@ወለተሀና-ወ5ጀ
@ወለተሀና-ወ5ጀ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@falkmayer1723
@falkmayer1723 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርቱን ስለአስተማርከኝ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ለምኝልን ክብር ምስጋና ይድረስልኝ❤❤❤
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
በፀሎት በስግደት ምንም ባላገኝም በፅናት መኖርን መርጫለሁ ። ፅናት ፅናት ፅናት በጣም ደስ ይላል ።
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን❤❤❤
@tsegesbhatu5149
@tsegesbhatu5149 Жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ እግዝያብሄር በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የምታስተምረን በረከትህ ይደርብን
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን ወንድማችን
@MeMe-gj8qx
@MeMe-gj8qx Жыл бұрын
ተባረክ ፀል ይል እባህን❤
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 Жыл бұрын
❤❤❤ተመስገን ሁሌ አምላካችንን እንድናይ ፀጋውን ያልብሠን
@ፈቅሪዘመሀረኒክርስቶስእዩ
@ፈቅሪዘመሀረኒክርስቶስእዩ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም ፀጋው ያብዛልህ🤲❤
@qsdgdg6202
@qsdgdg6202 Жыл бұрын
ወንድም አለም ቃለህይወትን ያሰማልን ኑርልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ አምላ ከ ቅዱሳን በፀሎትህ አስበን ሰብለ ሥላሴ ብለህ 🙏🙏🙏
@fyoritesfay661
@fyoritesfay661 Жыл бұрын
አቤቱ ንፁህ ልቦና ስጠኝ 😢 በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋው ያብዛልህ
@محمدمحمد-ت9
@محمدمحمد-ت9 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@sarawedm430
@sarawedm430 2 жыл бұрын
Wdmachen bewunet mene hono tefa eyaleku neber enkuan beselam metahlen egziabeher yemesgen tsegawun yabezaleh amen amen amen 🤲🤲🤲
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማች ቃለ ሂወት ያሰማልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_የኔ ውድ ወንድም ዘሚካኤል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ እንኳን ደህና መጣህልን እጅጉን በጉጉት ስጠብህ ነበር በጣም ደስ አለኝ በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿_
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 2 жыл бұрын
Egziabher ymesgen Qale hiwot yasemalin wendmachin
@segesega5541
@segesega5541 2 жыл бұрын
ታድለህ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያድልህ እርታህ ከቃላቶች ጋር ሲስማሙ እናመሠግናለን ወንድማችን የኔ ስሜ የሚሰማኝን ነው እኮ ምትገልፅልኝ
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በርታ የተዋህዶ እንቁ ልጅ እንዳንተ ያለውን አመብረሀን ታብዛልን በፀሎት አስቡኝ
@Tiku-cs1uq
@Tiku-cs1uq 2 ай бұрын
ወንድማችን ዘግይቸም ብሆን ከትምህርቶችህ በህይወቴ እጅግ ጠቃሜ የሆኑ ትምህርትና ምክሮችን አግኝቻለሁ ። ዝምብለህ እንተ ብቻ በርታ ።
@ብርቴ3604
@ብርቴ3604 Жыл бұрын
እግዛቢሔር ያክብርልን ውድማችን
@lemi4861
@lemi4861 Жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን የኛ ወንድም ሆንክልን በእውነት በጣም ነው እምንወድህ ከዚህም በላይ ቡዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን በርታልን የእውነት አንደበትህ በጣም ነው እሚጥመው ለምሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን እጅግ ግሩም ነገር ነው ለኔ ብርታት ጥንካሩ ሁነህኛን አመሰግናለሁ❤❤❤
@finemix2201
@finemix2201 Жыл бұрын
ወልደ ኢየሱስን በጸሎትህ አስበው። ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@mulugadu6121
@mulugadu6121 2 жыл бұрын
ልጅ ሁነህ ትልቅ እውቀትን የተላበሰክ ክቡር ወንድም እዉነት ነዉ
@selamselam5317
@selamselam5317 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በርታ 👏👏
@መቅደስአርሴማእናቴ
@መቅደስአርሴማእናቴ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለህወት ያሰማልን
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
ወንድሜ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ በእዉነት በጣም ድንቅትምህርት ነዉ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን አምላካችን ልዑል እግዚአ ብሔር ክብርና ምስጋና ዉዳሴ ለስሙ ይሁን፡፡
@KiruAla
@KiruAla Жыл бұрын
Amlak egziabeher ytebkh chemro ewket yesteh
@Ade-s9e
@Ade-s9e 2 жыл бұрын
እግዘብሔርን ይባርክክክክክ❤
@eldana123
@eldana123 Жыл бұрын
Nay bhaki egziabiher tsegau yebzhalka bhaki bzuh kabaka temahire egziabiher meschereschtaka yetsebkelka zhawey
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
እግዚአብኤር ይመስገን ያስተማረን የመከረን አሜን ወንድማችን እንኳን ።ና መጣክ ጠፍተክ አሳስቦን ነበር ❤❤ አመብርአን አትለይክ በርታልን ብዙ ነገር እያገኘን ነው 🙏🙏🙏
@adisuutesefaya4016
@adisuutesefaya4016 Жыл бұрын
በርታ እግዛብሔር ካንተጋር ይሁን ወንድሜ
@-mahlet6883
@-mahlet6883 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታልን ♥♥♥
@MariamMariam-tf5fe
@MariamMariam-tf5fe 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ክቡር ሓወና
@mystoe9261
@mystoe9261 2 жыл бұрын
በእውነት አምላከ ቅዱሳን ከእዚህ የሚበልጠውን ፀጋ ያብዛልህ ።
@wondaferahuasrat7061
@wondaferahuasrat7061 2 жыл бұрын
እግዚያአብሕር ዕዲሜ ከጤና ያሰጥህ
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን ያብዛል ሌላው እነናትናኤል ዮትዩብ አላቸው ወይ ?
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 2 жыл бұрын
እግቁዚብሄር ያክብርልን
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
እውነት ቃለህይወት ያስማልን!አሁን ብዙዎች በመምህር ግርማ ትህምርት ይፀልያሉ ነገር ግን እርስ በርስ እንኩን ክፉ እየስሩ በቃ አንፈወስም ?ይሉኛል ክፉ ስራ አየስራን ብንቆርብ ቅስፈት እንጀ ፈውስ የለም!!! በፀሎት ስአት በተመስጦ ማልቀስ መንፈስ ሁሉ ይሸኛል፣ጠቁር እንኩን ሊሸሸ እየተንቀጠቀጠ እየተሳደበም አብሮ ይቆርባል !!!በራሴ ለዘመናት አይቸዋለሁ።
@hairstylis
@hairstylis Жыл бұрын
Amen yani wandem
@yeshiichalelyeshiichalel9855
@yeshiichalelyeshiichalel9855 2 жыл бұрын
ቃልህውትንያሰማልውንድማችንን🤲🤲🤲🤲
@tadessealemnew9151
@tadessealemnew9151 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን ወድማችን በጣም ወሣኝ ትምሕርት ነው
@barokkassaye6279
@barokkassaye6279 Жыл бұрын
ላይኩን
@elsanegasi1973
@elsanegasi1973 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@Truth-In-Orthodoxy
@Truth-In-Orthodoxy Жыл бұрын
Great teaching. May God Bless your heart!!
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 2 жыл бұрын
ዋው ግሩም ትምህርት በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidansime
@kidansime 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡ መግቢያው ላይ የዋሽንቱ ድምፅ ስለበዛ በጣም ይረብሻል ፡፡
@eteneshyosef1052
@eteneshyosef1052 2 жыл бұрын
ወንድሜ ልጄ የእግዚአብሔር ፀጋ ይዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜችን 🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏
@GeremewTeku
@GeremewTeku Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ና ጤና ይጠህ ወንድሜ ስልክህን እንዴት ለግኝው
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 2 жыл бұрын
Kal hiwot yasamalen wandemachin
@egziabiherymesgen8688
@egziabiherymesgen8688 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@GeremewTeku
@GeremewTeku Жыл бұрын
SLM wonidame indeti naki abkihin kantga bxmi matawawki ifaligalwuu
@lidacall9142
@lidacall9142 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@mamsisay
@mamsisay 2 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@rahwaabraha4282
@rahwaabraha4282 2 жыл бұрын
Wendeme abzto ybarekeh btam atsnt west yemigeba kal new hule yemtakerbew
@metishaberie6944
@metishaberie6944 2 жыл бұрын
አገልግሎትክን እግዚያብሄር ያብዛልን
@adisuutesefaya4016
@adisuutesefaya4016 Жыл бұрын
ቅዳሜና እሁድ የባዕላት ቀናቶች ይሰገዳል
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የጠፋ ሰው መጣህልን እልልልልል እንኳን ሰላም መጣህልን
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 жыл бұрын
ቀደምሽኝ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 жыл бұрын
ስላም ወንድሜ እንኳ ደና መጣህ አመሰግናለሁ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ሁሌም ነዋ ደግሞ ጠፍተሻል ዋ አትጥፊብኝ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ ❤❤❤❤❤
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን ማራኪዬ ያንቺም ብዝት ይበልልኝ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@adisuaddaaaaa
@adisuaddaaaaa 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ
@bbiyeb4163
@bbiyeb4163 2 жыл бұрын
እንዃን ደህና መጣህ🙏🏾
@መንደላይ4G
@መንደላይ4G Жыл бұрын
ከማካ ይብዘሓልና ዝ ሓወይ❤❤❤❤
@ትዕግሥትሰሎሞን
@ትዕግሥትሰሎሞን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@tigists9420
@tigists9420 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እንዴትያለ ፀጋ አለህና እባክህ አትጥፋ ፀሎትህም አስበኝ
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 2 жыл бұрын
Egziabher ymesgen Egziabher Qale Hiwot yasemalin wendmachin TSEGAWN yabzalih
@gereselassezewdu2257
@gereselassezewdu2257 Жыл бұрын
እድሜ ለዩቱብ ከመድረክ ይልቅ የተገፉት በየዩቱብ ህዝቡን ታደጉት።
@vacationsethiopia553
@vacationsethiopia553 9 ай бұрын
Ayzoh berta
@ethio6437
@ethio6437 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን።
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 жыл бұрын
ዋዉ
@አስካለማርያም-ቐ7ኈ
@አስካለማርያም-ቐ7ኈ 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln des yemil sbket new
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 2 жыл бұрын
Enkan beslam metih memher
@selamselam5317
@selamselam5317 2 жыл бұрын
አወ ወንድማችን እንኳ ሰላም ተመለስክ
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Жыл бұрын
እንድ ጥጥያቄ አለኝ ምንድነው የምድርን ነገር አትጠይቁ ሰማያዊውን ይባላል የሰማይ አባት ያውቀናል ምድር ላይ ካልተሳካላቹ መንግስተ ሰማይ ካልገባን ታድያ ጥቂት አብታሞች ብቻ ነው ወይም የሰማይ ለኛ ሲከፈት ምድር ላይ ካልተባረክን እንደተያዝን ከሞትን ተድላም ምድር ላይ ከሆነ ለምን ሁላችንም አብታም አልሆንም ወንድሜ ትንሽ ቅር አለኝ ምድር ገነት ከሆነችማ እንደጆባዎች ልንሆን ነው እዚህ ላይ ማብራረያ በጣም ያስፈልገኛል መጨረሻ የል ያልከው በጭራሽ አልተዋጠልኝም በውሃ እንኳ አወራርጅው ብትለኝም ዘርቼ ሁሉ ቆርበው ነው የሞቱት ግን ምድር ላይ አንዱም ሰው አብተ መሬቱ ተባርኮለት የሞተ የለም እየታገለ እየወደ እየተነሳን ነው ወንድሜ በምድር ካልተሳካላቹ በሰማይም የምድተን ነው ላልከው እኛኮ አለምን ናቁ የተባለ ምንድነው ወንድሜ አደራ ጻፍልኝ አደራ አደራ አደራ
@abebamenberu6174
@abebamenberu6174 Жыл бұрын
Erjiem edeme estelen
@danielbekele1134
@danielbekele1134 2 жыл бұрын
ሌላው አለም አማርኛ ባለመስማቱ እንዴት ቀረበት ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 2 ай бұрын
አንድ ጥያቄ አለኝ ወንድሜ አንድ ሠው ንጹህ ነኝ ሊል የሚችለው ምን ሲያሟላ ወይም ምን አይነት ሠው ሢሆን ነው????
@Artmediahouse
@Artmediahouse 2 жыл бұрын
ልደውልልህ ፈልጌ ስልክህን አጣሁት
@coneasfaw1237
@coneasfaw1237 2 жыл бұрын
መምሕር ጉልበቴን ያመኛል አንዴት ልስገድ?
@zewditubekana902
@zewditubekana902 Жыл бұрын
ወንድማችን ምነዉ ጠፋህ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ Жыл бұрын
ሠምላ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ Жыл бұрын
👏👏👏🕊🕊🕊
@Adefkri
@Adefkri Жыл бұрын
❤❤❤
@EzanaTes
@EzanaTes 2 ай бұрын
Edemenatayestelen
@silefikiriselam8933
@silefikiriselam8933 Жыл бұрын
Sgdet snsegd zm bilen bnsegd malate yemnsegdew balkotr eyetemtatabign snt lay endeneberku zm biye salkotr kesgedku gn bizu esgdalew mekuter sijemr degmo tell yidekmegnal bemehalm yedereskubet ytefabignal Ena mejemerya endeteyeku zm biye AMLAK eyetematsenku eyameleku bsegds???
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН