ተግባራዊ ክርስትና ክፍል 2(የአምልኮት ስግደት ስንሰግድ መናፍስት ሰውን እንዴት እንደሚፈትንኑ እና እንዴት ፈተናወችን ማለፍ እንደሚቻል የሚያስረዳ)

  Рет қаралды 18,641

ዘ-ሚካኤል tube

ዘ-ሚካኤል tube

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@tewahdohaymanotee
@tewahdohaymanotee 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው መባረክ! ይህን የገለጠልህ ልዑል እግዚአብሔር ነው። ፀጋውን አብዝቶልህ እድሜና ጤና ሰጥቶህ የአባታችንን የመምህር ግርማ አጋዥ እንድትሆን ያብቃህ ወንድማችን።ኑርልን።
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዲያቆን ዘ ሚካኤል 💐 በእውነት ደስስ በሚል አገላለፅ ነው ያብራራህልን አሁን ያልካቸው ሁሉ ከኔ ላይ አሉ ገና ጸሎት ሳስብ ቀድሞ ይጫጫነኛል ከዛ ፀሎቱን ትች አርፍ ልበል ብዬ እተኛለሁ እንደምንም ተነስቼ ስጸልይ ያዛጋኛል በውስጤ ደግሞ በግድ ተነስቼ የጸለይኩት ቢቀርብኝስ እላለሁ እና ውስጤ ያዝናል ቆይ እኔ ምንድነው ለእግዚአብሔር የማልገዛው ቢያንስ ለጸሎት እንዴት መሰብሰብ አቃተኝ ? ወይኔ እኔማ ጠዋትማ ጭራሽ አላርም ቀጥሬ እተኛና ሲጮህብኝ አላርም አጥቼ እተኛለሁ ወዮልኝ ለንስሐ ለስጋዎደሙ ያብቃኝ 😥😥😥 ዘሚካኤል የሚገርም ሲስተም ነው የነገርከን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ "አመተ ማርያም" ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 жыл бұрын
እመብርሐን ታስብሽ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ይህንን ቻይናል ለሁሉም ሰው እንደርስ __#ሼርርርርርርርር__ በማድረግ አገልግሎቱን እንደግፍ እስክ ሼር በሉ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏_
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ግሩም ድንቅ ማብራሪያ ነው በእውነት ልክ ነህ ብዙ ግዜ ስንፀልይ ሀሳባችን ብትንትን ይልብናል ነገር ግን የመናፍስቱ ሴራ መሆኑን ያወቃ ሰው ይህንን ነገር ይረዳል ነገር ግን መናፍስት በእኛ ላይ መኖርን የሚናውቃው ስንሰግድ ስንፆም ስንፀልይ ነውና እንድንበረታ ስለ አደረከን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ የኔ ብርቱ ወንድም ይህ ትምህርት ማ ለብዙዎች መፍትሔ ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በተለይ ለኔ በጣም ብዙ ትምህርት ነው አንተን ማወቄ ይህንን ቻይናል በማያቴ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ ነው እኛን ቃሉን የሚያስተምረን ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅህ ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስህ ዘሚካኤል የቅዱስ ሚካኤል ልጅ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አንደበትህን ንግግርህን ያጣፍጥልህ የለመለመች አንደበት።ነው ያለህ ድንግል እናቴ አንደበትህን ለምለም ታድርግልህ የቅዱሳን ጥበቃ አይለህ እመብርሃን እንደ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታኖርልኝ ወንድሜ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያጎናፅህ ምስጢሩን ጥበቡን እውቀቱን ይግለፅልህ ከዚህም በላይ በጣም ደስ ይላል ያስተማርከን ትምህርት ይህንን መልካም አገልግሎትህን እግዚአብሔር አምላክ ይቀበልልህ እድሜ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ረዥም እድሜ ኑርልኝ ወንድሜ🌿 እግዚአብሔር አምላክ የቅዱስ የጴጥሮስን እንባ ይስጠኝ😰😭 እኔስ በደለኛ ሀጥያተኛ ሰው ነኝ ዘሚካኤል እናመሰገናለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊_
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድም አለም የመምህር ግርማ ፍሬዎች የመምህር ግርማ ትምህርት የሚሰማ የታደለ እና እግዚአብሔር የረዳው ብቻ ነው መምህር ግርማ አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው ከነ ቤተሰባቸው አባት አለምዬ
@ማርዬየእናቷብቻማዬ
@ማርዬየእናቷብቻማዬ 2 жыл бұрын
_በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያልብስህ ዘሚካኤል አንተ መልካም ሰው ነህ እመብርሃን ትጠብቅልኝ ቃል ህይወትን ያሰማልን_
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@ferahiwotassefa1617
@ferahiwotassefa1617 2 жыл бұрын
888888888888888888888888888888888888888ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 2 жыл бұрын
@@ferahiwotassefa1617 min Lemalet New yihe weys Lela Alama Alachu ???
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_#ዲያቆን__ ማስረሻ አስማረ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ እንቁ የተዋህዶ ጀግና የተዋህዶ ፍሬ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ላይክ ሼር በማድረግ መስማት ጀመርኩት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊_
@ወለተስላሴ-መ1ሰ
@ወለተስላሴ-መ1ሰ 2 жыл бұрын
ወጣት ሁኖ ማህተቡን ጠብቅ እሚያደርግ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል አንተ ልጅ በውነት ለውነት ቁመሃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️ዛሬ ግዜው ከፍቷል ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ከ 4 ከ 5 ተከፍለናል እግዚአብሔር አንድ ያድርገን እንጅ 😔😔በጣም እኮ ነዉ እሚገርመው ብቻ በ በቤተክርስትያን ውስጥ በውነት የሚአገለግሉ አባቶች እናቶች ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_#ማስተዋል__ ስጥልኝ ጌታዬ አንተን ብቻ የማስብበት አእምሮዬን አስተዋይ አድርግልኝ ቅዱስ ስምህን ስጠራ ለማስመሰል እንዳይሆንብኝ የልቤ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ለአንደበቴ ጠባቂ አኑርልኝ😢🤲🤲🤲🤲_
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ 2 жыл бұрын
የኔ አባት ወንድም እግዚአብሔር አምላክ አንተም እንደነሱ ፀጋው በዝቶልህ እደምታስተምረን አምናለሁ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@felekechmakasha1684
@felekechmakasha1684 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁሉም እውነነት የደረሰብኝ እና እየታገልኩት ያለውን የምታሰተምረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ።
@mesi557
@mesi557 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ለኔም ደካማ እህታቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውለተ//ሰንበት እያላችሁ😢 👏👏
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
@ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ደስ የሚል ትምህርት እግዚአብሔር ሃይሉን ብርታቱን ይስጠን🙏
@الال-ت7ط2م
@الال-ت7ط2م 2 жыл бұрын
የኛ. እቁ ወድማችን ቸሩ መድሀኒአለም መጨረሻህን ያሳምርልህ እትልቅ ቦታ የምትደርስ ሆነህ ለቤተክርስቲያናችን የምታገለግል ሁንልን
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 5 күн бұрын
ቃለህይወአተ ያሰማልን ዳቆን ክብር ይሰጥልን❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@ዘለዓለምተስፋዬ
@ዘለዓለምተስፋዬ 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እሽ እንበረታለን እንደነገረከን እግዚአብሔር ይስጥህ
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእናንተአድሮ የምያስተምረን አማምላካችን ይክበር ይመስገን ስግደትን ፀሎትን ፆምን መንበረከክንን ያስተማሩን አባቶቻችን ረጅምእድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን በፀጋቹላይ ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉኑም ያልካቸው ፈተናዎች እያጋጠሙ ያሉት ናቸውና በአጋዕዝተአለም ሥላሴ ሀይልናስልጣን እየበረታን ነው እህትወንድሞቼ በርቱ ጠላታችንን እንንቃበት ህወታችንን ያበላሸበት ግዜ ይበቃዋል በተራው ይሰቃይ ይቀጥቀጥ ይታረድ አሜን
@jhoo1097
@jhoo1097 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንእንኳንደህናመጣህወንድማችንበርታቪዶ፣ስትለቅስዓትአስተካክል፣ቀንአመሻሽቢሆንይመረጣልበተርፈበርታተጎንህን👍💚💛❤👏👏
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነው በልባችን ይሳልብን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ
@amharicss4098
@amharicss4098 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባታችን መምህርነች ውንድምችን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ 🤲🤲🤲🤲🤲
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@walteamanuale324
@walteamanuale324 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያብዛችሁ የቅዱሳን አምላክ ተመስገን
@egziabiherymesgen8688
@egziabiherymesgen8688 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@abibagungul6224
@abibagungul6224 2 жыл бұрын
Tegawuni yabizalehi wedimachini 💚💛❤👏👏👏
@banchmakuia6649
@banchmakuia6649 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@ደስተኛነኝሁልግዜበጌታ
@ደስተኛነኝሁልግዜበጌታ 2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዘሚካኤል
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 2 жыл бұрын
ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ጥበብህ ፈቃደ እግዚያብሄር ይጨመርበት ።
@habitam
@habitam Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ወድማችን ተባረክ ♥♥♥እኔ ሠግድ ገና ሶስት ስደርስ ነው የምጠፋብኝ እናም ዝብየ ነው የምስግድ ግዴታ ቁጥር መያዝ አለብን እዴ ወድማችን 😭😭😭ኦፍፍፍፍፍፍ የኔስ ልቤ ድፍን ያለ ነው 😭😭😭
@misssara8313
@misssara8313 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምግብ ነው የመገብከኝ ውድ ወንድሜ እድሜን ጤናን ሠላምን እግዚአብሔር አምላክ ይሥጥልኝ አሜን ፫
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 2 жыл бұрын
Selame wendmachne ere betekekle eyasechegerge yalwene negere newe yengerkne. Egthabhere yesetelene kale heywetene yasemalene. Egthabhere hayele mogesune yasaderbne enge. Ega dekamoche nene 🙏🥲🤲💚💛❤️🌍🌎🌏
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን የኔ ይሄ ፈተና በጣም እየፈተንኝ ነው
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ Жыл бұрын
ወድማችን በርታልን ለብዙነገር እጠብቀሀል የኔጀግና ቃለህይዎት ያሰማልን
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ 2 жыл бұрын
እኔማ አእምሮዬ ድፍን አድርጎኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Ай бұрын
😢😢😢እኔም ሌላ ሀሣብ እሄዳለሁ
@bellyethio1574
@bellyethio1574 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር. የባረክህ. ወድሜ. በርታ. የቅሸት. ወዳጅ. ወድሜ
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
እህት. ወድሞቼ. ላይክ. ሰስክራይብ. እያረጋችሁ. እናበረታታው. መልካም. ወጣት. ነዉ. ሸርም. አርጉ
@salamfentun8512
@salamfentun8512 2 жыл бұрын
ፀጋው ን ያብዛልህን ወንድሜ ድንግል ማርያም ትጠብቅ እውነትው ያዚም ነገርማ እግዚአብሔር ይገስፅው
@biriyeb1178
@biriyeb1178 2 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ እንዴት በዬ ላመስግንህ ጆረዬ ደነቆር እኔ እግዚአብሔር ጉድለትህን ሁሉ ይሙላልህ አመሰግናለሁ ወለተ መደን ብፅሎት አሰብኝ 🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልን በርታልን እናመሰግናለን🙏🙏
@አበበችወለተሚካኤል-ኸ1መ
@አበበችወለተሚካኤል-ኸ1መ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወድማች
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 2 жыл бұрын
አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ይባርኩህ ወንድሜ.
@sofialove635
@sofialove635 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን
@withmeron
@withmeron Жыл бұрын
መድሀኒያለም ያፅናህ በቤቱ
@እስኩዩቲብ
@እስኩዩቲብ Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ በጣም ጡሩ ትምህርት ነዉ በጸሎት አስቡኝ
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن 2 жыл бұрын
በእውነትወድማችን ጸጋውንያብዛልህ ይሄበርማኳኳት እኔጋአለ እየሠገድኩኝ በርይኳኳል ሠውይጠራኛል በሥላሤሥምብዬ ሥወጣግን ምንምየለም የእግዚአብሄርቤተሠቦች። ከኔየበረታችሁ በጸሎታችሁ አሥብኝ ወለተሀናብላችሁ ደሞቸ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን የእግዚአብሔር ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን አሜን። እኔ ያለሁን በሰው ሀገር ነው መፆም መፀለይ የጀመርኩ በቅርቡ ነው በአባቶቻችን በወንድሞቻችን ትምህርት ሀይማኖቴን እንዳውቅ ረድተውኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቼው አሜን አሜን አሜን እና ጧት የዘውትር ፀሎት አድርሼ ስጨረስ ተምበርክኬ 41 ሰግጄ አባታችን ሆይ ብየ እነሳለሁ ማታ ደሞ ከመተኛቴ በፊት እግዚአብሔር እረኛየነው ፀልየ አባታችን ሆይ ስጨርስ ቁሜ 41 እሰጎዳለሁ ከዛ ውዳሴ አምላክን ፀልየ እተኛለሁ ትልቁ ችግሬ ግን በምፀልይበት ሰአት ሀሳቤ ይበታተናል ልቤ ያወራል ስሰግድም በቅደም ተከተል በስግደት የሚባሉት ቃላቶች ይዘበራረቃሉ እንደገና። አስተካክየ እሰግዳለሁ በልጆቼም ይፈትነኛል ወለተ ትንሳኤ ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ ለልጅሽ ልቦና ይስጥልሽ እግዚአቦሔር በልልኝ🙏🙏🙏
@zelekehabtamu8213
@zelekehabtamu8213 Жыл бұрын
ቅድስት ስላሴ እድሜ እና ጤና ይስጡህ
@Kesatiebrhan
@Kesatiebrhan 2 жыл бұрын
ሰላመ እዝግኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን :እዝግኣብሄር ጸጋውን ይጨምርልህ: ነገ ጥዋት የመምህርን እና መሰሎቻቸውን መስቀል እና ሸክም ለማንሳት ያብቃህ!ኣሜን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@bethelhemmetiku1352
@bethelhemmetiku1352 2 жыл бұрын
ያልከው ሁሉ በኔ ውስጥ ነው ተባረክ
@haregwayne1493
@haregwayne1493 2 жыл бұрын
በቃለሂወት የሰማልን።
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ያልከው ሁሉ በተለይ የልብ ድካሙ በጣም አለ በስደት ያለው እህትህ ነኝ በፀሎት አስበኝ ወለተ አማኑኤል እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@samrifikir7926
@samrifikir7926 2 жыл бұрын
የእንቁ አባቴ የመምህር ፍሬዎች እየበዛችሁልን ነው የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ !! ገና ሰማያዊት እየሩሳሌምን እንወርሳለን በምድርም እንሞላለን።
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች
@aishyoman7316
@aishyoman7316 2 жыл бұрын
አሜን🤲✝️🤲✝️🤲🕯🎤👏👏👏👏👏👏🕊
@edesedes1676
@edesedes1676 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ይደክመኛል ነበር ደክሞኛል ብዬ አቆርጥ ነበር አሁን ግን እሰግዳለው አላቆርጥም እውነት ነው ስለ ምግብ እና ሆድ ያወርከው የኔን ነው እግዚአብሔር ሆይ እርዳን አድነኝ አባቴ መዳኔአለም
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን
@teweldeberhane7807
@teweldeberhane7807 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሳማእልን እግዚአብሔር ጸጋኡ ያብዛልህ ወንድማችን
@ወለተሀና-ቐ3ጀ
@ወለተሀና-ቐ3ጀ 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት
@Bisrate
@Bisrate 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን ወንድሜ ያልካቸው ነገሮች በሙሉ ትክክል ናቸው ይበልጥ እንዳስተውላቸው አደረከኝ ነጠላ መጎተት ፣ሃሳብ መስረቅ፣በር ማንኳኳት፣ቁጥር ማስጠፋት አልፎ አልፎ ሰውነት ስብርብር ማለት አለ እንዚህ እንዳስተውላቸው ስለረዳኧኝ ለክህነቱ ክብር ያብቃልኝ እላለው
@ወይኩነፍቃድክ
@ወይኩነፍቃድክ 13 күн бұрын
አሜን እህታችጀ ነረ❤❤❤
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እውነት ነው🙏🙏
@linamona9555
@linamona9555 2 жыл бұрын
በእወነት ቃል ህይወት ያሠማልን ወንድሞችን በእወነት የኔ ነው 😢😢🙏🙏 ብፁሎታችን አስብን
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ያልካቸው ቃላቶች ሁሉ እኔጋር ሁለየ ግራ ያጋባኛል በእውነት በጣም ነው የምጨነቀው 😭😭
@almaayala4768
@almaayala4768 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዲያቆን ዘሚካኤል
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም በርታ።
@bereketadmasu7936
@bereketadmasu7936 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ፣ ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነው።
@dinglemariam123
@dinglemariam123 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን !! እግዚአብሄር ፅናቱን ያብዛልህ !!!!!
@siyaneshh5246
@siyaneshh5246 2 жыл бұрын
ወይ ቃል የለኝም ያሰተማርከው በሞሎ የኔ ሐወት ነው በጸሎታችሁ አሰበኝ
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/g6HLZ5SLfKl2btE
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ይበርክ በወጣትነት ፈጣሪህን አስብ ይላል አንተም መጨራሸችንን ያሰምርልን
@fhfk8048
@fhfk8048 2 жыл бұрын
አግዝአብሔር የስጥልኝ ወንደሜ ተባርክ
@ህይወቴነሽድንግልማርያም
@ህይወቴነሽድንግልማርያም 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@betedesta66
@betedesta66 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 жыл бұрын
በእውነት ውንድማችን ቃል ህይወት ቃል ብረከት ይስማልን ፀጋው ይብዛልህ
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️
@kedestmengesha2220
@kedestmengesha2220 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@DeginetDilase-fs6ry
@DeginetDilase-fs6ry Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት
@betelhemtilahun4460
@betelhemtilahun4460 2 жыл бұрын
Egziabhare yisti wendemachin, qale hiwot yasemalin. Thank you 🙏. Betam teqami temehirt.
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 жыл бұрын
ቅዱስ ቁርባን ወስዶ መስገድ ኣይቻልም/ መድከምና መዛል ላብ ማውጣት ኣይቻልም። የሚል የተስፋፋ ትምህርት ስላለ ፣ በዚህች ቃል ገብተው ለጠላቶች ፈንታ እንዳይሆን ፣ ጸልዩ በሚል ቃል ብትተካው የተሻለ ይመስለኛል። ኣልያም ቆርጠህ ኣስቀረው።
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 2 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ልጁ ተቆርቦ ይማይሠገደዉ የቆረብሽ ለት ብቻ ነዉ👈 እንጂ ሁሌም ይሠገዳል እህታችን የቆረብሽ እለት ግን መሥገድ አይቻልም በነጋዉ መሥገድ ትችያለሽ
@abijohannes
@abijohannes 2 жыл бұрын
አሺ መምህር ኣምላክ ይርዳን ብውጭ ያልንው
@kedestmengesha2220
@kedestmengesha2220 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 2 жыл бұрын
sewunet mesebaber enie yesenebetkubet fetena new.silakategn minim madreg alchilim biye be afe eyawerahu etegnalehu enkilifim aydelem.esu neger betam aschegrognal
@tigistshimeles7
@tigistshimeles7 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወነትን ያሰማልን
@bhcon854
@bhcon854 2 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ
@negstibogale6618
@negstibogale6618 Жыл бұрын
ተባረክ
@selamgebre303
@selamgebre303 2 жыл бұрын
Bewnet tedlt new bahun gzie yesera menafst mawek betam new yemayamsgnh wendmachin tsega egzehabihaer ybzalh betslothn asben bareb ager alenew stdetgoch
@emebetmohammed217
@emebetmohammed217 Жыл бұрын
የኔአስተዋይበርታ
@ወለተስላሴ-መ1ሰ
@ወለተስላሴ-መ1ሰ 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ❤️
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ እናመሰግናለን ወንድማችን
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክ
@saramokonin6786
@saramokonin6786 2 жыл бұрын
Behunet Egziabher tsegahun yabezalik melkam wendimachin
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
የሄ. የኔም. ቸገር. ነዉ. በተለይ. አምልኮ ሲገደል. ሲሰገድ. የሚለውን. እረሳለሁ. ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ. እግዚአብሔር. ልቦና. የሰጠን
@mekides
@mekides 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sarawedm430
@sarawedm430 2 жыл бұрын
Wedmachen beretalen egziabeher tsegawun yabzaleh qale hiwot yaemalen amen amen amen 🤲🤲🤲
@amharicss4098
@amharicss4098 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ውድምችን ፀጋውን ይብዛልህ በረከት ይደርብን 🤲🤲🤲🤲♥️♥️♥️🤲
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 жыл бұрын
Egziabhiar yemesgen memhir edme ystk bant bizu awkn ttkmnal kale hiwetn yasemaln
@mekdesjohn5959
@mekdesjohn5959 2 жыл бұрын
Egziyabher yaglglot zemnhen yabzaln yhe engam yale cheger nw mefthewwn selkaflkene Egziyabher amlak abzto ybarkhi
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
እኔ ስደተኛይቱ ለቅዱስ ቁርባን የለለኝ ምን ላድርግ ወድማችን 😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@hiwidege3375
@hiwidege3375 2 жыл бұрын
hulum yalkwe ene gare yal newe wendeme amsegenalhu betam
ሰማያዊ ሃይል መላበሻ መንገዶች
47:23
ዘ-ሚካኤል tube
Рет қаралды 14 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 42 М.
Ինչպես թույլ չտալ մարդկանց «նստել գլխիդ» (շահագործել)
26:16
Ժամանց եւ Տեղեկատվություն. Hayk Blbulyan
Рет қаралды 132 М.