02 Yahweh | ያህዌ | Meskerem Getu

  Рет қаралды 186,730

Meskerem Getu

Meskerem Getu

Күн бұрын

Пікірлер: 369
@eyuel5
@eyuel5 3 ай бұрын
ቅዱስ (4) ሀያል (4) ኤሎሂም (2) ኤልሻዳይ (2) አልፋ ኦሜጋ አዶናይ (2) በመቅደስህ ተወደስ በኃይል ጠፈር ተወደስ በችሎትህ ተወደስ የእኛ እግዚአብሄር ተወደስ ከፀሀይ መውጫ እስከ መግቢያው ድረስ በስልጣን ላለኸው አምልኮአችን ይድረስ ከፀሀይ መውጫ እስከ መግቢያው ድረስ በክብር ላለኸው አምልኮአችን ይድረስ ያህዌ (3) የእስራኤል አምላክ ዛሬም አንተ አንተ ነህ ኤሎሂም (3) የአብርሃም አምላክ ዛሬም አልደከምክም ልዪ ልዩ አምላክ የተለየህ (2) በቅድስና ሚመስልህ የለም የተለየህ ነህ የተለየህ ሚቀራረብህ ሚያክልህ የለም የተለየህ ነህ የተለየህ አትመስልም ምሳሌ የለህ የተለየህ ነህ የተለየህ አንተ ራስህን አንትን ምሳይ ነህ የተለየህ ነህ የተለየህ ቅዱስ (4) ሀያል (4) ኤሎሂም (2) ኤልሻዳይ (2) አልፋ ኦሜጋ አዶናይ (2) በመቅደስህ ተወደስ በኃይል ጠፈር ተወደስ በችሎትህ ተወደስ የእኛ እግዚአብሄር ተወደስ
@deviman6446
@deviman6446 3 ай бұрын
esti meskin yemitoduat bicha like eyaregachu👍👍👍👍👍👍👍
@Lendadila
@Lendadila 3 ай бұрын
በመቅደስህ ተወደስ በኃይል ጠፈር ተወደስ በችሎትህ ተወደስ የእኛ እግዚአብሄር ተወደስ🙏🙏
@meseret5776
@meseret5776 3 ай бұрын
ከፀሐይ መውጫ እስከመግቢያው ድረስ በክብር ላለኸው አምልኮችን ይድረስ ያህዌ ያህዌ ያህዌ የእስራኤል አምላክ ዛሬም አንተ አንተነህ የእኛ አምላክ ትለያለህ ተባርኪ መስኪ🙏🙏🙏🙏
@YemimaTesfaye
@YemimaTesfaye 3 ай бұрын
ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን። እግዚአብሔር በአሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍተኛ ነው፥ ክብሩም ከሰማያት በላይ ነው። መዝሙር 113÷ 3-4
@AlexAbebe-s2b
@AlexAbebe-s2b 3 ай бұрын
ኤሎሂም ኤልሻዳይ አልፋ ፤ኦሜጋ አዶናይ በመቅዳስህ ተወዳስ🤲 የእኛ እግዚአብሔር ተወዳስ🤲
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 3 ай бұрын
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።" (ወደ ዕብራውያን 6:10) መስኪ እንወድሻለን💞
@AdisuAbiriham
@AdisuAbiriham 3 ай бұрын
መስክዬ ቸሩ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ❤ እንወድሻለን በረከታችን ነሽ።
@AbenezerDimerAsefa
@AbenezerDimerAsefa 3 ай бұрын
ብቻህን እንደስምህ የሆንህ ላንተ ከፀሀይ መውጫ እስከ ፀሀይ መጥለቂያ ክብር ይሁንልህ መስኪዬ የተባረክሽ ነሽ 🙏🙏🙏
@rediatkore
@rediatkore 3 ай бұрын
እንደ እግ/ር ያለ ማንም የለም🙏🙏❤ አሜን
@DawitAwoke-lz2cz
@DawitAwoke-lz2cz 3 ай бұрын
Hallelujah❤❤❤
@nureboassefa4234
@nureboassefa4234 3 ай бұрын
ኤልሻዳይ 😘😍😍😍😍😍 ምስጋናችንን ውሰደው ❤❤❤
@marakiamanoil1346
@marakiamanoil1346 3 ай бұрын
ከሆድሽ በፈላቁ ወንዞች ስለረሰሪሽን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካሽ መስኪዬ የኔ ምሳሌ። ❤❤
@gloriousheart8701
@gloriousheart8701 3 ай бұрын
eyesusyeee weyne😭😭😭 hul gize ye egzabhern zufan yemiyawera mezmur enafk neber geta kelay eyayu yemiyawedes mezmur medrawi tekor yalhone yehew zare tewelede geta yebarkesh ehete zemensh yebarek😭😭
@amanuelmamo4544
@amanuelmamo4544 3 ай бұрын
በመቅደስህ ተወደስ!! በሐይልህ ጠፈር ተወደስ!! በችሎትህ ተወደስ!! የእኛ እግዚአብሔር ተወደስልን!! እልልልልልል መስኪዬ አንቺን የሰጠን ጌታ ለዘለአለም ይባረክ በእውነት ተባርከንብሻለ ዘመንሽ ሁሉ ይለምልም!!
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 3 ай бұрын
ላመስግንህ ተመስገን ጌታ ስለሁሉም ነገር ለኔ ላደረከው ላውለታህ ምላሽ ምስጋናን ላብዛልህ ጌታዬ ሆይ አመሰግንሃለሁ 🙌🤲🙏
@yya5698
@yya5698 3 ай бұрын
አዎን! የሚቀራረበው የሚያክለው የሌለ ልዩ አምላክ!
@graceb9013
@graceb9013 3 ай бұрын
What an Incredible Album I can feel his Presence on it , Praise to God he is good 🙌🏽🙌🏽 The purpose of our songs and melody to give him Glory May this bring him glory glory glory !!! Hallelujah !
@AbelAsefa-g6d
@AbelAsefa-g6d 3 ай бұрын
ሀለሉያ ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን
@amharicmezmurcollections3796
@amharicmezmurcollections3796 3 ай бұрын
እህታችን መስኪ ፀጋ ይብዛልሽ በመዝሙሮችሽ ተባርከናል 😍
@tsigemengstu4193
@tsigemengstu4193 3 ай бұрын
መስኪዬ አንቺ የተባረክሽ ለምልሚ ይብዛልሽ በረከታችን ነሽ
@asterhabte7069
@asterhabte7069 3 ай бұрын
Endante Yale yelem amen yegebhal elelelelelel elelelelelel elelelelelel ❤❤❤❤❤
@firehiwotant1761
@firehiwotant1761 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን የሚያስመልክ እውነተኛ የአምልኮ ዝማሬ በብዙ ተባረኪልን
@awulachewabose3469
@awulachewabose3469 3 ай бұрын
የኛ አምላክ የተለየህ ነህ 🙏🙏🙏ብርክርክ በይልን 💗💗💗
@BirukTamerat-hr6kf
@BirukTamerat-hr6kf 3 ай бұрын
ሃሌ ሉያ 🙏🙏🙏🙏😇😇😇
@MerinaNa-f9r
@MerinaNa-f9r 3 ай бұрын
እደው❤❤ ምን ላርግሽ ጌታ ❤❤እዴት እደምወድሽ ጌታ አብዝቶ አትረፍርፎ ብርርርርክ ያርግሽ😍😍
@realistic5356
@realistic5356 3 ай бұрын
YHWH means the air we breathe ❤❤❤❤
@markosbassa7991
@markosbassa7991 3 ай бұрын
ክብር ለታላቁ ስም ይሁን❤❤❤ አንቺን የመረጠ እግዚአብሔር ይባረክ። ለካ እግዚአብሔር እርሱን የሚወድሱ በርካታ ሰዎች አሉት። በሌሎች አልቤም ያጣነውን የውዳሴ መዝሙሮችን እየሰማን ነውና ጌታ ስላንቺ ይክበር።
@Kiduye-s1t
@Kiduye-s1t 3 ай бұрын
Ooh! lib yinekal ye abatachin fiker! Degimo endet edilegna negn anchin yemeselech tihut ehit alechign brkrk beyilgn ewodishalew sile anchim sile mezmurochum egziabher yimesgen🙏🙌
@kabodtube
@kabodtube 3 ай бұрын
የአብርሃም አምላክ ስምህ ይባረክ❤❤
@GenetAbuje
@GenetAbuje 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@BereketBelete-g5w
@BereketBelete-g5w 3 ай бұрын
May the Lord bless you, it's a really nice song.❤❤❤
@YirgalemAdera
@YirgalemAdera 2 ай бұрын
Haleluyaaaaaaaaa
@SurafelKasaFininsa
@SurafelKasaFininsa 3 ай бұрын
waaqayyo si haa eebbisu Maske. may God be bless you meski teberaki ❣❣
@BiniamHaile-ly1vc
@BiniamHaile-ly1vc 3 ай бұрын
አስደማሚ የፀጋው ጉልበት በመስኪ ለይ ወርዶ ለኛም ከደከምንበት ሊያነሳን ደረሰልን እልልልልል❤❤ አሁን የነካን መንፈስ አይወሰድብን🙌❤️
@engediy
@engediy 3 ай бұрын
ክበር ተወደስ እግዚአብሔር ሀሌሉያ የኛ ጌታ!!
@selamtadesse-jk8rw
@selamtadesse-jk8rw 3 ай бұрын
አሜን አሜን !🙏
@HannaGirma-ce1vy
@HannaGirma-ce1vy 3 ай бұрын
Amen praise the lord God glory to God 🎉🎉🎉🎉🎉
@asratermiyas-zt7uz
@asratermiyas-zt7uz 3 ай бұрын
በዘመንሽ ሁሉ እየሱስ ገኖ ይታይ ዘመንሽ ይባረክ መስክ ተባረክ!!!!
@የደሙፍሬልጅ
@የደሙፍሬልጅ 3 ай бұрын
አሜንአሜን፡ጌታመልካምነዉ፡በምህረቱብዛትመኖራችንጌታስምይባረክ❤❤❤❤
@HawiHiwi-nk7ue
@HawiHiwi-nk7ue 3 ай бұрын
Ameeeennn hallelujah praise the Lord Meskiye thank you 🙏 bless you
@ሰላም-ሐ7ጘ
@ሰላም-ሐ7ጘ 3 ай бұрын
Amen.amen Amen.amen tabarkiii getaeysusi yebarekchu tabarkiii 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@selamawitgirum
@selamawitgirum 3 ай бұрын
አትመሰለም ምሳሌ የለህ 🙌 አንተ ራስህን አንተን መሳይ ነህ 🙌 አሜንንንንን 🙌🙌 ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 🙌🙌 Much more God blessing meskiye 🙏❤️
@geditumisso6735
@geditumisso6735 3 ай бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ YHWH❤❤❤
@BirukTamerat-hr6kf
@BirukTamerat-hr6kf 3 ай бұрын
መስኪዬ እህታችን ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ ❤😇
@againhope9751
@againhope9751 3 ай бұрын
Wow what amazing ❤ Jesus is king!!!
@አቡዬTUBE
@አቡዬTUBE 3 ай бұрын
አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን 🥰አሜን አሜን 🥰አሜን አሜን 🥰አሜን አሜን 🥰አሜን አሜን ❤️❤️አሜን አሜን 🥰❤️አሜን አሜን ❤️🥰አሜን አሜን ❤️
@BezuayehuBatiso
@BezuayehuBatiso 3 ай бұрын
የ እስራኤል አምላክ ዛሬም አንተ አንተ ነክ ። አሜን
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@taddyalemu760
@taddyalemu760 3 ай бұрын
Amen Amen zamanish yibarek
@ethioeldadfilms
@ethioeldadfilms 3 ай бұрын
የተለየ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kaltewaju2729
@kaltewaju2729 3 ай бұрын
tebarki kal hielten yasmalen meskiy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fishentertains
@fishentertains 3 ай бұрын
ተባረኪ ውድ እህታችን ❤❤
@zekariassamuel8654
@zekariassamuel8654 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏አሜንንንንን
@derejegirmam.gandhi2121
@derejegirmam.gandhi2121 3 ай бұрын
Beneger hulu yemiredan Amilak Abat ybarek!!! #Egizabher Alfana #Omega
@SelamtemeSete
@SelamtemeSete 3 ай бұрын
ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TizitaKonjo-f8g
@TizitaKonjo-f8g 3 ай бұрын
Amen amen amen tebarek ❤️❣️🙏
@eliaszeleke4634
@eliaszeleke4634 3 ай бұрын
ስሙ ይባረክ❤❤❤❤
@netsanetEniyew
@netsanetEniyew 3 ай бұрын
ኤሎህሂም ኤልሻዳይ አልፋ ኦሜጋ አዶናይ ተወሰደ❤❤
@LeulMekonen-xb8xw
@LeulMekonen-xb8xw 3 ай бұрын
UUuUuuU Abet Mn aynet mnfes kidus yabat eht nech Zemensh yibarek getan kal yelgnm ❤🙏
@NebiyuAbera-q8l
@NebiyuAbera-q8l 3 ай бұрын
አሜን🥰
@biniyamfeleke9084
@biniyamfeleke9084 3 ай бұрын
Meskiye, you are our wonderful and beloved gift of this season, Christ is seen in every song. we have received a wonderful message from heaven that will not last forever. we are blessed. we will always love you...…!
@DanielNabi-w6d
@DanielNabi-w6d 3 ай бұрын
መሰኪዬ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MaranataYohanis
@MaranataYohanis 3 ай бұрын
መስኪዬ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤
@REDURA-x8g
@REDURA-x8g 3 ай бұрын
Meskiyeeee btgaaa❤❤❤
@Meklitgospeller
@Meklitgospeller 3 ай бұрын
What a glorious song❤ Blessed Meski!
@dagimdemissie8829
@dagimdemissie8829 3 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏
@WogandagiMolla
@WogandagiMolla 3 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ
@HasanAllaw
@HasanAllaw 3 ай бұрын
አሜንንን 🥰🥰🥰🥰
@Ermias-y6n
@Ermias-y6n 3 ай бұрын
Eyesus kidus.hayal.alifa..omega....hulun chay.. amen❤❤❤🙏🙏
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id 3 ай бұрын
በሀይልህ ተወደስ. ..... ሀሌሉያ. መስኩዬ. የጸጋው ባለቤት እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ጸጋ ያብዛልሽ. ለምልሚ❤❤❤❤❤
@AkliluMathewos-jp3hs
@AkliluMathewos-jp3hs 3 ай бұрын
Yegna barkt tabrklgn my wud❤
@kolbaa0909
@kolbaa0909 3 ай бұрын
Amen Amen!!❤❤❤❤❤ God bless you #Mesi
@MerhetWolde
@MerhetWolde 3 ай бұрын
አሜን ኤሎሂም፣ኢልሻዳይ፣አዶናይ ፣አልፋ ፣ኦሜጋ……❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@_.Titi_
@_.Titi_ 3 ай бұрын
አሜን የኛ እግዚአብሔር ተወደስ
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 3 ай бұрын
አሜን ሃሌሉያ
@EdenJery
@EdenJery 3 ай бұрын
Meskiye zemnsh tdarsh ljochsh ybarku
@MesfinBekele-kj3ob
@MesfinBekele-kj3ob 3 ай бұрын
Meskiye bereketachen nesh tebereki👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hiwottube7252
@hiwottube7252 3 ай бұрын
እሰይ እልልል አሜን ተባራክ በረከታችን🙏❤️❤️❤️
@DiluMerdokiosMedalicho-q1g
@DiluMerdokiosMedalicho-q1g 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤
@israeljchrist
@israeljchrist 3 ай бұрын
👑አሜን!_🔥_አሜን!_🔥_አሜን!_🔥_👑
@AbrahamWosen
@AbrahamWosen 3 ай бұрын
Wuu tebareki geta kef yargish
@Funny8523
@Funny8523 3 ай бұрын
አሜን ሀሌሉያ❤❤
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 3 ай бұрын
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሀያል ሀያል ሀያል ሀያል ኤሎሂም ኤሎሂም ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ አልፋ ኦሜጋ አዶናይ/2 በመቅደስ ተወደስ በሀይል ጠፈር ተወደስ በችሎትህ ተወደስ የእኛ እግዚአብሔር ተወደስ ❤አሜን እግዚአብሔር ይባረክሽ ድንቅ መዝሙር ነው ❤
@FevenTilahun-w6e
@FevenTilahun-w6e 3 ай бұрын
የረዳሽ ጌታ ይመስገን🙏🙏🙏
@HenokNegashi-bo7yg
@HenokNegashi-bo7yg 3 ай бұрын
የኔ መስኪ ዘመንሽ ይለምልም ፀጋ ይብዛልሽ
@tinafiche3636
@tinafiche3636 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@aychiluhimmulatu6126
@aychiluhimmulatu6126 3 ай бұрын
አሜን
@zekaryastigabu8825
@zekaryastigabu8825 3 ай бұрын
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ....... 🙏🙏🙏🙏
@WinnerNegn
@WinnerNegn 3 ай бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነው ❤❤❤
@mironadanen
@mironadanen 3 ай бұрын
መስኪዬ ተባረኪልኝ እንወዶሻለን እህታችን!!!
@gedionmeserete9646
@gedionmeserete9646 3 ай бұрын
God bless u maski . Yahwe!!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@resultofblood
@resultofblood 3 ай бұрын
ሁሉን ይችላል አመን!🎉
@AlanaMio-fe1cw
@AlanaMio-fe1cw 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙌
@HelenShumi
@HelenShumi 3 ай бұрын
Amen amen.....meski geta yebarkesh
@KukuSebsibe-xl6kr
@KukuSebsibe-xl6kr 3 ай бұрын
ተባርክ 🙏🙏🙏
@zekaryastigabu8825
@zekaryastigabu8825 3 ай бұрын
እልልልልልልልል አሰይ አሜንንን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@MutKdfy
@MutKdfy 3 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@loveandgracettinsae2597
@loveandgracettinsae2597 3 ай бұрын
Amen God bless you 🙏
@kadesmedia16
@kadesmedia16 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤meskiye wodishal tebark yegn amilak yeteleye
03 Minim Ayisanihm | ምንም አይሳንህም |  Meskerem Getu
5:41
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
07 Atilewawetim| አትለዋወጥም | Meskerem Getu
5:57
Meskerem Getu
Рет қаралды 176 М.
01 Lamesginih | ላመስግንህ| Meskerem Getu
5:17
Meskerem Getu
Рет қаралды 564 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН