KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባሌን ያያቹ - Ethiopian Movie Balen Yayachu 2025 Full Length Ethiopian Film Balain Yayachu 2025
1:02:44
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
32:36
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
It’s all not real
00:15
How to treat Acne💉
00:31
"10/10" | "አስር ከአስር" ሙሉ ፊልም | New Ethiopian Movies Full Movie 2025 "10 ከ10". New Amharic Movie 2025
Рет қаралды 200,921
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 41 М.
Sekela Entertainment - ሰከላ ኢንተርቴይመንት
Күн бұрын
Пікірлер: 269
@Dagimtube12
9 күн бұрын
ሌላ ሰው እንደኔ ጊዜውን እንዳያጠፋ ፊልሙን ከዩቲዪብ ባጠፋው 😊😊
@sekelasourceofnile
9 күн бұрын
እናመሰግናለን ዳጊ
@KaleabgetachewGetachewbunaro
17 күн бұрын
ቆይ ምን ዓይነት ደራሲ ነዉ? ደርየክተሩስ አሽ ምንድነዉ ቆይ ብር ካዎጣችሁበት አይቀር እስቲ ግልፅ አርጋቺህ ፊልሙን ሚያየዉ ተመልካች እንከን እንዳያገኝበት አርጋችሁ ስሩ ፊልሙ አሪፍ ነዉ ጥሩ ተዋናዮች ተሳትፈዉበታል ግን ብዙ አልተገመገመም ቆይ ፊልሙን እናንተ ሳታዩ ነዉንዴ ምትለቁት🤔 እረ በ ፊልም አምላክ በደምብ ገምግሙ ምን ጎደለዉ ብላችሁ አርሙ በተረፈ አመሰግናለሁ🙌
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
ፊልሙ ሀሪፍ ነው ጥሩ ተዋንያኖች ተሳትፈውበታል። ካሜራና ሲኒማቶግራፊ እንዳይባል ዮናስ ወርቁ ነው የተጠበበበት። ታዲያ የጎደለው ምንድን ነው?
@MAYKO_1
13 күн бұрын
@@sekelasourceofnileታሪክ ነገራ ላይ ነው ችግሩ አንደኛው ሲን አንዱን አልሳበውም ሁሉም ሌላ ሌላ ታሪክ ነዉ ያለው ለምሳሌ የ actoru ጉአደኛ መቼ ከጠላቶቹ ጋር እንደሆነ አይታወቅም ደሞ እቤቱ ስለገች ብቻ ትወደዋለች ማለት አደለም ብያንስ ሁለቱ ብቻቸውን የሆነ ነገር ሊያሳልፉ ይገባል እንደኔ አስተያየት filmu ይቀረዋል ጥሩ አርቲስቶች ስላሉበት ነው እንጂ ለማየት አይጋብዝም
@BirukAbel-q2x
13 күн бұрын
ምንም አልገባኝም
@MAYKO_1
12 күн бұрын
@@BirukAbel-q2x ያየነው የሆነች ሴት ከ ባሏ ጋር ተጣልታ የሆነ ሰው ቤት ገባች ከዛ ወደደቻቸውና ወደ ውጭ ሄዱ እንዴት እንደተዋደዱ እራሱ አላወኩም አንድ ላይ ሲበሉ ብቻ ነዉ ያየነው ቢያንስ ሁለቱ የራሳቸው የ ፍቀር ጊዜ ሊያሳልፉ ይገባ ነበር
@KiukiuKiukiu-t7q
12 күн бұрын
አኚን የመሠሉ ተዋናይ ይዘው ቲሽ
@sadunajuu8279
11 күн бұрын
Bezi malet naber👊
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
እውነት ይገባናል
@Kbk7853
11 күн бұрын
Arif zefen new
@sadunajuu8279
11 күн бұрын
😂😂😂
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
ይመችህ አቦ
@AM_STUDIO-4K
10 күн бұрын
Andand botawoch lay tariku yefetnal munchercher tedergo yetalef new nimeslew aguagi lart lay ke 1 amet behuala sil beka mud new miyatefaw. Lelaw neger betam arif film new 👍🏾
@sekelasourceofnile
9 күн бұрын
Lewodefitu enastekaklalen.
@samiሳሚ
9 күн бұрын
ፊልሙን ከማየቴ በፊት ኮመንት ሳነብ ፊልሙን ሳላየው ደበረኝ🤣🤣🤣 አመስግናለው ኮመንታተሮች🤣🤣🤣 እስቲ ደግሞ ሌላ ፊልም ልፈልግ😄
@sekelasourceofnile
9 күн бұрын
መከተል ጥሩ አይደለም። ለማንኛውም ሴራና፣ የልብ ማኀተም፡ ግለት እና ሰቦንቱ ካለዚያም ትግል በቻናላችን የተጫኑ ተወዳጅ ፊልሞች ናቸው ተጋበዙልን።
@tihlotube1848
13 күн бұрын
ከፊልሙ ፖስተሩ ያምራል።
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
ከፊልሙ ፖስተሩ ጥሩ ርዕስ ነው። ወድጄዋለሁ ፖስተሩ የፊልሙ ማሳያ ነው። ግን 10 ደቂቃ አይቶ መተቸት አይከብድም። መጀመሪያ ከቀልብ ሆነ እስከመጨረሻ ማየት ከዚያ መተቸት ጥሩ ነው።
@HelenHelu-bx6ju
17 күн бұрын
Arif film nwe 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን።
@ethiohero8294
17 күн бұрын
ዋው ፊልም ብሎ ዝም ነው
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
ያክብርልን
@fasilhabtamu2253
15 күн бұрын
ጥፊ የሚበዛበት ፊልም
@sekelasourceofnile
15 күн бұрын
አንዳንዴ ህይዎት እንዲህ ናት
@simenehabebe8572
14 күн бұрын
Men ayenat film naw gemash film tasaferhlshu betam
@sekelasourceofnile
14 күн бұрын
enkon film Alem Molta Atawukim, Yegodelewun Mulut.
@SleepyDandelion-lw9sx
6 күн бұрын
❤❤❤❤😢
@MAME_SHABMEL
14 күн бұрын
❤❤❤😮
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
Many thanks
@khairedin7940
7 сағат бұрын
በመጀመረዎቹ 23 ደቂቃዎች ለይ ነኝ እና ሴት ልጅ እግር ከፍተ አትቀመጥም እሺ አድርሱልኝ ሴት የመሰለች ወንድ ናት
@BilalZeynu-i8c
14 күн бұрын
Wow wow እዉነትም 10 ከአስር 😂😂 ግን ብራዘር ካንተ እንደዚ አይነት ፊልም አልጠብቅም ወይ ጠበሸብሽ😢😢😢
@sekelasourceofnile
14 күн бұрын
እናመሰግናለን። የጠቡ መጨረሻ ግን ፍቅር ነው እኮ
@malkegenen
6 күн бұрын
er efereu big shem😂😂😂😂😂😅😢
@sekelasourceofnile
6 күн бұрын
Thank you
@TebibuSolomon-ov4fp
11 күн бұрын
minidinew film new endatiluny ende
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
ጥቤ እንደስምህ ሁን እንጂ
@WendosenMamo-m6m
9 күн бұрын
mndn new gn setyewa amarech
@sekelasourceofnile
9 күн бұрын
እውነት ነው
@ሀምደቱቲዩብ
11 күн бұрын
ፊልሙንላይነበርኮሜቶች አይነፋምአሉመአሰላማወጣሁ🙋
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
ሰው እኮ የራሱ መለኪያ አለው
@ሀምደቱቲዩብ
11 күн бұрын
@sekelasourceofnile አሽለድሜእያየሁነውእኔም ሳላይላለመፍረድ እያየሁነው🙏
@GgCvjfh
11 күн бұрын
እኔራሡ ላይ ነበር ተውኩት😅😅😅
@teketayyilma3850
11 күн бұрын
Mn aynet nket new mata asbachhu tewat tsfachu ke😮😮😮za new kerstachhu yelekekachhut
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
10 ደቂቃ ሳያዩ ኮሜንት መስጠት ጥሩ ነው?
@LiyanStark
13 күн бұрын
ይመስለኛል ከመሀል ተቆርጠዉ የወጡ ብዙ ሲኖች አሉ
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
thank you.
@Beti-n5j
12 күн бұрын
መጨረሸዉ ግን ስያስጠላ እደት እደ አስመለጣት ታርኩን ሳታሳዩ ዘላቹ ዉጭ ሀገር ሄዱ ብላቹ አረፍቹ ወይኔ ብሬ😭😭😭😭
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
በሳል አስተያየት ነው። ተቀብለናል ያክብርልን። የሆነው ግን በምክንያት ነው።
@christtube9516
7 күн бұрын
ፊልሙ ጥሩ ነው ግን ታሪክ የለውም ...ተመልካች በምን ብታስቡ ነው ግን እንዲህ የወረደ ያልተደራጀ ፊልም የምትሰሩት
@sekelasourceofnile
7 күн бұрын
ለተቀማጪ ሰማይ ቅርቡ ነው። ከማውራት መስራት።
@IsraelGeleta
11 күн бұрын
ለትምርት ዝግ በትምርት ቤት የሚተወነው ትወናራሱ ያለ ሀሳብ አይሰራም 😂
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
ሀሳብ የለውም ነው ሀሳቡ አልገባኝም? እንደገና በደንብ ይታይ
@SfghRtyy
17 күн бұрын
ወንዱን ተዋናይ ስወደዉ አይቼ እኮምታለሁ❤
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
እናመሰግናለን
@BerhanuDebela-rq2tx
5 күн бұрын
Ine dagmo asalifew new biye masabes ihim
@sekelasourceofnile
3 күн бұрын
thanks
@MikiAbrsh
11 күн бұрын
ትሣፈሩብናላቹ እንዴ ምድረ .....ልጅቷ ግን wow😂😂😂😂😂
@sekelasourceofnile
10 күн бұрын
እናመሰግናለን
@YosephNigussie
14 күн бұрын
መጀመሪያዉ ነዉ መጨረሻዉ መጨረሻዉነዉ መደመሪያዉ?
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
ልብ እንጅ አይን አያይም በድጋሜ በደንብ ይታይ
@Zakeya99
17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@tubetube4903
17 күн бұрын
...ከአመታት ቡሃላ እያላቹህ ድርሰቱን አሳጠራችሁት እንጅ... አሪፍ ቁም ነገር አዘል ነው ።
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
many thanks
@Yishak-yw4lv
13 күн бұрын
ደሬክተሩ 😢
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
ብዙ ተወዳጅ የሲኒማ ፊልሞችን ሰርቷል።
@AlemnewGatnet
13 күн бұрын
ኮሜንት በማንበብ ፊልሙን አቋረጥኩት😢ስላልተመቸኝ ነው ኮሜንት የገባሁት
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
ሴራና፣ የልብ ማኀተም፣ ሰቦንቱ፣ ግለት እና ትግል የመሳሰሉ ሌሎች ፊልሞች ቻናላችን ላይ ይገኛሉ። ተጋበዙልን።
@garnachocr7
7 күн бұрын
ሚነው ብዙ አሽቃበጣችሁ የየንዳንድሽ የ5 ደቂቃ ቪድዮ ስሪ ቢትባዪ ካሜራ የሚፈሪ እኮነሽ በዕርግጥ ትንሽ ችግር ቢያንስ አጨራረሱን ከቤቱ ሲያወጣት ስሄዱ ማሰየት ነበረባችሁ ምንም አይደል ይመቻቹ በቀጣይ አስተካክላችሁ ኢንዲታመጡልን እንጠቢቃለን በተለኝ ተዋናኞቹን
@seidmuhemed-e9t
17 күн бұрын
አጀማመሩ አሪፍ ነበር አጨራረሱ ግን በወሬ ብቻ አይነፋም
@AmirRedewan
5 күн бұрын
አለቆ ነው ጀምሮ😂😢
@sekelasourceofnile
3 күн бұрын
ሳይጀመር አያልቅም
@AlMatchhighlights
12 күн бұрын
Ar tw gn mitlakutn layu
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
ምን አደረግን? ምን እናስተካክል?
@AlMatchhighlights
12 күн бұрын
@@sekelasourceofnile izi channel sir endi midebr film alayewum. Esti inante irasu dagamchu iyut dabari nw betam
@almazzenebe1464
17 күн бұрын
ዋው ምርጥ ነው። እንደዚህ የተመረጡ አስተማሪ ፊልም ስለምታቀርቡልን ሰከላዋች እናመሰግናለን ። በርቱ ተበራቱ
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
አስተያየታችሁ ኃይልና ብርታታችን ነውና ከልብ እናመሰግናለን።
@SamuelBelay-u3e
11 күн бұрын
አስኪ ማነው አንደኔ ፖስቸር አይቶ የገባ
@sekelasourceofnile
9 күн бұрын
ያክብርልን
@BERTUKAN-w3o
17 күн бұрын
Astamar nau🎉🎉🎉🎉
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን
@Beti-n5j
12 күн бұрын
ፍልሙ ሆኔ ቀረፀዉ አርፍ ነበረ ምን ዋጋ አለዉ ታርኩ ግን ይቀረዋል መቸም እየ ፍልም የዛሬ4/3አመት በፍት ነዉ የተቀረፀዉ ማክበል አሁን እየን አታክልም አጓጥጉጣለችኮ😂😂😂
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን። ጥሩ መረዳት ነው።
@simonag6999
17 күн бұрын
ያምራል ወድጀዋለው ይመቻችው
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
thanks
@MarufJemal-w5x
10 күн бұрын
አረ በናታቹ film endiseru negeruwachew ለ ደራሲዎቻችን
@KETARIKMAHIDER-yg3ii
12 күн бұрын
ፊልሙ ምንድነው ግን ወይ የኢትዮጵያ ፊልም
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
ምን ሆነ? ችግር ካለ እንድናርም በግልፅ መናገር ነው
@KETARIKMAHIDER-yg3ii
9 күн бұрын
@@sekelasourceofnile እስኪ ደግማችሁ በደንብ እዩትና ችግሩን ታዩታላችሁ ካላወቃችሁት እነግራችኋለሁ
@LegendCharu
14 күн бұрын
Betam des yemil filim new beteley ye gadegh tamamnet des yilal❤
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
አስተያየታችሁ ኃይልና ብርታታችን ነውና ከልብ እናመሰግናለን።
@BirukEsrael-l2f
11 күн бұрын
ምን አይነት ፊልም ነዉ ሲያስጠላ
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
ኧረ ተው ብሩክ በቃ ሴራና፡ የልብ ማኀተም ግለት ካለዚያም ሰቦንቱን ተጋበዝልኝ
@danielyeshiwas2335
17 күн бұрын
ጊዜየን ነዉ የጨረስኩት የፊልሙ መጨረሻ ምንም አልገባኝም
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
በድጋሜ ይታይ። ከተለመደው ወጣ ስላለ ነው።
@SalihAhmed-sx4fd
17 күн бұрын
Enam algabchem @@sekelasourceofnile
@Aeue-hf3vz
16 күн бұрын
ተንተሽ ተነሽ ይገበሸል
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
@Aeue-hf3vz ኧረ ቀስ
@Beba-i8e
16 күн бұрын
እስኪገባህ ድረስ እየው
@khairedin7940
7 сағат бұрын
በንበብ የቀረበቹት ለፍርድ ሲቀርቡ መቀረጽ ነበረበት
@TarekgneAlemnew
11 күн бұрын
ፊልም ተዝረከረከች
@sekelasourceofnile
10 күн бұрын
አይ ታረቀኝ!
@Simu-q9b
8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢🎉😢😢😢🎉
@SfghRtyy
17 күн бұрын
ዋዉ ነዉ ልጁ ኮስታራ ሲሆን ያምርበታል😮እኔም ከስደት ስመለስ አንድ ፊልም አስቤያለሁ ያሳካልኝ😂😂😂😂
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
እናመሰግናለን። አይዞን ይሳካል።
@የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ
9 күн бұрын
አረ በማሪያም ግዚያቹን እንዳታጠፊ እዚ ላይ 😂😂😂😢😢😢😢
@sekelasourceofnile
9 күн бұрын
እናመሰግናለን በራስ ጫማ ቁጥር ሰውን መለካት ግን አይገባም።
@SalihaAmam
17 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰❤❤
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
many thanks
@henockhenok
13 күн бұрын
እስኪ ከደሐ የ film አሰራር ባህል ውጡ
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
thank you. ጥሩ ሀሳብ ነው
@NahomBelay
16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@AlazBam
15 күн бұрын
Mndnew fetari hoy
@sekelasourceofnile
15 күн бұрын
Thanks
@AkliluDesta-q6v
16 күн бұрын
መነዉ እኝዴ እኔ ኮሜንት አይቶ ምጀምር አርፍ ፍልም ነው የተለቀቀው ❤❤
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
ክብረት ይስጥልን
@YonasMergiya
12 күн бұрын
አረ ወገን ይህ ፊልም ከመሀል ብዙ የተቆረጡ seen አሉት
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
ችግሩን ነቅሳችሁ ብትነግሩን ለማረም ይመቸናል።
@sollmate
13 күн бұрын
እኔ ምለው ግን መጨረሻው መጀመርያ ሆነ እንዴ ደረሲው ግን ሆዱን ሳያመው አልቀረም ፊልሙን ጀምሮት መፀዳጃ ቤት ነው 😁😁
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
አፍ ሲከፈት አእምሮ ይታያል።
@YordiTattoo-k3o
13 күн бұрын
ምንም ታሪክ ሐሳብ የሌለው ቆንጆ ፊልም...😢
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
ሌላው ቢቀር ሰው ለሚወደው ሲል የሚከፍለውን መስዋዕትነት ፊልሙ ውስጥ መረዳት ካልተቻለ ችግር አለ። በድጋሜ ይታይ።
@zenebut794
17 күн бұрын
Nice Movie, እውነት አይኔን ሳልነቅል የጨረስሁት ፊልም ነው ደስ ይላል። ቆይቆይ ቆይ የፊልሞቹን ማስታወቂያውንም ወድጀዋለው።። በርቱ ትግል ላይ ያለው ሶፎንያስ ፓስተሩ ነው?
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን። አዎ ፓስተር ራሱ ነው
@ሱላማጢስ
16 күн бұрын
ተዋናይዎቹን እወዳቸዋለሁ ጥሩ እንደሚሆን አልጠራጠርም አይቸ እኮምታለሁ❤❤
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
ያክብርልን
@eski7387
11 күн бұрын
እንደዚህ የወረደ ፊልም አይቼ አላውቅም ምንድን አስባችሁ ነው ጊዜ አችሁን የፈጃጅሁት የፈጃችሁብን። አንተ ደሞ ዋና ተዋናኝ ምረጥ ሁሌ ተሰብረህ አይደብርህም ታግታብህ እረ ተው ተው ሽፋፋ ሁላ
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
የምርምር ጊዜህን አባከነው sorry
@eski7387
11 күн бұрын
@@sekelasourceofnile የሰው ልጅ አማረኛ ፊልም ሲያይ ረፍቱን አስቦ ለመደበር ነው ይሄ ግን እረ መተው ነው
@ExcitedCoffeePot-or8op
11 күн бұрын
ላየው ነበረ ተውኩት
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
ጥሩ ነው
@LieltiGerie
15 күн бұрын
ኣሁን ይሄ ምኑ ነው ምርጥ በፈጣሪ በምን ኣይናቹ ነው ያያቹት እኔ ተጀምሮ ያቋረጠ ፊልም በፈጣሪ ምንድነው
@sekelasourceofnile
15 күн бұрын
በራስ ጫማ ሰውን ለመለካት መሞከር ትልቅ ስህተት ነው።
@LieltiGerie
15 күн бұрын
@sekelasourceofnile ኣረ ወደዛ መጀመርያ የሰራቹት እዩት ተጀመረ እንጂ ኣላለቅም ምኑን ከምኑ እናርገው በሰው ጫማ ኣለማየቴ መሰለኝ ያልተስማማሁት ባንተ ጫማ ማ ኣነሁት ስህተትህን ይልቅ ኣርም
@LieltiGerie
15 күн бұрын
መሞጎስ ብቻ ነው ምትፈልጉት በቃ እኔ ደግሞ መብቴ ነው ለኔ ይህን ኣልተመቸኝም ተጀምሮ ያላለቀ ፊልም ነው
@sekelasourceofnile
15 күн бұрын
@LieltiGerie thank you.
@sekelasourceofnile
15 күн бұрын
@LieltiGerie እውነት ነው በህይዎት ጉዞ የተጀመረ ሁሉ አያልቅም።
@Win_Tube1
13 күн бұрын
ላየዉ ፈልጌ ኮመንቱ እንዳለ ተቃራኒ ነዉ ኮምቼ ተሰናበትኩ🙏
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
ፊልም እና ህልም እንደፈቹ ነው።
@TAMIRATHika-t4g
16 күн бұрын
እኔን የናፈቀኝ አማርኛ ፊልም ሚያምርበት ቀን ማየት ነው!
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
ከማውራት መስራት። የወሬ የለውም ፍሬ።
@HabtamuMarye-d9i
13 күн бұрын
ገደል ግቡ
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
ገደል ግቡ አይከብድም? እደምትፈልጉት ፊልም ካላለቀ የሚደብራቸው እንዳሉ ሁሉ 10 ደቂቃ ሳያዩ የሚሳደቡም አሉ። ጉድ እኮ ነው?
@ዳንኤል-ኘ1ኰ
17 күн бұрын
😮
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
thank you
@ethiopia3115
16 күн бұрын
Very Nice! keep going.
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
many many thanks.
@KETARIKMAHIDER-yg3ii
12 күн бұрын
ለዩቱብ የሚሆን አጫጭር የፊልም እስክሪፕቶች የሚገዛ ካለ አናግሩኝ
@sekelasourceofnile
9 күн бұрын
በርታና ፃፍ
@KETARIKMAHIDER-yg3ii
9 күн бұрын
@@sekelasourceofnile እሽ
@KETARIKMAHIDER-yg3ii
9 күн бұрын
@@sekelasourceofnile ገዢ ነዉ የምፈልገዉ እሱማ እየፃፍኩኝ ነዉ
@hela1tube667
16 күн бұрын
1ኛ❤
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
@nimforextrader
2 күн бұрын
betam yedeberal hhhhhh
@sekelasourceofnile
2 күн бұрын
Mnu? 10 dekika sayayu comment aydebrim?
@yedidiyatilahun920
13 күн бұрын
Yikrta adrgulgn betam yemidebr film nw 😂😂😂
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
ወደፊት የተሻለ ይዘን ለመምጣት እንሞክራለን።
@danielyeshiwas2335
17 күн бұрын
Not bad nice though
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
many thanks
@MalgaweAdenaw-v9x
15 күн бұрын
ፊልሙ ምንም ባያረከም ፍቅር ምናይነት እደወነ አይቸበታለው
@sekelasourceofnile
15 күн бұрын
Thanks
@LekeTafiri
16 күн бұрын
ፍቅር ያዘኝ😢
@sekelasourceofnile
15 күн бұрын
መታደል ነው
@mitikuabush1714
12 күн бұрын
አይቼው እኮምታለው ተዋንያኖቹን ይመቹኛል
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
Thanks
@DemekeBelete-s1r
12 күн бұрын
አንድማያምርነገር ሳላይ እንደጓጓሁ አለቀ
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
እንደጓጓሁ የሚያምር ነገር ሳላይ አለቀ? ካላማረ የሚያጓጓው ምኑ ነበር??
@EsmaelMohammed.Derese
12 күн бұрын
የድሮ ፊልም ነው chikua adga kestif gar eyezefenech new 😁🤣
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
ሌሎችን ተጋበዙልን ሴራና፡ የልብ ማኀተም፡ ግለት እና ሰቦንቱ የመሳሰሉ ፊልሞች በቻናላችን ይገኛሉ።
@MSAA-s1t
10 күн бұрын
ወዶ አይደለም ለካ ሲኒማው ቺቺኒያ የሆነው 🤰
@AmanuelFantahun-g4e
11 күн бұрын
ርእሱ የጥፊ ሃብታም ነው መሆን የነበረበት
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
ወድጄዋለሁ። እንደሞኝ ብቻየን ነው ያሳዘኝ
@BilalMan-z8e
9 күн бұрын
Er menshe new gemashus yetale
@sekelasourceofnile
9 күн бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥላል
@TarikuKifle-zx8sr
16 күн бұрын
Very very very very very very very very very nice
@sekelasourceofnile
15 күн бұрын
Many many thanks
@abelmeresa7755
14 күн бұрын
Dena actor ena actress becha nw yalewu enji mnm des aylm batserwu yekelal
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
ህልምና ፊልም እንደተመልካቹ ነው።
@fikruworku5898
5 күн бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በ 1 ደቂቃ ከ 23 ሰከንድ ጨርሻለሁ 👎👎
@sekelasourceofnile
2 күн бұрын
ጎበዝ
@YisakWorku
13 күн бұрын
Bushti yehone film
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
What happen is there some thing wrong?
@genetgizaw-u5j
15 күн бұрын
ምንድነው ጅማሬው ሳይገባኝ ፍፃሜው ግራ ያገባኝ 😅😅😅😅
@sekelasourceofnile
15 күн бұрын
ተደግሞ ይታይ
@user-pl7kf8tz5p
12 күн бұрын
Beka
@sekelasourceofnile
12 күн бұрын
thanks
@YohannisGetu
13 күн бұрын
Mechershwu debari nw
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
እንግዲህ እንደመልካችን ፍላጎታችንም ይለያያል። ትግል የሚለውን ፊልም ተጋበዙልኝ
@MakiGh-s9e
16 күн бұрын
የምትሰሩትን ፊልም አሰተካክሉ እንዲት ገጭታአትታሰርም እከምትነቃ
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
በሽምግልና ስለተፈታ ነው።
@fisehadamtie8648
17 күн бұрын
በትልቁ ፊልም ነው ብላችሁ ጻፉበት!! በቃ ፊልም እንደዚ ቀላል ሆነ
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
ለአስተያየታችሁ ትልቅ አክብሮት አለን። እናመሰግናለን።
@Makyh-t4d
17 күн бұрын
ምረጥ ፊልም ነዉ🥰
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@የጉራጃዋእናቴድግልማርያም
17 күн бұрын
❤❤😂❤❤
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
ያክብርልን
@EntranceExamForG-12
17 күн бұрын
ዋው ምርጥዬ ነው ይገባሃል ዋሴ
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ ያክብርልኝ
@YdiNe-r2r
12 күн бұрын
Filemu mulu ayedelm kemehale kemehale yetekorte al muluwu lekekulen
@sekelasourceofnile
11 күн бұрын
ተከልክለን ነው።
@LamrotAbulo
15 күн бұрын
Eferu getan yhenn sra blachu bemakrebachu
@sekelasourceofnile
14 күн бұрын
አይገርምም
@Psychethio
13 күн бұрын
ታኩር ፊልም ሰራ 👇👇 kzbin.info/www/bejne/hGOlaYp4i8aYe6M
@sekelasourceofnile
13 күн бұрын
keep going.
@PeaceinLove21
16 күн бұрын
minim des aylim
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
Mnm Madreg Aychalm.
@amenkurechey
16 күн бұрын
የ ፊልሙ ዳሬክተር ግን ነበረ
@sekelasourceofnile
16 күн бұрын
ትንሽ እውቀት እኮ የጋን ውስጥ መብራት ነች።
@TewodrosKifle-e7j
17 күн бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱልኝ
@sekelasourceofnile
17 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
1:02:44
ባሌን ያያቹ - Ethiopian Movie Balen Yayachu 2025 Full Length Ethiopian Film Balain Yayachu 2025
Netsebraq TV
Рет қаралды 55 М.
32:36
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
ebstv worldwide
Рет қаралды 487 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
1:17:53
ሰንፒር - new ethiopian full movie 2024 senpir | new ethiopian movie ሰንፒር (2024)
Marken Entertainment
Рет қаралды 39 М.
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 216 М.
26:27
Dr. Mamusha fenta "ኢየሱስን መከተል!" /ስብከት 2025
ደቀ መዝሙር / Discipleship
Рет қаралды 1,3 М.
31:32
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "የሳራ እናት መጡ" S1 Ep 3
ebstv worldwide
Рет қаралды 305 М.
46:16
ከተጋባችሁ አትፋቱ ፤ ሰፊ ቤት በጣም ውድ ነው! #dinklejoch #comedy #donkeytube #LosAngeles #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 828 М.
53:45
ድፍን ስሙኒ አጠራቅማለሁ | የአርቲስት አለማየሁ በላይነህ አዝናኝ የህይወት ጉዞ | ሁሉም ታሪክ አለው ከሰለሞን ሙሄ ጋር | #solomon_muhe
Solomon Muhe
Рет қаралды 48 М.
1:39:58
ሃምሳ ሎሚ 50 Lomi full Ethiopian film 2017
Addis Films
Рет қаралды 192 М.
39:52
ፖሊስ የሆነው ኢትዮጵያን እንዲጠብቅ ነው! ታዋቂዋ ቲክቶከር! #dinklejoch #comedianeshetu #donkeytube #tiktok
Donkey Tube
Рет қаралды 338 М.
1:10:04
"ትግል" New Ethiopian Movies Full Movie 2024 |ሙሉ የፍቅር ፊልም| "Tegel" New Amharic Movie 2024; New Film.
Sekela Entertainment - ሰከላ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 94 М.
1:57:32
ረመጥ ሙሉ ፊልም | Ethiopian Movie REMET | Full Length Ethiopian Movie | በእዉነተኛ ታሪክ የተመሰረተ
Haya Hulet Cinema
Рет қаралды 494 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН