📌10 ወሳኝ ነገሮች ማወቅ ያለብን ‼️

  Рет қаралды 22,627

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 223
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Жыл бұрын
ቅድስትዩ ክሬዲት ካርድ ላልሽው እኔ ከተሞክሮዩ ልንገርሽ ብዙ ሰው ለልብስ ለጫማ ለማይረባ ነገር ክሬዲት ካርድ ይረጫል እኔ ግን ፐርሰናል እበደር እና ወደ ሃገሬ ልስራ ላክ ከዛ ደግሞ ቶሎ ሰርቼ ክፍል ይገርምሻል በጣ ጠቅሞኛል እዝባችን ሲበደር ለምን እነደሚበደር ማወቅ ይገባዋል
@ethio_dawa_islamic
@ethio_dawa_islamic Жыл бұрын
Tg username please
@AbebaGebremariam-mv6ub
@AbebaGebremariam-mv6ub Жыл бұрын
Wow nice sharing Kidiye thank you 🙏
@Abela229
@Abela229 Жыл бұрын
በርቺ ኪዲ
@DungaEnga
@DungaEnga 3 ай бұрын
if I would've get you since 2010 I am top level every diaspora should follow these channel thank u our beloved sister
@samuelmesfin6743
@samuelmesfin6743 Жыл бұрын
ኪዲ እናመሰግናለን! የዛሬው የተለየ ፕሮግራም ነው፡፡ እንዲህ ተስፋ የሚያጭሩ ነገሮች ይበል የሚያሰኙ ናቸው፡፡
@binizewdu64
@binizewdu64 Жыл бұрын
Wedenewal betam teqami mereja new Bendezi aynet program temeleshilin 👍 Kidiye berchilin 🙏
@SoSol-yu5gd
@SoSol-yu5gd Жыл бұрын
ለትምህርት እና ለስራ ለመምጣት ለሚያስብ ደግሞ አሪፍ ምክር እና መረጃ ብትሰጭን ደስ ይለኛል
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Жыл бұрын
ካናዳ ለመምጣት ምን ያስፈልጋል እያልኩ አስብ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛል ባለሁበት ሀገር ዜግነት ተሰጦኛል❤❤❤❤እኔ ካናዳ ለመምጣት ትኬት ብቻ መቁረጥ ነው የሚጠበቅብኝ ቪዛ አያስፈልገኝም እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ ክብሩን ይዉሰድ❤❤❤❤❤
@medi.01
@medi.01 Жыл бұрын
Congratulations ❤❤
@HERMELAAYENEW
@HERMELAAYENEW 6 ай бұрын
Endet new yasakashw ehte?
@hiwotabreham8286
@hiwotabreham8286 Жыл бұрын
በእውነት እንደዛሬ አስደስተሽኝ አታቂም ብእውነት እሚገርም ነው በእርግጥ ሌላም ቀን የምታቀርቢው በጣም ጠቃሚ ነው የዛሬው ይለያል በእውነት ተባረኪ ዎው ዎው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 Жыл бұрын
Absolutely right yene konjo
@hanagetachwe7044
@hanagetachwe7044 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃዎች ነው የምትሰጭን እግዚብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው🙏
@TizibitGebretsadik
@TizibitGebretsadik 6 ай бұрын
so amazing thank you kid for information
@tenayeseifushikur9663
@tenayeseifushikur9663 Жыл бұрын
የተናገርሽው ጠቅላላ ሁሉ እውነት ነው ❤❤❤❤ ስወድሽ እኮ ❤❤
@hanaregasakekeba9498
@hanaregasakekeba9498 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው የነገርሽን ልብ ያለህ ልብ ይበል እናመሰግንሻለን እህቴ
@EwnetuFetene-wf7fm
@EwnetuFetene-wf7fm Жыл бұрын
Thank you. God bless you
@buzebuzenesh
@buzebuzenesh Жыл бұрын
ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ አንች ትለያለሽ ለሰዎች ምን ያህል እንደምትጨነቂ እንዳንች እንደዳኒ እና የሆፕ ኢትዬጲያ መስራች ያላችሁትን ደጋግ ኢትዮጵያ ዊ የድንግል ልጅ ያብዛልን በጣም አከብርሻለሁ ህይወትሽ ቤተሰብሽ ዘርሽ ይባረክ ሌላም ይጠቅማሉ የምትያቸውን መረጃዎች አካፊን እኔ ለመምጣት ቪዛ እየጠበቅኩ ስለሆነ በጣም ይጠቅመኞል ተባረኪ የኔ ውድ ከብዙ ሰላም ጋር !!!!!!!!
@salilishbira4398
@salilishbira4398 Жыл бұрын
እኔ ብዙ ግዜ ይቱይብ ጨርሼ አላይም ያንቺን ግን ጨርሼ ነው የማየው አገላለፅሽ ደስ ይላል
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 Жыл бұрын
10 ሕጊ ፍልጠት ❤ዕላማ ፃዕሪ ምርጫ መስዋእትነት ❤ቁጠባ ጊዜ መስተውዓሊ ዕድል ምጥቃም😢ኑቁሕ መፅናዕቲ ኢንፎርመሽን እችላለሁ መጠየቅ ❤መዉደቅ መነሳት ከማይጠቅምህ ተጠንቀቅ ❤ቅድሚያ ትህቦ እንዴት በጥንቃቄ ጊዜ ኣኡሙሮካ ተጠቀም ብፍልጠት እንፎርመሽን ካብ ኩሉ ❤ኣኡሙሮ ይቻላል የራስህ የሰኬት ቁልፍህ ራስህን ማወቅ ምክክር ተሞክሮ ጥረት ❤ነፃነት
@EsubaHaile
@EsubaHaile Жыл бұрын
ኪዲ ትክክልነሽ እውነትሽን ነውበርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ከ (A.A)🙏
@medi.01
@medi.01 Жыл бұрын
እናመሠግናለን መሠደድ ለምንፈልግ ሰዋች ትልቅ ትምህርት ነው ብርክ በይ ኪዲ
@hermelagetachew5000
@hermelagetachew5000 Жыл бұрын
በመጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሠጠሽን እናመሰግናለን
@rahelalemu620
@rahelalemu620 Жыл бұрын
ኪዲ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ተባረኪ ለኔ አይነት ገና ካናዳን በመልመድ ላይ ላለ ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ ኪዲ❤
@TeshaleTakiso
@TeshaleTakiso Жыл бұрын
ሀይ ሰለም ናው እስት የምጠይቅሽ ናጋሪ አለ ቁጥሪሽን ለክልኝ
@hanonmera8092
@hanonmera8092 Жыл бұрын
Generous Thanks for sharing 👍
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Жыл бұрын
Kede...enamesegnalen...hulam...akrbelin...Ades .leminimetaw..tiru.mereja.new👌
@bezaabay3278
@bezaabay3278 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ሁሌ ስሪልን ደስ ይለናል እውነታውን ነው የተናገርሽው ውድድ አደርግሻለው በጣም ነው የማከብርሽ
@woubishetbezuayehu4644
@woubishetbezuayehu4644 Жыл бұрын
Thank you so much, Endaleshew 10th betam teaming haseb nw("yewer demezetegna bariya nw"betam yemesemamabet hasabe nw....Bedemeweze teketero meserat yes zemenawi barnet nw...Once again Huge thanks!
@enochtd7287
@enochtd7287 Жыл бұрын
Positive energy molashbgn ko abo tebareki
@negedamedo9952
@negedamedo9952 Жыл бұрын
Kidy thank you so much this weak up call we need more content like this
@akelatgedamu4739
@akelatgedamu4739 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች አስተማሪ ነበር‼️😍
@bezaabay3278
@bezaabay3278 Жыл бұрын
በጣም እውነት ደስ ይላል kidiya በዚው ቀጥይበት የተቀደሰ ሀሳብ ነው ወደነዋል በቃ ምን ልበልሽ ትልቅ ትምህርት ነው የነገርሽን ለተጠቀመበት ሰው
@fayetolcha3797
@fayetolcha3797 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምክር ነው ፣ለዛ ያብቃኝ ። be blessed.
@embetfeyessa5786
@embetfeyessa5786 Жыл бұрын
ተባረኪ ለምልሚ እግዚአብሔር ይበርክሽ
@almneshzewudu
@almneshzewudu Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን ኪዲየ
@shasheenadlew6488
@shasheenadlew6488 Жыл бұрын
Good job That's right ✅
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 Жыл бұрын
Kidu you are so special and open minds! God bless you abundantly and your family members 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 important information 🙏🏼 ❤️ 🙌
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 Жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ያቀረብሽው ሌላ ቀን የተሳካላቸው ሰዎች በታቀርቢ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ደስ ይላል በርቺ
@yosephabiy-li2jg
@yosephabiy-li2jg Жыл бұрын
በጣም ብዙ ሰው አየጠቀምሽ ነው ።እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ?
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
ሰላም ኪዲ በጣም እናመሰግናለን አዎ ይቀጥል ይሄማ ወሳኝ እና አስፈላጊ ነገር ነው እንስፖዬር ያረጋል 🙏🙏🙏
@saratadesse8592
@saratadesse8592 Жыл бұрын
ሰላም ኪዲ እንኳን አደረሰሽ ስለመረጃው እናመሰግናለን እህቴ🙏😘
@mesretalme4805
@mesretalme4805 Жыл бұрын
Kidy ቀና ልብ አለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@bnp319
@bnp319 Жыл бұрын
Ehty tebarkiy betam teru temerit new fetary ysetesh egzabher lhulaechnm masetwalen yesten
@FikreFikre2619
@FikreFikre2619 Жыл бұрын
ኪዲ በጣም አስተማሪ ነገር ነው ያቀረብሽልን በርቺ። እባካችሁ ወደ ካናዳ ለመምጣት ከ ኢትዮጵያ የተሻለ የሚባለው መንገድ ምን እደሆነ ብትጠቁሚን። ኢትዮጵያ ውስጥ ተምረናል ነገር ግን እድሜ ብቻ መቁጠር ሆነ። ያው እደሚታቂው ነው የሚገርምሽ የ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ ነገር ግን ስራ አልንቅም ያልሰራሁት የለም ከ ወንጀል ውጪ እና ይህን ትጋቴን የተሻለ ሀገር ብገባ ከኔ አልፌ ለብዙዎች መትረፍ እደምችል አምናለሁ። ከ ወዲሁ ለትብብርሽ አመሰግናለሁ ኪዲ።ተባረኪ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@medi.01
@medi.01 Жыл бұрын
ሁላችንም ነን የተቸገርነው ፈጣሪ ይርዳህ
@munaahmed3868
@munaahmed3868 Жыл бұрын
ሴሳም ከዲ እናመሰግናለን
@sisayyechalew447
@sisayyechalew447 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው እናመሰግናለን
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ኪዲዬ መልካም ምክሮች ናቸው የሰጠሽን እናመሰግናለን ተባረኪ
@YamralAJ
@YamralAJ Жыл бұрын
ሁልጊዜ መጀመሪያ ላይክ አረጋለሁ ከዛ አያለሁ 👍 👁️
@baqqalaabungee954
@baqqalaabungee954 Жыл бұрын
Thank you so much 4 u sharing this valuable advice
@zahraabdulbasit1862
@zahraabdulbasit1862 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዲዬ አሪፍ ትምህርት ነው
@tewedajmedia8683
@tewedajmedia8683 Жыл бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ መልካም አውሮፓ ያልፍለኛል ብዬ ወጣው ግን ይህ ሁሉ እውቀት የለኝም የነገረኝም የለ እናም እንዳይሆን ሆኝ ተመለስኩ ብዙ ትምህርት በደቂቃዎች ውስጥ 🙏
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Жыл бұрын
Good Job!
@HalidMohammed-bs5mv
@HalidMohammed-bs5mv Жыл бұрын
ኪዲሠላም
@nametitokh2282
@nametitokh2282 Жыл бұрын
ተባረክ
@tigistgebermichael3225
@tigistgebermichael3225 Жыл бұрын
ቅደስትዪ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ የአእዉነት ጤና ከድሜ ጋር ይስጥልን
@FiraolAdula-x4c
@FiraolAdula-x4c Жыл бұрын
Really it is a blessed idea and helpful advice. thank for that it Dr.
@ashenafiabeje9519
@ashenafiabeje9519 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ቀጥይበት እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
@ፊያሜታ-l9
@ፊያሜታ-l9 Жыл бұрын
yena melikam❤
@ታደሰክብረት
@ታደሰክብረት Жыл бұрын
ቁጠባ ላይ በጣም ተቸገርኩኝ
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Жыл бұрын
ልዬ ነሽ ሁሌም ።።።።።።። እናመሰግናል ❤❤❤❤❤
@dawit6731
@dawit6731 Жыл бұрын
yseThanksthanksgoodlove❤❤❤❤❤🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@finetbusinessideafinetcomp991
@finetbusinessideafinetcomp991 Жыл бұрын
Kidye dehna neshlgn.... Tifit bileshal ...❤❤ Welcome bilenal
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ ኪድየ የሠጠሺን ከምር በምንም ተመን የማይለካ ነዉ እኔ ባቺ ቪዲዮወቺ ከመጀመሪያ እስከአሁን በምትለቂያቸዉ ቪዲወወቺ ብዙ ነገር ተምሬባቸዋለሁ ክበሪልን
@solomonhiwot9413
@solomonhiwot9413 Жыл бұрын
,❤ እውነተኛ ሰው ነሽ እናመሰግናለን ሰላሙን ያብዛልሽ
@endashawmitiku4741
@endashawmitiku4741 Жыл бұрын
Wow mirt mikir new thankyou
@Setiuser-ed1ou7st5g
@Setiuser-ed1ou7st5g Жыл бұрын
Thanks Batam ❤
@jahaggag659
@jahaggag659 Жыл бұрын
Kedeya salam lachie ena. Barutenan. Gin weda canade mhade efalegale edatenw mhade yechelawe
@HenokfkaduErtbu
@HenokfkaduErtbu 7 ай бұрын
Awwww gna yetegna newun maberesebe aenkine berchi betam enamesegenalen
@birhanualie9645
@birhanualie9645 Жыл бұрын
በርች
@Iamexalted
@Iamexalted Жыл бұрын
❤ 🙌
@አማንበአማን-ዀ1ዐ
@አማንበአማን-ዀ1ዐ Жыл бұрын
Wowww So Amazing in formation thanks!!! Iam Live in Dubai but How transit's Kaunda place give me information sis thinks!!
@ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ
@ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ Жыл бұрын
አነቃቅተሺናል የኔውድ ዮቶብዐገብቸ እስከመጨረሻው የማዳምጠው ቢዲዮ ያችን ነው የኔ ፀባይ ሰናይ ስወድሺ
@abebaali4790
@abebaali4790 Жыл бұрын
ወደ ኢትዮጵያ ስንሄድ የተሳሳተ መልህክት ለወገኖቻችን የምናስተላልፍበት መንገድ ክሬዲት ካርድ እየጫርን የምንወስደው ልብስ እና እቃ ነው
@zerihunshewarega3622
@zerihunshewarega3622 Жыл бұрын
Thanks, kidi it is an exciting idea.
@KalekdanHabtome
@KalekdanHabtome Жыл бұрын
tanks yan konjo ahne yangrshene la hulume hagre naw yAmitkmwu ❤❤❤ Tanks
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Enmsgalen 😍🙏
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Жыл бұрын
Exactly sister Thank you 🥰
@Aep.RonaldoEditZ
@Aep.RonaldoEditZ 9 ай бұрын
❤❤❤gobez Kidiye❤❤❤
@AzmeraTeferi-hv2jk
@AzmeraTeferi-hv2jk Жыл бұрын
Sra yemibal yelem beteley English yemaychil sew betam shgr new yegulbet sra enkan besnt mekera new yemigenew yeset sra yelem ene sra alew yemibal ketema new yalehut gn 6 wer ebet new yalehut sra atche
@bnp319
@bnp319 Жыл бұрын
Tankyou so maech sister
@medanitgeza7274
@medanitgeza7274 Жыл бұрын
Betam melikam asab new ena betam sadamitesh naber❤ tebarek kager which lale ulu tekami merja nw❤
@ferihiwotgetucuba-bm2or
@ferihiwotgetucuba-bm2or 8 ай бұрын
You’re right
@Abrehamcanada
@Abrehamcanada Жыл бұрын
Kidiye have no word 🙏
@redietyilma9357
@redietyilma9357 Жыл бұрын
Enamesegnalen!!!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ 🙏 ለባም ሴት እናም ቅን የሆንሽ እህት ❤❤❤
@DagimawiAbrha
@DagimawiAbrha Жыл бұрын
wow it is nice advice i am in uk i thing the system is also the same here
@TewodrosDamte
@TewodrosDamte Жыл бұрын
Thank you kidi ur advice
@QatarDoha-cd5dv
@QatarDoha-cd5dv Жыл бұрын
@አንካን.ደና.መጣሽ.ደስ.የሚል.አገላለጽ.አለሽ.ክሩልኝ
@bezamamo9563
@bezamamo9563 Жыл бұрын
Kidiya yena melkam teru meker new tebarki
@helenmulugta8852
@helenmulugta8852 Жыл бұрын
You're the best continue please ❤❤❤
@hikmahikim
@hikmahikim 8 ай бұрын
Thank you
@samrawitgebre-z9v
@samrawitgebre-z9v Жыл бұрын
Kidiyi betam amesgnalew
@selamharegwoine9350
@selamharegwoine9350 Жыл бұрын
ዛሬ ያነሳሽዉ ሀሳብ ጥሩ በዚህ ዙሪያ ብትሰሪ ደስ ይለኛል
@EmiruUmeta
@EmiruUmeta Жыл бұрын
Thank you for yr hot information. Come again with other new idea. Thank you so much
@mcell1734
@mcell1734 11 ай бұрын
enamsgenalne❤
@kiddo1u660
@kiddo1u660 Жыл бұрын
Ykanda mngeste ysekolare temarewocene endayegebu kelkeluale este asrejegn
@Semirahome950lifestyle
@Semirahome950lifestyle Жыл бұрын
Thank you so much
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
It's good advice please keep going on this issue 🙏
@jemi7142
@jemi7142 Жыл бұрын
Thank you kedy
@yordanoseyordanose5613
@yordanoseyordanose5613 Жыл бұрын
Blessed kido❤
@nadiaokubatsion9261
@nadiaokubatsion9261 Жыл бұрын
Kiduye very nice
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН