📌ወደ ካናዳ እና ሌሎች ሃገራት ሰዎች እንዲወጡ ያሳካ ኤጀንሲ ነው…… እንደዚህ አይነት የጉዞ ወኪል (ኤጀንሲ) አለ ብዬ አላምንም ነበር ‼️

  Рет қаралды 153,797

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
በቅድሚያ ቪዲዮን አዳምጡት እስከመጨረሻው ትጠቀማላቹ ! onestopsolutions.et/
@dinahmed5623
@dinahmed5623 Жыл бұрын
I heard from the beginning to the end and it’s good information thank you kidiye. Could you please bring him back soon. We need detail information about student Visa.
@kenaskids4126
@kenaskids4126 Жыл бұрын
Thanks Kidyee❤❤❤❤❤
@ZerfeZerfekefiyalew
@ZerfeZerfekefiyalew Жыл бұрын
ዘረፈ.
@ZerfeZerfekefiyalew
@ZerfeZerfekefiyalew Жыл бұрын
😅❤😂
@ZerfeZerfekefiyalew
@ZerfeZerfekefiyalew Жыл бұрын
,Tks❤
@aderajewshumiye9354
@aderajewshumiye9354 10 ай бұрын
መጀመሪያ ኮኔክሽን እንደአገኘሁ የከፈትኩ ኬዲን ነው ( ጎንደር ) እውነት አልሻለሁ የኢትዪጵያ አምባሳደር ነሽ Long live to you & your family """Vital """"".❤❤❤
@tageseerango2204
@tageseerango2204 2 ай бұрын
ናቲ በጣም በሳል፣ቅን፣ግልጽ፣ ደግሞም አገላለጽህ ክህሎት ላይ የተደገፈ ነዉ❤
@diramudub6413
@diramudub6413 11 ай бұрын
ኪዲ ዛሬ እስከዛሬ ካቀረብሻቸው ምርጥ ሰዎች ከ1-3 ደረጃ የሚሰጠው ሰው ነው። ሁለታችሁንም እናመሰግናለን!
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg Жыл бұрын
እሚገርም አገላለፅ ነዉ ደግሞ ኪድ ባትተማመንብህ አታቀርብህም ነበር እና እናመሠግናለን ደላሎቺየ ልቦና ይስጣቺሁ ምክንያቱ የሠዉ ገዘብ በረከት የለዉም ለጊዜዉ ልትጠቀሙበት ትቺሉ ይሆናን ግን ከምር በፈጣሪ ዘድ ትጠየቁበታላቺሁ ኪድየ Thanks🙏
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg Жыл бұрын
ዉይ ባገራቺነማ. አንደራደርም ኪድየ እዉነት ነዉ ማጣት ነዉ ያሠደደን እደኛ አገሩን እሚወድ የለም በመደጋገፍም አደኛ ነን. አሁን ያለቺበትን ሁኔታ ሳይሆን ማየት ያለብን ሠላሟን ይመልስልን ወገናቺነን ይጠብቅልን💚💛❤️🥰💯
@wediabeyti
@wediabeyti 11 ай бұрын
የሰለጠነ የሰው ሐይል አለኝ አድራሻህ ንገረኝ
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 11 ай бұрын
This guy explains more than enough. Well done . We need more people like this.
@EmanEbrahim-sy9oe
@EmanEbrahim-sy9oe 10 ай бұрын
Yes
@akakiresort1723
@akakiresort1723 11 ай бұрын
በጣም ድንቅ ነው ኪዲ እንዳልሽው ነው የሚያቅ ነው ሚሰማው ግን አታስቢ ሼር እናረጋለን ተባረኩ ደግና ንፁህ አገልጋይን ያብዛልን ናቲ አንደኛ ነህ ተባረክ
@AbaySisay-s2v
@AbaySisay-s2v Жыл бұрын
እናመሰግናለን kide ስለ ትክክለኞ መረጀሽ አሁን socail midaያን ያጨናነቀው ወደ ካናዳና ወደ ተለያዬ አገራት በሥራ እንልካለን እያሉ ሰዎችን የሚያታልሉትን ሌቦች ትክክለኞ መረጃን በመስጠት ሰዉ እንደጠነቀቅ በማድረግሽ thank you በጣም
@afomiyaelyas3640
@afomiyaelyas3640 11 ай бұрын
kide ደህነነሽ ማስተወቂያው የቆዬ ናው ወይስ አዲስ ናው አሁን ማመዝገብ ዪቸለል ዬት ናው መግኘት ምችለው
@DOJACRIS
@DOJACRIS 10 ай бұрын
የብዙ አጭበርባሪዎችን ተግባር ቆረጣችሁልኝ።እናመሰግናለን።
@samuelayan2935
@samuelayan2935 9 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ከምር ብዙ ነግር temralew visa እንዴ ምሳካልኝ sure ነኝ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ኪዱየ ጥያቄየ ተመልሷል እድሜ ጤና ይስጥልን ቅን ልብ አለሽ 😊 የናቲ መልካምነት ለራስ ነው ተባረክ you tube ክፈት እሽ 😊
@zinabufantaye4056
@zinabufantaye4056 10 ай бұрын
የናቲ አድራሻና የድርጅት ስሙ ብትልክልን ደስ ይለኛል።
@tsehayalemayehu1247
@tsehayalemayehu1247 11 ай бұрын
ተባረኩ ጥሩ ነገር ነው ያቀረባችሁት።አብዛኛው ሰው ከእሱ የሚጠበቅበትን ነገር ሌላው ሰው እንዲያደርግለት ይፈልጋል። በርቱ ብዙዎችን ከኪሳአራ ታደጓቸው።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ግልፅ አድርገህ ነው ያስረዳኸን በጣም እናመሰግናለን ኪዲ እህታችንም በጣም እናመሰግናለን
@kinfeshibiru4768
@kinfeshibiru4768 2 ай бұрын
ዛሬ ቀኔን በሩህ ያደረጋችሁልኝ ወገኖቼ ኪድና ናቲዬ ቀናችሁ በሩህ ይሁንላችሁ፣ አሜን፣ አሜን አሜን፡፡ እናንተ ቅን፣ ወገን ወዳዶች እድሜ ከ ጤና ተመኘሁላችሁ፡፡ መተዛዘን ቢኖር፣ መተሳስብ ቢኖር፣ መረዳዳት ቢኖር…ብለዉታል ነበር አኮ፡፡
@mickaelmenze3011
@mickaelmenze3011 11 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ በደንብ አድርጐ አብራርቶታል👏🏼👏🏼 specially young students if you listen the whole conversation carefully you will benefit greatly!
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Жыл бұрын
ወንድማችን ናቲ እግዚአብሔር ያክብርልን ክብር ይስጥልን ተባረከ❤❤❤❤
@etualemseged819
@etualemseged819 Жыл бұрын
እንደናንተ ያሉ በቅንነት የሚያገለግሉ ይብዙልን ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@DesalegnKeltiro
@DesalegnKeltiro Ай бұрын
አድምጫለሁ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ስለ Conference visa, seminar visa and tourist visa በስፋት ብናውቅ ጥሩ ነበር አብዛኛው ስለ ሥራ visa ነው የተነሳው
@seblemengistu
@seblemengistu Жыл бұрын
ኪዲ እናመሰግናለን ስለመልካምነትሽ እስከመጨረሻው ነው የተከታተልኩት ናቲ በቀጣይ ከነ ሙሉ አድራሻህ እንጠብቃለን መልካም ጊዚ ለሁለታችሁም
@YONI-y3p
@YONI-y3p Жыл бұрын
አዎን ናቲ ስለ አድራሻቹ በደንብ አላብራራህልንም በሚቀጥለው interview ግን በስፋት እንደምታብራራው እንጠብቃለን። እንዲሁም ስለ አሰራራቹም ቲንሽዬ ማብራርያ ብታክልበት የበለጠ ግልጵ ይሆንልናል
@dawitelias1690
@dawitelias1690 Ай бұрын
ተባረኩ ትክክለኛ መረጃ ስለሰጣችሁን ናቲ አገላለጽህ ቅንነትህ ተመችቶኛል ።
@FevenEndaleAyele
@FevenEndaleAyele Жыл бұрын
Maryamin One Stop Visa Solution betam tiru lijoch nachew, yene hulet guadegnoch benesu new wede Canada yemetut, egziabher yibarkachew! Anchim tebareki Kidi.
@Samenews3729
@Samenews3729 11 ай бұрын
Telegram lay nachew weyns?
@rahel236
@rahel236 11 ай бұрын
ጎላጉል አካባቢ 22 ታውን ስኴር ሞል 7ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 706 One Stop Solution እዚሁ ላይ የተቀመጠ link ላይ ነው ያገኘሁት አድራሻውን
@GirmaDigafe-s5x
@GirmaDigafe-s5x 3 ай бұрын
​@@rahel236ተባረኪ
@tenatenatenetenaye4972
@tenatenatenetenaye4972 10 ай бұрын
ኪድዬዬዬዬ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት ከናዳ በካፓኒ ስራ መምጣት ይቻላል ብለውኝ እያናገርኩ ነበር በቅድሚያ 800ዶላር መክፈል እዳለብኝ እና ፓስፓርት እና ጉርድ ፎቶ ብቻ እደሚያስፈልግ ነው የተነገረኝ እህቴ ምን ትይኛለሽ በእግዚአብሔር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@danieltsegaye2746
@danieltsegaye2746 11 ай бұрын
እስከመጨረሻ አዳምጫችኋለው ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ናቲም ኪዲም በርቱ
@seifuwubayehu8105
@seifuwubayehu8105 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጣችሁን እባክሽን አድራሻውን ብትሰጪን ኪዲ እህቴ
@bethelmahtot402
@bethelmahtot402 Жыл бұрын
ግን ለምን video ኣትሰራልንም እንዴት step by step applay እንደምናደርግ በተለይ በfederal skill worker
@HailuH
@HailuH 4 ай бұрын
አንቺ ቅን ሰው በቅንንነት ለህዝብ ስለምታደርሽው መረጃ ተባረኪ! ናቲ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ!! ቅንነት ውድ ሆኖ እንደውም በጠፋበት ዘመን ቅንነትን ባንተ ውስጥ በማየቴ ደስ ብሎኛል!! ዘመናችሁ ይባረክ!!
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 10 ай бұрын
ኪድዬ መልካም ሴት አምላክ አሁንም የአገርሽ እና የህዝብሽ መልካም አገልጋይ ያድርግሽ 🙏
@KassaEndale-kn4pg
@KassaEndale-kn4pg 3 ай бұрын
የናትናኤልን አድራሻ በናትሽ
@Haftom-x6f
@Haftom-x6f 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሞቼ ተባረኩ በጣም ደስ የሚል information ነው። kidi እንደ ናቲ አይነት እውቀት ያላቸው ስለጋበዝሽል ና ስለ ጥያቄዎችሽ ያቀረብሽልን እናመሰግናለን።
@sentayhuhaile
@sentayhuhaile 11 ай бұрын
ሙያቢኖረኝ ዘበኛ እሆን ነበረ ግን በዘመኔ እንዳንቺ አይነት ደግናመልካምሰውአይቼ አላውቅም አንተ ደግሞ ፍፁም ንፁህ ሰውነህ በርቱልን ለኔ ከጀግናም በላይ ናችሁ ለህዝብየቆማችሁ ከሌባ በርቱልን🎄✝️✝️✝️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@moibonItanaTasisa
@moibonItanaTasisa 4 ай бұрын
thank you so,much ወንድማችን ናቲ ህታችን ኪዲ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያክብርልን ክብር ይስጥልን ተባረኩ!!!!!!!!!!
@22family2
@22family2 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ሰጪ ቃለመጠይቅ ነው እናመሰግናለን❤❤
@birhanukassa-i9u
@birhanukassa-i9u 3 ай бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ። ናቲንም ለመልካም አገላለፅህ ሳላደንቅህ አላልፍም ። በድርጅታችሁ ተጠቃሚ መሆን ስለምፈልግ አድራሻችሁን እፈልጋለሁ!!
@BethlehemKidanemariamBerhe
@BethlehemKidanemariamBerhe Жыл бұрын
ዋንስቶፖች ተባረኩልኝ፣ እጅግ አድርጌ ነው ማመሰግኛችሁ፣ ወደካናዳ በትምህርት ልሄድ ዝግጅት ላይ ነኝ፣ በጣም ደስ የሚል ትብብር ነበር ያረጋችሁልኝ፣ ሁላችሁንም የዋንስቶፕ ቤተሰቦች አመሰግናለው፣ ኪዲዬ አንቺም እግዚአብሄር ይስጥሽ ብዙ እየተታለለ ያለ ሰው አለ እና ፕሮሰስ ከመጀመራቸው በፊት ማወቅ ስላለባቸው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው፣ ቀጥሉበት።
@aeishamohammednur6594
@aeishamohammednur6594 11 ай бұрын
ፕሮሰሱን መስፈርቱን ልትነግረኝ ትችላለህ? ?
@haymizina
@haymizina 11 ай бұрын
መስፈርቱን እባክሽ🙏
@aderajewshumiye9354
@aderajewshumiye9354 10 ай бұрын
አድራሻ
@weyniNegussie
@weyniNegussie 10 ай бұрын
አድራሻ ንገረን እስኪ
@merimar7048
@merimar7048 9 ай бұрын
አድራሻውን ንገሩን
@meltube9384
@meltube9384 Жыл бұрын
ሀይ ኪዲ ይህንን ጎበዝ ልጅ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን 3 ልጆች ማስተርስ የጨረሱ ስላሉኝ እድላቸዉን እንዲሞክሩ እባክሽ አደራሻዉን ላኪልኝ አሳዉቂኝ
@KassaEndale-kn4pg
@KassaEndale-kn4pg 3 ай бұрын
የናቲን አድራሻ አገኘሽ እንዴ
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪዱ እህታችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።
@kinfeshibiru4768
@kinfeshibiru4768 2 ай бұрын
ኪድና ናቲ ፐሮግራማችሁ በጣም ገራሚ ነበር፡ ምስጋናዉ ለናንተ ይሁንልኝ ብያለሁ፡፡ አዎን ሌላ መረጃ ይዞልን ቢመጣ ደስ ይለኛል፡፡
@zakhabesha
@zakhabesha 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ Tankyou.
@dessalegnfentahun3655
@dessalegnfentahun3655 8 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@FevenEndaleAyele
@FevenEndaleAyele 11 ай бұрын
One Stop Visa Solutions betam betam gobezoch with manner and professionalism. Thank you kidi for inviting such a great person who can benefit a lot of people.
@mulugetaworku-hf3fz
@mulugetaworku-hf3fz 11 ай бұрын
How do you know he is one stop visa solution
@tube6037
@tube6037 11 ай бұрын
የት ነው የሚገኘው አድራሻው ?
@SelfEmployed1022
@SelfEmployed1022 Жыл бұрын
I watched all the minutes. Thank you for your advice to the people of Ethiopia. Respect to Kidi and Natty!!!
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 9 ай бұрын
እግዚዓብሔር ይይባርክህ እውነቱን በመናገርህ ሌላው ኪድም ምስጋና ይገባሻል እጅግ ግልፅ የሆነ መረጃ ነው ።
@yummy-1321
@yummy-1321 9 ай бұрын
ኪዲ እናመሰግናለን ናቲ ይለያል :: በርቱልን ..... የናቲን አድራሻ Please 🙏
@wondimufikre599
@wondimufikre599 11 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው። ተባረኩ
@zinabufantaye4056
@zinabufantaye4056 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ማብራርያ ነው የሰጣችሁን።
@wasuminda2662
@wasuminda2662 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን መቸ በለቀቀች ብለን እየጠበቅን ነው በርችልን ❤❤❤❤❤
@yitagesusebsibe5924
@yitagesusebsibe5924 Жыл бұрын
Ine gin betam betam ameseginalo yemir ye ewunet be gile betam iye teredawush nw kiberet yisixilin fexar kale canda mexiche be akali amesiginishalo thanks Kidiyeeee
@Gedionworkinhe-tv5lr
@Gedionworkinhe-tv5lr 11 ай бұрын
Kid በጣም አመሰግናለሁ ግን ጉዞ ለይ የሚል የradio ፕሮግራም ወዴ ክልል ከተማ ayesamimi አደራ ሻ የት ነው
@hiwotlulie7708
@hiwotlulie7708 2 ай бұрын
Hi እሄን ጎበዝ እና ቅን አስተዋይ ልጅ በጣም ተጠቀሙበት የውነት ሰው ነው
@tgtube845
@tgtube845 11 ай бұрын
እስከ መጨረሻው አዳምጫለሁ እናተም ጊዜችሁን መስዋዕት አድርጋችሁ ለእኛ ትክክለኛ መረጃ ስለሰጣችሁ እናመሰግናለን
@MesayMamo-b2z
@MesayMamo-b2z 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@GenetBekele-h9y
@GenetBekele-h9y 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም መልካም ሰው ነህ በሀገራችን እንዴት ሰው በብዛት ቢኖር ኖሮ የትም መሄድ አይጠበቅብንም ነበር።
@SileshiAtomsa
@SileshiAtomsa 4 ай бұрын
I love you so muche ye unet ene sinti sewu tayike embassy canada hije tayike nebere gin ayichalim silalun be hazan temelesku because I have interest work in canada ❤❤
@genetmulugeta1978
@genetmulugeta1978 11 ай бұрын
This is very informative video and thanks for your kindness both.
@arayahmt4618
@arayahmt4618 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል information ነው።እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
Thanks Both of you 🙏kid it's such a good platform 👏👍
@BirhanKassa
@BirhanKassa 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ መኖሩን አዉቃለሁ ግን መሀል ላይ እሰለችና እተወዋለሁ❤
@DevabelTHR
@DevabelTHR Жыл бұрын
This man is really share genuine information on the Mengedegnaw Radio. Thank you guys
@addisalemeshete6618
@addisalemeshete6618 7 ай бұрын
ኪዲዬ ጌታ ይባርክሽ ናቲም ጥሩ አድርገህ ገልፀኸዋል ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተከታትያለሁ እጅግ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሁት ለብዙ ሰው አጋርቼዋለው እንደዚህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ተባረኩ።
@meazazee7175
@meazazee7175 11 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ። እንደ አንተና ኪዱ መሠል ኢትዮጵያኖችን ያብዛልን ።
@meseretgerima7779
@meseretgerima7779 10 ай бұрын
ኪዲ እናመሰግናለን ናቲ ደሞ በቀጣይ መድረክ አድራሻህ እንፈልጋለን🙏
@دانيداني-ع2غ
@دانيداني-ع2غ 11 ай бұрын
ናቲ ሰላም ነው አንተን ለማገኘት እፈልግ አለሁ
@RedetWerku
@RedetWerku 4 ай бұрын
ስላም ለአንች ይሁን ኪድ በጣም እናመሰግናለን እባክሽን አድራሻውን ላኪልኝ
@BirukGenbrieMerawi-z4f
@BirukGenbrieMerawi-z4f 11 ай бұрын
ናቲዬ እድሜ ላንተና ለሙሉ One Stop Team ዉለታችሁን መቼም ቢሆን አልረሳም። Biruk from DC
@Aman-tube654
@Aman-tube654 11 ай бұрын
22 minu gar new wondeme ebakh nigerghie
@Kassj-v7v
@Kassj-v7v 11 ай бұрын
wendemiy estiy bezih enekon agezegn endet mhed chalk 22 hijiy lteyekachew
@NeimaAbdulahab
@NeimaAbdulahab 3 ай бұрын
እከመጨረሻ ቪዲዪውተከታትዬያለሁ በጣም አስተማሪና አዘጋግ የሆነ ነበር ምክንቱም ዝብሎ ከሀገር መውጣት መፈለግ ብቻ ሳይሆን እኔምን አሞልቻለሁ እንድል እራሴን እድጠይቅ አድጉኛል አመሰግናለሁ። 🎉🎉
@endeshawasmaretesem3151
@endeshawasmaretesem3151 Ай бұрын
Hi
@alextelahun4779
@alextelahun4779 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊቷ Kidi እውነተኛዋ ሁላችንም ለመርዳት ለምታደርጊው ሁሉ እናመሰግናለን። Merry Christmas and happy New year to you and your family!!
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
Thank you, dear. appreciate that marry Christmas and happy new year 🎉
@MahiHeyab
@MahiHeyab 11 ай бұрын
@@kidiethiopia Betam nwe yemamesegeneshi Tebarki kid Eshi ena aune besra memetate efelegalu pls selke kuterachwen Betelekilgni amesegenalwe
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 11 ай бұрын
​@@kidiethiopia Selama lachi yehune yene Ihite Yene wodime tamiro tameriko Banki Laye yesereale ena ahune canada edehede efeligalewo ene menorewo dubaye newo ereduge silike edete lagiye
@aschalewabebe9197
@aschalewabebe9197 11 ай бұрын
wendeme ezi lay interview laay eco bsera weyem non skiled worker ylem new milew muluwen semaw @@MahiHeyab
@TsadkanYilma
@TsadkanYilma 8 ай бұрын
​@@kidiethiopia በትምርት ለ first ዲግሪ ግዴታ የ 12class entrance exam ማለፍ አለብን ወይም የ canada university ያስቀመጡት መቁረጫ ነጥብ አላቸው?? Or የትኛው የተማሪ አይነት ነው ሊሆን የምቺለው please please 🙏🙏🙏🙏
@Hamideyegasor
@Hamideyegasor Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለመረጃው በነካ እጃቹ በትምህርት ለመውጣት ፍላጎት አለኝ ብዙ ደክሜ አጭበርባሪዎች ብቻ ነበር የገጠሙኝ ሳይሳካ ቀረ እና የናቲ አድራሻ ብትሰጪኝ
@desalewbaye1201
@desalewbaye1201 Жыл бұрын
amazing information thak you both of them humble man
@tigistgebremeskel3827
@tigistgebremeskel3827 Жыл бұрын
ናቲ በጣም ታማኝ ሰው ነው one stop solution
@shula77814
@shula77814 11 ай бұрын
ኣድራሻው የት ነው
@tigistgebremeskel3827
@tigistgebremeskel3827 11 ай бұрын
@@shula77814 22 golagol fitlefit ቢጫ ፍቅ
@samrawitgebre-z9v
@samrawitgebre-z9v 11 ай бұрын
yet nw adrashaw
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 10 ай бұрын
@@shula77814 22 around golagul town square mall 7th floor
@GenetBekele-h9y
@GenetBekele-h9y 11 ай бұрын
ቅድስትዬ በጣም ወደድኩሽ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ወድጄሻለሁ።እስከ መጨረሻው ነው ያዳመጥኩሽ
@Yon1383
@Yon1383 Жыл бұрын
Kidiye♥️ በጣም ነዉ ምናመሰግነው:: The speech you made on the 53min, says it all! አበዛኘው ሰው መስፈርቱን አያሟላም ሰለዚህ ምን ያረጋል fake documentኦች ያስገባል እሱ ደሞ ban ያስደርጋል:: On the otherhand, ጥሩ ስራ: ገንዘብ : ንብረት:, ያለው ሰው ደሞ ብዙ ጊዜ ሰደትን አይፈልጉትም:: አልተገናኘንም ብቻ 😅😂
@AyalneshAbiyeMeshesha
@AyalneshAbiyeMeshesha 3 ай бұрын
eyemeraretish yemitamechache sewochi betam kin ena yesewochin chigr yemiredu sewochin nachew betam enameseginalen fetari ke hatiyat besteke yelibishin hasab hulu r yimulalish
@kreamleulseged3154
@kreamleulseged3154 11 ай бұрын
He is a very kind person. The way he talks and explains things is suitable for anyone. Bless you, dear.
@MeaGeb
@MeaGeb 11 ай бұрын
ኪዲ ተባረኪ ጥሩ መረጃ እየሰጠሽን ስለሆነ እናመሰግናለን
@sadaadam1054
@sadaadam1054 Жыл бұрын
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💖💕
@yasinAlemu
@yasinAlemu 6 ай бұрын
በጣም እነመሰግናለን ሺ ኣመት ኑሩልኝ እወዳቹሃለዉ
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Жыл бұрын
ካናዳ መግባታቸው ብቻ በቂ አይደለም የሰራ ልምድ ፣ የመማር እድሉን በም ሙያ እንደሚያገኙ ከባለሙያውችና ድርጅቶች ጋር በመነጋገር በተሻለ ሙያ የሚሰማሩበትን ቀደም ብላችሁ የመጣችሁት ብታዋቅሩ ጥሩ ይሆናል
@awerarisalemayhu
@awerarisalemayhu 11 ай бұрын
እኔ የምለው በተለያዮ መንገዶች የትምህርትን ቪዛ ለማወቅ አስቤ ነበር ነገር ግንእንዴት መጀመር እንደሚቻል ትንሽ መንገዱን ማወቅ አላወኩም እኔ የትህርት ደረጃዮ ጥሩ ቢሆንም ትንሽ በዚህ አላወቁትም ስለዚህ 1. እንዴት ማመልከት እንደሚቻል 2. የትምህርት ዮንቨርስቲዎች የሚያወጡትላይ ማመልከት ነው ወይስ የናንተ ዌብ በምን መልክ ነው ሚሰራው ትንሽ ብነግሩን
@HabibitiEkram-wp4ur
@HabibitiEkram-wp4ur Жыл бұрын
Kidu betam new yemamesegnew muluwun teketatyalew fetari yakbrachihu anchinm natinm betam konjo tmhirt new yagegnewt amesegnalew
@chuchuman7846
@chuchuman7846 10 ай бұрын
ሙሉዉነ ሰምቸዋለዉ...በጣም ደስ ይላል....አድራሻውን ንገሪን
@AklesiaAtakltiBelay
@AklesiaAtakltiBelay Жыл бұрын
ዋንስቶፕን በጣም ነው የማመሰግነው፣ ትምህርቴን በ ፖላንድ ለመከታተል ፖላንድ ነው የምገኘው እና የሄድኩትም በናንተው ነው ዋንስቶፖች ተለያላቹ! ሙሉ ዋንስቶፕ ቲም በጣም ነበር የተባበረኝ አመሰግናችዋለው
@Shege21
@Shege21 Жыл бұрын
ena enem ye university temari negh ena endet ye scholarship edl magegnew
@asteralemayoh7721
@asteralemayoh7721 11 ай бұрын
give me one stop's adress please?
@samrawitgebre-z9v
@samrawitgebre-z9v 11 ай бұрын
ena adrashashew kaleh ngeregn
@roberatube_6922
@roberatube_6922 11 ай бұрын
@@samrawitgebre-z9v their address is already on youtube interview. Please listen and watch carefully👣🌍
@Heluabebe-re1ji
@Heluabebe-re1ji 10 ай бұрын
Please አድራሻው ካለህ ተባበረኝ ወንድሜ Please
@yemiyamrewedengenet1060
@yemiyamrewedengenet1060 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@wagayeabebe8882
@wagayeabebe8882 Жыл бұрын
ቀና ኢትዮጵያዊ ያኖችን ያብዛልን እናመሰግናለን ።
@MeskeremBb
@MeskeremBb 3 ай бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ኪድዬ
@firaolbefikadu1084
@firaolbefikadu1084 Жыл бұрын
Thank you to the entire team at one stop visa for bringing me and family's travel dreams to life. Your expertise and support made our journey seamless, unforgettable, and truly magical. Finally special thanks Sench, Naty, Dawit and Dagim. Keep it up 👍
@solgoAdu
@solgoAdu 10 ай бұрын
Kidiye konjo,lemtseriw yebego sra hulu fetari ykfelshi ,enam enamesegnalen,
@aregaseteye4528
@aregaseteye4528 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እዉነታን ማስረዳት
@UmerAhmed-yf8kh
@UmerAhmed-yf8kh 2 ай бұрын
ዕድሜይስጣችሁ ተጨማሪ አድሪስ ቢሮ እንዴት ነው የማገኘው
@lastaworkasres5249
@lastaworkasres5249 11 ай бұрын
eskamcharshaw naw yayahute merte marja naw kidya enamsagenalne ena betame tamerabetalhu
@JonetadalaJonetadala
@JonetadalaJonetadala 10 ай бұрын
ከsouth Africa ይቻላል
@Godisgood2616
@Godisgood2616 Жыл бұрын
Thank you so much for this information. I really wish if our family back home understand this. So that people who live aboard would live stress free.
@BeniasElias
@BeniasElias Ай бұрын
ናት ተባረክ እውነት በመናገር የኢትዮጵያ አምላክ ከፍ ያድረግ ።
@blengirma8305
@blengirma8305 Жыл бұрын
Thank you so much Kidiye and brother Nati. Egziyabher yibarkachihu.
@koshitamedia719
@koshitamedia719 Ай бұрын
Thank you for your constructive information!
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ኪዲዬ እኛ አረብ ሀገር ያለነዉ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ለምን ለኛ ኢንፋርሜሽን አሰጭንም ብሩክ ነሽ ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ሰላም ይብዛልሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
እሺ ፕሮግራም እሰራለው 🙏
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 Жыл бұрын
🙏🙏
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 11 ай бұрын
ተባረኪ የኔም ሐሳብ ነው እኔ አረብ ሀገር ነኝ ጀርመንም እንግሊዝ ካናዳ ዘመዶቸ ነይ ከሳዉዲ ወደዚህ በጉብኝት አሉኝ መዳሜ ከተሳካልሽ እሽ አለች እዴት ልጀምር ኪዱየ ሀሳብ ስጭን😊
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 11 ай бұрын
​@@kidiethiopiaሰላም ላንች ይሁን ኪዱ አረብ ሀገር ያለን በጉብኝት እግሊዝ አክስቴ አለች ነይ አለችኝ እዴት ልጀምር ሀሳብ ስጭን ኪዱ ❤
@Makimiracle21
@Makimiracle21 2 ай бұрын
Kidiye bemaryam adrashaw
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 Жыл бұрын
ኪዲ በጣም እናመሰግናለን እኛን ለመርዳት የምታደርጊው ጥረት እናመሰግናለን
@tshaybelaye
@tshaybelaye 11 ай бұрын
የኔ መልካም ሰው ቅንነትሽ አይወሰድብሽ ይልቅስ ይብዛልሽ የኔ ውድ
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h Жыл бұрын
ኪዱ የኔ ቆንጆ እ/ግ ይባርክሽ ሰዎ የፈለገውንይበለ እውነታን ከመናገር አትዘንጊ
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН