📌"ለልጆቼ ስል ነው ማንነቴን የቀየርኩት ቤት ውስጥ ተዘግቶብኝ የማብድ ይመስለኝ ነበር" ለማመን በሚከብድ ታሪክ‼️

  Рет қаралды 61,658

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Жыл бұрын

ይሄንን ያደረኩት ለልጆቼ ስል ነው ካናዳ ስትመጪ ሁሉም ቀላል ይሆናል ብለውኝ ነበር …

Пікірлер: 260
@kidiethiopia
@kidiethiopia Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rmbLkIemo7KCpdE ከዚህ ቀደም በዚህ መልኩ አቅርበን እንደነበር ይታወቃል ለማመን የሚከብድ ታሪክ ነው ! 👆
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
ኪድዬ በጣም ነው የማከብርሽ እና የምወድሽ ፣እግዚአብሔር ያግዝሽ ይባርክሽም። ከካይሮ ነው ብዙ ጊዜ ፈልጌሽ አላገኘሁሽ።
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
በቸርች ወይም በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ እስፖንሰር ፈልጊልኝ ብር ማስያዝ እችላለሁ ውዴ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын
Kide ke Vancouver new betame felegeshalew le ene ayedelem gen yemetekeme merja lenegereshe new ke felegeshe kuteren elekeleshalew
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын
Ye metekeme teru mereja alig kide be men lawerashe
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын
​@@bettyjes3421 hi
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ በቱሪስት ቪዛ ብትሄጅም ወይም በጋብቻ ብትሄጅም : በ 1 አመት ከ 6 ወር ሂወትሽን ልቀይሪ አችይም ። እነዚህ ሰወች ቢያንስ በነጻ ነው ያመጡሽ። ምስጋና ቢስ አትሁኚ ። ቢያንስ 700 መቶ ሺ ብር በነጻ እንደሰጡሽ አስቢ ።
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
አሁን እነዚያ ሰዎች ከዛ እስከዚህ ድረስ ያመጡሽ ፈልገሽ ይመስለኛል አስገድደውሽ አይመስለኝም። እግዚአብሔር ይስጣቸው እናት ተብለሽ ስትመጪ እኮ the risk was for both of you anyways .!!!
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 Жыл бұрын
እኔም ሁልጊዜ ወስነን ያደርግነውን ነገር ሳይሳካ ሲቀር ሰውን መወንጀል ተገቢ አይደለም
@sancho959
@sancho959 Жыл бұрын
Yasmamagnal
@daycome5639
@daycome5639 Жыл бұрын
አረ ተይኝ በጣም ባለጌ ናት እኔ ከዚህ በፊት ለውጭ ዜጋ እንግሊዝ አገር ከዱባይ ሰራተኛ አምጥቼ ጉድ ነው የሰራችኝ ለ4 አመት ዱባይ የሚከፈልሽን እጥፍ ደሙዝ ብዬ ተስማምታ
@Amharawollo
@Amharawollo Жыл бұрын
ከአረብ አገር ገላግለዋታል ከፍየ ልምጣ ብትል ራሱ በ 2 ሚሊየን አታገኝም እሱም ፕሮሰስ እሚያደርግ ከተገኘ ትንሽ ጊዜ አብራቸው ብትቆይ የመጣችበትን ዋጋ ትከፍላለች ማለት ነው በዚያ ላይ ደሞዝ ይሰጧታል ብየ አስባለሁ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ሀይማትሽን እጥብቀሽ አክብሪ እልህ ይርዳሽ ጠንከር ብይ በሰላትሽ በዱአ አላህ ይፈትናል
@SalamSalam-pm4pk
@SalamSalam-pm4pk Жыл бұрын
የሚገርም ነው እኛ ኢትዮጵያዊ ደፋር ነን እህቴ መጨረሻውን እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምረው ትጂዬ እና የረዱሽ ወገኖቻችንኢትዮጵያዊ በሙሉ እግዝአብሄር ይስጣችው መልካምነት ለራስ ነው እናተ ትለያላችው ዘራችው ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihretmanaye7413
@mihretmanaye7413 Жыл бұрын
KZbinሩዋ በጣም ነዉ የምትገርሚዉ! እሷ ኢትዮጵያዊት እነሱ ናይጄሪያውያን ስለሁኑ ብቻ የነሱን እውነት ማዳፈን አይከብድም?? ሲጀመር ተስማምታ ከኢትዮጵያ ተነስታ ናይጄሪያ ሄዳ ዜግነቷን ቀይራ ማንነቷን ቀይራ ተስማምታ አምነዋት ለማመን በሚከብድ ፕሮሰስ ካናዳ ስትገባ የነሱስ ትርፍ ምንድነዉ? ምን ያህልስ ቢያምኗት ነው? አንቺ ብትሆኚ ይሄን ሁሉ ያለምንም ትርፍ ታደርጊ ነበር ?? ታምኚስ ነበረ ?? ልጅቷ ከባድ ሰው ነች! እግሯ ከመግባቷ ካደቻቸው። ምን ያህል ቢያምኗት ነው ግን?
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
Exactly! የሰዉ ሓቅ ዋጋ ያስከፍላል!
@salimselam9514
@salimselam9514 Жыл бұрын
እነሱም ክደዋታል እናስተምርሻለን ብለዉነዉ የወሰዱዋት ወስደዉ የቤት ሰራተኛ ነዉ ያረጉዋት
@mihretmanaye7413
@mihretmanaye7413 Жыл бұрын
@@salimselam9514 እኮ የቤት ሰራተኛ ሆና ልጆቹን ልታሳድግ በደሞዝ ከዛ ከፍ ሲሉ እሷም ልጆቹም ት/ቤት ይሄዳሉ በቃ እሷ ከመጀመሪያው እግሬ ይግባ እንጂ እንዳለችው..! እና ታድያ የሰዎቹ ትርፍ ምንድነዉ??
@ahmedmataanmataan438
@ahmedmataanmataan438 Жыл бұрын
የሰው ልጅን ሁሉ ትረጅያለሽ አይዞሽ አላህ በሰላም ጉዳይሽን ይጨርስልሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሸ ሀቢበቲ ❤❤❤
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
አይ ችግር የማያሰገባ ጉድጓድ የለም እማ የልጆችሸ አምላክ ይረዳሽ አትፈረዱ ሰዉች
@havel1619
@havel1619 Жыл бұрын
የኔ ብጤ ፈሪ ስለሆንሽ ነዉ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ
@segag4945
@segag4945 Жыл бұрын
She is not telling the truth. She betrayed them😢
@yohaskasahun-ud2qu
@yohaskasahun-ud2qu Жыл бұрын
ኪዱ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሺ ወገን ለወገን ደራሺነዉና እሱ ይክፈልሺ 🙏🙏🙏
@Merry2989
@Merry2989 Жыл бұрын
ኪዲ ምን አርጉ ነዉ ምትይን ቆይ ወዳ ፈቅዳ ተስማምታ አብራ አጭበርብራ የሄደችዉን ሰዎቹ ምን አረጉ ! አርፈሽ ኑሪ የኔናት እድለኛ ነሽ እንደዉም ከዳሻቸዉ
@asdgjasdgh7243
@asdgjasdgh7243 Жыл бұрын
ኪዱየ እድሜ ይስጥሽ ደግ አስተዋይ እናመሰግንሻለን እንዲሁም መላ የኪዱ ባልደረቦች ሁላቹህንም በያላቹህበት ሰላም ሁኑልን ኢትዬጵያን አይለያያቹህ እናመሰግናቹሀን ለእህታችን ተሳክቶልሽ ድጋሚ እንደምናይሽ ተስፋ አደርጋለው
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
ኪዱ እግዚአብሔ ይስጥሽ ወገን ለወገን ደራሽ ነዉ ❤❤❤
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 Жыл бұрын
እሚገርም የ ዩልነኝታ ህይወት እኔንም ገደለኝ 😢 የኔን ያወራችልኝ የመሰለኝ እኔንም ፈጣሪ ከዚህ ህይወቴ ያዉጣኝ😢😢😢😢
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያስብሽ,ከባድ ነው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እመብርሃን እቆቅልሽን ትፍታልሽ
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 Жыл бұрын
For sure there is something behind the story. Hard to believe
@arditube5698
@arditube5698 Жыл бұрын
ለማንኛውም ግን ናይጀሪያዊ ቤተሰቦችሽን ነገሮች ሲስተካከሉልሽ ይቅርታ ጠይቀሽ አግኛቸው ለእነሱም ፕሮሰሱ በጣም ከባድ ነው
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
yes❤❤❤
@meseretterefe3042
@meseretterefe3042 Жыл бұрын
ኪዱዬ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን መልካም በረከት ናችሁ ኑሩልን እህታችን እንኳን ሃሳብሽ ተሳካልሽ የቀረውን ደግሞ መልካም ያሰማን
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee Жыл бұрын
ከምንም በላይ ገንዘብ የሚያፈቅሩ ናይጄሪያዎች ከገንዘብ ወይም ከራሱ ዘመዶች አልፎ ለሌላ ዜጋ ለዛውም እናታችን ብለው ካናዳ ድረስ ማምጣታቸው ይገርማል። ይሄ ነገር ከጀርባው የሆነ እንቆቅልሽ አለ። ምኑም አልዋጥ አለኝ።
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
Wowww😮😮😮😮😮 በጣም ደስ ይላል ኪዲዬ ለትዕግስትሽ፣ ለቅንነትሽ፣ ለመልካምነትሽ አምላክ በእጥፍ በእጥፉ ይባርክሽ🙏🙏🙏 ይባርካችሁ🙏🙏🙏 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ጌጡ እንደተባለው ትብብራችሁ አብቦ ለስኬት ያገናኘን🙏🙏🙏 ሁላችንንም ለስኬቷ ቀን ያብቃን🙏🙏🙏
@melesebruh3967
@melesebruh3967 Жыл бұрын
የማያውቁትን ሰው የሌላ ሀገርን ዜጋ በቋንቋ በባህል በእምነት የማይመሳሰልን ዜጋ እናታችን ናት ብሎ ታምር የሰራለትን ሰው በዚህ መልኩ መለያየቱ እጅግ ከባድ ነው ሰዎቹን ግን እግዚአብሔር ይባርካቸው
@menaasefa9937
@menaasefa9937 Жыл бұрын
ኪዲ መልካምነት መልሶ በልጆችሽ አምላክ ይክስሻል በርችልኝ የኔ ቆንጆ
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
ኪዲዬ ዘርሽ ይባረክ።
@genetalemu8825
@genetalemu8825 Жыл бұрын
Kidi good job!!! Thank you for your help 🙏 God bless you 🙏❤❤
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Жыл бұрын
እውነትን ትምህርት ምላሌ ትሆናለች ኪዲዬ 😍ልዩ ነሸምርጤ እመቤታችን ትጠብቅሸ🙋
@suadabdelwahab9559
@suadabdelwahab9559 Жыл бұрын
Kidi እሄቴ በጣም መልካም ሴት ነሽ እውነት የኣረብ ሃገር ያየች ሴት ህወይት ከባድ ነው እና በጣም ኣመስግንሻለው የዚት ሴት ህወት ማዳንሽ
@maremelkam295
@maremelkam295 Жыл бұрын
ኪድየ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
ኪድዬ. ዘመንሽ ይባረክ ስለመልካምነትሽ።
@KN-ou6gd
@KN-ou6gd Жыл бұрын
ውይ ኪድዬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ፀጋ ይጎብኝሽ, በዘመንሽ ደስታና አለም ይብዛ , ተባረኪልኝ ❤❤❤
@meazazee7175
@meazazee7175 Жыл бұрын
ኪዲዬ የኔ ትሁት በርቺ ።ጤናሽን ይስጥሽ
@sara1985.
@sara1985. Жыл бұрын
ክድሥትዬ የሥደተኛ ወዳጅ ጌታ ይባርክሽ ጤና ረዠም እድሜ ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
She has to thank the Nigerian family who brought her here.
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
Yes and she has to let them know that they are safe and will not cause them any trouble.They might be so frustrated by now.
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
Exactly!!!
@jasika499
@jasika499 Жыл бұрын
እግዛብሔር መጨረሻሽ ይመር ብሎ ወሰደሽ የፈጣሪ ስራ የኔስ ጎዳይ መጨረሻዬ ምን ይሁን
@tigestsisay8580
@tigestsisay8580 Жыл бұрын
Finally 🎉 መጨረሻውን ያሳምርልሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mesafint44
@mesafint44 Жыл бұрын
ኪዲ ጀግና በርቺ
@Ethio2509
@Ethio2509 Жыл бұрын
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዚ ስለደረሽ ደስ ብሎኛል ላንቺ እህቴ እንዲ ስንረዳዳ ደስ ስንል።ጋሽ አሊ እና ባለቤታቸው ግን ሳላቃቸው ምወዳቸው ቤተሰቦች ናቹ ጤናና እድሜ ይስጣቹ❤❤❤
@seed1252
@seed1252 Жыл бұрын
ምን አለ እንግሊዝኛ መቀላቀሉን ብትተይዉ። ገና ካሁኑ እንዲህ ከሆንሽ ትንሽ ሰትቆይ አማርኛ ጠፋብኝ ልትይ ነው
@weinitushibeshi7321
@weinitushibeshi7321 Жыл бұрын
keddy you are so blessed because off you helping her, may God bless you more and more again 🙏 ❤️
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 10 ай бұрын
እሷ መጀመሪያ ዜግነቷን ለመቀየር ያነሳሳት ቁልፍ ምክያቷ ምንድን ነው? እሺ ነገረች ተሳኩላት። በነሱ እግር ሆነሸ ሰታሰቢ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። በጣም ያማል። ግን ጠይቃለች ወይ?ግን ደግሞ ካናዳ ሰራተኛ ማግኘት ህልም ካልሆነ በቀር አይታሰብም። እጅግ በጣም የነጠጠ ሀብታም መሆን ይጠይቃል። እንደሰው ሰው ሲታሰብ ብዙ ነገር ይመጣብሻል ይችም ሴት መብቷ መጠበቅ አለበት። ነፃነት ባለው ሀገር መሰቃየት መሞት የለባትም ከኋላ ብዙ ሐላፊነት አለባትና። ለማንኛውም እግዚሐብሔር ይርዴሸ። እነሱንም እንዲሁ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
እግዚአቢሔር ስራው ድንቅ ነው የእህታችን ዕድል ይድረሰን 🙏❤
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын
እኔ ሴትዮዬ ከ4ወር በሆላ ካናዳ ትሄዳለች ለመውለድ ይዤሽ እሄዳለሁ አለችኝ አልደነቀኝ አልገረመኝ ሄጄስ ከዛስ ጠፍቼ ምን ልሆን ግራ ይገባሎ ስደት መሮኛል ምን ትመክሩኛላቹ
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
Endaye teru edele eko new kidin tekiyate Selote adergi sewoch felgi ena tefi yeteshalr agere new gen selote bedenbe adergi Egziabhare yerdash❤❤❤
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 Жыл бұрын
Are bedelu tetkemi
@solomonhagos8812
@solomonhagos8812 Жыл бұрын
ሂጂ ና ጥፊ ጅል ምንም ይምጣ አረብ ልትመለሽ ነዉ አገልግያት እና ወልዳ ከጠነከረች በኃላ ጥፊ
@alemtsehayasmelash2802
@alemtsehayasmelash2802 Жыл бұрын
አረብ ሃገር ከምትሰቃይ እድሉን ተጠቀሚበት ከዛ ወጣ ብለሽ ሰው ፈልጊ በኔ በኩል እኔ ያለሁበት ከተማ ከመጣሽ እረዳሻለሁ !!!
@ahmedmataanmataan438
@ahmedmataanmataan438 Жыл бұрын
ኪዲ ኑሪልን
@user-zr5xo6di7d
@user-zr5xo6di7d Жыл бұрын
ኪዲዬ ፈጣሪ ይበርክሽ
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 Жыл бұрын
ስጠብቀዉ የነበረ ታሪክ ኪዲዬ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
ናይጄሪያ ቤተሰቦችሽ ባለውለታሽ ናቸው ይቅርታ ጠይቂያቸው ምክንያቱም ፕሮሰሱ ቀላል አዪደለም ማንም የማያረገውን ነው ያረጉልሽ
@tigistteferi8465
@tigistteferi8465 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረዳሽ ጥሩ ሴት ነሸ
@shegeralmazk
@shegeralmazk Жыл бұрын
ኪዲ የኔ መልካም እንኳን ደና መጣሽ አይ እና ኢትዮጵያ ያልገባንበት ችግር የለም አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እህት
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Thanks to you Kidy and the woman who succeeded her problems! 👍 God is good and always good 🙏 God taught us to be like this to help and be a good Samaritan?!
@fdssfdsfd6365
@fdssfdsfd6365 Жыл бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
እንኳን አረዳሽ ፈጣሪ እህቴ
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሽ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ . እመቤቴ በጭንቀትችሁ ትድረስላችሁ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Kidi ተባረኪ
@daycome5639
@daycome5639 Жыл бұрын
kidi እኔ ልንገርሽ ከዚህ በፊት አንድ የውጭ ዜጋ እንግሊዝ የምትኖር ከዱባይ ሰራተኛ አስመጭልኝ ብላኝ ልጅትዎን አስመጣሁላት የሚገርምሽ በደንብ አነጋግሬያት 4 አመት ግዴታ ታገለግያታለሽ ፍቃደኛ ነሽ ወይ ትምህርት ስለምትማር ትምህርትዎ እንዲስተጎጎል አትፈልግም ደሙዝ በየወሩ ትሰጥሻለች የተስማማንበትን አልኳት አረ 10 አመትም እሰራለሁ አለችኝ እርግጠኛ ነሽ ስላት አዎ አለችኝ ሰው አንድ አረብ ቤት እየተሳደበ 15 አመት ይሰራል እኔ ይህን ትልቅ እድል አጊንቼማ አለች እሺ አልኳት ደሙዝ አረብ አገር የሚከፈልሽን እጥፍ ነው አልኮት እሺ ብላ ከመጣች በኃላ ግን በጣም ባለጌ ናት በ6 ወሩ ጠፋች
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Hulum sew 1 aydelem bizu balegewoch alu
@workeneheda5714
@workeneheda5714 Жыл бұрын
Kidiye ተባረኪልኝ
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 Жыл бұрын
ሚገርም ታሪክ ነው የረዱሽ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ያልፍልኛል ተብሎ የባሰው መጣብሽ እንኳንም ወጣሽ
@user-fk1xn8um9w
@user-fk1xn8um9w Жыл бұрын
ተባረኪ። ኪዲ
@tadelechgirma7577
@tadelechgirma7577 11 ай бұрын
God bless you kidi
@zenaadu6418
@zenaadu6418 Жыл бұрын
She agreed with the family immigration fraud why she is trying to play innocent ? I don’t understand
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 Жыл бұрын
Exactly!!!
@Joseph-788
@Joseph-788 Жыл бұрын
Exactly I was thinking the exact same thing…..
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Leba nat
@drawingzone101
@drawingzone101 Жыл бұрын
She got to Canada, and she wanted her freedom. She has kids, too. She agreed with them for a better life of her kids. And they took her because they wanted her cheap labor. Nobody is innocent and seems like she won 😂
@zenaadu6418
@zenaadu6418 Жыл бұрын
@@drawingzone101 in my opinion she is not innocent she knew what she was doing .wake-up and smell the coffee!
@bezawitdesalegn1113
@bezawitdesalegn1113 Жыл бұрын
Kids bemetaregiw Hulu Egezabehere amlak abzeto yebarkesh ehete tebarekilign 🙏
@tadelechgirma7577
@tadelechgirma7577 11 ай бұрын
the right decision towards children. You are the right person የቅኖችን መንገድ እግዚአብሔር ያቀናል
@user-uf7hr7ug7z
@user-uf7hr7ug7z Жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ ልዩነቱ የኔ በመጉዚነትነው ያመጡኝ ግን አረቦች ናቸው አሜሪካ ነኝ አሁን ታሪክሽን ዱባይ ሁኘ ነው የሰማሁት እካን ደስ አለሽ ግን ከባድ ነው ይናፍቁኛል ልጆቹ እፍፍፍፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@user-cl1ey7pe6v
@user-cl1ey7pe6v Жыл бұрын
እህት እፈልግሻለሁ እባክሽን ስለወጣሽበት ኬዝ ኤፎርሜሽን እፈልጋለሁ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
እህቴ ፍቃደኛ ከሆንሽ ኢንፎርሜሽን አድርሺኝ በጌታ❤❤
@user-uf7hr7ug7z
@user-uf7hr7ug7z Жыл бұрын
@@user-cl1ey7pe6v ፅፌዋለሁ
@user-uf7hr7ug7z
@user-uf7hr7ug7z Жыл бұрын
@@user-ft9no6co4d ፅፌዋለሁ
@user-cl1ey7pe6v
@user-cl1ey7pe6v Жыл бұрын
@@user-uf7hr7ug7z መፃፍንማ ፅፈሽዋል ብዙ ነገር የምጠይቅሽ ስላልኝ ነው ከቻልሽ የfb ስምሽን ብትነግሪኝና በዛ በሚስጀር ባወራሽ ፍቃደኛ ከሆንሽ እህት ከዚህ መፃፍ የማልችላቸው ነገሮች ስላሉ ነው
@AminaMahammad
@AminaMahammad Жыл бұрын
Kidii Galatoomii ❤❤ شكرن ❤ 😘
@birhanderbew6806
@birhanderbew6806 Жыл бұрын
kidiye tebareku
@ahnfahnfknf802
@ahnfahnfknf802 Жыл бұрын
አወ በደብነዉ የማስታዉሰዉ ትክክልነሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ሰው አግኝተው ዜግነቷን አስቀየሯት።በቀለለው መንገድ አመጧት ለባርነት
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
Kidu Tebarki❤❤❤❤
@alexmusic9051
@alexmusic9051 Жыл бұрын
ኪዲ ኢትዮጵያ በጣም ነው የምወድሽ 🙏from ናዝሬት
@fikirutarekegn4536
@fikirutarekegn4536 12 күн бұрын
ታሪኩን ተመስጬነው የደመጥኩትና እምባዬነው የመጠው።ፈጣሪ ያሳከልሽ ምኞቴ ነው።
@ahmedibrahimli3297
@ahmedibrahimli3297 Жыл бұрын
መቅዲ ያላሳታወሽዉ ያለ ነገር አለ ናይጀሪያዎች በመተት መተት ቡዙ ነገር ማድረግ ይችላሉ።
@tigestyohannes5142
@tigestyohannes5142 Жыл бұрын
ኪድዬ ግን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
በእውነቱ ይህ ጉዳይ በጣም አደገኛ ነው
@kalkidan3708
@kalkidan3708 Жыл бұрын
Egziabehar yerdashi yena ehit
@SeidSalim-ps7ir
@SeidSalim-ps7ir 2 ай бұрын
Kidi. Thanx
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
ኪዲ ምንም ቢሆን እነዚህ ሰዎች ባለዉለታዎቿ ናቸዉ። የስራ ሰዉ እንዳልሆነች ከንግግሯ ተረድቻለሁ። ምስጋናም ቢስ ናት። የሄደችዉ እናትና አባቷጋ መሰላት እንዴ!? የሄደችዉ እኮ የልጆቻቸዉ አሳዳጊ ሆና ነዉ። አሁንን እንዴት እንዳመጧት ለካናዳ መንግስት ተናግራ ሰወዏችን አደጋ ዉስጥ እንዳታስገባቸዉ እሰጋለሁ። እባክሽን እንዴት እንዳመጧት ለማንም አትናገር በተለይ ለካናዳ መንግስት። ህይወታቸዉ አደጋ ዉስጥ እንዳይወድቅ። ከታወቀ በካናዳም በናይጀሪያም መንግስት ያስጠይቃቸዋል። ልጆቻቸዉም አደጋ ዉስጥ ይወድቃሉ ለበጎ ብለዉ ያደረጉት ነገር ያደረጉት ነገር ህገ ወጥ ስለሆነ ሊያሳስራቸዉም ይችላል።
@user-lw2bg3tz4q
@user-lw2bg3tz4q Жыл бұрын
አላህ እረድቶሻል በይ ሰተር ፀጉርሽን ሽፍኝ
@abrhamdegu2376
@abrhamdegu2376 Жыл бұрын
well come kidi
@muluendalamaw6030
@muluendalamaw6030 Жыл бұрын
እረ በናትሽ ናይጄሪያወችን ይቅርታ ጠይቂ እነሱም እንግዳ ናቸው በሚዲያ ማጋለጥ እረ አስተውሉ
@zebibtubez4756
@zebibtubez4756 Жыл бұрын
እንግሊዝኛ ባትቀላቅይ ጥሩ ነበር በተለይ ኤንድ የሚለው አልተመቸኝም😂
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ejesera
@ejesera Жыл бұрын
አይገርምም ሁሌ ነበር የማስባት ምን ላይ ደርሳ ይሆን እያልኩ ነበር እግዚአብሔር ይስጣቹ መጨረሻውን ያሳምርላት መልካም እድል አቶ ተክሌ
@kjdb969
@kjdb969 9 ай бұрын
ፋታዊ ለመሆን ናይጄሪያዎቹን አግኘተሸ ማናገር ነበረብሸ እነሱም የወሰዱት ሃላፊነት ከባድነው ፈልገሸ አናግሪያቸው
@soliyan
@soliyan 11 ай бұрын
አይ ሰው ሁሉን ነገር ተስማምተሽ ነው ያደረግሽው ደግሞ በተአምር እጅሽን ቸክ አያደርጉም አይነኩሽም ሰወቹ ይሄን ከሰሙ ስራሽ ያውጣሽ ናይጀሪያውያን አደገኞች ናቸው
@mussabekri1359
@mussabekri1359 Жыл бұрын
Kidi good job
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
አሳብሸን የልጆችሸ አምላክ ይርዳሸ
@meazakissoonchand8884
@meazakissoonchand8884 Жыл бұрын
I don't understand she did agreement with the Nigerians they kept their deal she broke hers according to her they were good people what is wrong with humanity??
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
That is how our people are, selfish and greedy
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 Жыл бұрын
U are right Men.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
The couple went through a lot to help her not knowing that she was going to destroy their lives once she got to Canada. She will be imprisoned and deported back to Ethiopia even her lawyer is on it plus this Chanel owner too. Habesha always think that they can outsmart non ethiopians unbeknown to them the reality is different.
@meazakissoonchand8884
@meazakissoonchand8884 Жыл бұрын
@@werqzeleke2815 exactly it's the era of doing good for our people put you in whole lots of troubles
@genethailemicahel-sb9rc
@genethailemicahel-sb9rc Жыл бұрын
እኔ እንደራሴ ነጻነትን ለማግኘት3 አመት 6ወር ብሎ ማወዳደሩው የቀመሰው ሰው ነው የሚያውቀው ባትፈሩዱው ጥሩው ነው የሰውሁሉው ተፈጥሮ የተለያየ ነውእኔ ለምሳሌቤሩት8 አመትካናዳ4አመት ታግሸ እራሶዋም እረድታኝ የዛሬ ነጻነቴን ያገኝሁት መታገስ ዋጋ እግዚአብሔር ሁለቱንም ሳያሳዝን በሰላም መጨረሻውን ያሳምርላቸው🙏🙏🙏
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ነች ምክንያቱም ሶስት አመት በር ተዘግቶብን ስንት ነገር አለ በናትሽ ስድስት ወር ጨነቀኝ
@adadnech122
@adadnech122 Жыл бұрын
ክድ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@fiavenyohans57
@fiavenyohans57 Жыл бұрын
ኪድ እንደምታይው ተስፋ አረጋለው ያንቺን ፕሮግራም ተከታተታይሽ ነኝ አንድ ቅር ያለኝ ነገር አለ ወደ ካናዳ ስትመጡ እኛን ካንታት አርጉን የሚሉ የነክርስቲን ኘሮግራም በጣም አዝኛለው. ድጋፍ ሳይሆን ዘረፋ ነው የያዙት
@xa5016
@xa5016 Жыл бұрын
እዛ ድረስ መውሰዳቸው እራሱ ልታመሰግኛቸው ይገባ ነበር በጣም ውሸታም ነች የምታወራው ነገር እራሱ እርስ በርስ ይጋጫል
@user-zk2ro4mi4v
@user-zk2ro4mi4v 5 ай бұрын
ፉጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@misganashiferaw1287
@misganashiferaw1287 Жыл бұрын
ኪዲ ምስጋና እበላለሁ በትምህርት መጥቼ ካናዳ ነኝ ያለሁት በወራሽ ደስ ይለኛል
@bezamamo9563
@bezamamo9563 Жыл бұрын
Kidiya yena melkam edat neshi yanchen melkament meglst yekbdgnale becha bedfnaw tebarke
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p Ай бұрын
ኪዲዬ ተባረኪ በባእድ ሀገር መረዳዳት ቀላል ነገር አይደለም
@medi5959
@medi5959 Жыл бұрын
Kidiye proud of you as always 🙏
@meseratwolde
@meseratwolde Жыл бұрын
እኔን እረ ውስዶኝ ካናዳ ስው አደርጉኝ ኪዱ እርጂኝ😢😢😢
@fasilheilemeskel6619
@fasilheilemeskel6619 Жыл бұрын
Woow ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zf5tq2xg4l
@user-zf5tq2xg4l Жыл бұрын
Yemayekeyere tareki yeleme alahe yagezeshe
@kemilaliyu7393
@kemilaliyu7393 Жыл бұрын
ኪዲጀግና❤❤
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
እኔ ግን በጣም አዘንኩኝ ለነዚ ላመጧት ሰዎች ታሪካቸው ሁወታቸው እንዳይበላሽ ልጆቻቸው አደጋ ላይ እንዳይገቡ እባካችው ተጠንቀቁ ሰዎቹን በምንም በኩል እንዳትነዃቸው
@FerawoyniSeyoum
@FerawoyniSeyoum 2 ай бұрын
የቸገረው እርጉዝ ያገባል ይላል የሀገሬሰው
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 121 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,7 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 15 МЛН