No video

100ኛ B ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)በእጇ የነካችው ሁሉ የሚቃጠልባት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 24,068

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 257
@tsegakt2012
@tsegakt2012 3 жыл бұрын
አወ መምህር ተስፋየ እኔ ከሱቁ እያለሁ እቃወን በሙሉ ይወስዱቢኝ ነበር መምህር ምነው በዚያን ግዜ ብትጀምር ለማንኛወም እድሜህን ያረዝምልን
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 14 күн бұрын
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 3 жыл бұрын
መምህር በዚህ አጋጣሚ እኔም አንድ ነገር አለኝ እናቴ ጎበዝነት ሁሉም ሠው ይቀናባታል ከሠው አትበልጥም እና የፈረንጀ በግ ህፆኑን ገዛችውና ተንከባከበቸው ዋው ከተባለ በሬ ይመረጣል አባቴ ሊሸጠው ሁለቴ አመላለሠው ገበያ በአጋጣሜ እህቴ ልታገባ ሆና ከዛ እናቴ እንደውም ለምላሽ ይሆናል ብላ የበለጠ ይቀለብ ጀመር ሰንዴ እየተቀቀለ በጨው ነበር የሚበላ ከትምህርት መጥቸ አብሪው እበላለሁ ልክ እንደ ልጅ ነው የማየው ከዛ የህቴሠርግ ደረሠና የተያዡ ጠላ ሲበጠበጥ እረዳት መስለው ግበተው ዋው እጅሽ ይባረክ እያለች ላቱን በሁለት እጅ አይነሳም ሠውነቱን ሁሉ ነካካቸው በሠረጉ በበነጋው እንደ ሠው ማቃሠት ጀመረ እሠሳው ሞተ ከዛን ቀን ጀምሮ ስጋ እንዳስጠላኝ ቀረ የህቴ ስርግ ሠርግ ሳይመስለኝ አለፈ እናቴ ተውት አለች ቤተሠቡ በሙሉ ተናደዱ የህታችን ልፋት በከንቱ ቀረ በማለት የናኔ ቤተሠብ የሆነ ሠው የሞተ ያህል አለቀሱ ቅስቻው አሁንም እፊቴነው የእሰሰሳ አምላክ ይይላት በሉ እስኪ ከዛ እናቴ ና አባቴም ተለያዩ እንደውም አባቴ ሁለቴ ከሸፈበት በጥይት ሌመታን አሁን አማራጭ ጠፋ አባቴም አገባ እናቴን እኔቤት አስቀመጥኳት አሁንም ይቀናሉ ትዳሯን አጥታ እንኳን አሁን ልገባነበር ሀገሪ ያጠፉኛል ብየ ፈራሁ ሁለተማሪያም ብላችሁ አስቡኝ መምህር ለአባም ንገርልኝ እባክህ
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 жыл бұрын
ዉይ አይዞሽ
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 жыл бұрын
*ዉድ የተወደዳችሁ ኢትዮጵያዊያኖች ለሀገራችን ሰላም ጸልዩ በእዉነት በጣም ያማል በጣም ያማል በጣም ከባድ ነዉ ዋ የመጨረሻችን ነገር እኔኮ አልችል ብየ ነዉ የዋልኩት ትናት ነገር ግን በጣም ያማል የወገንን ሞት ማየት ይህ እኮ ከሁላችን ቤት ካልገባ ሆነ ሰዉ በሰዉ ላይ ጨክኖ ደም እደ አሜኬላ ሁነ የራሄልን እባ የሰማህ የሰራዊት ጌታ ሆይ ታደገን ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና* ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሕ መምህር ተስፈዬ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይሰውርሕ በርታ ጠንክር
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
ወገኖቼ እኔ በጣም አዝኛለሁ ስለመቤቴ ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያም ነኝ እኔ አልቅሼ ልሞት ነዉ በስደት አገሬም እምገባ አይመስለኝ ነግቶ ሳላለቅስ አይመሽም ግን አዳዴ እራሴን በጣም ከመጠን በላይ ያመኛል ሰማይና ምድርን የፈጠርክ እግእዛብሄር ወዴት አለህ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
C የለም
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 жыл бұрын
በእዉነቱ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሬ ይህን ርኩስ መንፈስ መድኃኔ አለም አቅሙን ይስበርልን አሜን
@user-bt5gl6fn4j
@user-bt5gl6fn4j 3 жыл бұрын
መምህር በፀሎት አስበኝ. ወለተ ወልድ 😭😭😭😭
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
ይገርማል የሰው ልጅ መተማመን ጠፋ እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቀን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን።
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@giftitesfaye786
@giftitesfaye786 2 жыл бұрын
long live to our teacher
@biniyambeyene1798
@biniyambeyene1798 3 жыл бұрын
ተስፍሽየ አባቴ ኑርልኝ ከነ መላው ቤተሰብህ እንወድሃለን ፈጣሪ ሁሌም በክብህ ይኑርልን
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 3 жыл бұрын
የኔ ልባም አርቆ አሳቢ በጣም ይገርማል እኮ እግዚያብሔር ስራሁ ድንቅ ነው
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ገጠመኝ 99 እጅግ በጣም አስተማሪ ነበር።
@fatimashammari4191
@fatimashammari4191 3 жыл бұрын
እንኳን. ሠላም. መጣህ. መምህረ. ተስፋየ. እረጂም. እድሜና. ጤና. ዬስጥህ. በረታልን. ሒወታችን. ነህ. በእውነት.
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 жыл бұрын
እህቶቼ አመመኝ ሆድ ብሶኛል ወገኖቼ አለቁ 😭😭😭 አዳደዬ መናር ያአስጠላኛል እግዚአቤሔርን ሳስብ ልቤ ይረጋጋል ጌታሆይ ፍረድልን ስለህፃናት እባ ብለህ 😥😥😥😥😥😥
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 3 жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል እሱን ተስፋ አርጊ ፀልይ
@etayehueta4925
@etayehueta4925 3 жыл бұрын
ayzoshi..yene..kojo..ajetachinn..asarerun..laul..egziyabher..yfreden
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 3 жыл бұрын
Ejachihun wede Egziyabhear zerigu........ Egziyabhearm yachenfal yewedekutinm yanesal. ....
@frezerhanna8533
@frezerhanna8533 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ገጠመኝ ነው በርታ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልክ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin tsgawin yabzalki mengste smayatin yawrsinli 🙏🙏🙏
@hannadesta382
@hannadesta382 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ffty7136
@ffty7136 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤መምህር ፈጣሪ እረዥም እድሜ ጤና ይስጥክ
@abifantahun1996
@abifantahun1996 3 жыл бұрын
Amen amen amen betam desss yelll memheri kalhwet yasmalen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh memihir kalhwet
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ ከእግዚያብሄረ በታች እራስህን ጠብቅ የእኛ ብረቅዬ አምላኪ አተዉ እራራልን ።🙏🙏🙏🙏
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እንዴ ገጠመኝ ህይወቴን የቀየረው የለም እግዚአብሔር ይስጥልን በአንተ ላይ አድሮ የብዙ ሰዎችን ህይወት ያነቃ መምህራችን 🙏💒 እግዚአብሔር በሀገራችን ላይ እየሆነ ያለውን በቃ ይበለን እውነት ያማል የንፁሃን ደም የህፃናት እንባ 😭
@user-ne1ng8ec7l
@user-ne1ng8ec7l 3 жыл бұрын
አሜን 😭😭😭
@user-dp6eu1wk7p
@user-dp6eu1wk7p 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር በቃ ይበለን
@user-gp9yc2eb9t
@user-gp9yc2eb9t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@zainbaa7758
@zainbaa7758 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-fp5dj1pc9d
@user-fp5dj1pc9d 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-gw6be1fo4j
@user-gw6be1fo4j 3 жыл бұрын
✝ በስግደት የጸሎትን መንገድ መክፈት ✝ ✝ በስግደት የጠላትን መንገድ መዝጋት ✝ ሰብአ ሰገል ሰማያዊ ኮከባቸውን የብርሃን ምሪት አድርገው ወደ ክርስቶስ መንገድ ድርሰው 'ወድቀው ከሰገዱ' በኋላ፤ ወደ አጥፊው ንጉሥ እንዳይመለሱ ሌላ የእግዚአብሔርን መንገድ አግኘተው ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ እንዲሁ በአምልኮት ልምምድ ውስጥ ወደ እግዚአብሔር መንገድ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እየተመራን ስንጓዝ፤ የጸሎት ኃይላችን መለኮታዊ አቅም እንዲኖረው፣ የውስጥ እምነታችን እንዲጨምርና ሰማያዊ ጉልበታችን እንዲበረታ የዕለቱን የሰዓት ጸሎት ከመጀመራችን በፊት ቀድመን የቃለ-ኪዳን ጸሎት አድርሰን መስገድ የጸሎታችን መንገድ ይከፈትልን ዘንድ መልካም ያደርግልናል፡፡ እንዲህ ስንል የቃለ-ኪዳን ጸሎት ማድረስ እንችላለን፡፡ "አባት የሆንከን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፥ ጸሎተ ጊዜያችንን በመስቀለ ብርሃንህ ቀድስልን፡፡ አቤቱ የቸርነትህ ፍቅር በባሕሪያችን፣ በጠባያችን፣ በአሳባችን፣ በእቅዳችን፣ በመሻታችን፣ በምግባራችን ውስጥ ተቀርጾ ይታተም ዘንድ እንለምንሃለን፡፡ ቅዱስ አምላካችን ሆይ፥ የጸሎት ጊዜያችን መንገዱ ላይ ቀኝህን ትሰደድልን ዘንድ፤ መለኮታዊ ምሪትህ አስቀድሞ እያለፈ ይመራን ዘንድ፥ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እየተከተለ ያበረታን ዘንድ በስምህ ስለስምህ እንሰግዳለን" ✝ የጸሎት መንገድ መክፈቻ የአምልኮት ስግደት ✝ ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባዖት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ እንደዚህ ሰግደን፤ እንደ ሰብአ ሰገል የጸሎት ጉዞአችንን ከመጀመራችን በፊት የነፍስ ኮከባችንን ካበራን በኋላ፤ የዕለቱን ምስጋና፣ የሰዓቱን የምንባብ ጸሎት፣ እና የግል የቃል ጸሎት ከጨረስን በኋላ ደግሞ፤ በመቁጠሪያ ጠላትን ካዳከምን በኋላ፤ መዝጊያ ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ይሄ ስግደት ከመጀመሪያው የጸሎት መክፈቻ ስግደት የሚለየው፤ አንደኛ ያመሰገንነው ምስጋና ላይ፣ የምንባብ ጸሎት ላይ እና የግል መጠይቅ ጸሎታችን ላይ የማሰረገጫ ማኅተም መትቶ በአምልኮት ለማስጸደቅ ሲሆን፤ ሁለተኛው በጸሎት ያቃጠልነውን ጠላት የጥፋት መንገዱን ለመዝጋት፣ ከውስጣችን ተቀምጦ ጠቡን፣ አለመከናወኑን፣ እርግማኑን፣ ግራ ዘመሙን፣ ጤና፥ ሰላምና በረከት ማሳጣቱን እንዳይመራ የክፋት ግብር መንገዱን ለመዝጋት እንድንችል ነው፡፡ በመሆኑም "በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም ወዘተ.. በጸሎት የተቃጠልክ አጥፊ መንፈስ እስከ ሠራዊትህ ግንባር ላይ ታስረህ፤ በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱር ኃይለ ሥልጣን አብረህ ስገድ" ብሎ በማዘዝ ግንባርን የጸለይንበት የጸሎት መጽሐፍን እያስነካን የጠላትን መንገድ ለመዝጋትና እንዲዳከም ደግሞ ሁለተኛውን የአምልኮት ስግደት እንሰግዳለን፡፡ ✝ የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት ✝ እሰግድ ለአብ እሰግድ ለወልድ እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡ ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁ ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁ ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁ ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁ ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁ ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁ ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁ ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁ ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁ ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁ ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁ ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁ ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁ ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁ ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁ የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁ በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁ እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡ የጸሎታችን መነሻ መንገድ ላይ የአምልኮት ስግደት በመስገድ ብርሃን አብርተን፤ ጸሎቱን ስንጨርስ ደግሞ ሄሮድስ ያበራነውን መንገዳችንን እንዳይከተል ኃይሉ ከድቶት ከኋላችን እንዲቀር በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን አቅሙን ካወረድነው በኋላ እንዳይንቀሳቀስ በማሰር፤ የማጥፋት ጎዳናው እንዲዘጋና መዳከሙ እንዲጨምር፤ ሁለተኛውን ሰግደት እንሰግዳለን፡፡ ማስታወሻ፦ ከላይ በተጠቀሱት ስግደቶች ፈንታ እንደ አቅማችን፣ እንደ ፍቅር መጠናችንና ጠላትን ለማድከም እንደመፈለግ መጠናችን ሌሎቹን ረዘም ረዘም ያሉትን የአምልኮት ስግደቶች መተካት እንችላለን፡፡ የሚተካ ሳይሆን በተጨማሪ የንስሐና የቅዱሳንን ስግደትን መጨመር መንፈሳዊ የነፍስ አቅምን ይጨምራል፡፡ የጸሎት ቅደም ተከተል መርሃ ግብርን ለማታውቁ ወገኖቻችን፥ ከበታች ያለውን ንባበ ጥራዝ መመልከት ትችላለችሁ፡፡ #በርቱ #ጸባኦት_ይከተላችሁ
@barazahrani4495
@barazahrani4495 3 жыл бұрын
ማህበሩ ላይ ላኪው እሺ እማ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 3 жыл бұрын
እነማሰግነለን ታበራኩ
@user-uu7bq1dm4j
@user-uu7bq1dm4j 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር። በውስጥላኩልኝ። ቁጥር05 45 44 69 84
@mahlet3258
@mahlet3258 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
መ ምኽራችን መካርያችን ቃለኽይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ይጾፍልን ቸሩ አምላካች የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
ለእናታች ለድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን እንደዚህ አይነት እናት ፈጣሪ ይጠብቀን እናታች ቅድስ ድግል ማርያም ሁላችንም ከአጋንት እስራት ትፍታንን
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
መምህር የምትለቀው ገጠመኝ የህወቴን መስመር እንዳውቅ በጣም እረድቶኛል ደስ ይላል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@tgyemaramlij5484
@tgyemaramlij5484 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነቱ
@yhmeyemaryam4292
@yhmeyemaryam4292 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውራል እውነት ነው ሰው ሰው ጨክኖል ደጉን ዘመን ይላክልን
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
እጅግ በመገረም ነው የማደምጠው መምህር።
@almazalmaz2838
@almazalmaz2838 Жыл бұрын
መ/ር እ/ር ይስጥልን ጉድነው የምሰማው ለብዙ ሰው ት/ት ነው
@user-ue3ui9di6x
@user-ue3ui9di6x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን Ай бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ ለአባታችን ለመድሀኒያለም አደረሰን በጣም እሚገርም ነገር ነው ጥርሳችሁ ሰትለኝ አረ ጥርሴ በጣም ነበር አሚያምረዉ ወይኔ ጥርስሽ አሉኝ ሳላስበዉ በቦክስ ተመታሁ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ጥርሴ በቃ ተበላሽ ሌላው ፀጉሬ በጣም ያምር ነበር ጠርታኝ ፀጉሬን ሸቶ ቀባችኝ ይኸው ፀጉሬ ተበላሸ ማርያምን እዉነቴን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ስለመናፍስት አየገባኝ ከመጣ ጥሩ ነገሮች አሉ መምህር መጥቼ አማወራህ ነገር አለ ዱባይ ነዉ ያለሁት በፀሎት አስቡኝ ፅጌ ዩሀንስ እና ሀብተ ገብርኤል
@elsa7399
@elsa7399 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን አሜን አሜን.
@user-co2dl6hc6q
@user-co2dl6hc6q 3 жыл бұрын
አሜንአሜን
@user-zi7tw6zk1n
@user-zi7tw6zk1n 3 жыл бұрын
መምህሬ ጥርስ መርገፍ ስትል እኔ በስደት ነው ያለሁት ግን አንድ ሁለት እያልሁ እየተቦረቦረ ሳስነቅል ሳስነቅል አንዱን ሳስነቅል ከጎን ያለው ይጀምራል አሁን መንጋጋዬ ሁለት ሁለት ቀረ እሱንም ጀምሮኛል ግን ባንተ ትምህርት የተነሳ ማስነቀሌን አቆምኩ ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
@user-pz3br4nf9l
@user-pz3br4nf9l 3 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@missidababa9529
@missidababa9529 3 жыл бұрын
እግዚአብልሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰመልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@rahelricho6259
@rahelricho6259 3 жыл бұрын
መምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ባተ ገጠመኞች በጣም ብዚ ነገር አውቂያለሁ ከሰዴት ሰመለስ አንተን ማግኝት እፈልጋለው እዚህ ገጠመኝ ላይ የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር ሰለ ጉዋደኛየ ነው በጣም ይገረማለሰ በጣም እወዳታለው እህቴ ነው የምላት ግን እሷ በጣም ተቀያያሪ ሰው ናት ቆንጆ ናት ከኔ ትበልጣለች የጥሩ ቤተሰብ ልጂ ናት ፍቅረኛ አላት እንደውም አሁን ተጋብተዋል እኔ በተቃራኒ ነኝ ምንም የለኝም አሁንም በሰደት እገኛለው የገረመኝ እዛ በነበርኩ ሰአት በኔ ትቀና ነበር ብዙ ያልተገባ ነገርም ታደረግ ነበር በፍፁም ምንም ብትለኝ አልቀየማትም አንዳድ ከምትነግረኝ ነገሮች ተነሰቸ የሆነ ነገር እንደለ ጠረጠረኩ ቤተሰቦቿ ይወዱኛል በተለይ እናቷ መምህ ካተ የምሰማቸው ገነሮች በዙሪያዬ ያሉ ይመስለኛል ገጠመኞችን ሰምቸ ሰጨረስ የሆነ የብቸኝነት ሰሜት የመበሳጨት አልቅሸ አልቅሸ ይለኛል እባክህን መምህር በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ማሪያም
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 3 жыл бұрын
መምህር በፅሎትህ እስበኝ ወለተ ስላሴ
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መምህር እኔ በጣም እያስተማርከኝነው ፀጋውን ያብዛልክ በህልሜ ከቤተሰቦቼጋ የሰብስበን እያስተማርከን 2 አየውህ ሰሞኑን ወለተማርያም እያልክ በፀሎት አስበኝ
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 3 жыл бұрын
Egziyabhear yachenfal........Hail Ye Egziyabhear new
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእውነት በጣም ያሳዝናል እኔ እምለው ግን ለምን እድነው እንደዚህ የሚሰሩት አረ ልቦና ይስጣቸው
@user-vi4nw1ht1d
@user-vi4nw1ht1d 2 жыл бұрын
በጣም ኣስተማር ነው ገጠመኙ ወንድማችን በጣም ጥሩ ሰው ነህ እንኳንም ያልተበቀልከው ብትበቀለው ንሮ ኮ ኣንተንም ላሳስርህ ነው ፍላጎቱ መንፈሱ መምህራችን እድሜ ጤና ፀጋ ያብዛልህ እውነትህ ነው በተለይ ጥርስ ማስወለቅ ስራው ነው ከረሩ መቀየር ማሽተት ከሰው እንዳትቀላቀል ይካላከላል በፆሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ስላሴ
@birhanalemayehu9444
@birhanalemayehu9444 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህር እውነት ነው በጓደኛ የሚመጣ መዘዝ የቆዳችን ቆስል ቢድንም የልባችን ቆስል ሳይረሳ ነውየሚኖረው እኔ በጣም እምወዳት ጓደኛየይ ጸጉሬን ስሪልኝ ብላኝ ስጨርስ ያዘነችልኝ መስላ ካልሰራሁሽ ብላ በግድ ሰራችልኝና ሳምንት አልቆየም ቀስበቀስ እየቆስለ ደምና መግል እየተፋ መጨረሻላይ ሞትን እስኪመኝ ደርሸ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጸበል እየተጠመኩኝ ድኖልኛል እስዋግን ያወኩባት አይመስላትም ፊትሲነሳት ራሱ ዝምብዬ ከመሬት ተነስቼ የጠላኃት ነው የሚመስላት እግዚአብሔር ክፉዎችን ይሰውርልን
@birhanalemayehu9444
@birhanalemayehu9444 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተምሪ ነው
@ethiopialezalalemtenure3220
@ethiopialezalalemtenure3220 3 жыл бұрын
Ewnate mamhire getmin 100 bezu temhirete azele new Egezabhare yebarekhi
@barazahrani4495
@barazahrani4495 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው በእውነት እሄንን ሰምተን እኛንም እንድንማርበት ሰለአቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሠግናለን ግን መምህር ትንሽ በማህል የመታሰገባቸውን ምክርህንን ጨመር በታርግን ጥሩ ነበር
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 10 ай бұрын
መምህርየ ጓደኛ ይቅርና የስጋ ኣክቴ እንኳን ወደ ውጪ ሀገር በትንባት እና ብዙ ነገር ብላ መንፈሱ በኣየር ትልካለች እና እውነትክ ነው ኣባቴ 💙
@user-bt5gl6fn4j
@user-bt5gl6fn4j 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህራችን. ❤
@user-cg1ig7dp3t
@user-cg1ig7dp3t 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር የአገጋግሎት ዘመንህን ይባርክልን ከተማርነው 90.60.30.እንድናፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር ብዙነው የተማርኩበት በጣም ነው የምናመሰግነው
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይራዳ መምህር ተሰፋዬ አበራ በፀሎት አሰበን አቤቱ አድነን የአገልግሎት ዘመንክን ይባራክልክ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ይገርማል እግዜያብሄር ይጠብቀን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
መምህሬ የራሴ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ ከዚህ ገጠመኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ክፉ አይንካብን በየሄድክበት የሞቱ ዘመዶቼ በህልሜ እየመጡ ተቸግሬ ጠይቄህም ነበር በኮሜንት አሁን ግን መልስ አግቻለሁ በገጠመኙ ይሄን እንድሰማ የፈቀደልኝ አምላክ ይመስገን
@itdistrict8278
@itdistrict8278 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን ደረሰለት ሰሙ የተመሰገን ይሁን አምላክ ለመተቶኞች ልቦና ይስጥልን
@zanbkgddbbf7880
@zanbkgddbbf7880 3 жыл бұрын
ሰላምን፡ይብዛልክ፡መህርይ።
@user-tg9ns7ov6m
@user-tg9ns7ov6m 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባካችሁ በፀሎታችሁአስቡኝ ፅጌ ማርያም ነው የክርስትና ሰሜ አቃ አየተሰበረብኝ ተቸግሬአለሁ እቃው እጄ እስክነካው የጠበቀነው ሚመስለው
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት የዘመን እግዚአብሔር ያርዝምልን ይገርማል ጥሩ አስተማሪ ነው
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 жыл бұрын
መምህረችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@yasminyasmin7174
@yasminyasmin7174 3 жыл бұрын
መምህር ቃልህይዉት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠቡቅልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@meronteshale3283
@meronteshale3283 3 жыл бұрын
ገጠመኞችን ያነቃል እኔና በኔ ዙሪያ ያሉትነም ያደምጣሉ ብዙ ለውጥ አለ እኔን በጣም ያስቸገረኝ ድግምትና የሰላቢ መንፈስ ነው ይናገራል ግን አለቅ አለኝ ልክ እንደዚ ምክር ሳታበዛ ቀጥል ቀጠን መጠን ያለ አቀራረብ ይመቼኛል በረከቱን ያብዛልህ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን 💚💛❤️
@user-gk3zs4qi9j
@user-gk3zs4qi9j 2 жыл бұрын
መምህሬአቤትስወድህ ባገኝሁህ ከሳዉዲ ነዉ በፀሎትህ አስበኝ ወለተዮሐንስ 😥
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜህን ያርዝምልን አስተዋይ ልቦና እግዚያብሄር አምላክ ያድለን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ
@yednglmaryamlg2864
@yednglmaryamlg2864 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል ውድ መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ከነ ቤተ ስብህ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምራችን በጣም ይገርማል ያያል እግዝአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን 💚💛❤️
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏💚💛❤
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
ለአንተ የሰጠህ ጸጋ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-qe1qx3el4i
@user-qe1qx3el4i 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምታስተምራቸው ትምህርቶች በጣም በየቤታችን እንድንፈትሽ
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልን
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memihir 💚 💚 💚
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣክ የተዋህዶ እንቅ
@wosenageru9723
@wosenageru9723 3 жыл бұрын
Memihir Egziabeher ytebkih
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
ቃልሂወት የሰማልን አቤት እኔም የመደምን እቃ ጨረሻለው አሁን ግን እዚሀቤር ይመስገን ስለት ተስዬ ነው የተወኝ
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
መምህራችን እኳን ደና መጣህል በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይገርማል ዕፁብ ድንቅ ነው⛪
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን
@user-nx2vj3nn9k
@user-nx2vj3nn9k 3 жыл бұрын
ጸጋዉን ያብዛልክ መምሕረ ተሰፈዬ ቃለ ሕይዉት ያሰማልን እረ እኔ በሀረብ አገረ ላይ ነዉ የምኖረዉ አሰረዬ በታም የሚያሰዝነኝ ነገረ ቢኖረ መሰተፈቅረ የሚለዉን ነገረ አድረጋለች በገዛ ልጇ ላይ በየሳምንቱ ሀሌ ዉድም አማቹሁ አመት ሙሉ ከቤት የሉም ነበረ ሚሰቱንም 1ኛዉ ልጅ ጥሉ ወጪ ነበረ ከዛ 2000 ረያረ ከፈላ መሰተፈቅረ እዳደረገች ነገረችኘ እዲሕ በላችኝ ሰት 2ዉረ ባልሞላወሰ ተመለሱ ዉደቤት ከተመለሱም በኋላ እቤቱዉሰ እደብድ ሆኑ በለሂዉቴ ዘመን ደግጭም አላዉቅ ከዛቀን ጀምሮ ሁሌም ያመኝ ነበረ መሰከረምን ሙሉ ታምሜ ነበረ የግዚሀብሔረ ሰራዉ ድንቅ ነዉ በጋጣሚ እሄን ትምሕረት መከታተል ከጀመረኩ ጅምሮ አይምሮዪም እየተከፈተ ነወ ፖሰረፖንም ለማሳደሰ በዉጣጊዜ አሰመለሰኝ ጸም እጸማለሁ ግን በአሁን ሰአት ከሀዎረያት ጸም ጀምሮ እድሰላች ያደረገኛል አረብ ሮብም በምጸም ሰአት በጣም ይጫጫነኛል አሁላይ ደሞ 7 አመት ሰሰራ እቃም አልሰብረም አሁን ላይ ማሸንን ይበላሸብኛል እቃም ይሰበረብኛ በጣም ይገረመኛል ምን እደሆንኩ አላዉቅም መምሕረ
@user-gn6rh9wi5h
@user-gn6rh9wi5h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-jn4nq2ex1o
@user-jn4nq2ex1o 3 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር። ፀጋውን ያብዛልዎት
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 жыл бұрын
ቃል ሕያወት ያሰማልን መምህር ራጅም እድሜ ያሰጥልን
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
@user-vi5yw3eg3x
@user-vi5yw3eg3x 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እግዝያብሄር ይመሥገን ይህን እያሠማን እራሣችንን እድናውቅ የረዳን እግዝያብሄር ይመሥገን እመቤታችን ትርዳህ
@user-zg5fc3gb9r
@user-zg5fc3gb9r 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህረ እግዚአብሔረ ይጠብቅ አሜን በጣም የሚገረም ገጠመኝ ነዉ አረፍነዉ በረታልን
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 3 жыл бұрын
ይገርማል ሆሆ
@user-vx6fj5vg8f
@user-vx6fj5vg8f 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@chloesarabi806
@chloesarabi806 3 жыл бұрын
ewunet new memihir 4,500 birr yegezahuletin yeabaten seat afzizew wesdewubetal
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን !
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን ጆሮያለዉ ይስማ መምህር የኛሰዉ ዉሸት ልክ እደ እዉነት ነዉ እማምኑት እኔ እደሜ ለምምህር ፀሎት ስግደት አስተማረን ይሆዉ ሁሉ ነገር ተስተካክሎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ር ጸጋውን ይብዝልክ
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን
100 c (memihir tesfaye abera getemeng)በአጎቶ አስማት የተማመነ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:03:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 28 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
የትዳር አጋርን ማን ያዘጋጅ በአቤል ተፈራ
46:09
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 35 М.
84ኛA ገጠመኝ ፦  ቀላል የሚመስል ከባድ ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:14:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
❤108ኛ Live እንወያይ ( 0927 50 0758 )
3:19:06
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 48 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН