102ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የቀዳሜ ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስና የእመቤታችንን ድንቅ ስራ ያየ ይማፀናቸዋል እንጂ አይቃወምም

  Рет қаралды 36,119

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Жыл бұрын

Пікірлер: 286
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንበለ ደዌ ወሕማምእንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን ጾማችንኮ ሳንጾመው አለቀ💔 መምህር እንዃን ደና መጣህ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ እውነት ነው
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
እኔም የገረመኝ የዚህ ጊዜ ፆም ነው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን ፣ስለሁሉም ነገር ፣እግዚአብሔር ፣ይመሰገን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
የመምህሬ ደቀ መዛሙርት ነኝ ❤ተማሪዎች ኑ የኔ ቅመሞች ❤ስራ ጨርሱና አዳምጡ❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
ውዴዋ እኔም ነኝ እደው ደስ የሚል ፈታና ገጠመኝ እዴት ደስ ይላል በርቱልን መቸም አሁን የመዳም ስራ አያልቅም እደምንም ብየ እያዳመጥኩኝ ነው ተመስገን ነው
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
አወ እህትአለሜ ❤የመዳም ስራ እንደሆነ አያልቅም ዉለን ብናድር😢 እና ስራችን እየሰራን እናዳምጣለን ❤እኔማ መምህራችን በሰላም እስኪመጣ በጉጉት እጠብቃለሁ ፡እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፡፡❤ቤተሰቦቸ ትምህርቱን ሸር እያደረኩ ተለዉጠዉልኛል❤የጥንተ ጠላታችን የዲያቢሎስ ፈተና እንዴት እንደሚያመጣብን ስለገባቸዉ በጣም ደስብሎኛል ❤እጁጉን ደስያለኝ ነገር ደግሞ የአምላኬ ፈቃዱ ሆኖ እናቴ ቅዱስ ቁርባን ልትቀበልልኝ ነዉ ❤እና እህት አለሜ እኔ ደካማዋ እህትሽን በፀሎትሽ አስቢኝ ፡ቤተ ማሪያም ከነ ቤተሰቦቼ❤❤❤
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
​@@user-cm5gv9yn2p ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
@@eftah21 የኔ ውድ እህታለሜ መታደልሽ እፍፍ አቤት እዴት ደስ ይላል እማ የኔስ አቺየ እንደዚህ ነው ስላቸው ዳቢሎስ እንደዚህ ያደርጋል ብየ ሳወራቸው አቺ እማ መለኩሴ ሳትወኝ አትቀሪም ይሉኛል እናም እግዚአብሔር ፈቅዶት ኢትዮጵያ ስገባ እኔ ሁሉንም ነገር ያወኩትን ለማስተማል እሞክራለሁ እህታለሜ ያቺማ በጣም ደስስስስ ይላል እንኳን ደስስስ አለሽ እህታለሜ ደሞ እኔንም አስቢኝ ወለተ ስላሴ እያልሽ ከነቤተስቦቼ
@eftah21
@eftah21 Жыл бұрын
@@user-cm5gv9yn2p አሜን ፡እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ፡እሽ እህት አለሜ ደካማ ብሆንም በፀሎት አስብሽአለሁ አይዞን ፡ለቤተሰቦችሽም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸዉን ይክፈትላቸዉ ፡እነሱ ወደዉ አደለም አትፍረጅባቸዉ እሽ ደግሞ ከበረታሽ በክርስና ስማቸዉ እጁሽ ላይ ፅፈሽ ስገጅላቸዉ የክርስትና ስማቸዉ ከጠፋብሽ በአለማዊ ስማቸዉ ስገጅላቸዉ እሽ እማ አይዞን ተስፋ አትቁረጭ አንቀን ይለወጣሉ ፡፡
@tsigereda-rose5534
@tsigereda-rose5534 Жыл бұрын
የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን። እግዚአብሄር ይመስገን።
@betimek352
@betimek352 Жыл бұрын
ክብር ምስግና ለድንግል ልጅ ሰመአቱ እስጢፋኖስ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን
@matthew94310
@matthew94310 Жыл бұрын
የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከትይደርብን።
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
"እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን !" እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ማይነገር ስጦታው ዘይገርም ገጠመኝ ነው
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Жыл бұрын
የእመቤታችን በረከት የቅዱስ እሲጢፍኖስ ምላጃ አይለየን ድንቅ ነው ተአምር ነው መምህርዬ የእግዚአብሔር ስራ ድቅነው
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ኣነ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢሉኒ ❤። ቅዱስ እስጢፋኖስ ሰላም ይሃበና ❤ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ ❤ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርን ሰላምን ትለምነልና ካብ ፍቁር ወዳ❤❤
@tigistyemer3875
@tigistyemer3875 Жыл бұрын
WWwl
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ እሰጢፋኖሰ ተራዳይነት ጠባቂነት የእመቤታችን አማላጅነቷ ይደረብን 🤲🤲🤲መምህአ እንኳን ደና መጣህ ቢብዬ እግዚአብሔረ በጥዘብ በሙገሡ ያሣድግህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሠግናለን የምታቀረብልን ገጠመኙች ትምህረቶች ሁም እብረ ያድልልግ ተሰፍሰላሴ ወላዲት አምላክ ታሰብልን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን ፣አሜን አሜን 🤲🙏💒
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ሳኒዬ
@sun.love8575
@sun.love8575 Жыл бұрын
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህሬ ❤ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች።የእውነት ተአምሩ በጣም አስገራሚ እና አስተማሪ ነው። እኔንም በፀሎታችሁ ያስፈልገኛል በፀሎት አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች😢🙏❤ እኔ ከመላኩ ቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን የተጠመኩና ክርስትናን የተቀበልኩ የሙስሊም ቤተሰብ ልጅ ነኝ አሁን ላይ ግን በብዙ ነገሮች እየተፈተንኩ ነው😢 ይሄ ነው ማለት አልችልም ። ግን በፀሎት አስቡኝ🙏
@tjitji
@tjitji Жыл бұрын
ይችን ኮሜት እምታነቡ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ መምርዬ እኳን ደህና መጣህልን
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 Жыл бұрын
ለመምህራችንቃልህይወትንያሠማልን በእድሜይጠብቅልን ረጅምእድሜይሥጥልን የሠማእቱ እሢቲፍኖሥረዴትበረከትይደርብን
@genetyoutube1949
@genetyoutube1949 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትና ያሰማልን ወንዴሜችን መ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
የኔ ምኛቴይ ነው ድያቆን መውለድ እግዚአብሔር ያሳካልኝ❤ እንዴት ደስ ይላል አማ ፍቅርየ እንፈድሻለን❤❤ ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፍኖስ በረከቱ ይድረሰን አሜን
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын
የእውነት ምገርም ታርክ ነው ደስስስስስ ስል ሰማእቱ ያግዝህ ይጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜው ያሳያቹ ወንድሜ በረከትህ ይደርብን በጸሎትህ አስበኝ አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እያላቹ❤❤❤❤
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የእውነት እምነታቸው ደስ ይላል ሰማእቱ እስጢፋኖስ እኛንም ያስበን
@user-dy5hq3ni6z
@user-dy5hq3ni6z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሠመአቱ ቅዱሥ እሥጤፍኖሥ እመቤቴ ማሪያም ሁሌየም ይረዱን 😢😢😢😢
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር በጣም ደስ ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከእግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናችሁ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዛሬ ዘመኑን ዋጁ ( ወንጌል ) መስሎኝ ስገባ ገጠመኝ ሆነ በእርግጥ ምንም ይሁን ዋናው ከምንማረው ከምንሰማው ነገር ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን 🙏🙏🙏 ቤተሰቦች ላይክ 👍👍👍 አንርሳ
@alkxbcfdj7281
@alkxbcfdj7281 Жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር እንኳን መጣህልን ሁላችሁም የምዬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Жыл бұрын
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤😀🏅.
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
እዱስ እስቴፋኑስ በረከቱ እሬዴቱ ይደርብን ልጁን በፀጋ ያሳድግልኝ አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ተባረክ አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f Жыл бұрын
ቅዱስ ሰማእቱ እስጢፋኖስ አባቴ ጥበቃው አይለየን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
በእውነት ነፍሴ እርክት ነው ያለችው ሁልጊዜም እንደረካች ነው የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው የኔ አባት ለተዋህዶ በየቀኑ እኮ እዳፈቅራት የምታደርገኝ የተዋህዶ አምላክ ንጉስ ስምህ የተመሰገነ ይሁን አባቴ ቹሩ መድሐኒት አለም
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z Жыл бұрын
Egezhbr yemsgan Amen Amen Amen
@selamselam3109
@selamselam3109 Жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ በስላሴ ስም ደስ ሲሉ ❤❤❤❤✝️✅
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን እውነት ነው መምህር ደስም አለኝ አስለቀሰኝ ታሪኩ❤
@meseratdaba642
@meseratdaba642 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የስማእቱ ቅዱስ እስቲፋኖስ ቤተሰቦች በረከታቸው ይደርብን ❤
@alexshimelis1148
@alexshimelis1148 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስመርጥህ እንድህ ነው🙏 የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ምልጃ በረከቱ ይደርብን🙏ለወንድማችን የደረሰ ቅዱስ እስጥፋኖስ ለኛም ይድረስልን🙏
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
መምህር እባክህን ትምህርቱን በአንድብቻ ሲቀርብ ነው በጣም ጥሩ ለኛም በአንድ ሲሆን ነው። በተረፈግን እድሜ ይስጥልን በእነት የአንተን ትምህርት በደንብ ያደመጠ ሰው ለሀይማኖቱ በጣም ጠንካራ ነው እኔም ኦጅግ በጣም ተጠቀሜ ህይወቴን አግቼዋለሁ እግዜአብሔር ልቦና ይስጠን። ሰው ሣያዳምጥና ዝም ብሎ የነመምህር ተስፋዬን ትምህርት የሚቃዎም ሰው በሰይጣን የተሼፈነ ትቢተኞች ብቻ ናቼው እባካችሁ ወገን ሳያደምጡ ከመሣደብ የማንኛውም እምነት ተከታይ ብንሆንም ይህንን ትምልርት ቢያንሥ በቀን አንዳንድ እያዳመጥን ብንቃዎም ከሱጋርም እየቀረቡ መረዳዳቱ ለሁላችንም ይጠቅማል የነ መ/ር ቸስፋዬን ትምህር ያደመጥን ተጠቀምን እንጅ የተጎዳ የለም። በትክክል መፆም መፀለይ መስገድ ንስሃ መግባት መቁረብ ከዛ ነፃ ትክክለኛ ሰው እንሆናለን።
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын
መምህር እኔም በዛ ገጠመኝ አለኝ መሳለም ነበርኩ ቅዱስ ሚካኤል እና ማርያም ይደረግልኝ በዛ ነገር አሉ መምህር ቢተሰቦች አሁንም መሳለም ናቸወ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ግሩም እውነት አፊን ከፍቸ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር አምላክ የመንግስቱ ውራሽ ለመሆን ያብቃን የገጠመኙ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🙏👏
@user-oe4cz2qe3b
@user-oe4cz2qe3b Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ የስማይቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በርከት ይደርብን ምልጃው አይለየን❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የቅዱስ እስጢፋኖስ የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
@almajaber2074
@almajaber2074 Жыл бұрын
በሥመአብ ገራሚ ገጠመኝ ነበር እውነትም ምረጥ ተዓምር ነው እግዚዓብሔር ይመሥገን የሠማዕቱ ቅዱሥ እስጢፋኖስ በረከት ፀሎት ልመና ይደርብን
@user-jk9zq6nc2h
@user-jk9zq6nc2h Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 Жыл бұрын
ናይ ኣብርሃም ኣምላኽ ይመስገን ንንንን
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷ አይለየን የሰማእቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን አሜን።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት እጅግ በጣም እጽብ የሚደንቅ ገጠመኝ ነው አቤት መታደል🥰እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ
@user-cd2ny2hv9q
@user-cd2ny2hv9q Жыл бұрын
የእመቤታችን ተአምር እማ ተነግሮ መቼ ያልቅና የኔ እናት እመብርሃን ሰጠራት ፈጥና እኮ ነው የምደርሰልኝ እናቴ ማርያም ❤
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍጻሜው ያማረ ገጠመኝ ። የቅዱስ እስጢፋኖስ አምላክ እኛንም ይባርከን ። ❤❤❤
@user-yn6gi7nr5f
@user-yn6gi7nr5f Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን❤የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከት እና የእናታችን ቅድስቲ ድንግል ማርያም ኣማላጅነት ኣይለየን ኣሜን፫❤❤
@user-cd9ki3kr5t
@user-cd9ki3kr5t 5 ай бұрын
መ ምህር እግዚያብሄር እድሜናጤና ይስጥህ የስንቱ ህይወት አዳንክ እኔም ይህ እድል እንዲደርሰነኝ እግዚያብሄር ፍቃዱ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏🙏🤲
@sosetg1
@sosetg1 Жыл бұрын
መምህር በጣም ቀናሁብህ መንፈሳዊ ቅናት .ስራህ ብዙ መስዋትነት ቢጠይቅም የህሌና ደስታ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ
@user-hv5ix6vr3f
@user-hv5ix6vr3f Жыл бұрын
ዉይ በእዉነት እንደ ዛሬ ያለ ገጠመኝ አልመሰጠኝም ዋናም በመሀል ያገባሃትን ቪድዮ በፌስቡክ ሰምቼዉ ነበር🥰 ኮሜንትን ለራሱ ዛሬ ብቻ ነዉ የጻፍኩት ሌላ ቀን ላይክ ብቻ
@abebaleta1886
@abebaleta1886 Жыл бұрын
የእውነት የሙስሊሟንም ዛሬ ነበር ያየሁት የመምህርም ገጠመኝ ስገጣጠም ገረመኝ በጣም ደስአለኝ የእመቤታችን ና የቅዱስ እስጥፋኖስ በረከት ይደርብን 🙏
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሰማ የተመስገነ ይሁን አሜን የአባታችን የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእዉነት ሰራዉ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር እንኳን ወደ ተዋህዶ እምነት በሰላም መጣሽ እናታችን❤
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ እና የእመቤታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🥰
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ ትላት ጀምሬ አቁሜዉ ዛሬ ጨረስኩት እጅግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ የነሱ የደረሠ እስጢፋኖስ ለኛም ይድረስልን በጣም አሥተማሪ ገጠመኝ ሥለሁሉም ክብሩ እዝአብሄር ይዉሰድ አሜን
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በእወነት በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን ተመሰገን አምላክ
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ሰራዉድቅነዉ በእዉነት አድቶ እሕታቺን ሙሥሊምናት እና ሐድሣቸዉን ሥማታ ወደክርሥትናመታለቺ.
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
በአዛኝቱ ማርያም ምንም የምለው ጠፋኝ የሰማይ የቅዱስ እስጥፋኖስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ተመስገን እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 🤲🏿🙇🏿‍♀️እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሁላችሁም
@prime5689
@prime5689 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን ❤❤❤❤እግዚአብሔርይጠብቅህ መምህር🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
መምራችን.እድሁም.ምመናን.ሠላማችሁ.ይብዛ::በጣም.ደስስስ.የሚል.ትልቅ.ምስክርነት.ነዉ.እግዚያብሔር.ይመስገን::ዝማሬ.መላአክት.ያሰማልን::በድሜ.በፀጋ.ኑርልን::መምራችን::
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እጅግ ገረመኝ እውነት እኛ ኦርቶዶክሳውያን ሰነፎች ሆነን እንጂ እግዚአብሔር እኪ ቅርባችን ነው ወንድም እህቶቻችን እኛንም በእምነታችን ያፅናን የጠፉትም ይመልስልን ጌታ መድኃኔዓለም ❤❤❤ በእውነት እምነታችንና ቅዱሳንን እንድንወድ ነው ያረገን
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እዉነት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ሥራዉ ድንቅ ነው
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቅዱስ እስጢፍኖስ በረከት ይደርብን አሜን እመ ብርሐን ያምላክ እናት ጥበቃሽ አይለየን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@bethlehemmarkos4626
@bethlehemmarkos4626 Жыл бұрын
መምህር በእውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ
@user-vw9ho4dt4b
@user-vw9ho4dt4b 7 ай бұрын
በእዉንት ግሩም ንዉ ቃል ህይወትን ያሠማልን የቅዱሣን በረከታቸዉ ይድረሠን ❤❤❤
@lusisisi7912
@lusisisi7912 Жыл бұрын
እዴት ሰነበትክ ወድማችን ከነበተሰቦች ሰማህቱ እስጢፋኖስ ይጠብቅ እኛንም ይጠብቀን አሜን. መእምህር መጨረሻ የጋበዝከን መዝሙር በጣም ደስ ይላአል እባክ ሙሉውን ብጋብዘን የገጠር ቤተክርስትያን ይመስላአል ከበረከቱ ያሳትፈን
@makimahari4958
@makimahari4958 Жыл бұрын
ማን ነዉ እንዴኔ በደስታ ያለቀሰ😢😢 ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ይባርክህ❤
@akezahagus-hs8kf
@akezahagus-hs8kf Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ ታርኩን በጣም ነው ያሰለቀሰኝ
@user-ge6ol5xt5w
@user-ge6ol5xt5w 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t Жыл бұрын
በእውነት መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የቅዱሳን ታምር ለምን ተቀብሮ ይቅር እንድህ እየወጣ አለም ይስማውጂ ያልተሰማ እንጅ እመብርሀን ያላደረገችው ምን አለ እናቴ ፃድቃኔ ለእኔ ያደረገችልኝን ትንሽ ቀጭቤ ልገራችሁ ግቦት 1 ተወለድኩኝ" ንሀሴ '1" ወዴ ስዴት ሄድኩኝ ከ8 አመት ቆይታ በኋላ ሀገሬ መግባት ስፈልግ ታሰርኩኝ መስከረም 1 ሀገሬ እምገባበት ወረቀት ተሰጠኝ መስከረም 3 ሀገሬ ገባሁኝ ዋና ዋና ውን ነው እምነግራችሁ ፃድቃኔ ሄጀ ትዳር ሰታኝ ልጅ እንድሰጠኝ ሱባኤ ያዝኩኝ ያልጨረሽው እንጅራ አለ ገና ስዴት ትሄጃለሽ አለችኝ ይሄው አሁን 2 ወር ሆነኝ U A E እገኛለሁኝ ይሄ በትንሹ ነው ሙሉ ታርኬን ሀገሬ ገብቼ እመምህር ተስፋዬ ጋር ባካል ቁጭ ብዬ ነው እምነግራችሁ 2014 ነው ሀገሬ ገብቼ የነበረው መምህር ላገኝ ብሮ ሁለት ግዜ ሄጃለሁ አንዴ ሰው በዝቶ ተመለስኩ አንዴ አጣሁት ለበጎ ነው በርታልን መምህር በእጅጉ እንወድሃለን❤❤❤
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
ውይ እዴት ደስ ይላል በመብርሃን😍 እግዚአብሔር ስመርጥህ እንድህ ነው🙏 የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ምልጃ በረከቱ ይደርብን🙏ለወንድማችንም ረጅም ደረጃ ያድርስልን በቤቱ ያጽናው ሰማዕቱ እስጥፋኖስ ከክፎ ፈተናዎች ሁሉ በምልጃው ያሻግረው ይጠብቀው🙏
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
መምህርዬ እህት ወንድሜቼ አሁንስ በጣም አቃቅቶኛል እና ወለተ ገብርኤል በፅሎት አሥቡኝ😭😭😭😭 በእግዚአብሔር🙏🙏
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰግን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@yonashaile6136
@yonashaile6136 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር የመረጠክ ሰው ነህ በእውነት ። ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ከመላ ቤተሰቦችህ ። ከኤርትራዊ ወንድምህ።
@sarah-vi3ut
@sarah-vi3ut Жыл бұрын
ደስ እሚል ፈተና ገጠመኝ ነው የአምላካችን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏።
@user-wq9nm8ul7c
@user-wq9nm8ul7c Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ሁልግዜ በህልሜ አየሃለሁ ቁጭ ብለን ታርኬን ስነግርህ አያለሁ እና በስልክ የማገኘህ ስለሚመስለኝ ግን አንተን ማገኘትም ሁልግዜ እፈልጋለሁ 3 አመቴ አንተን ማገኘት ከተመኘሁ ግን ስደውል አላገኘህም ግን ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን በስልክ አገኝህ ይሆናል በርግጥ ገጠመኙ ብዙ ነገር ያስተምራል መፀለይ መስገድ እንዳለብኝ አውቃለሁ ግን ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ ወለተ ሰማያት በፆለት አስቡኝ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ ለማክሰኞ ሕማማት ለወንድማችን የደረሰ ቅዱስ እስጥፋኖስ ለኛም ይድረስልን በጣም ደስ የምል የምያስተምር ተአምር የሞላበት ገጠመኝ ነው እንቁ መምህራችን እድሜና ጤና ያድሊልን❤❤❤
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃል የለኝ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅድስ እስጥፋኖስ የእኛም ይደረስልን
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሳቹህ ለብረሀምን አፅበሀ መታሰቢያ በሀልቸዉ ለሐዋርያ ቅዱስ ይሀንስ መምህር እድሜይስጥክ ዝማሬ መላክ ያሰማልን በህባ ነዉ የሰማዉት መምህር እዴት የሰዉ መዳን እደሚያስደስተኝ ማረያምን እግዚሔቤር ይክበር ይመስጌን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s Жыл бұрын
እኔም እመቤቴ ከሞት አድናኛለት ስለእማአምላክ ቃላት ያጥረኛል
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ከነቤተሰቦችህ ቸሩ እግዚአብሔር ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እስከመጨረሻ እግዚአብሔር በቤቱ ውስጥ ያፅናቸው ተመስጌን
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-nr7ct5sv3c
@user-nr7ct5sv3c Жыл бұрын
መምህርዬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ዛሬ ነው ያዳመጥኩት እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ማህደረ መለኮት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ዳቆን ይምወን ልጅ ይስጠን ሴት አለችኝ ወድ እፈልግ አለው ከሰጠኝ መምርዬ በአተ ትምርት ተምሮ አገልጋይ እድወን እፈልግ አለው ምኞት ይሳካልሽ በሉኝ አሜን 💚💛❤️
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@fkrfkr9816
@fkrfkr9816 Жыл бұрын
መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ በሀብት ሳይሆን በመንፍስ ቅድስ እውቀት ሀብታም ሆኘ ሀገሬ ለመግባት ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ መምህራችን እድሜ ከጤናጋ ከነ ቤተሰቦችህ
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብር ይመስገን✝️⛪️የተዋዶልጅመሆን መታደል ነው ከመታደልም በላይ መመረጥ ነው🥺 ጌታሆይ እምነት ጨምርልኝ😢😢😢
@haymi143
@haymi143 Жыл бұрын
ቃለ ሄይወትን ያሠማልን መምህርየ❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመሰገንበጣም ድንቅ ገጠመኝ ነዉ በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለዉ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ቤብየ ፀጋወን ያብዛልህ ያኑርልን መምህር 😍😍🥰🥰🥰
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@helmanlenur430
@helmanlenur430 Жыл бұрын
ታሪክ ትምህርትህ ለእኔ ምርጥ ምግብ ነው
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ የሰማአቱ ቅድስ አስቲፋኖስ በረከቱ ይደርብን ልብን የሚያስደስት ገጠመኝ ነዉ አግዚአብሔር የራሱን ሰዉ ከማናስበዉ ሀይማኖት ያስተምራል ይመልሳል ሁሉንም አይነት ልቦናን የመልስልን አኔ በአረብ ሀገር ተሰደደ ኖሬያለሁ ግን በሀይማኖቴ ቢመጡብኝም አኔ አልተሽነፍኩም ከልባችን ካመን መልስ ይሰጠናል አንደዉም ከኔ ጋር አይከራከሩም አግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ
@meseretmuras6025
@meseretmuras6025 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ደስ ሲል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛልን ከነ ቤተሰቦች ይጠብቅልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AdenYerga-tq4op
@AdenYerga-tq4op Жыл бұрын
እንዃን ደና መጣህ መምህር ተስፋየ ኣንተ በምታቀርባቸው ገጠመኝና ስለ ኣይነ ጥላ የሰጠሀው ትምህርት በሂወቴ ላይ ብዙ ለውጥ ነው ያመጣሁት መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
አንካን በሰላም መጣህ መምህሬ❤በጣም አሚገርም ገጠመኝ ነው የሰማአቱ ቅዱሰ ኣሰጢፋኖሰና የኣማ ፍቅርበረከትና ፍቅር ይደርብኝ😢😊❤❤❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
#እንበለ #ደዌ #ወህማም #እንበለ #ፃማ #ወድካም #አመከመዬም #ያብፃነ #ያብፃክሙ #ለብርሐነ #ትንሳኤ #እግዚአብሔር #በፍስሐ #ወሰላም:: Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤besemam motech sil betammm dengtiku #Elelelelelelele kiberna mesegana yigebashal yene ema fkr kidus estifanos berketu yiderbin AMEN 🤲🙏💚💛❤
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
❤አሜን ❤️አሜን ❤️a❤️ በጣም ድስ ይላል መ ምህር ትምስግን አምልከ ❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመሰገን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
ቅዱስ እስጢፍኖስ አባቴ ሰማዕቱ ተው ግን እኔ ልጅህን አስበኝ ዲያቆኑ
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 Жыл бұрын
በእውነት የሰ የሜል ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰
@selamselam3109
@selamselam3109 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አሜን ወይ ፈተና ❤❤❤
🔴ቅዱስ ሳሙኤል ነቢይ
1:28:30
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,5 М.
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 16 МЛН
"አይተን ልንሰግድለት መጥተናል" Memehir Girma Wondimu 606 #subescribe_now #like #share
1:03:51
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН