KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
116ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታሙ ሰው ልጅ ስለጠላቷ ሲገባት ቤቷን እንዴት እንደታደገችው አድምጡ
1:22:26
100ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መናፍቋ ስለመንፈስ ጥቃት ሲገባት በህይወቷ ላይ የወሰደች እርምጃ ምን አመጣ
1:00:51
요즘유행 찍는법
0:34
Жездуха 42-серия
29:26
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
0:26
108ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የ አባታቸውን ፀባይ በማጥናት ከገባበት የሀጢአት ረመጥ ውስጥ በፀሎታቸው ያዳኑ አሪፍ ልጆች
Рет қаралды 51,312
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 167 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 594
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
Жыл бұрын
በዚህ ሳምንት የሰማሁትን ላካፍላችሁ አንዲት እህት የቅዱስ ዑራኤል ወዳጅ በጣም ጎበዝ የዩንቨርስቲ ተማሪ አፍነው ወስደዋት ማይክሮ ችፕስ ቀብረውባት በጣም ብዙ ፈተና አድርሰውባት በእጇ የሰው ነፍስ አስጠፍተዋት ይህ ሲከሰት የቪዲዮ መረጃ ይዘውባ እስከ መታሰር ደርሳ ስትሰቃይ ከቆየች በኅላ አስገድደው ወደ ውጪ ሀገር ወስደው የአለቃችን ሚስት ትሆኛለሽ ብለው ከፈረዱባት በኅላ በመጨረሻ ሰአት ፕሌን ውስጥ ከገባች በኅላ ቅዱስ ዑራኤል ድረስ ልኝ ብላ ስትጮህ ታሪክ ተቀይሮ ቅዱስ ዑራኤል ፕሌኑ እንዳይንቀሳቀስ አድርጎት በአይናቸው አይተውት መቋቋም አቅቷቸው ግማሹ ጅብ ግማሹ ዘንዶ ሆነው ሸሹ:: የዚህ ሁሉ ነገር ምክንያት የውጭ ዜጋ መምህሯ ናት:: እናም መምህርዬ ላንተ የሚቆሙትን ሳስበው በሙሉ ልቤ እርግጠኛ ሆኘ ነው ያሳደገህ መላክ ቅዱስ ሚካኤል እማ ፍቅር ብለህ የምታቆላምጣት እመ ብርሃን ገድላቸውን ሁሌየምትተርክላቸው አቡነ ሃብተማርም ዋነኛዎቹ ናቸው
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ የቅዱስ እስጢፋኖስ አምላክ አይነ ልቦናችንን አብራው 🙏🏿እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህር
@embetweyesaefe4732
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢
@chinach4522
Жыл бұрын
አሜን3❤❤
@ድንግልማሬያምእናቴ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏🙏
@መሰረትየማሪምልጅ
Жыл бұрын
የቤተ ጉበኤ የመሐብር ጉሩፕ የቴለግራም ሊክ ለኩኝ የምታቁት
@alemayehuyitbarek2608
Жыл бұрын
ስላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ።የመምህር ተማሪዎች የትምህርትቤቱን ጉዳይ አንርሳ የቻልነዉን ያክል እራሳችንን እናግዝ እባካችሁ ።
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
Жыл бұрын
በወጣው ይተካ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን እውነት ነው እሽ
@embetweyesaefe4732
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በወጣው ይተካው🙏🙏
@tersitabebe1125
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት በምን መንገድ ነው ገንዘብ የላከው
@jenberlemajenber6194
Жыл бұрын
እሺ
@tersitabebe1125
Жыл бұрын
እባክህን ገንዘብ ለመላክ ፈልጌ ነበር በምን መንገድ ነው ገንዘቡን የላከው
@mirymirylove1767
Жыл бұрын
99 መላይክት ገብርኤል ሚካኤል ሩፋኤል እሮ አየሌ እነዚህ ሁሉ ይጠብቁ በምትሄድበትሁሉ ይጠብቁ ህ መምህር አንተ የብዙዎች ወንድ ማ የብዙወች አባት ነህ አንተን የሚያግዙ ይብዙልን አሜን ❤🙏🙏🙏🙏
@asde301
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ገባ ገባ በሉ የመምህር ተማሪዎች እየሰማን ላይክ ሼር እያደረግን የተኙትን እንቀስቅስ🥺🥺🥺
@user-thegabriel
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አዳምጨ እመለሳለሁ
@አቅሌስያእህተማርያም
Жыл бұрын
😘😘😘
@abelgirmay6076
Жыл бұрын
Jesus Christ king of king 👑 with you memehir ❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ እንዳንተ አይነት መምህራኖችን ያብዛልን
@embetweyesaefe4732
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gyhh4491
Жыл бұрын
😮🎉😮😮🎉🎉🎉😮😅😢🎉😊69
@demshabayneh6566
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@anleygeremew4287
Жыл бұрын
እግዚአቤር ይጠብቅሕ የኛ ዉድ መምሕር
@jenberlemajenber6194
Жыл бұрын
የዓለም ቤዛ የሆነው ቸሩ መድኃኒአለም ይጠብቅሕ እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁንሕ መምሕራችን✝️
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር ትመስገን የኔ ጀግና መምህር በዘመኔ ያንተ ተማሪ ስለሆንኩ እጅግ ደስተኛ ነኝ ሊቀመላክ ቅዱስ ገብረኤል በሰይፉ ይጠብቅህ ስትወጣ ስትገባ ጥላ ከለላ ይሁንህ የኔ እንቁ መምህር
@aelamabbg3541
Жыл бұрын
በእውነት መምህርዬ መጀመሪያ ያሰፈራል መጨረሻው ግን በጣም ደስ ይለል በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሌም ከኛር ነው ለካ እግዚአብሔር መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልህ የምትወዳት እመብረሀን በዘርፋፋዋ ከሚሶ ከነቤተሰቦችህ ትሸፍንህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ የኔ አባት አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላክ እስራኤል አምላክ ኢትዮጵያ ይጠበቃል አሜን ደብተራዉ መድሃኔአለም ቁዱስ ሚካኤል ይገስጽልን አሜን 🙏🙏🙏🌍🇪🇷❤
@ውቤቴነሽማርያም
Жыл бұрын
*_መጀመርያውኑ ያስለቅሳል ያሳዝናል😢 መጨረሻው ደግሞ ደስ ይላል መምህርዬ ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በአማላጅነቱ ልቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በተረዳእነቱ ይጠብቅህ_*
@saraT22
Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏😊
@embetweyesaefe4732
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ካሁላችን ጋር ትሁን እኔንም ወለተ ገብርኤል በፅሎት አስብኝ 🙏🙏
@seifuayele6663
Жыл бұрын
መምህራችን ሁሉም መላዕክት ፣ ቅዱሳን፣ ሰማዕታት በቃል ኪዳናቸዉ ይጠብቁህ። እኛም በፀሎት ከጎንህ ነን ስትጠፋብን ጨንቆን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን በፈተና ዉስጥ ብዙ ትምህርት ለዉጥ እያመጣህ ነዉ። '' አቡነ ሃብተማርያም እያሉ ምንም አንሆንም '' '' በቃላት ለመግለፅ የሚከብድ ትምህርት አግቼበታለሁ ታሪኩን ለብዙ ሰዉ እያጋራሁ እገኛለሁ። 🙏 ቀናችን ለእግዚአብሔር እንስጥ 🙏
@Kidus_micael_abate
Жыл бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የምንሰማውን ወደ ማዳመጥ ለውጦልን የምንለወጥበት ያድርገን🙏❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
Жыл бұрын
አሜን😢😢
@meseretwoaldegorgis9602
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
Жыл бұрын
በስመ ስላሴ የእውነት የሚያስደንግጥ ገጠመኝ ነው ግን ስለ ተመለስህ ደስስ ብሎናል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሁንም እስከ መጨረሻ በቤት እግዚአብሔር ያጽናቹ ለሁላቹ አሜን❤❤🎉 ውድ መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያስብህ ጸሎት ቅዱሳን አይለየህ ከነ ቤተሰቦችህ የምትወደው መልአክ አይለየህ አሜን❤❤
@helin6219
Жыл бұрын
የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል መምህራን ተስፋ ሥላሴን ጠብቅልን አሜን፫
@ሰላምየማርያምልጅ21
Жыл бұрын
በሰመ አብ በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝእግዚአብሔር ይመሰገንመጨረሻው ግን ደሰ የሚል ነበር አንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር የቀሩትም ይቀይርልን ፀጋዉን ያብዛልህ ቅዱሰሚካኤል በክንፍ ይጠብቅህ ኑርልን የኔ ሰሰት መምህር 🥰🥰🥰🥰😍😍
@Bortogana-
Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እመቤቴ ጥላ ከለላትሁንህ
@demozmasresha2412
Жыл бұрын
መምህር እንከቀን በሰላምና መጣህ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያኑርህ
@h6ey335
Жыл бұрын
አሜን በእውነት እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን🙏 በእግዚአብሔር ሐይል የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል እስከ መጨረሻው ያጽናቸው🙏ለውድ መምህራችን ተስፋ ሥላሴና ቤተሰቦቹ ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ይሰውርልን🙏 የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው✝️
@እግዚኦተሰሐለነ
Жыл бұрын
አባታቸው በጀግናዋ የቤት ባለምያ ልጅ በመቀየሩ እግዚአብሔር ይመስገን። የቤተሰቡን ታሪክ የለወጠችው ጀግና ሽልማት ይገባታል የረዳት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ይህ ቀላል የሚባል ተጋድሎ አይደለም በነፍስ ተወራርደህ ሰዎችን ለማገዝና እንዲድኑ በማስተማርና በመምከር መንገድ እያሳየህ እንድታገለግል የረዳህ መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስጋውና ደሙን በመቀበል የመንግስተ ሰማያት ዜጎች በመሆናቸው ስሙ የተባረከ ይሁን አንተንም ቤተሰቦችህን ሁሉ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
@mrkbemrkbe6748
Жыл бұрын
ዉድ መ ምኽራችን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤️🙏 ጠላትክን ከእግር በታችን ይጣልልክ 😢የእግዚያቢሔር ጥበቃ ዘወትር አይለይክ 😢🙏🙏🙏
@hareempuran8430
Жыл бұрын
አሜን ቃለህይውት ያሰማልን መምህር
@ezgabheryemasegen6009
Жыл бұрын
ወይ ጉድ ማይሰማ ነገር የለም እኮ እንካን በመጨረሻው ዳነ
@tesfayabekele8907
Жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን የፊት መምህራችን ነህ ።እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቅልን በእውነት
@netsolo8225
Жыл бұрын
ስለእውነት መምህርዬ እሄ ስጦታህ ከእግዚአብሔር እንጅ የራስህ አይደለም ምንም መፍራት የለብክም እሱ እራሱ ይጠብቅሀል ሥላሤ ይክበር።❤🙏🙏🙏🙏💚💖💖💖🙏🙏🙏
@kesisserebeazezew7287
Жыл бұрын
❤አይዞህ ወንድሜ እኔ በበኩሌ ሁል ጊዜ ዳዊት ስደግም እና በሰባቱ የጸሎት ጊዜ አስብሀለሁ። ኦ እግዚኦ እቀብ ሕይወቶ ወስረይ ኀጢአቶ ወአግርር ጸላእቶ ታህተ እገሪሁ ለገብርከ ተስፍ ሥላሴ ብየ አይዞህ መምህራችን።
@mimibeyene5730
Жыл бұрын
❤️
@mimibeyene5730
Жыл бұрын
ተመስገን እንድእናንት ያለ አባቶችን ያብዛችሁ ብፅሎት በያግዙት ይስይጣን ፈተና ይዋጋለታል እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛለት 🙏
@workeyeawoke6619
Жыл бұрын
ክብሩ ይስፋ ለቸሩ መድኃኒአለም መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን
@ganiyuotube
Жыл бұрын
የእዉነት እኔ በመምህረ ተስፋዬ በጣም ተለወጫለው እግዚአብሔር እረቭም እድሜ ይስጥክ❤❤
@zedtesfaye4620
Жыл бұрын
መምህር መልአከ ቅዱስ ገብርኤል ከፊት አየ ቀደመ ከክፉ ይጠብቅህ እኛን ለማስተማር እየሄድክበት ያለው ርቀት ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይጠብቅልን
@biriyeb1178
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 መምህር እንኩዋን ደና መጡ እግዚአብሔር ከነ በተአቦቹህ ይጠብቆት አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አንተ የሰጠን ይመስገን በ አንተ በዚህ 4ና 5 ዓመት ስንቱን ተማረኩት በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ሰው ማግኘት እንዴት መታደል ነው እድለኞች ነው ወደ ምእመናንን እግዚአብሔርን ልናመሰግነው ይገባል ። ተስፋ ስላሴ የራማው ልዑል ፍስሖ መላእክት ይጠብቅህ ይቁምልህ ። በጸሎት አስቡት እናስበው አብዝተን ወንድማችንን ተስፋ ስላሴን።
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለኔ ደካማ ሃጥያተኝ ልጅህን ባርያህንም የድሃነቴ ሰዓት ኣቅርበልኝ🙇♀️😥 መምህሬ የኔ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ከነ ቤተሰብህ እቀፍ ደግፍ ይደረግልኝ የጠብቅልኝ👏👏👏🥰
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ለመለወጥ ያድርግልን 👏👏
@Tsenat5712
Жыл бұрын
የኔ ጌታ ሲያሳዝን ኡፍፍፍ😭😭😭😭 አይ የኛ ሰዎች መከራ የዳቢሎስ መጫወቻ ሆነን እንቅር አምላክ ይመልከተን ብቻ😭😭😭
@mekidesshimelis5371
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ዘመኑን ዋጁ 2ሳምንታት አለፉት እኮ በጉጉት እየጠበቅን ነው ዘመኑን ዋጁ ፍፁም ይለያል እባክህን የኛ እንቁ ነገ ሮብ ነው ላይቭ ግባልን በጉጉት እንጠብቅሀለን
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መድሃኔአለም ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ ይጠብቅል አሜን ታሪኩ በጣም ደስ ይላል ድንቅ ታአምር ነዉ መድሃኔአለም ሀገራችን ከዚህ ከፍ መንፈስ ይጠብቅን አሜን 🙏🙏🙏🌍❤🇪🇷
@selamdegineh8507
Жыл бұрын
አይዞህ መምህር የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅሃል ከአንተ ጋር ነውና ከእኛ ጋር ያለው ከእነሱ ይበልጣልና
@የማፍቅርልጅእፍታህበለንጌ
Жыл бұрын
የእግዝኣብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ራስህንና በተሰብህ እመ ብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤
@belayhelen
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድቅን ስራ መድሐኒት አለም መምህር ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅ ከቤተሰቦቻቸው
@chonbelawbirhanu8791
Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን የተክለ ሃይማኖት ጥበቃ አይለይህ
@mesirtwerku2226
Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን አቤት ግን ምናይነት ግዜላይ ነው የደረስነው እድሜን ማቱሳላን ያድልልን መምህራችን ከነቤተሰብህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@באנצימלקי
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ በበረከት እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅህ🙏 ስሉስ ቅዱስ እያሉ ምንም አትሆንም እኛም ሐጢያተኞች ሁሌም በፀሎት እናስብሃለን ከነ ቤተሰቦችህ እንዲጠበቁህ ። እግዚአብሔር ሃያል ነው አይዞህ
@rahelsamson9898
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለ ቅዱሳን አባቶች ብለህ ግብረሶዶሞችን ልቦናቸውን አብርተ ወደቀድሞ ማንነታቸው እንዲመለሱ ማርልን እመቤቴ ትርዳቸው ትርዳን
@haymanotmoges2386
Жыл бұрын
በስመአብ.ወወልድ.ወመንፈስ.ቅዱስ.አሐዱ.አምላክ.አሜን::መምራችን.እድሁም.ምመናን.ሠላማችሁ.ይብዛ::በእውነት.የእግዚያብሔር.ምረት.ይቅርታዉ.በጣም.ይደቀኛል::የዚህን.ያህል.ሀጥያት.እየሠራን.የሚጠብቀን.የንስሀ.እድሜን.የሚሰጠን.ስሙ.የተመሠገነ.ይሁን::አሁንም.አገራችንን.ከዚህ.ክፉ.አምልኮ.ያዉጣት::አሁንም.ቅዱስ.ገብረኤል.ይጠብቅልን::መምራችን.ክፉ.ነገር.አይካብንንን.እንወድሀለን.እናከብርሀለን::
@mekdswenksht9975
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት እነኝህን ይጉበኛ እግዚአብሔር አሁንም በደዚህ ያሉ የጠፍትን እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን መምህር በርታልን
@nuthiyehun8333
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ዎልክ በእውነት ወደእግዝእያብሄር ቤት በጥበም እግዚአብሔር በአንተ አድሮ እንደዚህ የእግእያብሄር ሙሽራ መሆን መታደል ነው እኛንም ከጠፋንበት ህይወት እግዚአብሔር ይመልሰን አንተንም ቤተስቦችህንም አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን
@trahasgideyi4595
Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሂድክበት ትጠብቅህ መምህራችን🙏👏💖
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
Жыл бұрын
የኔውድ መምህር እመብዙሀን እናቴ ትጠብቅህ ከክፉወች ፀላየህ አይኑ ይደፈን ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ወለተ ተሳኤ ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ ወለተ ሐዋርያት ወልደ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል አለምነውብላችሁ
@asmarech591
Жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በየግዜው የምንሰማው ገጠመኝ የሚደንቅ ነው እንኳን ተለወጠ ልጆቹ የሚደንቁ ናቸው አይዞህ መምህራችን እኛንም አሰበን 👏👏👏👏
@sarashashe1735
Жыл бұрын
የድንግልማርያምልጅ አማኑኤል አባታችን በመውጣትህ በመግባትህ ሁሉ ይጠብቅህ ክፉ አይንካብን መምራችን በንተነው ብዙ ታሪክ የተለወጠልን
@hanakukuhana4575
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሰለስቱ ደቂቅን ከእሳት ያወጣ አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የጠብቃአቹ ከና ቤተሰቦ መምህር ሰላሙን የሰማን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
Жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልን የሰማነውን የተማርነውን እድንለወጥ አይነ ልቦናችነን ቅዱስ እሩፋኤል ያብራልን የመምህራችን ተማሪወች በሙሉ ወለተ ማርያም እያላችሁ በጾለታችሁ አስቡኝ
@bere2532
Жыл бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም። እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።
@kisanethadgu5786
Жыл бұрын
መምህርየ በጣም ደስ ይላል መጨረሻው እግዚኣብሄር የደብተራዎች ልብ ይመልስልን እንዲማሩና ንስሃ እንዲገቡ ልቦናቸው ይመልስልን ኣንተም እግዚኣብሄር ይጠብቅህ።
@fairoozfairooz3607
Жыл бұрын
ወለተማርያም አረ ቸሩ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን መንፈሱ እንዳይጋለጥ ነው የሚጠሉህ ቅዱስ ሩፋኤል ይወድሀል ይጠብቅህ መምህር
@Mali-hr2zz
Жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ዋጋ ስለከፈለለት ህዝብ ስለ ልጆችህ ሲል ይጠብቅህ
@ፅጌማርያም-የ6ተ
Жыл бұрын
ምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ አመብርሃን ትጠብቅህ በጣም እናመሰግናለን እነዚ ቤተሶቦች ያዳነ አምላክ እኛም ያድነን
@ሀኒደምሰው
Жыл бұрын
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ💐💐💐💐💐💐
@smms6004
Жыл бұрын
በእውነት ለመህምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እርሱም እድሜ ከጤና ጋ ልእል እግዚአብሔር ይስጥልን ። ኑኑኑኑ የመህምር ልጆች እንማር ምን አለ ግን ሁሉም ሰው ይህንን ትምህርት ቢሰሙት. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@_patience1001
Жыл бұрын
መድሃኔዓለም ከአንተ ጋር ይሁን። ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ሊቃነ መላእክት ከፊት ከኋላ ይጠብቁህ።
@seve3476
Жыл бұрын
መምህርየ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ የተባረኩ ልጆች እንኳንም ደሥ አላችሁ ሁላችሁ ፀልየልኝ የሄን ስፅፍ በጣም እያለቀስኩ ነው በጣም የምወደው ወንድሜ ሀይማኖቱን ቀየ ብለውኝ በጣም ከፍቶኛል እባካሁ ፀልዩልኝ እድመለሥል ያደረ ልጅ ነው እናቱ በህይወት የለችም አዳራ ልጀን እያለችኝ ነው ነፍሳ ከስጋዋ የተለየችው ትላት ነው የነገሩኝ በቃ በጣም አዝኛለሁ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አሥቡኝ በፆት እድመለሥልኝ 😭 የእሡ ሥም ተሥፋየ
@zhraaas8742
Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ መምህርየ ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን ዘርህ ይባረክ አሜን መምህርየ በህልሜ ቤቴክርስቲያ ሰርቷን እና የመምህር ተስፋየ የቤቴ ክርስቲያን ምርቃት ተብሎ ቡዙ ሰዉ ትልልቅ በሬወች ለምርቃቱ እያሉ ይዘዉ ሲጓዙ አየሁ እኔም አብሬ እጓዛለሁ ግን ቦታዉ ላይ ሳንደርስ ከእቅልፌ ባነንኩ
@ወለተእየሱስ-ቀ1ደ
Жыл бұрын
የአለም ቤዛ የሆነዉ ቸሩ መድሀኔ አለም ይጠብቅህ መምህርየ
@tajtaj9676
Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ የቅዱሳን የአባቶች የፃድቃን የሰማዕታት አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅ መምህርዬ እመብርሃን ከነ ቤተሰቦች ጥላ ከለላ ትሁን
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣ያስብክ፣መምህር፣ ደግሜነው፣የሰማት፣ይሄን፣ገጠመኝ የእግዚአብሔር፣ስሙው፣የተመስገነ፣ይሁን❤
@tigist_channel
Жыл бұрын
መምህረ ስንት ሰው አነቃህ የድግል ልጅ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መጀመርያ ገጠመኙ ስጀምር መከታተል አልቻልኩም ነበረ ልጅቸን መዋጥ ብቻል ውጫቸው ከዝህ አለም እርቄ ገዳም ብገባ እዴት ደስ ባለኝ ግን ደግሞ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል መምህረ ተባረክ ፈጣሬ በምህረቱ ይከልልህ
@ሩሐማ12
Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንተንም ቤተሰብህንም ❤❤❤
@eyerus9893
Жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣህልን መምህር በሉ ገባ ገባ በሉና አብረን አናዳምጥ ቅዱስ ኡራኤል አባቴ አይምሮየን ክፈትልን በፀሎት አሰቡኝ ምእመናን ወለተ ኪዳን ብላችሁ 😢
@senaittesfaye6461
Жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ አገኦ መሀረነ ክርሰቶስ ደንቅ ትምህርት ነወ መህበረ ቅዱስን ስይሁን መህበረ እርኩስን ነዉ
@eskedarmamuye1076
Жыл бұрын
ቭብኩህክፕ🎉🎉🎉ር😂😂❤🎉ር❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤❤ር❤🎉❤❤ት❤❤ቭችስህል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😅😅😅😊😊😊😊❤
@nitsuhmaru
Жыл бұрын
ቃሀሂወት ያሰማልን መምህርረ እገግዚአብሄር ይጠብቅህ
@fikretabirhanufikretabirha9429
8 ай бұрын
ሰላም መምህር ቅዱስ መርቆርዮስ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ለሁላችንም አሜን አሜን አሜን
@dahlakdeneke2914
Жыл бұрын
መምህር ሀገራችን በግረ ሰደሚዊየን አየተጠለቀች ነው መምህር አኔ አዲስ አበባ ውሰጥ ከሚገኙ ትላልቅ በለ 5 ኮኮብ ውስጥ ስርቻለው እየሠራውም ነው የእንጀራ ጉዳይ ሆኖብኝ ነው ብዙ ነገሮች አይቻለውም ሰምቻለው ስለገብረሰዶሚውያን መምህር በርታ ትምህርትህ መከታተል ከጀመርኩ ገና አጭር ጊዚ ነው የራማዉ ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅ ።
@tesgeredawolde4522
Жыл бұрын
🎚👏👏👏ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ላይ የሚነደውን የሐጢያት እሳት እራሱ ቅዱስ ገብርኤል ያብርድልን 🕯አሜን🤲
@HlfitHlfit
4 ай бұрын
መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤እድመን ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Embete-
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዚህች ሰአት በቸርነቱ ያደረሰን አምላክ ይክበር ይመስገን
@embetweyesaefe4732
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hirutengida7986
Жыл бұрын
ብቻ መምህር ምን እንደምል አላውቅም የግዝያብሄር ድንቅ ስራ አንተን ምክነየያት የረገህ የጠፋበትን አንዱን በግ ፍላጋ እንደሄደው ነው
@የኔወርቅተስፋዮ
Жыл бұрын
የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሄር ይጠብቅህ መሸርሸራችን አይቶ ውድ አባቴ አባመምህር ግርማ ወድሙን አስነሳልን እናንተንም አገኘን አሁንም ገና ይጠበቅብናል ምክንያቱም መቃት በተጀመረ ቁጥር ሃፂያትም ፈተናውም ይበዛል ከባድ ውጊያ ላይ ነን ፍፃሜያችን እግዚያብሄር ይጠብቀን በምህረቱ ያድነን ❤❤❤❤
@temesgen637
Жыл бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር ወደ እቅፉ መለሰው አንተም መምህር እግዚአብሔር ያግዝህ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድቅ ነው ብዙ እውቀቶችን እየተማርን ነውና እግዚአብሔር ጥበብን እውቀትን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@ehggfurt8593
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኔም አባቴን እደምመልስ ብርታት ሆኑኝ መምህር አተ ለምእመናን ደዉል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
@meeryymaem166
Жыл бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ እኛ ጋር ህንድህ መልፋትህ የኔ እንቁ መምህር ሳስብህ እንባየ ይመጣል መልካምነትህ❤❤❤ ክፉ አይንካህ አባቴ
@tadelechtasew727
Жыл бұрын
የሁላችንም ታሪክ አምላከ ተክለሃይማኖት ይቀይርልን እጅግ ይገርማል ከፈተና ሁሉ ይጠብቀን
@netsolo8225
Жыл бұрын
ውይ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ ላንተ ያሰቡት መጥፎ ነገር በሞላ ወደ ላኪው ይመለስበት ።🙏🙏🙏🙏
@weynshetweynua3926
Жыл бұрын
የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል 💗💗💗🤲🤲🤲
@firhiwotyefat6162
Жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ አንተን የሚጠብቅ አይተኛም ገብርኤል ይጠብቅክ ከነልጆችክ❤
@wayenwayoutube4673
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድሚ ሀፅያት መስራትን ሳይሆን መመለስህን እግዚአብሔር አጥብቀህ አመስግነው በስራትህን እያሰብክ እራስህን እንደ አንድ ርካሽ ሰዉ አድርገህ አትቁጠር መክኛቱም እዮብ የቆሰለዉ ስጋውን አፅቶታል የፈረሰዉ ትዳሩን ሰርቶታል የተናጋዉ ሀብቱም በእጥፍ ተመልሷል እናም የኔም ታሪኪን ቀይረዉ ብለህ ፀልይ ከዚህ ያወጣህ አምላክ ደሞ ሁሉንም መልካም ያደርግልሀል ታድሰሀል አዲስ ሰዉ ሆነሀል እናም እግዚአብሔር አመስግን እኔ አዲስ ሰዉ ነኝ ብለህ እራስህን አፅና በእግዚአብሔር ቃልም የፀናህ ሁን 😍😍😍😍😍😍😍😍
@mahletfeyissa2397
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጊዜው ካልደረሰ ሞት ይሰውርህ🙏 ከጭንቀት እና ከመከራ ይጠብቅህ🙏
@melattebeje5857
Жыл бұрын
በዉነት እጌዚአብሄረ ሰራዉ እደት ድንቅ ነዉ እግዚአብሄረ ይመሥገን አምላኬ ሆይ እባክህን አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ ከአለት የደነደነዉን ልቤን በፉቅረህ ማረክልኝ ። መምህረየ እዉነት ልዩ ነህ ለዚህ ትዉልድ እማ ፉቅረ ትጠብቅህ ❤❤❤
@dxddudxddu4072
Жыл бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ስራ።ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@saronisrael752
Жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ከነቤተሠብክ ይጠብቅህ እኛንም እንደዚ ከተግማማ ህይወት ይጠብቀን
@ganett1236
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተዓምር ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤
@jasminekibret1312
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ክብር የጎደለን በረከታችንንም የተነጠቅነው በዚህ ሀጢያታችን ነው
@akezahagus-hs8kf
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእኛ እንቁ ወላዲተ አምላክ ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤
@sentayobelay9805
Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@yekanubelaye6329
Жыл бұрын
በስመ ስላሴ በጣም ከባድ ፈታኝ ታሪክ መምህር እመቤታችን አትለይህ
@bmbm1397
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፣መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ፣እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ፣የቅዱሳን፣የፃድቃን፣የሰማዕታት ጥበቃ ና ተራዳዕይነት አይለይህ።
@ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ዕድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ መምህር በእውነት የሚገርም እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚያብሔር እንደአንተ አይነት መምህር ያብዛልን❤🙏
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ኡፁብ ድንቅ ነዉ የኣምላካችን ስራ ❤❤❤❤❤ መምህሪዬ ቅዱስ ሩፋኤል ይጥብቅህ እኛንም በ ምህረቱን ይጎቦኝን
@biniyamkindie
Жыл бұрын
መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን። ኪዳነምህረት ጥላ ከለላ ትሁንህ ኑርልን። ያሰብከው የተቀደሰ ሀሳብ ሁሉ ይሳካልህ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው። መምህር በጣም ትልቅ ነው የያዝከው አላማ፤ አላማህ አላማችን ነው፤ ሁሌም በየቀኑ እንጠብቅሃለን ድምፅህን መስማት እንፈልጋለን ፤ በተለይ አሁን ትልቅ ተጋድሎ ላይ ነህ መምህር እና ምዕመናን በያላችሁበት ቦታ በፀሎት አስቡት።
@munamersha8001
Жыл бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ሃይልህ ነዉ እግዚአብሔር ይወድሃል እግዚአብሔር ከፊትህ ነዉ እግዚአብሔር ይወድሃል እግዚአብሔር ያፈቅርሃል የተመረጥክ ነህ አይዞህ ቅዱስ ሚካኤል አለልህ በረታ❤❤❤
1:22:26
116ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታሙ ሰው ልጅ ስለጠላቷ ሲገባት ቤቷን እንዴት እንደታደገችው አድምጡ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
1:00:51
100ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መናፍቋ ስለመንፈስ ጥቃት ሲገባት በህይወቷ ላይ የወሰደች እርምጃ ምን አመጣ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 33 М.
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
1:30:54
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 188 М.
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН
3:59:12
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
القران الكريم مباشر Holy Quran live
Рет қаралды 24 М.
1:30:32
3ኛ ወይ ፈተና ጠገመኝ ፦ ለወታደሩ ወንድ ልጅ ትገባዋለች ተብላ በኩል ያደገች ቆንጆ የፍቅር ህይወት )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 57 М.
1:19:01
110ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የታክሲ ሹፌሩ የመኪና አደጋ የሚያደርሰው በምን ምክንያት እንደሆነ ስትሰሙ ይገርማችኀል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 39 М.
1:10:00
109ኛፈተና ገጠመኝ፦ ኑ ቡና ጠጡ በሚለው ቦታ ላይ ያለ አስገራሚ የመናፍስት ወጥመዶችና ሦስት ገጠመኞች
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
1:15:58
117ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ይድረስ በአጋንንት ለምታጋቡ ሁሉ የመስተፋቅርን መንፈስ ጉድ ካላጋለጥነው በስተቀር ደብተራዎች ቢዝነስ አድርገውታል
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 51 М.
1:14:43
Aisha Bint Abu Bakr (ra): The Early Years of Sacrifice | The Firsts | Dr. Omar Suleiman
Yaqeen Institute
Рет қаралды 885 М.
1:59:28
114ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ድንግል ሆና ቡናቤት የምትሰራ ሴትና የገጠማት አስገራሚ የህይወት መንገድ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 168 М.
1:21:04
229ኛ ፈተና ገጠመኝ፦የሌዝቢያን መንፈስ ያለባቸው ባለትዳር ሴቶች ምክር ውጤትና የምስኪኑ ባል ልፋት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 67 М.
1:20:34
16 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአምላክ ሲበቀል ድንቅ ነዉ) በመምህር ተስፋዬ አበራ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
1:27:33
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
0:34
요즘유행 찍는법
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН