58ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ሀብት ለመውረስ እናቱን ያስጨነቀ ሱሰኛ ወጣት መጨረሻ(በመ/ር ተስፋዬ)

  Рет қаралды 37,656

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

58ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg ሀብት ለመውረስ እናቱን ያስጨነቀ ሱሰኛ ወጣት መጨረሻ(በመ/ር ተስፋዬ)

Пікірлер: 394
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 жыл бұрын
እንንኳን ለቅድስት ሰላሴ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ።ዛሬ 1ኛ ነኝ መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይህ። እኛም ያንተ ተማሪዎች ለጽድቅ እና ለበጎነት አንደኛ እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን።
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Amenn
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
አሜን
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@mystoe9261
@mystoe9261 3 жыл бұрын
እኔ አምስት ጓደኞቼ ገጠመኙን ሼር አድርጌ ወድ መምህሬ እየተቀየሩ ነው በአለባበስ ንሰሐ ለመግባት እቅድ በማውጣት በቤተሰቦቻቸው ያሉ ነገሮች ካሉ በአንድ አምልኮ ሁኔታ ብቻ በብዙ ነገሮች ለመለወጥ እየተዘጋጁነው ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንተንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።አሜን
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 3 жыл бұрын
ሀያቴ ከዛር አምልኮ ወጥታ ዛሬ ለቅዱስ ቁርባን በቅታልኝ አ አለች እግዚአብሄር ይመስገን
@m.g5295
@m.g5295 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገ ነው
@getetachane2286
@getetachane2286 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 жыл бұрын
Des yilal betam enkuan des alesh betam tlk kbr new
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
አሜን የኔንም አያት ለዚህ ያብቃልኝ ዛር ታመልካለች
@user-zl2dh7rj2b
@user-zl2dh7rj2b 3 жыл бұрын
መምህሬ ገጠመኝ 176ኛ ላይ መጨረሻአካባቢ የተናገርከው ወጡላይ ጸጉር ,ጠጠር ስንጥ በጣም ነበር የማገኘው እና የመናፍስት ስራ መሆኑን ሳላውቅ ተሸውጃለሁ እንዳላገኝ ብዬ ወይም እዳላየው ጨለም ወዳለው የቤታቺን ክፍል ዘወር እያልኩ ነበር የምበላው አሁን ግን ጸሎቱንም ስግደቱንም እጣኑንም መጠቀም ስጀምር ከናቴጋር በዚህ ጉዳይ መጣላቱ ቀረልኝ የወጥ ብረድስቱ ውስጥ ሳይቀር ነበር በረሮ የሚገባበት እና የጸሎትን ሀይል አየተረዳሁኝ አየገባኝ ነው ጌታ ይመስገን የመቤቴ ማርያምልጅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✞✞✞✞✞✞❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dw7tb6ue7x
@user-dw7tb6ue7x 3 жыл бұрын
ጎበዝ ተባረክ
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z 3 жыл бұрын
ወገኖቼን ሁላችሁ በፀሎት አስበኝ ወለተ ጨርቆስ እያላችሁ እኔ ደካማ የሞትኩት ውሾ ነኝ ያክፉ መንፈስ አስችግረኛል በእንቅልፍ የተያዘ መንፈስ አለ የቤተስብ ዛር መንፈስ በስደት ከባድ ነው ፀሎት አድርጉልኝ በፀሎት እንዲበረታ አባክችሁ ወገኖቼን
@user-tz9ve9tn8r
@user-tz9ve9tn8r 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ዕንቁ አንደበተ ጣፋጭ መምህራችን አጋዕዝተዓለም ስላሴ አንተን በመዳፋቸው ድብቅ አድርገው ይዘው ከክፉ ይጠብቁህ፡፡
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አሜን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zl2dh7rj2b
@user-zl2dh7rj2b 3 жыл бұрын
አረ የሚጠቅም ለሠው የሚተርፍ ኮሜንት ጳፉ አንደኛነኝ አምሳኛነኝ እያላቺሁ የኮሜንት ቦታውን አታጨናንቁት ስለመደሀኒ አለም ብላቺሁ ወጣቱ አዛውንቱ ህጻናቱ እያለቁ ነው እናት አባቶቻቺን ጪምር እና ጥሩነገር ጻፋ እናንብበው እንረዳው ቺግራቺሁን እንማርበት ቺግራቺንን ተማሩበት
@gentedebeb3630
@gentedebeb3630 3 жыл бұрын
tekekel
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 жыл бұрын
ትክክል
@bety3546
@bety3546 3 жыл бұрын
Eshe.wedmachene
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
ትክክል
@mystoe9261
@mystoe9261 3 жыл бұрын
በትክክል ወንድማችን
@EdomTube2129
@EdomTube2129 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ መምህራችን እንኳን 58ኛው ገጠመኝ አደረሰን እኛም ስምተን ለመለወጥ ያድርገግን መድሀንያልም
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 жыл бұрын
እንኳን። አደረሰን ለቅዱስ ሰላሴ። ለወርሃዊ። ዕለት። መምህር። አጋእዝት ዓለም ሳላሴ። ከዚህም። የበለጠ። ፍሬ እንድታፈራ።።ፀሎቴ ነው
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 3 жыл бұрын
I I Let us
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gedlekidusan
@gedlekidusan 3 жыл бұрын
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
@vhhh8480
@vhhh8480 3 жыл бұрын
መጀመሪያ እንኳን ለቅዱስ ሥላሴ ወርሀዊ በአል በሰላም እደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን የሰንቱ ሰው ሂወት ነዉ ያደንከዉ መምህራችን እግዚአብሔር ከነቤተሰበችህ በእድሜ በፀጋ ያቆይህ
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 3 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህልን፣የነፍስ፣መጋቢአችን በፀሎትአስቡኝ፣ወለተስላሴ
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 жыл бұрын
እንዃን አደረሰህ /አደረሳችሁ /አደረሰን የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ ዛሬ ወረው የአገዜ ቅዱሰት ስላሴ ከበር በአል ኑኑኑ ይቅርችሁ አኔ መጣው እኛ ስሚ ሉቦና አመምህርችን ተነገረ አንደበት ይደለን አሜን 🤲
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
ማዘርዬ ምርጥ ታጋሽ እናት ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@febentewelde2747
@febentewelde2747 3 жыл бұрын
Egzabhar yemsgn memehar enqe salem metah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@marialove3677
@marialove3677 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ በባዶ ኪስ ሆኖ እግዚአብሔርን ማምለክን የመሰለ ምን ደስታ አለ? ፈጣሪ ይመሰገን እንኳን ተመለሰ ወድማችን ቀሪ ዘመነህ ሁሉ በቤቱ ይሁን መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እልልልልል እግዚ አብሔር የተመሰገን ቃለህዉትን ተሰፋሰላሴ ቁጥር 12 ነዉ ዉንደሜ ጉበዘ በርታ እናትህ ጉበዘ ናችዉ አይ እናት ሁሉምትችል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ቅዱሰ ቃሉ ጠይቆ ይሰጠችዉል መጠይቀ በችነዉ ሚጠበቀበን
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 3 жыл бұрын
እህቶቸ በሳውዲ የምትገኙ እራሳችሁን ጠብቁ ሰው በስርቤት እየተሰቃየነው ይባስ ብለው አሁን እዳድስ ተነስተውብናል ወድም እህቶቻችን በስርቤት እያለቁነው አበቶች እናቶሽ ወድም እህቶቸ በጦሎት አስቡን ወድማችን ተስፋ ስላሴ በጦሎት አትርሳን ጭቅላይነን
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 3 жыл бұрын
አዎ ተጠንቀቁ አውሬው በኢትዮጵያውያን ላይ ተነስቷል በተለይ በክርስቲያኑ ላይ
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 3 жыл бұрын
እሽ መምህራችን እኔ ቡዙነገር ገብቶኛል ብቻ ላገራችን ያብቃን በጠሎት አስቡኝ ሁላችሁም ጥጌ ወለተ ስላሴ
@etanuagegnehu3467
@etanuagegnehu3467 3 жыл бұрын
በሰው ሃገር ሆኜ ከስደቴ ይልቅ ስለ ልጄ የምሰማው ነገር ነዉ ትልቅ ፈተና የሆነብኝ ይሄን ገጠመኝ እሱን እያሰብኩ ነው የጨረስኩት ሃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ🙏
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ልጅ ከሱስ ውስጥ አጥቶ ወደ እራሱ የመለሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ይግባው አሜን ፫
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ምንኛ የተባረኩ እናት ናቸው እመብርሃን ትጠብቃቸው መምህራችን እኛን ወደህይወት ለመምጣት የምታደርገው ጥረትና መስዋዕትን በእውነት እግዚኣብሔር ይስጥክ ወላድተ ኣምላክ ትጠብቅህ የሁላችንን መጨረሻ ያሳምርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@m.g5295
@m.g5295 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@m.g5295
@m.g5295 3 жыл бұрын
ተስፋዮ አበራ የህይወታችን ተስፋ መድህነዓለም ይጠብቅሕ
@murrservices8463
@murrservices8463 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጡልን መምህራንችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነበተሰበዎት እኛም እየሰማን ለመለወጥ ያብቃን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አጥት የሚያለመለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን
@user-sn7rk3tr4k
@user-sn7rk3tr4k 3 жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደና መጣህ እንኳን ለቅድሰት ስላሴ ወረሀዌ በአል አደረሰህ እንዲሁም ከነ ቤተሰቦችህ ከነ ተከታዮችህ
@user-rr3or5ht8u
@user-rr3or5ht8u 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ አዳምጨ እመለሳለሁ የሰላሴ ሀብተ እረደኤታቸዉ ከሁላችን ከህዝበ ክርሲያን ጋር ይሁን አሜን ፫
@rgbekahsay9771
@rgbekahsay9771 3 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን ለእኛም ይህ በረከት ያድለን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ድንቅ ስራህ ተመስገንልን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አምላክ ሆይ እኛ የጠፋነውንም መልሰን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን አመተኢየሱስ ... በፀሎትህ አስበኝ ከኔ የበረታችሁ ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@morinoshdady5713
@morinoshdady5713 3 жыл бұрын
እንክን ድናመጣህልን መምራችን ስላምህ ይብዛልኝ እር ላይክ ላይክ
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን #መምህራችን #ቃለ ሒወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን ወይ እዲህ አስቸጋሪሚ ሰው አለ #እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል መጨርሻው ሲያምር #እኛም ለዚያ ክብር ያብቃን እስኪ ስሙ የተመሰገነ ይሁን #ለካ እደዚህ እየተገላታክ ነው #ምዕመናን የማያገኝህ መምህራችን በርታልን #የሰው ሂወት ማትረፍ እጅግ ትልቅ ስጦታ ነው #እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድታገለግል #እማ ፍቅር ከጎንክ ትሁን የኛ ትሁት መምህር እንወድሀለን
@mahiyemariyamligi1974
@mahiyemariyamligi1974 3 жыл бұрын
መጥቻለሁ ሶሊ
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
@@mahiyemariyamligi1974 ነይልኝ እማ እራሳችንን እፈትሽ
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚቺ ቀን ያደረሰን ሰላም ዋልክ መምህር እንኳን ለአብርሃሙ ሰላሴ በዓል አደረሰክ
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን like 👍👍👍 አንርሳ ቤተሰቦች አዳምጬ እመለሳለሁ
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በአንተ ላይ አድሮ የልጆቹን ነብስ ከገሀነብ የሚያድን አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ከነ እናትህ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን የእናተን ታሪክ የቀየረ ጌታ የእኛንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን። መምህር ቃለ ሂወትን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን አሜን⛪⛪⛪
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይሄንን ወንድማችንን እንደረዳሀው እኔንም ዘመኔን በከንቱ የማሳልፈውን ከንቱዋን ልጅህን ፍቅርህን በልቤ አሳድረህ አድነኝ ፈውሰኝ መጨረሻው ዘመን ላይ ነን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እናትህንም እድሜና ጤና ይስጥልህ ጧሪ ቀባሪ ያድርግህ እግዚአብሄር ይርዳህ በርታ መምህር በምድር የምታደርገው በጎ ነገር በሰማይ እንደሚከፈልህ ታውቃለህ ለምታደርገው በጎ ነገር እግዚአብሄር ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣ በጣም በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ እግዚአብሄር የሁላችንም ልቦና ይክፈትልን ሁላችንም በዳቢሎስ ወጥመድ ተይዘናል ለወንድማችን የደረሰ አምላክ ለኔም ከነቤተሰቦቸ ለንሰሀ ሞት ያብቃኝ አሜን፫ መምህሬ በጰሎት አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ እያልክ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 жыл бұрын
ተመሰገን መድሀኒአለም አባቴ 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን እድለኛ የሆኑ ሴትዮ ናቸው ። እባካችሁ እህቶቼ ለመሰማት ሰንከፍት የመጀመሪያ ሰራችን ላይክ ሁልጊዜ ማድረግ አንርሳ እና ሰብሰክራይብ እናርግ እባካቾሁ ምንም ነገር አይቀነሰብንም።
@waqaayyootikseekootibakkaahund
@waqaayyootikseekootibakkaahund 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ከማይረባ ሱስ ወጣህ ወዲማችን እናትህን ጠዋሪ ያዲርግህ በርታ ትልቅ ትምህር ነው የተማርንበት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በርታልን ብዙ ትውልዲን እያዳክ ነው
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ መ ም ህ ር አማ ፍቅር ትጠብቅክ መ m ህ ር
@user-kc2re2vk3b
@user-kc2re2vk3b 3 жыл бұрын
እሄ መዝሙር በጣም ነው ያምወደው እመአምላክ ትጠብቅህ
@iprocell8054
@iprocell8054 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይተመስገነ ይዑን ምርጥ እናት እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይድሎት ወንድሜ ፅጋውን ይብዛልህ መምህር እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይድለህ
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 жыл бұрын
ስለማነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የማይፈታው ቋጠሮ እና የማያለዝበው ልብ የለም ደስ ይላል ይህ በየሁሉም ቤት ያለ ችግር ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ብዙ ነገር ተምረናል ገና እንማራለን መማር ብቻ ሳይሆን በተግባር እያደረግን ነው ብዙ ተለውጫለሁ እኔ ቤተሰቦቼንም ለመለወጥ እየጣርኩ ነው
@prime5689
@prime5689 3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ስላሴ ወርሀዊ በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጡ
@BeletuAesefa-un3mr
@BeletuAesefa-un3mr 4 ай бұрын
በወነት ቃለሒወት ያሠማልን መህምራችን ሰዉ ሁኖ የማይለወጥ ነገር የለም ተመሥገን ስለሑሉም ነገር🌸❤
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ የማትሳላአ እድሜዬሰጥ እግዜያብሄር
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ ውድ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የወንድማችን መለወጥ እንዴት እንደሚያስቀና መታደል ነው ለመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
ሰላም ላተይሁን መምህራችን መካሪያችን የመምህርን ትምርት አዳምጨ ልቤ በእግዚአብሔር ፍቅር ቀልጦ ደስብሎኝ ስለቅድስ ቁርባን ጥሩነገር ሳስብ አይሳካልኝም ይባስ ብሎ የተዉኩትን ሀጥያት ያሰራኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
እመቤቴ ታስብሽ
@user-gy8ql7dn4z
@user-gy8ql7dn4z 2 жыл бұрын
አሜን
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እፅብ ድንቅ ነዉ የኛም መጨረሻው ያሳምርልን በእውነት መምህር ወንድሞቼ ሱስ ውስጥ እየገቡ ነዉ ገና ከአሁኑ ከ 23አመት በታች ናቸዉ በእግዚአብሔር ስም በፀሎት አስቡልኝ ከሰካራም ከሱሰኛ ከመጥፎ ሰው እንድሪቁልኝ የስራ ሰው እንድሆኑ በፀሎት በፆም በስግደት እንድበርቱ ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃድ እንድሆን ስመክራቸው እሺ ይሉኛል ተግባር ላይ ግን የለም መምህር በፀሎት አስበን ወልደ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወልደ ሃና ወለተ ገብርኤል ወለተ ክሮስ ወለተ እዝገር ወልደ ሃወርያት ኃይሌ ስላሴ ወለተ ተክሌ ገብረ ህይወት ወልደ አማኑኤል ወልደ ሰማት ወለተ ማርያም ፅጌ ማርያም ወልተ ማርያም እያሉ ያስቡን ወስብሃ ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግል ወመስቀሉ ክብር አሜን ያቆየን
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳን እኛንም እግዚአብሔር ይመሰገነሰ 👏
@user-nd4ld6tt1w
@user-nd4ld6tt1w 3 жыл бұрын
አቤት እነሱን የፈታ የቅዱሳን አምላክ እኛንም ከእስራታችን ይፍታን ማነው ግን እንደኔ መምህር ሲያስተምር በአይነ ህሊናው የሚስለዉ የምር ሲያገር አብሬ ከባለ ታሪኮቹ ጋር ነው የምዞረዉ አብሬ ያለሁ እስኪመስለኝ ድረስ በስመአብ ብቻ መምህር አንተ ለመግለፅ ቃል የለኝም የምትወዳት እማ ፍቅር በነገሮች ሁሉ ከፊት ትቅደምልህ
@tube2014
@tube2014 3 жыл бұрын
እትና አባቶቸ እህት ወንድሞቸ እናቴ ታማብኛለች ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 жыл бұрын
መምህር እኳን ደና መጣህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ቅድስ ኤልሻዳይ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ🙏
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ አደረገኝ 3ደቂቃ በማየት ❤❤
@tigist3240
@tigist3240 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናታችን ጠንካራ ናቸው ወንድማችን በርታልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ በእውት እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን መድሀኒአለም ያርዝምልን በርታ አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 жыл бұрын
እህት በቅንነት ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ አደረገኝ 3ደቂቃ በማየት
@mono1494
@mono1494 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ጣፋጭ ትምርት የነፍስም የስጋም ምግብ የሆነዉን ትምርት እንድሰማ የፈቀድክልኝ አምላክ ተመስገን ሐጢያቴን ደብቀህ ቃልህን እንድሰማ አረከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አስቡኝ በጸሎት ወገኖቸ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ከስደት ተመልሸ ከቤተሰብጋ ተሰባስበን ለመጸለይ እንደናፈቀኝ😭😭😭
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንን እኛም ማንነታችንን እንፍንፈትሽ እግዚአብሔር ይርዳን
@tsghefekd2113
@tsghefekd2113 3 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክል መህራችን እድሜና ጤና ይስጠልኝ
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ስለምታደርገዉ መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰመአትን ያዉርስልን በጣም ደስ በእዉነት ወንድማችን ወደ ህይወት ስለተመለስክልን በጣም ደስ ብሎናል መጨረሻህን ያሳምርልህ
@betisisay6628
@betisisay6628 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህር
@user-jv5hg9rx2e
@user-jv5hg9rx2e 3 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመሥገን እንቁ መምህራችን እኳን አዴረሣችሁ ታሥበው ተከብረው ለሚውሉ ወራዊ ክብረባዓል በእወነቱ ቃለሒወት ያሠማልን ከእኔ እዲሜ ቀንሦ ለእርሠወ ይሥጥልኝ አሜን
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል በዉነት ደስ እያለኝ ነዉ የሰማዉት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ መምህር
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 3 жыл бұрын
በእውንት መምህራችን ቃለሂውት ያስማልን ፀጋውን ያዛላቺው
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በጣም ነው የሚገርመው ዘዴክ እንዴት እንደምትለውጣቸው ከእግዚአብሔር የገኘህው ስጦታ ቢሆንም ዝም ብሎ የሚገኝ አይደለም ያንተ ፍላጐትና ቅንነት ነው ውጤት ያመጣው ለቅን ሰለ ብዙ ሕይወትን የመቀየር ነው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥክ ለሚቃወመውም ልቦና ይሰጠውና ይጠቀምበት አያምልጠው
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት ይሄን ያደረገ ያባቶቻችን አምላክ ይመስገን መጥፍታችችን የማይወድ ወጣሪባድም በሌላም እያስተማረ ዛሬም ኑልጆቼ ይለናል ተመስገን መእህር ፀጋውን ያብዛልህ ጠላቶችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ
@meanker5885
@meanker5885 3 жыл бұрын
ስለማነጌር ሰለማይንገር ሰጥታ እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን ፀጋን ያብዛልን
@abijohannes
@abijohannes 3 жыл бұрын
አግዝያብህሄር ይምስገን
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር የብረት ምሶሶ ያድርጎት።ዘሮት ይባረክ!!!
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ
@ayinachinneshmariyamas9468
@ayinachinneshmariyamas9468 3 жыл бұрын
ዉድ መምራችን በ እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ነው የ አምላክ ሥራ የ ልጆቹን ጥፋት የማይወድ አምላክ ክብሩ ይስፋ ስንቱን ሂወት እያዳንክ ነው ከ እግዚአብሔር ጋር እድለኛ ነህ የ ሰዉ ሂወት ስድን ከያምት ዉጪ ምን የማስደስት ነገር አለ ተመስገን አማኑኤል ሆይ
@beletuteshome6603
@beletuteshome6603 3 жыл бұрын
ማምህር አድሜና ጤና ይስጥልኝ እንዳ አንተ አይናቱን yabizalin🙏🙏❤
@ahmaddaud1668
@ahmaddaud1668 2 жыл бұрын
ፈጣሪይባርክህ እድሜ፣በፀጋ ያኑርህ የዙ ነፍስ እያዳክ ነው
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 3 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 жыл бұрын
እ/ር ይመስገን መምህራችን የኛ ብርሃን እመብርሃን ትጠብቅህ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እ/ር አይባልም እህቴ እግዚአብሔር ተብሎ ነው የሚፃፈው ከይቅርታ ጋር
@marialove3677
@marialove3677 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ እ/ር ብለሽ አትጻፊ ሙሉ ለሙሉ እግዚአብሔር ብለሽ አስተካክይ ከይቅርታ ጋር
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 жыл бұрын
@@marialove3677 እሽ እግዛብሄር ያክብርልኝ
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
እንደምን አደራችሁን ወገኖችዬ በፀሎት አስቡኝ መንበረማርያም እያላችሁ እንደው በአዛኚቱዋ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Amen amen amen enkwan abiro Adersen memhir kalehiyiwetin yasemalin egziabihr amlak yitebkilin
@mehratmamo9813
@mehratmamo9813 3 жыл бұрын
እግዚሐብኤር ይመስገን መጨረሻዬን አሳምረው!!
@user-nr4fe3le8d
@user-nr4fe3le8d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ምን እደምል ቃል አጠረኝ እግዚአብሔር በብዙ ያበርታህ የህይወት ዋጋ ያድርግልህ መምህር አፀደ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ለኛ ለአረብ ሃገር ላለነው እስቲ ፀሉይልን ኑሮ ኣልሞላ አለን በዚ ቀዳዳ ስንደፍን በዚ ይጎድላል እድሜኣችን በኣህዛብ ሃገር አለቀ በተለይ እኔ ስግደት በጣም ስንፍያለው ከስራው ኣንፃር ስራው ከባድ ነው የማንም ቤት ማለት ነው ግን ተመስገን በመምህር ትምህርት እፅናናለው አስራትም አወጣለው እና ለሁላችን አረብ ሃገር ላለን በፀሎት ኣስቡን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐
@meazagetu4560
@meazagetu4560 3 жыл бұрын
Egziabher yimesgen memeher enqe Salem metah 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ue5ji2qw9i
@user-ue5ji2qw9i 3 жыл бұрын
AMEN💠💒AMEN💒💠💠💒AMEN💠💒🌹
@yamaramlijjj5152
@yamaramlijjj5152 3 жыл бұрын
Amen amen amen mehrem agazaber yamasagan xagawan yabazalachuu💞💞
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን
@erkineshassres6509
@erkineshassres6509 3 жыл бұрын
ከለሕየሰወት ያሰማልኒ ተስፍሽ ።
@tewodroshunachew5671
@tewodroshunachew5671 3 жыл бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እንዴት ነህ? እኔ አንተን ካወኩኝ ግዜ ጀምሮ ገጠመኝ አንድም አያመልጠኝም::አመት ይሆነኛል ተቀይሬበታለዉ በእግዚአብሔር ፈቃድ ክብርን አግኝቼበታልዉ ልጅ ሆኛለዉ ግን ፈተናዉ በዝቶብኝ እየተፍገመገምኩኝ ነዉ:: በፀሎት አሰቡኝ ወልደማሪያም ነኝ::
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@emebetandualem2902
@emebetandualem2902 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እኛንም ለዚች ቀንያብቃን ከስደት ተመልሰን ነፍሳችንን ለማዳን የምንተጋ ያርገን
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
ነይ በደመና ነይ በደመና ነይ ልመስጋና ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በጣም ማራኪ ይሆን ገጠመኝ ነገር
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 3 жыл бұрын
አንኳን ለቅድስት ሰላሴ አደርሳችው ውድ የእግዚአብሔር ቤተስቦች ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይ ወት ይሰማልን መምህራችን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን ስለዝማሬው ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
.ወዬኔዬ እግዜያብሄር ይመሰገግ ታድሎዎ የኔንም ወንድም እግዜያብሄር ያሰበው በሉልኞዬ በማሪያም በማአ ፋቅር መምህር ተሰፋዬ አበራ አምደ ገብርኤል እሰከቤተሰባቼ ብለክ
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣህልን ተሰፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልን ያኑርልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
ወንድማችን እድለኛ ነህ ለአንተ የደረሰ አምላክ ለኛ ይድረስልን
@user-gy7ub1js5k
@user-gy7ub1js5k 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሠማልን 🙏💜
@user-xq7cd5zy7g
@user-xq7cd5zy7g 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን ልኡል እግዚአብሔር ክብርምስጋና ይግባዉ
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት አረፈድክልን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
መማህርዬ እኛ ምንም አልረገንም ማትለዉ ከዚ በላይ ምን ታደረጉ ሀሰበ ሚሰጠ አጠትን አደል እንደ ይጠፋ ነዉ እዉናት ነዉ ገንዘብ እግዚአብሔር ክሌል ምን ዉጋአልው ተመሰገን
@user-io2pl9zx4e
@user-io2pl9zx4e 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልና መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይህ ኣሜን
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ነገሮችን በመልካም ነገር ይቀይራል ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@user-gd9ky7wm9c
@user-gd9ky7wm9c 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን
ስምንት የዓይነ-ጥላ ዓይነቶች በሕይወት ቆመን ሲኦልን አየነው Memehir Girma Video 600#subescribe_now #like  ላልሰሙት አሰሙ
1:09:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 134 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
53ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( የመናፍቅ መንፈስ ስንል ምን ማለታችን ነው
2:54:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 18 М.
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 488 М.
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
አርጋኖን የዓርብ - Arganon
39:11
masresham
Рет қаралды 721 М.
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН