No video

121ኛ ገጠመኝ፦(memihir tesfaye abera getemeng)በየዋህነት ሙሉ ደሞዙን ለነዳያን ሰጥቶ የሚኖር ( በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 47,318

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 520
@asfawtamene9300
@asfawtamene9300 3 жыл бұрын
ኤፍታህ አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦናዬን ክፈትልኝ
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እስቲ የመምህርን ገጠመኝ እንደኔ በጉጉት ይሚጠብቅ እጁን ያውጣ
@semagedamu2659
@semagedamu2659 3 жыл бұрын
እንዴ ከኔም በላይ እሚወደው አለ ብየ አላስብም ነበር ሱስ ሆኖብኛልኮ ወዳጀ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 жыл бұрын
❤❤🙏🙏🙏
@user-fb4kb3ly1t
@user-fb4kb3ly1t 3 жыл бұрын
☝️☝️☝️☝️☝️
@mesert834
@mesert834 3 жыл бұрын
♥♥♥
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው በጉጉት የምጠብቀው
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኛቸው። በእውነት።ፍቅሩንም ያብዛላቸው።መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አቤቱ የሰማነውን በልባችን ጻፍልን።አስተዋይ ልቦና አድለን።አሜን
@haeyathaeyat707
@haeyathaeyat707 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሠላምዎትሽይብዛልን መምህራችን በእውነት በእድሜና በፀጋ ያኑርልን የድንግል ልጅ አማኑኤል ። መምህሬ የአይኔ ብሌን እሽ አመት ኑርልን በእውነት በፆሎት ያስቡን ወለተ ስንበት ወለተ ዮሐንስ ወለተ ስንበት ያስቡን ።
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
እንደኔ መምህርን በጉጉት እሚጠብቅ በላይክ ያሳይ እስኪ ላዳምጥ እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት አስተማራነው ቃለ ህይወት ይሰማልን እረዥም እድሜ ጤናይስጥልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@user-bq2rv5ry1y
@user-bq2rv5ry1y 3 жыл бұрын
ውይ መታደል ለካ እዲህም አለ እውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ሆይ አትተወኝ 🙏
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 жыл бұрын
እግዜአቢሄር የትመሰገን ይሁን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ዛሬ ደሰ ብሎኛል ሴትዩየ 8 ኛ ልጅ ወለደች እንኳን ማርያም ማርችሺ በሎት
@dyychhgguii2927
@dyychhgguii2927 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እንኳን ማሪያም ማረቻት
@rahel6463
@rahel6463 3 жыл бұрын
ኢፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ፍጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን እንቋችን እንወድሀለን
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን እመቤቴ በመንገድህ ሁሉ ትከተልህ
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እሺ መምህራችን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንንን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህልን እንቁ መምህራችን በጣም እሚገርም ነው ዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መስማት መታደል ነው እህታችን በእውነት ጀግና ነሽ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያፀጋልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ከእነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@almazaddisu5829
@almazaddisu5829 3 жыл бұрын
መምህራች እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከፀጋ ላይ ፀጋ ጨምሮ ይስጥልን የምትናገራቸው ገጠመኝ እንዴት ደስ ይላሉ እኛንም በፀሎት አስቦን መምህሬ
@mimimm3713
@mimimm3713 3 жыл бұрын
እንድህነው በጣም አሪፊነው ቃለህዎትን ያሰማልን!
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን መታደል ነው በአው ዘመን ሰው እንኳን ልሰጥ ያተሸጠውን በሚክድበት ሰዓት የለውን በመሰጠት እግዚአብሔር መፈለግ እፁብ ድንቅ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ሕይወት ትዳረሩን ይበረክለት አሜን አሜን አሜን
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይህ በገጠመኙ ብዙ ለውጥ አግኝቻለው በፅሎትህ አስበን አመተ ስላሴ ወለተ/ ገብርኤል ወ/ገብርኤል ወ/ገብርኤል ወ/ገብርኤል ገብረ ህይወት
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን😭😭😭መምህር በርታ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛም ልቦና ይክፈትልን😭
@user-et6ec8xu8i
@user-et6ec8xu8i 11 ай бұрын
Amen Amen Amen.
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
መምህር ቃለሕዎት ያሰማልን አሜን
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን 🌹🌹🌹
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እኝንም ለቁምነገር መልካም ፍሬ ለማፈራት ያብቃን አሜን
@user-cw5nb9jc7q
@user-cw5nb9jc7q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@girmachewaddisu5373
@girmachewaddisu5373 3 жыл бұрын
ወልደ ቂርቆስ : ሰይፈ ሚካኤል: አጸደ ማርያም: ሃይለ ገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልን
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሰዉነዉ እዉነትበዚ ዘመን እደዚ አይነት ወጣት አለ?እግዚአብሔር ይባርካቸዉ። 🙏🙏🕊🕊💕💕
@user-ym1jo7zy7u
@user-ym1jo7zy7u 3 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን በጤና በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እሱ ምን ይሳነዋል ታሪክን ይቀይራል ከንደገና ይሰራል⛪📖📖
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር እህቶቼ ወንድሞች ገባ በሉ እንመገብ የእግዚአብሔር ቃል
@user-ck2kq8ym8l
@user-ck2kq8ym8l 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምግስት ስማያተን ያዋርስልን መምህራችን 👍👍👍💚❤️💛
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
ከኔ የበረታ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል🙏🙏🙏🙏
@mesert834
@mesert834 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ ሚካኤል
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
@@mesert834 አሜን አሜን አሜን እህቴ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን ወድማችን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እንደናንተ ያሉ ያብዛልን አሜን
@user-yr9fw2vi8l
@user-yr9fw2vi8l 3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ነገር ተምረንበታል መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ ባንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እውነት ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ ለክብሩ ያብቃችሁ መምህር ተባረክ እውነት የወንድሜ ደሀ መርዳቱ እግዚአብሔር ደግሞ እሱን የሚያስተምር ከዛም አልፎ የምትወደው ላከለት እውነት ወገኖቸ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ስሙ ለዘላለም ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ተከፈት ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እኛም የተማርነውን ተግባር ላይ አውለን ወደ መልካሙ ህይወት እንድንሔድ እግዚአብሔረ ይርዳን አሜን
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው የእሷን ልብ ለሁላችንም ያድለን 🤲🤲🤲
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስላማችሁ ይብዛ ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
@user-em5on3eu2w
@user-em5on3eu2w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ገና እያየሁቴ ነው በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ኤፍታህ ብዬ ላዳምጥ በሃጢአት የተደፈነውን አእምሮዬን አንዲቷ የእግዚአብሔር ቃል የሰውን ነፍስ ታድናለች
@user-mj8tp7dt5f
@user-mj8tp7dt5f 3 жыл бұрын
መህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጉጉት ያምንጠብቀው ትምህርት ነው የአይምሮ ማንቂያ ደውል ነው በዲያብሎስ ላይ እንድንነቃ እያደረከን ነው
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት እመብርሃን እድሜ እና ጤና ትሥጥልን ቃለህወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣሕ እሔንን እንድሰማ የፈቀደ እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን ተስፋ ስላሴ በርታ ጠንክር እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶችሕን ሁሉ ከእግርሕ በታች ቀጥቅጦ ይጣልልሕ ።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አመስግኑ ።ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ መምህር ።
@edentegena6088
@edentegena6088 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ትዳራቹህን ያብረሀም እና የሳራ ያርግላቹ መምህር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@user-em5on3eu2w
@user-em5on3eu2w 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ልጅቷን ደስ ተሰኜሁባት በእምነቷ ላይ ባላት እውቀትና ልጁን ከዚህ አስተሳሰብ በእግዚአብሔር ቃል መልሳ የራሷ ማድረጓ እግዚአብሔር ሸልማት ነው የሠጣት እስከመጨረሻው በፍቅር ያጽናቸው
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@henoklegesselegesse7439
@henoklegesselegesse7439 3 жыл бұрын
ወይ መምህር ለካ ብዙ ፈተና ደርሶብሀል ተሰቃይተሀል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@hayatlelo8954
@hayatlelo8954 3 жыл бұрын
Waqayoo goftaan sagalee jirenya sin haa dhagesisuu dhaltuu mootummaa isaa sin haa godhatuu bara tajajilaa keessani haa eebbisuu ameen
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ግሮም ገጠመኝ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አዘል ብዙ የምንማርበት ነዉ ለእህታችን በእውነት ግበዝ ናት ለወንድማችን ከልጅነቱ ተፅዕኖ ቢናርበትም እግዚአብሔር እንዲያውቅ መንገድ ሆኖለታል ትዳራቹሁ ያብርሃም የሳራ ይሁንላቹሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት በጣም ልዩ ትምህርት ነዉ በጣም
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ያውም በዚህ ዘመን እና በዚህ ስዐት ክርክራቸው ደስ አይልም እውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን !!!
@mimimm3713
@mimimm3713 3 жыл бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን አሜን!!
@user-yg1pq6lk4g
@user-yg1pq6lk4g 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@azebkassaye821
@azebkassaye821 3 жыл бұрын
እእግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህር እመብርሃን ተጠብቅህ
@user-xc8il1zx5l
@user-xc8il1zx5l 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ኣስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ባሁን ስሀት እንዲ አይነት ስው አለ በጣም ይገርማል
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
መምህር ዘመንክ ይባረክ አመሰግናለው ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለው የእውነት
@genetteshom7262
@genetteshom7262 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግርም ትምህርት ነው መምህር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወለተ መድህን ብለህ አስብኛ በፀሎትህ
@a.m5875
@a.m5875 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው። እግዚአብሔር ቤታቸውን ይባርክ። የአብርሃምና የሳራ ይድርግላቸው።
@user-ho1lb2nu5w
@user-ho1lb2nu5w 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን አሜን .
@user-ul4ur1tf3l
@user-ul4ur1tf3l 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተመስገን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እንዴት ከረምክ ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ ዛሬም ዘውትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 жыл бұрын
አሜን
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 3 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ አንዲሀም መምህራችን አንኳን በሰላም መጣ እህት ወድሞቼ በፀሎት አምደእስጢፋኖስና ስነማርያምን አስቡን ፡፡
@nagatabarra598
@nagatabarra598 3 жыл бұрын
መምህሬ እድሜና ፀጋውን የድግል ማርያም ልጅ ይስጥህ
@user-rb5yz2lt8g
@user-rb5yz2lt8g 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መምህራችን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ መምህር ኤፍታህ ተከፈቺኝ በለኝ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን እስኪ ልስማና ልማርና እመለሳለሁ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
@@user-yv2ms6vk6w አሜን አሜን አሜን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አዳምጨ እመለሳለሁ የመምህራችን ተማሪወች የክርስቶስ ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
ኤፍታህ በለን እግዚአብሔር ሆይ ልቦናችን ክፈትልን መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት በርታልን መምህራችን እኔስ ሰው ልሆን ነው መስል
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ልቦና ይስጠን አሜን 3)
@-mahlet6883
@-mahlet6883 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን
@mahletzemikaelbitanya9949
@mahletzemikaelbitanya9949 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር በእውነት ግሩም እና አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ምታቀርብልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏🙏🙏
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
መምህር እንካን ደህና መጣሁ ቃል ህይወት ያሰማልን ደስ የመላ ነው ውንድምችን አደም ከጤና አበዙት ይሰጥልን ልዕለ እግዚአብሔር ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አክስቴ ጀግና ነሽ የብሪትሽ እግዚአብሔር አምላክ ነሮሹን ዘመን ይባረካሉ አመ አምላክ ትጠብቁሸ
@user-qw1mr8zu5u
@user-qw1mr8zu5u 3 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመሥገን መምህራችን እግዚአቤሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ጠንክር መምህራእን እየተማርበት ነው በጣም እናመሠግነሀለን
@danielhaiel8542
@danielhaiel8542 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በጣም እናመሰግናለን መምሕር ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-je9ms9jr8w
@user-je9ms9jr8w 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በእግዚአብሔር ስም በእውነት ምን ያህል ሰዎች ነን በዚህ የተለወጥነው
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላም ካንተጋር ይሁን የድንግል ማርያም አማላጅነት ፀሎት እና ቃልኪዳን አይለይህ
@user-ex6hs4gt1v
@user-ex6hs4gt1v 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር ምን አይነት እድለኝነት ነዉ በዚህ ዘመን እንደዚ አይነት ሰዉ ማግኘት አሰቸጋሪ ነዉ እግዚአብሄር ይባርካቸዉ ትዳራቸዉም የ አብርሃም ና የሳራ ይሁን መምህር የምር ደስ ይላል ይሄንን እንዳዳምጥጨለዚች ሰአት ላደረሰኝ ክቡር እግዚአብሄር ይመስገን
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 3 жыл бұрын
በጣም ኣስተማሪ ነው መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@kiakiya2665
@kiakiya2665 3 жыл бұрын
ወይጉድ በዚ ዘመንም እንዲ አይነት ሰው አለ ...እጅግ በጣም ደስ ይላል!!!መምህር እውነትም ገጠመኝ ...
@mnm9103
@mnm9103 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እድሜህን ያርዝምልን ከእንቅልፋችን ነው የቀሠቀስከን ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው ያልነው እናመሠግናለን
@user-jp4lr3ff4n
@user-jp4lr3ff4n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ዕንቁ መምህራችን እናደምጣለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yc5xd8sr5q
@user-yc5xd8sr5q 3 жыл бұрын
ማምር እንካን በሳላም ማፁ ካለ ሂዎት ያሳእን እግዛብሔር ማልካም ኖዉ ስላ ሁሉም ናጋር እግዛበሄር ይማዛገን ⛪📖
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
ኤፍታህ(ተከፈት)እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው የዛሬው ገጠመኝ እኔም ሀብታም እግዚአብሔርን ማያውቅ ይመስለኝ ነበር ይኽ አመለካከቴ አሁን ተቀይሯል
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
መምህር እዉነት የሚገርም ልጂ በማጣትነዉ ነዉ እግዚአብሔር የሚገኝዉ ብሎ እግዚአብሔር ለማስደሰት መጣሩ በጣም ድንቅ እመብርሀን ዘመኑን ትባርክለት መልካም ፌሬያፍራ
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🥰
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-zg5fc3gb9r
@user-zg5fc3gb9r 3 жыл бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህ የእኛ እንቁ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልቦናዬ ክፋትልኝ
@user-nw3sf8kb2y
@user-nw3sf8kb2y 3 жыл бұрын
መምህራችን።በእውነት ድንቅ ደግነት ነው
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ዛሬም ተመስጌን አጥንትስ ሰብሮ ልብን የሚያርሰርስ ትምህርት እንድሰማ ስላደርግህኝ እግዚአብሔር አመሰግንሀለሁ መምህራችን እኔ ምን እብደምልክ አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ የስራህን ዋጋ ይክፈልክ እግዚአብሔር ለሁላችንም ባንድም ብሁሉም ነገር ይናገራል ይህ ትምህርት ሁላችንንም ይጠቅመናል
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ከነቤተሰቦችህ እመቤቴ ትጠብቅህ
@demewezawraris6339
@demewezawraris6339 3 жыл бұрын
ምህራችንእድሜና ጤና ይስጥልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏
@user-vt4co9sq8v
@user-vt4co9sq8v 3 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕር በፀሎት አስበኝ አሳስበኝ ወለተ ማርያም ብለሕ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዉድ ምንም መምህራችን በጣም አስተማሪ ነው ገጠመኝ ነው ሁሉንም ነገር እያስተዋል እንድንሄድ ይርዳን አሜን ከመንፈስ ድህነት ይሰውረን እናመሰግንለን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጠህ ቃል ሕይወት ያሰማልን አግዚአብሔር ይጥብቅልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እዲህም አለ ለኳ የወንድምና የህታችን በረከታቸው ይደርብን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-mt2cf8yi5s
@user-mt2cf8yi5s 3 жыл бұрын
ውድ ምዕመናን የመምህር ቤተሰቦች ዋሳፕ ማህበራችን ላይ መቀላቀል በረከት መስራት ለምትፈልጉ እህቶች ወድሞቼ ሊንኩን ተጭናችሁ መግባት ትችላላችሁ በፍቃደኝነ እናመሰግናለን chat.whatsapp.com/Dqgy37npHeZANbEQQh0zT1
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
አዎ ኑ አብረን እንሳተፍ ጥቅሙ ለራሳችን ነው
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 87 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
13ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:28
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
127ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በሰባተኛ ሰፈር እንዲህም ሆኗል ይገርማል
1:08:29
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 87 МЛН