121ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ዲያስፖራዋ ኢትዮጵያ መጥታ ጎረቤት ለመጠየቅ ስትሄድ የገጠማት አስደንጋጭ ነገር

  Рет қаралды 48,490

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 407
@የማርያምልጅተዋህዶየማርያ
@የማርያምልጅተዋህዶየማርያ 2 жыл бұрын
ዛሬ እኮ ቅዱስ መርቆርዮስ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ ቅዱሰ መርቆርዮስ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አሜን እግዚአብሔር ይማረን እንጂ ጊዜው ከፍቷል !!!እውነት ነወ መምህር
@user-mn2qn3we3q
@user-mn2qn3we3q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወልደዉ ቢሆን ነበር እሚያሳዝነዉ እግዚአብሔር ደርሶላቸዋል መምህር እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን
@user-yk8mm6nn1v
@user-yk8mm6nn1v 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ትዳር እግዚአብኤር የሚደሰትበት ሲሆን ነውና እንደዚህ ሁነው ፈሪሀ እግዚአብሔር ስላለባቸው ነው ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ለንሰሐ ያበቃቸው ስለዚህ ያከበሩት እግዚአብሔር አምላክ የበለጥ ለእርሱም ለእሶም ይሰጣቸዋል ወንድም እህትነታቸውም በደስታ ይቀጥላል ብየ ነው የማስበው በእኔ በኩል። እግዚአብሔርን ባይፈሩማ አንደየ ሆኖል ብለው አንለያይም ይሉ ነበር ስለዚህ ጥፋት የለብህም መምህር ብቻ እድሜህን ያርዝምልን።።
@alemgebra6041
@alemgebra6041 2 жыл бұрын
መምህር ያንተ ጥፋት የለበትም እነሱም ባለማወቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችንም ማስተዋልና ምህረቱን ያድለን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ መምህራችን በእውነት የዛሬ ገጠመኝ በጣም ነው የሚገርም እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ኑኑኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
መምህርዬ ጥሩ ስራነው የሰራከው ልጁም እውነቱነው ከዚህ በዋላ ቢገናኙ ይጠየቅበታል (አጥያት )ነው መምህር እውነት ክነው ማለያየትክ ጥሩነው የማያቁትን እህት ወድም መሆናቸውን ማሳወቅክ ጥሩ አረክ እድሜዬ ጤና ይስጥክ አሚን ቃለህይወት ያሰማልን አሚን።
@yohaneszerai8651
@yohaneszerai8651 2 жыл бұрын
መምህር ማለት ልክ እዳንተ ነው ! ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር, ለነ ደሞ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን አዎ በጣም ልዩ ገጠመኝ፩፪፲ ነበር እግዚአብሔ አምላክ. አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ኤፍታሕ በለን ጌታ ሆይ😭 የተዋህዶ ልጆች የመምህር ተስፋዬ ፍሬዎች መልካም የመዳመጥ ግዜ ይሁንልን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ ስራው ድንቅ ግርሙ ነው ክብር ይገባሃል
@user-fx6gx2zy3j
@user-fx6gx2zy3j 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አንተ ሆነ ልጂቱ ትክክል ናችሁ ምንም ጥፋት የለም እግዚአብሔር ይመስገን በልጂቱ ላይ አድሮ እውነቱ መውጣቱ ከምንም በላይ የመናፍስት ሴራ የገባቸው በእውኑ ያሳዝናሉ እናትየዋ ግን ምናለ ለልጇ በሚስጥር ብትነግረው ወይ የልጂቱ አባት ቢነግርልት ይህ ባልሆነ እንኳንም ልጂ ያልወለዱ ይችን ቀን ሊያመጣ እግዚአብሔር ግሩም ነው
@Hulubesuhone
@Hulubesuhone 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የጠፊትን በመመለሰህ እግዚአብሔር ይደሰታል ጠላታችን ዲያቤሎሰ ይወራጫል ግን አይችልም ወደ ጥልቁ እግዚአብሔር ጥሎታልና እህትና ወንድሞቼ እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርካችሁ በርቱ በፀሎት ፈጣሪ ይርዳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያብሎሰ ሰራው ሰለተነቃ ሰለተነጠቀ ነው ይህንን ትምህርት ተምረን እራሳችንን አንድንመለከት 30/60/100 ፍሬ እንድናፈራ ጌታችን መድኃኔታችን ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@user-fx6gx2zy3j
@user-fx6gx2zy3j 2 жыл бұрын
ውዱ መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ እስይ እስይ እስይ እምር በልልን ከእግዚአብሔር ስንሆን ፊታችንም ውበት አለው እግዚአብሔር ይመስገን ባለህበት ይጠብቅህ
@user-ch1so3gy4y
@user-ch1so3gy4y 2 жыл бұрын
ቃል ህይዉት ያሰማልን በኡዉነት እልልልልልእልልልልል ደስስስስ የምል መዝሙር ዝመሬ መላእከት ያሰማልን
@user-xc3fq5gi3c
@user-xc3fq5gi3c 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃላት የለኝም ላንተ በርታልን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ዕንቁ መምህር🙏
@henok8501
@henok8501 2 жыл бұрын
መምህር ትክክል ነህ አንተ ምንም አላጠፋህ ጥፋተኛው እኛ ነን አይምሮአችን ላይ ከሰው ይልቅ ገንዘብን የመረጥን ለት____.መምህር ፀጋውን ድንግል ታብዛልህ ፀልይልኝ ብርለነ መስቀል
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እረ መምህር የምን ማፋታት ነው ጠቊር ተቃጥሎ ነው እዴት እህትና ወንድም ተጋብቶ ይኖራል እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ደረሰላቸው ተመስገን አምላኬ
@henokb6412
@henokb6412 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም በሄድክበት ግርማ ሞገስና ስኬታማ ያርግህ መምህር ።ለሴቶች በተለይ ውጪ ያላቹ ግን አንድ ነገር ልበል፤ትንሽ ነገር ስታውቁ ሌላውን ምንም እንደማያቅ መቁጠርና በጣም ስሜታዊነት ይታይባችኋልና ትንሽ ለመረጋጋት ሞክሩ እባካችሁ ።ይሄ ነገር በመልካም አለፈ እንጂ ስዎች በድንጋጤ ሊሞቱ ሁላ ይችላሉ።በአንድ ወቅት ከአንድ ዲያሰፖራ ያየሁት ነገር መቼም ሳስታውሰው ያሸማቅቀኛል።በማያውቀው ነገር በዙሪያው ያሉትን እንዳላዋቂ ቆጥሮ አንዳንድ ነገሮች ሲያደርግ ተሸማቀንም ይሉኝታ ይዞንም ሊነግሩት ሲሞክሩም የሚሰማ ጆሮ ስላልነበረው አፍረን ያለፍንበት ጊዜ ነበርና አስተውሉ እባካችሁ ።
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የዛሬውስ ይለያለ ውይ በጣም ያሳዝናል አይ የኛ ነገር የመንፍስን ስራ ባለመዋወቃችን እህት እና ወድም እያጋባ አረፈ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንኳንም ልጅ ያልሰጣቸው በሉ ምቅመን ትልቅ ትምህርት ነው ተማሩበት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ይሆን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የሚገርም ስራ ነው መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን እግዚአብሔር በአንተ እና በዛች ደግ እና ግልፅ ልጅ አድሮ ቀጣዩ ህይዎታቸው ጨለማ ከመሆን አዳንካቸው መንካሙ ን ስራህን እያከለ እግዚአብሔር ይባርክልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@dhdjj5980
@dhdjj5980 Жыл бұрын
ኣረ መምህር ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል ❤ ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤ መምህር ፍረኩም እዩ ልቢ ናይቱም አሕዋት ..... ።
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 2 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ይገርማል በጣም እግዚአብሔር መቼስ ለሁሉም ቀን አለው
@salme4126
@salme4126 2 жыл бұрын
ኧሬ መምህር ትክክል ነው እያዩ ኅጥያት ከመስራት እንኳን ተለያዩ እኔ እራሱ ዛሬ በማላውቀው ነገር አስደጋጭ ነገር ደረሰብኝ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ወለተሚካኤል ብለህ በፀሎት አስበኝ
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህሬ እደምን ዋልክ በፍፁም አፋታህ አይባልም ነፍስ አዳንክ እንጂ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
ተመስገነው በእውነት ከፈጣሪ ተልኮ ባተላይ አድሮ ሁንም አከናውኖታል በእውነት ላተም የማያልቀውን ፀጋ ያብዛልክ መምህራች አዳተጨያሉቴን ያብዛል አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 3 ай бұрын
አምላክ ይመሰገን ሰም እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የብዙውች ወንድሞች እህቶቻችን ህይወት ተበላሽቱል እውነት ግን ተቀብሮ አይኖርም እውነት ግዜውን ጠብቃ ትወጣለች ቸሩ መድሀኒአለም እውነቱን ለሁሉም ይግለፃላቸው ።
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን የእግዚአብሔር ኣምላክ ስም ይክበር ይመስገን እንኳን በሰላም በጣህልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 2 жыл бұрын
በእዉነት የሚገርም ገጠመኝነዉ እቁመምራችን በእዉነት እድሜናጤና ይስጥህ ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ መምራችን ፡በጣመ እዉቀት እያገኝን ነዉ
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የጠቋር መንፈስ እግዚአብሔር ይምታው ይገስጸው። አንተ ደፋሩን ጠቋር ስላዋርድከው ነው የተንጫጫው። እግዚአብሔር ለሁለቱም ጥሩ ትዳር ይስጣቸው መንፈሳዊነት ፍሬውን አይተናል ማስተዋል ያድለን።ዛሬ ሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ነው ቅዱስጊዮርጊስ ስላልክ ነው። ዛሬ የተወለድኩበት ቀን የሰማእቱ በረከት ለሁላችንም ይድረሰን።
@tiruyeethio8720
@tiruyeethio8720 2 жыл бұрын
መምህር ጥሩ አደረክ የውነት ብቻ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ብቻ ይህ ነው ብየ ባልዘረዝርም ስንቱ ባለማወቅ ስንቱ ዘመዳሞች ታጋብተው የሚኖሩ አለ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም መንፈሳዊ ሆነው እንኳንም በሰላም ተለያዩ
@mulewayebirhie5338
@mulewayebirhie5338 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ወሳኔ ነው እግዚአብሄር ያክብርህ መምህር
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከክፍ ነገር ከነቤተሰቦችህ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅህ 🙏🙏 የሚገርም ገጠመኝ ነው ልጅ ሳይወልድ በመጋለጡ ደስ ይላል እግዚአቢሔር ይመስገን 🙏🙏🥰
@marhadmarsha1788
@marhadmarsha1788 2 жыл бұрын
እሰይ የግዝያብሄር ስም የተመሰ ገነ ይሁን እንኳንም ተፋቱ መንም እንደማለያየት ወይም ትዳር እንደ መበተን አይቆጠርም ይህንን ስራ እራሡ እግዚያብሄር ነዉ ያጋለጠዉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን የድንግል ልጅ ።
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማል ፀጋዉን ያብዛልህ ማለያየትህ ጥሩ አድረገሃል እግዚከብሔር ፍፃሜያቸዉን ያሳምርልቸዉ
@user-xd8by8kb8n
@user-xd8by8kb8n 2 жыл бұрын
መምህር ተቀምጠህ አቅርብልን እግርህን እንዳያምህ በፀሎት የምትቆመውን እግዚአብሔር ይቀበልህ
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ወይ መምህሬ በጣም ደስ አለኝ መጨርሻላይ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ አደርግህ እጂ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ 💚💛💒💟🙏
@elerojob8205
@elerojob8205 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን😭😭😭 የብዙዎች ቤተሰቦቻችን ያለማስተዋወቅ ችግር ነው በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቸረነቱ ይጠብቅህ ምንም አላጠፋህም በሄድክበት ሁሉ አምላከ ቅዱሳን ሞገስ ይሁን አሜን 🙌🙌🙌
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ በክርሰቶሰ ይበዛል ይገርማል ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አረ ሁላቸውም እግዚአብሔር ይስጣቹሁ መፈራረጃ ነበር የሚሁኑት እግዚአብሔር የንሰሐ እድሜ ስለሳጣቸው በጣም ደስ ይላል ተመስገን ጎዶልያስ እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r 2 жыл бұрын
እጥር ምጥን ያለ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው። መምህራችን የሰራኽው ትክክል ነው ።
@uae1023
@uae1023 2 жыл бұрын
መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ ቃለሒወትን ያሠማልን በጣም ይገርማል ብቻ ሁለቱም ስለተረዱህ ስለሚከታተሉህ ደስ ይላል🙏🙏🙏👍
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን" ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ አምላክ ሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ" በእውነት ደስ ይምልን ገጠመኝ ነው" ❤❤
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እናተን ስለሰጠን በጣም ነው የማመሰግነው በእውነት የሰውን ችግር እየተረዳችሁ በመናፍስት እደተያዝ ስናቀው በጣም ያሳዝናል እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@user-hd4yv4dm5m
@user-hd4yv4dm5m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከእደዚህ አይነቱ ፈተና አምላከ ቅዱሳን ይጠብቀን ። እህት እና ወንድም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን በዚህ አጋጣሜ አንድ ነገር ጣል ላድርግ ስታፈቅሩ ስትፈቀሩ ዝም ብለን አይናችን ጨፍነን። አንግባ መጀመሬ ማነው ከየት ነው የነ ማነው ቤተሰቦቹ ማናችው ያሳለፍ ወይም ያሳለፈችው የህይወት ውጣ ውረድ መጠየቅ መመርመር ይኖርብናል ፍቃደ እግዚአብሔር መጠየቅ አለብን ።
@hermelasahile5165
@hermelasahile5165 2 жыл бұрын
መምህር በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ነው ትምህርት ነው ጥሩ ትምህርት ያገሁበት መጀመሪያ ላይ አትስሚ ይለኝ ነበረ ዛሬ ግን አትስሚው የሚለኝ መንፈስ አሸንፌ አዳመጥኩት በዛ ውስጥ እራሴን አገኝሁት መምህር እባክህ ከዚህ መንገድ እንድመጣ ፀልይልኝ
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ድንቅ ስራ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአሉ አደረሳችሁ የቅዱሳን ፃርቃን ሰማዕታት በረከታቸው አይለያችሁ አይለየኝ ወስብአት ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜ፫
@user-hq8df2yu7w
@user-hq8df2yu7w 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ እንኳንም ሳይወልዱ ደረስክላቸው ከዚህ ርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን በየሀገሩ ብዙ ነገር አለ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጥፋቱ የትላልቅ ሰዉች ነው እንዲህ አይነት ነገሮች አይደበቁም ነበረ ።
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን እግዚአብሔር ሀይል ይስጥህ መምህር በርተልን
@tutueshetu4690
@tutueshetu4690 2 жыл бұрын
በጣም መልኳም ስራ ነው የሰራህው መምህር ልጅ ቢወለድ ባለታሬካችን አባትም አጎትም ለጆሮ የከብዳል መቼም ያንተን ትምህርት ሁሌም ሼር ላይክ የማደርገው እንደኔ እድለኛ ሆነው ሌላውም ይህን ትምህርት ከጆሮቸው እንዲደርስ ብዬ ነው ተባረክ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን መልካም ነገር ነው ያደርክው እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ መምህርየ
@user-il4kj6zu3f
@user-il4kj6zu3f 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አረ በጭራሽ ሥህተት የለውም ጥሩ አርገሀል በአንተ ምክንያት ሥንቱ ነፍሥ ዳነ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ መምህር
@seblewongel122
@seblewongel122 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ስራ ነው የሰራኧው መምህር 🙏🏾 ነገር ሁሉ የሚሆነው ለበጎ ነው
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህወይት ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!👏👏👏💐💐💐👏👏👏💚💛❤
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሼር ላይክ እያደርገን እንጀምር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርችን ሰው ዳቢሎስ አደሮበት ይሳስትል እንጂ እግዚአብሔር ሁልም ትክል ነው ከ
@ፍቅርተስላሴናታኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም 2 жыл бұрын
ስላም ውድ የምየ ልጆች መምህር በጣም ይገርማል እንኳን ም ሳይወልዱ ይህ ነገር ታወቀ እግዚአብሔር ይመስገን 👏
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ይገርማል የጠቋርስራ በቸርነቱ ይሰውረን ይማረን አምላካችን ።
@user-jx6ol6dm4b
@user-jx6ol6dm4b 2 жыл бұрын
መምህር ፈጣር ይባርክህ አይዳለም እህት እነ ወንድም የወንድሙን ቤት አትማኝ ይለል ወንጌል ፈጣሪ ይመስገን ያለመውልዳችው
@user-rw8wx4or2s
@user-rw8wx4or2s 2 жыл бұрын
በርግጥ በጣም ይክብዳል ጥፋቱ የተቤተሰባችዉ ነዉ እንጂ ያንተም ሆነ የልጀች አይደለም እንተ ያደረግከዉ ትክክልኛ ነገረ ነዉ መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ፈጣሬ እማ ፍቅር ከመጥፎ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ መምህርዬ ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-tm9ek4uq7s
@user-tm9ek4uq7s 2 жыл бұрын
ኸረ የምን ትፍት በስማም መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ግድ ይላል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ዲያስፖራዋን፡ፈጣሪ፡ለምክኒያት ነው ወደ ሀገር ያመጣት ይገርማል፡ቤተሰብ፡ያለመጠያየቅ፡ችግሩ፡ይህነው፡ፈጣሪ፡እንኳን፡ረዳቸው፡ቃለህይዎትን፡ያሰማልን፡መምህር
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስግነ መምህር በውነት ክብርንሥ ምስጋና ለአባቶቻችን አምላክ ይሁን እርሱ የሚወደውን ምልካም ተግባር ነው እህታችንና ወድማችን ሁሉም ለበጎ ነው ከምንም በላይ ዘር አለፍጠሩ ለሁለታችሀም የተሻለ ነገር ተዘጋጅቶላችሁ ይሆናል እንሥ ሌላው ነገር መምህራችን አንተ ሳትሆ እሄን እሄን ያደረገው የእመአምላክ ልጅ ነው አንተ ድልድይ መሆንክ እውነት በእህታችን ወይም በእናታችን ያደረ ከባለ ታሪኮይፍቻችን የነበረው አሳቹ እርኩ መንፈስ እንጂ እርስዋ እይድለችም እንሱን ለእውነትኛ ንሰሐ ያብቃልን በቂንሥ ከበቂም በላይ ነው
@androksguest5909
@androksguest5909 2 жыл бұрын
መምህርየ በጣምጥሩነገርነው ያደረከው እግዚያብሄር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታሆይ ልጅአልሰጣቸውም ክብሩይመስገን ለመድሀናለም
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 2 жыл бұрын
ተመስጌን ሰላምክ ይብዛልህ መምህር ትክክል ነዉ ያረከዉ ያስተማረን የገፀን ፈጣሪ ይመስጌን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስሀን መምህር ቃል ህይውት ያደማልን እግዚአብሔር እኝንም ይስውረን .እውነት. የጠላት ክፍት ይከብዳል ግን እግዚአብሔርን የሚይዝ እንድቀን ይፈውሳል
@azebseyoum2294
@azebseyoum2294 2 жыл бұрын
መምህር መልካም ነገር ነው ያደረከው የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
መምህርዬ መጣክልን እኳን በሰላም መጣክልን መምህርዬ ያተን ገጠመኝ በአይኔ እሌናዬ እየሳልኩክ ስብከት እየተማርኩ ነበር ስለመጣክልን የስላሴዬ ስም ይመስገን እድሜዬ ጤና ይስጥክ አሚን።
@user-tj6cl5zr7i
@user-tj6cl5zr7i 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በሰማነዉ ተጠቃሚ ያዲረገን እግዚአብሔር
@bezawittadesse5335
@bezawittadesse5335 2 жыл бұрын
በጣም እድለኞች ናቸው:: በጣም ትክክል ውሳኔ ነው የወሰንከው አብረው ይኑሩ የሚለው ያው አጅሬው ነው
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 2 жыл бұрын
እግዚአቤሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ያሳዝናል
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
አሜን፫🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤ የሚገርም ገጠመኝ ነው 🙏😢
@miherettube8288
@miherettube8288 2 жыл бұрын
ማምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት በፋት እሄን ገጠመኝ እንደልሰመ ይከለክለኝ ነበር አውን ግን ብዙ ነገር ተምሬበታለው የተዋህዶ ቤታሳብ ግዜ የማዳን ነው ንቁ እውነት ሁላችንም እራሳችን እንፋትሽ ሌሎቹም እናስትምር ሰምቴን ዝም ማለት ሳይሆን ህዝቡ እንድ ማር ሼር ሼር ሼር እናድርግ
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ደስይላል ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ ስላሴ አሜን አሜን አሜን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን መለያየታችው እክፍፋም ሳያውቁ ስለ ሆን እግዚእብሔር ይቅር ይላቸዋል እሁን እውቀው እብርው ቢኖሩ እፃት ይሆንባቸው ይሆናል እግዚእብሔር ይመስገን ይሄን ላስማን🤲
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፈ ሁሉ ይጠብቀን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን
@limalima4922
@limalima4922 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ኑ ግቡ የመዳም ቅመሞች
@አድናወለተማርያም
@አድናወለተማርያም 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ይገርማል እመቤርሃን ደረሰችላቸዉ መቼ ያበቃ ይሆ የኛ መከራ ፈተና አምላክ እረዳህ አተንም ትንሽም ቢሆን ሰለገባቸዉ ቶሎ ተቋጨ ከባድ ነበር ፈጣሪ ስሙ የተመሠገነ ይሁን
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም የሚገርም ነው ልጅ አለመፈጠሩ መልካም ነው ሁለታቸውም መፈሳዊ መሆናቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስግን በእውነት እልልልልልልልልልልልልል እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tube6227
@tube6227 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር!ስለተረዳችሁት አባቶቻችን እናመሰግናለን 🤲🤲🤲
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa 💚💛❤🤲🙇‍♀️
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይስጥህ በጸሎታችን መሀል እግዚአብሄር ዝም ሲል ምክነያት ስላለው ነው እንኳንም ልጅ አልወለዱ በስመአብ ይገርማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መንፈሳዊ መሆናቸው ደግሞ የበለጠ ጠቅሟቸውል እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ደስታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏
@Ngsti123
@Ngsti123 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬው ገጠመኝ ደሞ የተለየ ነው ስንት ወንድም እና እህት አሉ ከተነገረላቸው ቡኃላ እንኳን የማይፋቱ እነዚ ግን መንፈሳዊያን እና ስለ መንፈስ የገባቸው ሰለ ሆኑ በቀላሉ እንዲፈታ አድርጎታል እኔም ያንተ ትምህርት እሚከታተል ሰው ካገኘሁ በጣም ነው ደስ እሚለኝ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@eyouladdis6407
@eyouladdis6407 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያረኸዉ ትክክል ነዉ :የተሳደበችዉም ቢሆን መንፈስ እንደሆነ ገብቶኛል :በዚህ አጋጣም ስለ አፍነኒ የተናገርከዉን በማወቄ ደስ ብሎኛል
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እሰይ 🥰ስጠብቅህ 🙏🏿እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ሰላም መጣህልን ውዱ እንቁው መምህራችን 🙏🏿ራስህን ከፈጣሪ ጋር ጠብቅልን በተለይ ስለ ማህበራቱ 😥😥ሁላችንም እንፀልይ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ሌላ የምለው ነገር የለኝም ።በጎ ነገር ነው ያደረከው መሆን ያለበት ነው ማወቅ አለባቸው ።
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድመምህራችን እንኳን መጣህልን ኑ የመምህር ፍሬዎች 30 60 100ፍሬ እምናፈራ ያድርገን በቋንቋየነሽ ሚድያ የተቀረፅከው መቸ ነው እሚለቀቀው? ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልንንን
@gizeworkfantahun4816
@gizeworkfantahun4816 2 жыл бұрын
Telekual
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ነገር ይጠብቀን በፈፁም ማለያየት አይደለም
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 жыл бұрын
አቤቱ ማስተዋልንስጠን መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@abebat2017
@abebat2017 2 жыл бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን!
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተመስገን እንኳንም አልወለዱ መለያየታቸው ጥሩ ነው
ፀሎት ( መልክአ ሩፋኤል) በመምህር ተስፋዬ አበራ
17:59
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 195 М.
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 5 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 32 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 119 М.
99ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁ 2 ዓመት ከ 8 ወር ከቤት ሳይወጣ በመፀለዩ ምን አገኘ
1:50:33
105ኛ B ገጠመኝ  getemeng( የዲያሬው ተአምር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
49:53
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 36 М.
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 5 МЛН